ምክንያቱን በማላውቀው ጥላኝ ሄደች አስከፋቺኝ //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 35

  • @Geni810
    @Geni810 10 місяців тому +8

    ብዙ ጊዜ አንዳንድ ሴቶች የሚወዳቸዉን ትተዉ የማይወዳቸዉን የሚከተሉ አሉ💔 አይዞህ ሳሚዬ ደግሞ ምክንያት አለመኖሯ ይገርማል በዉስጥ አዉሩ ያጋጥማል አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ❤❤❤

  • @SaniyaNasir-e3s
    @SaniyaNasir-e3s 10 місяців тому +6

    አታስገድዳት ህይወት እንዲ ናት አንዱ ምን አባክ ብሎ ሲሄድ ሌላው ምን አባቴ ልሆንልህ ብሎ ይመጣል

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 10 місяців тому +3

    ሳሚ አብሸረ ወላህ ምከንየቱን ሳያቁ መለየት የኔም እደል ሰቅረብኝ ካልሞቱኩ እዩኝ ምን ሳላቅ የሰወራሉ እፉፉፉፉፉፉፉአዉንማ ሰዉ መቅረብ አሰጠላኝ ሰልኬ ነወ ፍቅርኛያ😭😭😭😭😭😭

  • @jshhde4936
    @jshhde4936 10 місяців тому +3

    አይይይይይይ😢😢😢😢😢😢ወላሂ ምክንየቱን ሳያቁ መለየት እደት እደሚከብድ እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @samiyob19
      @samiyob19  10 місяців тому

      አይዞሽ እህቴ

  • @AlmazGonderiwa
    @AlmazGonderiwa 10 місяців тому +3

    አይዞክ ሳሚቾ አንዳንዴ ያጋጠማል ተረጋግታችሁ ፍቱት 😢

  • @mitha247
    @mitha247 10 місяців тому +2

    አይዞህ 😢😢😢😢😢 ያሳዝናል

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 10 місяців тому +2

    Ayzok beroye 😢😢😢😢

  • @mitha247
    @mitha247 10 місяців тому +3

    በርታ በል እንግዲ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 10 місяців тому +1

    ሳሚ ይቅርታ አድርግልኝና የናትህን ድካም ተረድተህ ከድካማ ሳታሳርፋት ሴት ላይ መጠልጠል አይደብርህም ነውር ነውኮ

  • @SiifanMabraatu
    @SiifanMabraatu 10 місяців тому +1

    Abishr ❤❤❤❤❤

  • @SamuelEyob-fm4gt
    @SamuelEyob-fm4gt 10 місяців тому +1

    ሳምዬ አይዞህ ❤❤❤❤❤❤

  • @AnshaMehamed-fk1rx
    @AnshaMehamed-fk1rx 7 місяців тому +1

    🎉🎉🎉

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @DanaDana-k2f4u
    @DanaDana-k2f4u 10 місяців тому +2

    💔💔

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 10 місяців тому +1

    Ayzok wandime❤❤

  • @maasimaasi9295
    @maasimaasi9295 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 10 місяців тому +1

    አይዞኝ

  • @HeluKiya
    @HeluKiya 10 місяців тому

    ሳሚዬ ችግሩ ምንድ ነዉ እስክ ጠይቃት በተረፈ አይዞህ my bro ❤❤❤❤❤❤😢😢

    • @samiyob19
      @samiyob19  10 місяців тому

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aftt6469
    @aftt6469 10 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሀያትወሎዩቱብ
    @ሀያትወሎዩቱብ 10 місяців тому +1

    ብርታቱ ይስጥህ ተረጂዉ ❤

  • @AsSa-vd7wq
    @AsSa-vd7wq 10 місяців тому +1

    ሰለም

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 10 місяців тому +1

    ልታስፈቅዳት ይገባሀል ይቅርታ ጠይቃት ተሳስተሀል እንደኔ አመለካከትነው

  • @HundeketemaDanboba
    @HundeketemaDanboba 10 місяців тому

    Sam ayezoh ene alehuleh todu

  • @ዜዶየቃል
    @ዜዶየቃል 10 місяців тому +1

    አንተም ቢሆን ባለጌ ነህ እራስህን ሳትችል እናትህ በስደት ተሰቃይታ ስትመጣ ጨምላቀ እሰይ ደግ አደረገች

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 10 місяців тому +2

    ችግሩ ምድነዉ

    • @samiyob19
      @samiyob19  10 місяців тому

      አላወኩም

    • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
      @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 10 місяців тому

      እዴ ችግሯን ሳትናገር በዉስጥ ፍቱት ሚዲያላይ ከባድ ነዉ ያለያዩዋችኋል ተነጋገሩበት ፈጣሪ ይሙላላችሁ አይዞህ ወንድማለም

  • @MoniraMomo
    @MoniraMomo 6 місяців тому +1

    💔💔😢😢😢😢😢

  • @ሀያትወሎዩቱብ
    @ሀያትወሎዩቱብ 10 місяців тому +1

    ብርታቱ ይስጥህ ተረጂዉ ❤