Anchor update ትላንት ምሽት በባህርዳር ጥቃት ተፈጸመ፥ በአገዛዙ ሃይል ላይ ጉዳት ደርሷል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 114

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 3 місяці тому +34

    ጀግና ፋኖዎች we love and respect you from ሲዳማ ሃዋሳ ❤

    • @Dayeda
      @Dayeda 3 місяці тому +1

      አረረረረረረ🤔🤔🤔

    • @kumneger6418
      @kumneger6418 2 місяці тому

      @@Dayeda ምናባክ ሆንክ? ኦሮሞ ሊውጠን አሰፍስፎ እያየህ?

    • @Dayeda
      @Dayeda 2 місяці тому

      @@kumneger6418 እውነትክን ነው?የት ሀዋሳ?

  • @gashaw278
    @gashaw278 3 місяці тому +25

    መሳይ ጀግናችን ለመረጃው እናመሰግናለን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 3 місяці тому +2

    ፈጣሪ ይርዳችሁ ህዝቡ እፍይ የሚልበት ዘመን ይምጣልን ይሁደውን መግድት ያስወግድልን ድል በግፍ ደጁ ላይ ጦርነት ለተከፈተበት ወገኔ

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 3 місяці тому +10

    #ፍኖ ያሸንፍል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 3 місяці тому +10

    ፍኖ ያሸንፍል የምንለውኮ ያለምክንያት አይደለም አለቀ ፍኖ ይችላል።❤
    ትንታጉ መሳያችን እናመሰግናለን በርታልን ጅግናው❤

  • @bantayehu19
    @bantayehu19 3 місяці тому +2

    ድል ለአማራው ፋኖ💪💪💪💪

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 3 місяці тому +18

    ፋኖ ይችላል!🎉🎉🎉

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 3 місяці тому +23

    አድ ነገር አማራ ማስ ሚዳ ወይም አሚኮ ላይ እርምጃ መወሰድ አለበት ፋኖወች

    • @Yohana02390
      @Yohana02390 3 місяці тому +2

      ከማውደም ይልቅ ተቆጣጥሮ የራስ ማድረግ አይሻልም?

  • @NuryHussien
    @NuryHussien 3 місяці тому +7

    ድል ለፋኖ

  • @JosiTsegaye
    @JosiTsegaye 3 місяці тому +2

    Go ahead Fano❤❤❤
    South Ethiopia
    Gedeo Dilla

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 3 місяці тому +5

    ድል ለፋፋኖኖ ❤❤❤ በሰላም እጃችሁን ስጡ እናንተ ሰው በላ ገዳዮች

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 місяці тому +1

    Thank you wendem mesay mekonnoen 🙏💚💚💚💚

  • @HirutShitu
    @HirutShitu 3 місяці тому +29

    ፋኖኖዬ ትችላለህ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @cepheus3139
    @cepheus3139 3 місяці тому +32

    ጀግናው የአማራ ህዝብ ፋኖ ይህን ሰው በላ ሥርዓት ወገቡን እና ቅስሙን ሰብሮታል አንገቱን አስደፍቶታል ❗ ድል ለተገፉት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ‼️ ድል ለእቢተኛው እና ጀግናው የአማራ ፋኖ ።

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw Місяць тому

    ፋኖ ፋኖ

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem 3 місяці тому +2

    i keep it up support fano

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 місяці тому +9

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 3 місяці тому +2

    ሰላም ወገኖች

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 3 місяці тому +55

    መሳይ ሰበር ዜና ናፍቆኛል አብይ እራሱን አጠፋ ወይም እርምጃ ተወሰደበት የሚል ዜና ፈጣሪዬ በቅርቡ አሰማኝ የሚሳንህ የለምና 🙏🙏🙏 ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

    • @መኳንንትእውነቱ-ሸ4ዀ
      @መኳንንትእውነቱ-ሸ4ዀ 3 місяці тому

      እደው እኔ እራሱ የናፈቀኝ እሱ ነው❤❤❤❤

    • @Mexden1
      @Mexden1 3 місяці тому +1

      እንደናፈቀህ ይቀራል😂

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 3 місяці тому

      @@Mexden1 ዘላለማዊ ነው የእናንተ አብይ አይሞትም ???

    • @brukeyob3666
      @brukeyob3666 3 місяці тому +2

      ቀዳዳ አብይ ጀግና አይሞትም እሱ ቢሞትም ስልጣን የለ አታስቡት ቀዳዶች

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 3 місяці тому

      Medre fandeya hula😅😅😅😅 tebek kuch beleh

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 3 місяці тому +10

    የፋኖ ሀይል ከላይ ከሰማይ ነው ድል በዱር በገደሉ እራሳቸውን መስዋት አድርገው ለሚታገሉት የአማራ ፋኖ ያሸንፋል

  • @MahirAbduKassa
    @MahirAbduKassa 3 місяці тому +4

    Thank you Mesay

  • @مريماحمد-ب4د9ذ
    @مريماحمد-ب4د9ذ 3 місяці тому +1

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 3 місяці тому +3

    ከዚህ በፊት የተጠቀሙበትን ለድል ያበቃቸውን የውጊያ ስልትና ቀጣይ ሊጠቀሙበት ያሰቡትን ወታደራዊ ስልታቸውን እንዲሁም የወደፊት የውጊያ እቅዳቸውን በዚህ መልኩ ለአንድ ጋዜጠኛ የመተንተንና የማብራራት ግዴታ ያለበት ይመስል ለምን እንዲህ ይደረጋል የአማራ ህዝብ እንህ ሁሉን በማመኑና ለሁሉም ግልፅ በመሆኑና በማመኑ እኮ ነው ለዚህ ሁሉ ማለቂያ ለሌለው ጥቃትና መከራ የተጋለጠው፡፡ ይሄ ሁሉ መከራ ሰቆቃ ካላስተማረን በምን ልንማር እንችላለን ?ንቁና ተጠራጣሪ የምንቀርበውን ሁሉ በልክና በገደብ የምንናገረውን በማስተዋል መናገር ከመቼውም ጊዜ በላይ ይጠበቅብናል ምክንያቱም ለረጅም ዘመን በኢትዮጵያና በአማራ ህዝብ ላይ በሴራና በተንኮል ፓለቲካ ሲሰራበት በቆየች ሀገር ውስጥ እንደ መኖራችን መጠን የጥንቃቄ መጠኑን ከፍ በማድረግ ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ እንዳስጠነቀቀው "እንደ እባብ ልባሞች አንደ እርግብ የዋሆች" ሁኑ በማለት እንዳስጠነቀቀው እኛም በዚህ ልክ ሆነን በእውቀትና በማስተዋል መንቀሳቀስና መታገል ለነገ የማያይባል የጊዜው አማራዊ አስገዳጅ እውነት ነው፡፡ ምንም ይሁን ምን ድሉ አይቀሬ ነው ምክንያቱም የአማራ ህዝብ የትግሉ መነሻ ወይም ገፊ ምክንያቱ ስለ ተረገጠው "እውነት" እና ስለ ተጓደለው ብሎም ስለተገፋው "ፍትህ " ሲል እንደሆነ በተደጋጋሚ ትግል ከመውጣቱ በፊት በሰላማዊ መንገድ ለሰላሳ ሶስት አመት ሙሉ አደባባይ እየወጣ በሰላማዊ ሰልፍ አታፈናቅሉኝ አትረዱኝ አትጨፍጭፉኝ በማለት ጠይቋል ለምኗልም፡፡ መቼም ይህን የሚክድ ኢትዮጵያዊ አይኖርም ብዬ አምናለሁ፡፡ በሰላማዊ ትግሉም መልስና መፍትሄ ሳይሰጠው ቢቀርም እንዳውም ይባስ ብለው እንኳን ጥያቄው ሊመለስና ሊከበር ይቅርና ራሱ ጥያቄ አቅራቢው ብሔር የለም "አማራ የሚባል ነገድ የለም" በማለት በመሳለቅ ክህደት ፈፀሙበት፡፡ ይህ አስተሳሰብና ተግባር በቀጣይ በአማራ ህዝብ ላይ አደገኛና የከፋ ነገር እንደሚፈፀምበት በሚገባ የተረዳበትና እንዲነቃ ያደረጉበት የእብሪት ንግግርና ተግባር ነበር የፈፀሙበት፡፡ የአማራ ህዝብም የማንነትና የህልውና አደጋ ላይ እንደወደቀ ሲገባውና ሁኔታዎቹና መጭው ጊዜ አሰገድደውት ይህን የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ወደ ትግል ሜዳ እንዲወርድ ተገደደ ማለት ነው፡፡ የውጭም የውስጡም ጠላቶቹ ከመቼውም በላይ በግልፅ በራፉና ቀየው ድረስ በመምጣት በሀገሪቱ ሀብትና ጦር ጭፍጨፋውን አጠናክረው በቀየው ቀጠሉበት ይህን ያልሰማስ ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን ? ሁሉም ከሰማ ታዲያ ይሆን ሁሉ በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ እየሰማ እያየ ሁሉም የሀገሪቱ ብሔሮች ዜጎች ለምን ዝም አሉ? ተስማምተው ወይስ ምን ሆነው ?አናውቅም ግን የአማራ ህዝብ ይህ ሲሆን ጊዜ ነው ከኢትዮጵያዊነቱ ወርዶ የአማራን ህዝብ ህልውና ለመታደግ ሲል አማራ የለም ላሉት "አንተ ማነህ አማራ " አንተ ማነህ አማራ እያለ በስልጠናው በኪነ ጥበቡ አማራው አማራውን እየጠየቀ መልስ ሰጣቸው በሰላማዊ ትግል የጠየቀውን ጥያቄና እነሱ የገፉትን የአማራ ህዝብ ጥያቄም ለመመለስና ከፊቱ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ የለም ብለው በካዱት እብሪተኛ ካህዲዎች ፊት አለሁ በሚል ከፊታቸውና ከመንገዳቸው በመቆም መኖሩን በሚገባ እየቀጣ ሊያሳምናቸው ወደ ትግል ፍልሚያ ጠቅልሎ ገባ ፡፡ ምንም እንኳ የትግል ምክንያት የሆነውን ""እውነትንና ፍትህን" ለማንገስና ወደ ቀደመው አምላካዊ ክብራቸውና ከፍታቸው በመመለስ የሰው ልጅ ሁሉ ያጣውንና የሚፈልገውን እውነትና ፍትህ በማስፈን የሰው ልጅ በተረጋገጠው እውነትና ፍትህ ውስጥ ሰላሙና ደህንነቱ ተረጋግጦና ተጠብቆ በደስታ እንዲኖር የሚያስችሉትን እነዚህ የአምላክ ባህሪ የሆኑትን የማረጋገጥና የማስተማመን ትግል ለማድረግ ወሰነ ማለት ይህ ሲያረጋግጥ ነው አማራው በአማራነቱ ከኢትዮጵያዊነቱ ወርዶ መነሻዬ አማራ መዳረሻዬ ኢትዮጵያ ሲል ከሚወዳት ኢትዮጵያ ያልተለየ መሆኑን የሚያረጋግጥበት ሚስጢር እውነትንና ፍትህን ለማንገስ በመታገሉ ብቻና ብቻ ነው በዚህም እውኘትና ፍትህ መንገሳቸውን የሰው ልጆች የዘወትርና የዘላለም ጥያቄዎች በመሆናቸው ለማንም ስጋት አይሆንም ፡፡ሰይጣንና የሰይጣን መንፈስ የተሞሉ ክፉ ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡ በዚህም ትግል አንዳንድ ግለሶችን ለማንገስ እንደሆነ አስበው ስጋት እንዳይገባቸው እንደሱ አይደለም፡፡ ለጥቂት ብድናዊ ፍላጎት የሚደረጉ ትግሎች የሰውን ልጅ መከራ በማስቀጠል የቆየና ጥንታዊ ስህተት በአዙሪት መልክ እንድንደግመው ስለሚያደርግ ይህን ለማስቀጠልም አንዳች የሚከፈል መስዋትነት የለምና አትስጉ፡፡ ይህ ደግሞ በዋናነት ማረጋገጥ የምንችለው ወዳጅና አማካሪ ረዴትና ደጋፊ መስለው ለራሳቸው ሰይጣናዊ ፍላጎትና ጥቅም ብቻ በማሰብ በሴራና በተንኮል ለዘመናት ተብትበው እየጣሉንና አሁን ድረስ ካልተላቀቁን የውጭ ሀይሎች ጣልቃ ገብነት እና ስውር እጃቸው በታሪክ ሂደት ውስጥ በነበራቸው ሚና እየለየን እያንዳዳቸውን በእውቀትና በማስተዋል በመመርመር ለዛሬው ትግላችን በሚጠቅም ደረጃ የግኑኝነታችን ልክና መተማመን በተሰላ ደረጃ መከናወን አለበት፡፡ ምክንያቱም አንዳንድ አወቅንን የሚሉ ነገር ግን ብዙ ነገር የተሰወረባቸው ግለሰቦች እንደሚሉት በዘመናዊ አለምና በሰለጠነ ጊዜ ነው የምንኖረው በዚህም የተነሳ ከሌላው አለም ጋር የሚኖረን ግንኙነት ይሉና በረቀቀ መንገድ የሀገሪቱን ህዝብ ለዘመናዊ ባርነት በመዳረግ ሀገሩቱን ብሔራዊ ጥቅምና ሉአላዊ ክብሯ ለማስደፈር ያስችላቸው ዘንድ በሰለጠነው አለም የዲፕሎማሲ ግንኙነት እጅግ ወሳኝ ነው በተለይ "ከሀያላን ሀገራቶች " ጋር የወዳጅነትና የአጋርነት ግንኙነት መፍጠር አለብን ብለው ይቀሰቅሳሉ፡፡
    ሀገሪቱንና ህዝቧን አለም አቀፍ በሚለው የማደንዘዣ ቃላቸው ለውድቀት በር ከፋች በሆነው ህጋቸው በማስገዛት ከሀያላን ሀገሮች ጋር ብንስማማ እንኳ "ከሀያሉ እግዚአብሔር " ህግ እንድንለይና በዘመናዊነትና በስልጣኔ በግለሰባዊ መብት ስም በዲሞክራሲና በምናለበት ስም የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ የሀገሪቱ የህግ አካል ሆኖ እንዲካተት በሀያላኖች እንገደዳለን፡፡ በዚህም ከእግዚአብሔር ጥበቃና ክብር ጎለን እንደ ሀገር እንደ ህዝብ እንወድቃለን ፡፡ በመሆኑም ሰለጠኑ ዘመኑ ሀያላን ያልናቸው መካሪና ደጋፊዎቻችን የሰውን ልጅ ያለ ምንም የአምላክ ጥበቃ እንደፈለገ በሳጥናኤል ፈቃድና ቁጥጥር አስገብው ለማስገዛት የሚያስችላቸውን ሰይጣናዊ ተልእኮአቸውን ያሳኩብናል ይህን ማንም የሚያውቀው ሀቅ ነው፡፡ ከዚህ መረዳትና ግንዛቤ ትግሉ ቢጀመርም እስከ አሁንም ትግሉ ብዙ ክፍተትና ጉለት ቢኖረውም እንኳ ብሎም በርካታ ሰብአዊ ጉለትና ክፍተት የታየበት ቢሆንም ሰብአዊ ጉለቶቹና ክፍተቶቹ በመለኮት ጣልቃ ገብነት በሚመስል ተራድኦ እየታገዘ በእግዚአብሔር እገዛ እዚህ ተደርሷል ፡፡ይህ ትንሹ እውነት ነው ከዚህ አንፃር ይታይልኝ፡፡

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 3 місяці тому +3

    ፋፋፋኖኖኖ ፋፋኖኖ ❤❤❤❤❤ይችላል ያሸንፋል የበሻሻው ገዳይ ጋላ ዳይፐሮች ጉድጓድ ብትገቡ የትም አታመልጡም ተጓትታችሁ ትወጣለችሁ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 місяці тому +1

    Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @FkirfkadaFkirfkada
    @FkirfkadaFkirfkada Місяць тому

    አልልልልል❤❤

  • @grandgoodwill5916
    @grandgoodwill5916 3 місяці тому +2

    We respect Fano (Gurage)

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 3 місяці тому +10

    ቅዱስ ሚካኤል ይቅደምላቹ አንበሶቻችን

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 3 місяці тому +2

    አማራየየየየየየ አይዞነ ሊነጋሲል ይጨልማልና😢😢😢😢😢

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 3 місяці тому

      በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢አማራየየየየየየየ የኔዋህ ህዝብ መቸ ይሆን ላንተ ቀን የሚወጣው በዛም በዚህም ይወጉሀል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew 3 місяці тому +7

    ድል ለአምሀራ ፋኖ

  • @AthoPia
    @AthoPia 3 місяці тому

    መሳያችን❤❤❤❤❤

  • @SeidSalih-s7u
    @SeidSalih-s7u 3 місяці тому +7

    Amhara FANO is the bravest fighter Ethiopia has ever seen Ethiopia is emerging with the strongest National Defence Force in the coming very few months even weeks.

  • @ewnetuewnet7507
    @ewnetuewnet7507 3 місяці тому +3

    ያሸዋል ገና

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 3 місяці тому +1

    የፋኖ ቃል አቀባይ ሆነው የሚቀርቡ ሰዎች በሙሉ ወታደራዊ ሚስጥር በአደባባይ ለጋዜጠኛ ስሜታዊ ሆነው መናገር የሌለባቸውን ነገር እየተናገሩ ስህተት እየሰሩ ነው። ዝም ብለው እንደመጣላቸው የሚናገሩ ሰዎችን መከልከል ያስፈክጋል ኢንተርቪ የሚደረጉት ሰዎችም ብቃት ያላቸውና የሚናገሩትን ነገር ጠንቅቀው የሚያውቁ መሆን አለባቸው የጦሩን ሚስጥርና እቅድ እየዘረዘሩ በመናገር ሰራዊቱን እንዳያስፈጁት ሊጠነቀቁ ይገባል። ከነጭራሹም ቃለ መጠየቅ ባይሰጡ ይመረጣል መረጃ እያዝረከረኩ ነው።

  • @Yerous
    @Yerous 3 місяці тому +1

    መሳይ ጥንቃቄ ይደረግ ምረኮኛ በፈጣሬ ጥንቃቄ ይደረግ አድስ እቅድ ወታል

  • @DTFNews
    @DTFNews 3 місяці тому +7

    ሰላም መሳያችን

  • @Israel.London
    @Israel.London 3 місяці тому +7

    አሳምመህ ቆንጥጠው:: ባህርዳርን ላይ ስትቆነጥጠው ፈሺሽቱ አብይ አዲስ አበባ ላይ ያመዋል::

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 3 місяці тому +1

    Mesay gagna nah berta
    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @املالشعوب-ل9ك
    @املالشعوب-ل9ك 3 місяці тому

    ድል ለአማራ ፍኖ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 місяці тому +1

    ላይክ ማድረግ አትርሴ ወገኖቼ❤

  • @huluand
    @huluand 3 місяці тому +3

    የኢትዮጵያ መከላከያ በቀላሉ መንገሰ እየቻለ ለአዳነችና ለሺመልሰ ብሉ በየ ቦታው ይሞታል እጂ ሰጡ ታተርፋላቹህ!

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 3 місяці тому +1

    Ask them how they can get help $ please

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 3 місяці тому +1

    Geginawu amahara Fano fano yichilali

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 3 місяці тому +2

    ሚካየል ይከተላችሁ

  • @GhHh-rq4st
    @GhHh-rq4st 3 місяці тому +1

    መሱ ፊልድ ማርሻል አብሽር አብሽር በርታ ጀግናነህ

  • @مريماحمد-ب4د9ذ
    @مريماحمد-ب4د9ذ 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tracybatman7523
    @tracybatman7523 3 місяці тому

    This man Mulusew for instance described the details of the Fano strategy followed and whereabouts of the Fano forces. Mesay, what is the use of this? Is it useful for struggle for survival?

  • @liyanewton116
    @liyanewton116 3 місяці тому

  • @samirasamir3926
    @samirasamir3926 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nyo1026
    @nyo1026 3 місяці тому

    Truth of the matter is fano hasn't made inroads as it relates to bahir Dar.

  • @zolahome376
    @zolahome376 3 місяці тому

    Mesay breta

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 3 місяці тому +2

    ከፋኖ ትግል ትክክል የማይመስለኝ የትግል ዕቅዳቸውን ማውራታቸው ከፍተኛ ድክመት ይመስለኛል ወገኔ ሙያ በልብ ብላችሁ ስራችሁን ብትሰሩ ጥሩ ይሆናል

  • @nik9283
    @nik9283 3 місяці тому

    1st

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 3 місяці тому

    ድል ለአማራፋኖዬ ሞት ለአብይ ስብስብ 💪💪💪💪💪

  • @da8387
    @da8387 3 місяці тому

    በትግል ወቕት ፕሮፖጋንዳ ጥሩም ተገቢም ነው ግን በልክ⁉️

  • @ST-yt2dv
    @ST-yt2dv 3 місяці тому

    $10,000 የአሜሪካ ዶላር ሽልማት ይሰጠዋል የአማራ ክልል መሪን ላስወገደ ማንኛውም ግለሠብ በኢትዮጵያ ውስጥ ላላችሁ ሽልማቱ በማኛውም ግዜ ተከፋይ ይሆናል በጊዮን ሜድያ በኩል,

  • @adisemama
    @adisemama 3 місяці тому

    መሳይ ጀግና

  • @مريماحمد-ب4د9ذ
    @مريماحمد-ب4د9ذ 3 місяці тому

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 3 місяці тому

    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 3 місяці тому +1

    Don't expose your strategy please!!

  • @tracybatman7523
    @tracybatman7523 3 місяці тому

    I wonder why U youtubers are calling brigade or lower level communication persons while the Gojjam and Shewa fano commands have spokespersons. Very sad, destructive and divisive

  • @alemetona5446
    @alemetona5446 3 місяці тому

    አባይ ማዶ ኮበል ፈተ ለፊት ኮንደሞንየም አካባቢ ነበርኩ እየተቀደድክበት ያለውን ውሸተ ትትት ማንም አላየም አለሰማም ውሸት ውቨትትትሸ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 3 місяці тому +1

    ጦርነቱን ወደ ኦሮሚያ ክልል ክተቱት ። ነው ከክልላቹ ውጪ አትዋጉም ?😁😁

    • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
      @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 3 місяці тому +2

      ኦሮሚያ ክልል ምን ይሰራል ፋኖ ከኦሮሞ ህዝብ አይደል ፀቡ እዛው እየመጣ ነው ጥላት ያለቦታው እየመጣ ይወቀጥ ሸፈትን ለብልፅግና

  • @YechaleMesfin-kw7hd
    @YechaleMesfin-kw7hd 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 3 місяці тому +9

    ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @kezira4
    @kezira4 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
    @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @messaybekele1391
    @messaybekele1391 3 місяці тому +3

    I love n respect fanoo ❤️💪✌️✌️✌️from welayta bertu bertu

  • @biniyammengiste7413
    @biniyammengiste7413 3 місяці тому +7

    መሳይ በርታ ምርጥ ስራ ነው

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 3 місяці тому +11

    መሳይ አንተም ፍኖ ነህ በርታ እግዛብሔር አቅም ይሁንህ ጀግና ነህ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 3 місяці тому +3

    በርቱ ጀግኖቼ አይቶ ነው ገምቶ ነው መውረድ ይቼግር የለም እሬሳ መራመድ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @zolahome376
    @zolahome376 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 3 місяці тому +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤🎉

  • @KasaOtoro
    @KasaOtoro 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adebabayadane4771
    @adebabayadane4771 3 місяці тому

    መሳይ የሁልጊዜም ምርጫየ ነህ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 3 місяці тому +2

    የአሰራራችሁን ዘዴ አትግለፁ እባካችሁ

    • @ጎማጫማ
      @ጎማጫማ 3 місяці тому

      ከዚህ በላይ ምን እንዳያመጣ ?!

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 3 місяці тому

    ነበልባሉ ፋኖ ክንድህን አሳየው 💪💪💪🔥🔥🔥

  • @AyeleAyele-yf1nk
    @AyeleAyele-yf1nk 3 місяці тому +1

    ፋኖ ያሸንፋል❤❤

  • @YechaleMesfin-kw7hd
    @YechaleMesfin-kw7hd 3 місяці тому

    በርታልኝ መሳይ🎉

  • @greatethiopia3972
    @greatethiopia3972 3 місяці тому +5

    በርታ ወንድም መሳይ

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 3 місяці тому

    ❤😂🎉😢😮😅😊hi

  • @anrspesfa7353
    @anrspesfa7353 3 місяці тому

    እውነት እና ወታደራዊ ፕሮፖጋንዳ ተለያዩ

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 3 місяці тому

    Amhara propaganda bejaa no llebi yalam

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 3 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 3 місяці тому

    🇨🇬💪💪💪👍👍👍👍

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 місяці тому +1

    ጎበዝ ስልትህን አትናገር በጦርነት ያለ ተዋጊ ስልቱን አይነግርም

  • @mamomamo-xt7kl
    @mamomamo-xt7kl 3 місяці тому +5

    ለአቶ መሳይ በተደጋጋሚ ጎጃም ዕዝ እያልክ ትጠራለህ ።ስማችን ' የአማራ ፋኖ በጎጃም ' ነው ። እዝ የሚል ስም የለንም ። የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ነው

    • @Nati12527
      @Nati12527 3 місяці тому +2

      መሳይ ምንም ብሎ ይጥራው ደንቆሮ ጋላ አይመለከትህም ስለጎጃም

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 3 місяці тому

      ​@@mamomamo-xt7klአሁን አተ አማራ ነህ ??? ምን አይነት ስድብ ነዉ ከፋኖ የተማርከዉ ይህ ስነ ምግባር ነው??

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 3 місяці тому

      @@aynalemageze8592 ስድቡ ነው የገረመህ ገና እደፍሀለሁ

    • @GetuRidek
      @GetuRidek 3 місяці тому +1

      ​@@mamomamo-xt7klይህችም የደነዝ ሆዲም ካድሬ ስድብ ናት ፀያፎ 7:54 ች እናትህ ምናምን ጥፋ

    • @GetuRidek
      @GetuRidek 3 місяці тому

      ​@@aynalemageze8592አይደለም

  • @eyobgetachew-p3c
    @eyobgetachew-p3c 3 місяці тому +1

    ድሉ የፋኖ ነው

  • @YemaneHadgu-tt8ys
    @YemaneHadgu-tt8ys 3 місяці тому

    ዘልኣለምህ ስለጦርነት ብቻ ኣይሰለችህም ባለ ሁለት ቢላዋ ደንቆሮ መሳይ መኮነን

  • @JamesOnwuka-k2o
    @JamesOnwuka-k2o 3 місяці тому

    ድል ለፍኖ❤