#የዜን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @Fatuma
    @Fatuma Рік тому +1

    ዋሌኩምሰላም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ ከልብ እናምሰገናለን በጣም ሀሪፊ ቆይታ ነበር

  • @Zd-wolloutub
    @Zd-wolloutub Рік тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ሰላም መጣህ ማሻአላህ ሀሪፍ አቀራረብ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በተረፈ ሀገራችንንም ቤተሰቦቻችንንም ሰላም ያርግልን በሰላም ሀገራችን ያብቃን ማሻአላህ ያስተምራል👍👍👍👍👍

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 Рік тому +1

    ጎበዝ ማሻአላህ ጠቃሚ መረጃ ነው ያቀረብሽው እናመሰግናለን።

  • @Emu-tube
    @Emu-tube Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወንድም አወል እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጽያ ሀገሬ ሰላም ለህዝቦቾ

  • @ZAMZAM-dz6dr
    @ZAMZAM-dz6dr Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ
    ወበረካቱ እንኳን ደህናመጣሺ
    ሀሪፍ ቆይታነበር ሰላም አንድነት ለሀገራችን

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን በነገሮች ላይ መታገስና ሶብር ማደርግ መፍቴሄ አለው ጉዞ ወዴፊት ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፈት አላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በንፁሀን ለሚገደሉ 🇪🇹🇪🇹

  • @luluabtube5437
    @luluabtube5437 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድማችን እናመሰግናለን

  • @zeyinb902
    @zeyinb902 Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካህቱ ጤናይስጥልኝ ቦረናዬ እደትነህ ሰላምህይብዛባለህበት

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur Рік тому +1

    አስላማሊኩም እራሕመቱላሒ ወብርካትሁ

  • @mohamedendris
    @mohamedendris Рік тому

    አሠላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ በርቺ ማማየ

  • @tube760
    @tube760 Рік тому

    ወአሊኩም ሠላም እንደትናችሁ ውዲ ኢትዩጲውያን በያለንበት የአላህ እዝነትአይለየን

  • @vhggg1581
    @vhggg1581 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @zedoyoutube
    @zedoyoutube Рік тому

    አስላምአለይኩም ወርህመቱላሂወበርካቱሁ ዉድና የትክብራቹ እህት ወንድሞቼ በስደትም ሀግር ዉስጥም ያላቹ አላህ ይጠብቃቹ ስድት በቃቹ ይበለን አድነት ፍቅር ይስጠን ከምንም በላይ ፍቅር ይስጥን እናት ሀግራችን አላህ ይጠብቅልን

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምና ፍቅር አድነት መተሣሠብ ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁን ሀገራችንን አላህ ሠላሟን ይመልስልኝ ውድ የሀገሬልጆች በየትኛውም አለም የምትገኙ ኢትዮጲያናት በሙሉ ያላህ ራህመት በረከት አይለያችሁ

  • @user-bl7jn3um6v
    @user-bl7jn3um6v Рік тому

    ሰላም ወድሜ ደምረኚ