Ethiopia - ለኢትዮጵያ የቀረበው ምስራች | እንጀራዋ ላይ የተኛችው ሀገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 136

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 7 місяців тому +15

    ከእግዚአብሔር ጋር ይሳካል 🙏
    ፋኖ/ወያኔ /ሸኔ ጠፍተው ሰላም ወረደው ሰላም እንሆናለን እንለወጣለን

    • @fetsumberehan986
      @fetsumberehan986 7 місяців тому +1

      አንየና ይሔ መንግስትም እንቅፋቶቷ መስላችሁኝ

    • @siymergn
      @siymergn 7 місяців тому +1

      ፋኖ ምን አጠፋ ተገደለ እንጂ ለማንኛውም ብብትሽ ወይም ብብትህን ልብዳው ቅሌታም

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 7 місяців тому +1

      ​@@siymergn ድፍን ጭንቅላት አሁን አንተ ነህ ሕዝብን የምትወክለው

    • @anthenehBerhanie
      @anthenehBerhanie 7 місяців тому

      የኦሮሞ የበላይነት ይወድማል።

    • @anthenehBerhanie
      @anthenehBerhanie 7 місяців тому

      ​@gravitymobile7558 ጀግና።

  • @taibah5903
    @taibah5903 7 місяців тому +13

    አተጋዜጠኛስወድህ ዛሬ እርዕሱነሳይ ደስአለኝ

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 7 місяців тому

      ያሳሰበሽ ቁሳቁስ እንጂ በኢትዮጵያ በንጹሐን ላይ የሚደረገው ግፍ አይደለም ይሄ ነፍሰ ገዳይ እግዚአብሔር ለፍርድ ያቅርበው እጁ በደም የተጨማለቀ ነው ከሰው ልጅ ቁስ የሚበልጥባቸው ያለበት ዘመን ላይ ነን እንደዚህ ዓይነቶቹ መቼም አይረኩም ለምን መቅደም የሚገባውን ስላላስቀደሙ

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 7 місяців тому +7

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን አስብ አሜን❤❤❤

  • @ayeleberhan7578
    @ayeleberhan7578 7 місяців тому +2

    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ።

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 7 місяців тому +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አገሬን በምህረትህ አስብ! ልባችንን ወደ አንተ መልስ! ማረን ይቅር በለን አንተን በድለናል ብለን ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ወደ አምላካችን እንጩህ!

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 7 місяців тому +6

    ኢትዮጵያን ሳስብ የሰላማ ነገር ያሳምመኛል እናት እንደት ይጠላል በርግጥ ቤተሰቦቻችን ችግር ላይ ናቸው ግን ያልፋል ኢንሻአላህ።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 7 місяців тому +1

    እንዳለው ወንዝ የሀገራችን ምግብ አሳ ብቻ መሆን ነበረበት ግን አዲስ አበባ አሳ ብርቅነዉ የለም በጣም ተኝተናል በሁሉም ዘርፍ በግብርና አልሰለጥንም እንጂ ወደርየለሽ ተፈጥሮ የተሰጣት ሀገር ነች ሀገሬ።።።።

  • @lubabaahmad7640
    @lubabaahmad7640 7 місяців тому +2

    ድህነቷ ልጆችዋን መጨረሻ በዘር መገዳደሏ ኋላ ቀርነትዋ

  • @surefiel
    @surefiel 7 місяців тому +1

    ክልል የሚባል ነገር ቢፈርስ ሀገራችን ትበለፅጋለች።❤❤❤

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 7 місяців тому +2

    አቤቱ ጌታወይ እኛ ኢትዮጲያውያንን አሥበን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekonnensufa4718
    @mekonnensufa4718 7 місяців тому

    ለማንም ያልወገነ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚጠቅም ትክክለኛ ትንታኔ ነው ።ሁሉም ሚዲያዎች የዚህ ዓይነት አመለካከት ቢኖራቸው ኖሮ ዛሬ የት በደረስን ። እግዚአብሔር ይባርኬችሁ።

  • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት

    የድሮዋ ሠላሟና እድገቷ እንዲሁምልምላሜዋ በጣም ናፍቆኛል

  • @amirmohammed3002
    @amirmohammed3002 7 місяців тому +2

    ድምፅ ታፍኗል ወንድሜ በርታልን ይመችህ ሁሌ እንድታቀርብ ሰላም ይብዛልህ🖐

  • @BelayHaile-s7s
    @BelayHaile-s7s 7 місяців тому +8

    የድሮዋ ኢትዮጵያ አይምሯቺን የናፈቃት

    • @FiraolBeharu-md6rt
      @FiraolBeharu-md6rt 7 місяців тому

      ደሃ ጭንቅላት ደሃዋን ኢትዮጵያ ይናፍቃል

    • @BelayHaile-s7s
      @BelayHaile-s7s 7 місяців тому

      ድህነትን ለማሥወገድ ሠላም ፍቅር አንድነት ያሥፈልጋል ህዝብን ቀድሮን እያጋጀህ ጥያቄዉ ምንድነዉ ብለህ ሣትግባባ አዲሥ ከተማ መመሥረት አትቺልም አታሥቡም እነዴ ሀብታም ሀብታም ሚያጫዉታቺሁ ሠወቺ የሠለጠኑ ሀገር ዘመናዊነት እየኮረጃቺሁ

    • @gebrutube7524
      @gebrutube7524 7 місяців тому

      @@FiraolBeharu-md6rt ራስህን አትስደብ እንጅ ወንድሜ። ቢያስ እንኳን ትልልቅ ቤተሰቦችህን አትጠይቅም። እረ ወገን እያሰብን እንጅ።

    • @FiraolBeharu-md6rt
      @FiraolBeharu-md6rt 7 місяців тому

      @@gebrutube7524 አዎ ዛሬ ላለንበት ቤተሰቦቼ በተሰቦችህ ተጠያቂ ናቸዉ ሌላዉን አለም ተመልከት የት እንደደረሱ ዘሬ ዉጪ ሀገር ላይ ያለዉ እንድገት እኮ የፈጠረዉ የ አሁኑ ትዉልድ ሳይሆን ሃያቶቻቸዉ እና አባቶቻቸዉ ነበር የኛስ ቤተሰብ ምን ሰሩ? እሺ ለ ድህነታችስ ማነዉ ተጠያቂዉ ማነዉ ሃላፊነት ሚወስደዉ?

    • @Theworstgamer1001
      @Theworstgamer1001 7 місяців тому

      @@FiraolBeharu-md6rtEthiopia has never been poorer than ever , do you know how much debt she has at the moment?? Read well before opening your mouth .

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 7 місяців тому +4

    ሁሌም ምስራችን ንገርን❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 7 місяців тому +2

    Yes 10000%%% persnt true but ሰው ነው ያጣችው ሀገሬማ ሀገር ናት እናንተ ሀገር ቤት ያላችሁት የስደት ተስፈኛ እና የዉጪ አድናቂዎች በጠላት ሴራ ነው የሚያሰደዱህ የጠላት ኃይል ና ወኪሎች በሀገራችን ዉስጥ አስፈጻሚ ስላሏቸው ነው አብዛኛውን የአለምን ክፍል አይቼዋለሁ እንደ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብት እና የተፈጥሮ ምቾት የትም የለም እንዴት ይግባችሁ???

  • @surefiel
    @surefiel 7 місяців тому

    ትልቅ ነበር ትልቅ እንሆናለን ድል ለኢትዩጵያ

  • @MamilaZnabie
    @MamilaZnabie 7 місяців тому +3

    ኢ/ን አላህ ሰላም ያርግልን❤❤

  • @Mesfin23216
    @Mesfin23216 7 місяців тому +1

    ባዶ ተስፋ፤አለም ለእንስሳት ነፍስ በምንገበገብበት ዘመን 24 ሰዓት ህዝባችንን እየደመሰሰ የምፎክር የአእምሩ እውር መንግስት ዘመን ላይ ነን😭😭😭😭😭

  • @Daffodil15-j8v
    @Daffodil15-j8v 7 місяців тому +5

    ይህን የ አገሪቷን ጥቅምና በረከት ለማሳካት መጀመሪያ አገሪቷን የተበተበውን እባብ መሰወገድ ነው!!!

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 7 місяців тому

      አንደኛው አንተ ነህ

    • @Daffodil15-j8v
      @Daffodil15-j8v 7 місяців тому

      @@gravitymobile7558 ምነው አንች የአረጥሽ ባልቴት ማኖ ነካሽ!

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 7 місяців тому

    የምዕራባውያን ቅጥረኞች ናቸው ከላይ ያሉት ለዚህ ነው የኢትዮጵያ መከራዋ የሚያባራው
    እግዚአብሔር ቀን አለው ይታደገናል 🙏

  • @GenetMengesha-tf9eg
    @GenetMengesha-tf9eg 7 місяців тому

    ይህን ደም አሰገባሪ የዘንዶ መንግሰት እግዚአብሔር በሐይሉ ያንሳልን እንጂ የሐገራቸውን ኢትዮጵያ ትንሣኤ እሩቅ አይደለም።

  • @batastudio7443
    @batastudio7443 7 місяців тому +1

    Betam mirt ጋዜጠኛ ተባረክ

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 7 місяців тому +1

    እድሜህ ይርዘም ወንድሜ ምን ታደርገዋለህ አላድትውል ብለን ነዋ😢😢😢😢

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 7 місяців тому

    ድል ለአሳረኛው ፋኖ 💚💛❤️

  • @abdeahimed7556
    @abdeahimed7556 7 місяців тому

    ኢትዮጵያ ሁሌም ጦርናት ነው እኛም ጦርናት አስጠልቶናል ባሰው ሀገር ሳፈልግ እያኖርን ሠላም ጠፋ በሃገራቺን ተስፋ የላንም

  • @uduudjzjd986
    @uduudjzjd986 7 місяців тому

    አላህ ሆይ እናት ሀገሬን ሰላሙዋን መልሰልን

  • @Yohan21Gech
    @Yohan21Gech 7 місяців тому

    እነ ኢትዮጵያን ሳስብ አሁን ያለው ሁነታዋ ስሟን እንደሚያጠለሸው ነው ሰው በማንንነቱ የሚገደልባት የሚያሳዝን ታሪክ እና ተገዳዮም እንደገና የሚከሰሰባት ሀገሬ ብየ ለማለት በእንባ የምፈራባት ነሆናለች የሆነውን ሁሉ መቼም አረ

  • @ezragulte2234
    @ezragulte2234 7 місяців тому

    እንደዉ ምን ልበል ቃል የለኝምምምሰ

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 7 місяців тому +1

    ገና ይሄ የብሄር ፖለቲካ ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 7 місяців тому

    በጥባጭ እያለ ማን ጥሩ ይጠጣል ጥሩ ለመጠጣት ሁላችንም እንተባበር ሀገሬን ሳስባት ተስፋዋነው ሚታየኝ ስለዚ በጥባጮች ወደቀልባቹ ተመለሱ በልታቹ አብሉን ዝብሎ መበጥበጥ ወይ አተም አትበላው ወይሌላውም አይበላው ስለዚ ገበታው የጋራችን ነውና ፍታ ወገን

  • @MolaMola-g2t
    @MolaMola-g2t 7 місяців тому

    ፈታዴልውስጤ ነው እንወዳችኋለን

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 7 місяців тому +1

    ስለ ደህና ነገር ተናገር።

  • @nigatkassahaile5572
    @nigatkassahaile5572 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይንቀልልን አሜን🙏🙏🙏

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 7 місяців тому

    እነኚህ ችግር ያለባቸው አገሮች ናቸው ጠላቶቻቾን በትብብር ከማግኘት ይልቅ በልመና ገንዘብ የአሰገንጣይ

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 7 місяців тому

    ጥሩ ዝግጅት ጆሮ ብቻ ሳይሆን ልቦናም ያለው ካዳመጠው ከዚህ በላይ ምን ሊነገረን ይገባ ይሆን።

  • @Zedo1992
    @Zedo1992 7 місяців тому +1

    እውነት ነው😭😭😭😭😭😭

  • @TekaiEyasu
    @TekaiEyasu 7 місяців тому

    ሰላም ለሰው ልጅ

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile 7 місяців тому

    የድምፅጥራቱ የተበላሸነው አስተካክሉ ማይኩን

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 7 місяців тому

    ተባረክ ጥሩ ነገር ዛሬ ተናገርክ

  • @EvodeMuligo
    @EvodeMuligo 7 місяців тому

    መቃብር ውስጥ ሆነው የወያኔ ሰይጣኖች የምስራች የሚናወራ የሰማይ መልዕክተኞች ነን ይላሉ!
    የወያኔዎች የሙት መንፈስ መንፈራገጡን መቺ ይሁን የሚያቆሙት!?

    • @MeargHagos-vg1xx
      @MeargHagos-vg1xx 7 місяців тому

      ሃሃሃ ወይኔ ጉዴ መች ይሆን ወያኔን ሳትጠሩ የምታልፉ ይህን ያህል የምትፈሩት ወያኔ 5 ለ 95 እያላቹ ፎክራቹ ሻብያን እና ሶማሌን አስከትላቹ የአማራ ( የላምባ) ህዝብ 90% ገብታቹ ደመ ከልብ ሁናቹ ነው የወጣቹ 60 ሚልዮን አማራ ግን ወያኔ ያዳከመለትን ወታደር እንኳን አሸንፎ የሚቆጣጠረው ቦታ የለም ቦምብ እያፈነዳ ወገኖቹ ከመግደል አልፎ አህያ ሁላ TDF እማ ዓለምን ያስደነቀ 🦸‍♀️ጀግና ነው

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 7 місяців тому

    ምንም ፖለቲካ አይደለም ቀለም ብቻ የተማረና በምቀኝነት ሥራዬ ብሎ የተጠመዱ ሰዎች ያመጡት ነው በዓለም እንደ ኢትዮጵያ ክፋትን ሥራ ብሎ የያዘ ሀገር አንድም የለም እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያን ልቦና የሰጣቸው ሌላ ምንም የለም አመሰግናለሁ

  • @Steven.24
    @Steven.24 7 місяців тому +1

    ሁሉ ነገር ተሰጥቷት ሁሉን ነገር ያጣች ሀገር😢

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 7 місяців тому +1

    በኢትዮጵያ የደን ልማት (አረንጓዴ አሻራ)፣ የሌማት ትሩፋት (ዶሮ፣ ሥጋ፣ ወተትና እንቁላል)፣ የአባይ ግድብ፣ የስንዴ ልማት፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የፅዱ ከተማ ንቅናቄ፣ የኮሪደር ልማት አለ። ይህን ተናገሩ። የድህነትና ጦርነት ወሬ በቃን!

  • @bekryawel1276
    @bekryawel1276 7 місяців тому +1

    እውነት ነበር

  • @abditucaalaa7456
    @abditucaalaa7456 7 місяців тому

    Zare betam arif hasb aqerebachu,beqa yihe nw,mifewisen,bertu

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshome 7 місяців тому +1

    በጣም ምታዛዝን ሀገር ናት ያለችን ሁሉ ነበረን ግን ……………😂😂😂

  • @WagariMosisa
    @WagariMosisa 7 місяців тому

    Sirrii kee jette❤🙏!

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 7 місяців тому

    ሥራን ባሕሉ ያለደረገ ፣ በቀላሉ መክበር እንጂ በፈጠራና ጥራት ማምርት የማይችል፣ ማታለል፣ ጉቦኝነት፣ ልግመኛነት፣ ሙያን የማይወድ ዳተኛ ሕዝብ የበዛበት አገር በሰቆቃ መኖር እንጂ ከድህነት አይወጣም።

  • @Nurdi.Ramato-wb7mh
    @Nurdi.Ramato-wb7mh 7 місяців тому

    Dili.lah.ethoipa💪💪💪

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 7 місяців тому

    አማራ ክልል የሚከሠተው የሕዋት ተወላጆች በጥንት በዛ ክልል የገቡ አማሪኛ ቀንቋን ከቋም አማራው የሚያውቁ ሥላሉ በዛ ተላላክነት ለሕዋት አለን ከጎነህ ሥለምሉ አማራ ቶሎ ንቃ ኦሮሞ ውሥጥም አንደዝሁ ሥላሉ ነው ንቃ ጥበብ ተጠናና እያንዳንድህ

  • @አማራፋኖ-ገ1መ
    @አማራፋኖ-ገ1መ 7 місяців тому

    ያልታደለች ሀገር😢😢😢😢

  • @ashenafibante-j5v
    @ashenafibante-j5v 7 місяців тому

    የጥቅመኞች ፍላጎት ነው የእርሰ በርስ ጦርነት የህዝብ ሆኖ አያውቅም ።

  • @ኢትዮጵያ-ከ7ወ
    @ኢትዮጵያ-ከ7ወ 7 місяців тому

    Respect bro 🙏🏾🙏🏾

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 7 місяців тому +1

    🇪🇹🇪🇹💪❤❤

  • @aymrowassie4060
    @aymrowassie4060 7 місяців тому

    I hope we will thinking over one day
    I wish everything is okay

  • @hassenalli8435
    @hassenalli8435 7 місяців тому

    👍👌👌👌👌👍

  • @adreesy3257
    @adreesy3257 7 місяців тому

    መንግስት ለወጣቱ የልማት መሳሬያ ከማቅረብዪልቅ የጦር መሳሪያ እያቀረበ ማጋደልን በመፈጉ ሇላቀር ሁነን ቀረን ለኘጨረሻ ሀገራቺነረ ብትንትኗ እንዳይወጣ እፈራአለሁ ፈጣሪ ዪጠብቀን

  • @haileelectronics
    @haileelectronics 7 місяців тому

    longlive bro you are special

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 7 місяців тому

    ነጻ አውጪ የሚባል ተ
    ህግ ጣሽ ህግ አልባ ወገንተኛ በቋንቋ አቧድነው የጨፈጨፉን ዘመናዊ ሌቦች በዓለም ህግ ተመንጥረው ይታሰሩ ።ይካሱ ይቅርታ ይጠይቁ ።ፋኖ ስለጣኑን ይዞ በህግ ይበቀልልን ።ዘረኝነት ይጥፋ ።ፋኖን እንቸባበር ።

  • @eliasmanchesterunited6889
    @eliasmanchesterunited6889 7 місяців тому

    አቀራረብክ ግሩም ነዉ በዚህ ቻናል ቡዙ ሰዉ ያቀርባል አንተ የምትገኝበት ቻናልልን እባክህ ንገረን ስለምታቀርበዉ መረጃ በጣም አመሰግናለሁ

  • @AbramFire
    @AbramFire 7 місяців тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Kedirmoges
    @Kedirmoges 7 місяців тому

    ስለሀገር ጥሩ ነገር አታቀርቡም ነበር ዛሬ ምን ተገኘ

  • @Nesrw
    @Nesrw 7 місяців тому

    ያሳዝናል ብቻ

  • @BA.Hossam1235
    @BA.Hossam1235 7 місяців тому

    ETHIOPIA 🇪🇹 😢😢Afar 😢😢

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 7 місяців тому

    ይህ ሁሉ ወንዝ😮😮❤

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 7 місяців тому

    ግና ዛሬ ሀቅ አወራህ እወነታው ይህነው ሁሉም ፒሊትከንኝ እንደዚህ ባወራ በአንድ ዓመት ከኢትዮ ዘረንኝነት ግናዛሬሀቅአወራህእወነታውይህነውሁሉምፒሊትከንኝእንደዚህባወራበአንድዓመትከኢትዮዘረንኝነትየ ጠፋነበር ከአላህ ተሰፋ አይቅረጠም

  • @siymergn
    @siymergn 7 місяців тому +1

    ትግሬዎች መለስ ዜናዊን ወርልድ ክላስ ማይድ ይሉት ነበር እኛ የአዲስ አበባ ነዋሪ ደግሞ ዘረኛው ጠባቡ የሆነ ዘመን ላይ እስታክ ሆኖ የቀረ እንለዋለን

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 7 місяців тому +1

    የዘሬወ ኢትዮጲያ ድሃ እንደይኖርበት ቤቱን እየፈረሱበት ወደመጣህበት ሂድ እያለሁ የኦሮሚየ ሹመምት ለሰቆቃ ደርገውታል

  • @tilayedemisse729
    @tilayedemisse729 7 місяців тому

    ድምፅ ሹክሹክታ ነው የሚመስለው !

  • @OsmanMuhammad-x2f
    @OsmanMuhammad-x2f 7 місяців тому

    ኡነታውን ተናገሩ እኔ አማራ ክልል ነው ያለሁት በአሁኑ ስአት በመጀመርያ ቄሶቹን ምከሩ ውቀሱ በግድ የቀሰቀሱትን ህዝብ ይመልሱ ለጠፋው ጥፋት ይቅርታ ይጠይቁን

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 7 місяців тому

    እስራኤል የአባይን ዉሃ በግብፅ በኩል ወስዳ መጠቀም ከጀመረች ቆየኮ!

  • @mensurabduljelilabduljelil5276
    @mensurabduljelilabduljelil5276 7 місяців тому

    ስራማ እንደ ኢትዮጵያዊያን ማን ይሆንና!!!

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 7 місяців тому

    ማደንዘዣ!

  • @jemalabdu-lw8sp
    @jemalabdu-lw8sp 7 місяців тому

    Tkikil neh ahun selam kehone aytayachum bekrbu tesfa alegn

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 7 місяців тому

    ኦረሙማ እያለ ምን ሰላም አለብለህ ነው

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 7 місяців тому +1

    አንተ ልጅ ግን በጤናህ ነዉ? አይአንተ እንዲሁ ለተቀሩት አንተን ለሚመስሉ በረከታዉያን ሁሉ አለማቀፍም ይሁን ቀጠና አቀፍ እዉቀት የላችሁም።ሰሞኑን ያ በረከት እንዳንተ ሲያወራ ነበር።በእርግጥ እዉነት አለዉ ግን መደምደሚያዉ አስቂኝ ነበር።አንተ ደግሞ ጦርነትን ተገን በማድረግ የአንባገነኑን የንጉስ አብይን እድሜ ልታራዝም ትሞክራለህ።እባክህን ድንቁርናህን ለመግረዝ ሞክር።

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 7 місяців тому

    🇪🇹❤️🇵🇸☪️✝️🇦🇪

  • @sheaman5060
    @sheaman5060 7 місяців тому +1

    ወደ ኃላ ያስቀረን እኩልነትን የሚጸየፋ አሃዳዊ አመለካከት ያለቸው እንደ አንተ ያሉ ቡድኖች ነቸው ።

    • @gechtube2034
      @gechtube2034 7 місяців тому

      እንዳንተ አይነቱ ጠቦ ጠቦ ሰፈር ዉስጥ የተወሸቀዉስ?

    • @gechtube2034
      @gechtube2034 7 місяців тому

      እንዳንተ አይነቱ ጠቦ ጠቦ ሰፈር ዉስጥ የተወሸቀዉስ?

  • @አማራፋኖ-ገ1መ
    @አማራፋኖ-ገ1መ 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 7 місяців тому +1

    አንተ ምን አስተዋፅኦ አደረክ?

  • @BeharuOsman
    @BeharuOsman 7 місяців тому

    የወያኔ የተሳሳተ ፖለቲካ

  • @behayilumeshesha3874
    @behayilumeshesha3874 7 місяців тому

    🎉

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 7 місяців тому

    ሀገሬ በነዚህ ቆሻሾች ተመራች ኧረ እዚዓብሔር በቃ በላት ሀገሬን !!! ::

  • @MemeGetachew-d8c
    @MemeGetachew-d8c 7 місяців тому

    ምን አለ ይሄን ሰውዬ ከፊለፊት ዞር ብታረገው ይሄ የኢትዮጵያ መንግሥት አይደለም የኢትዮጵያ ጠላት እንጂ ወለጋ ሄዶ የጄኖሳይድ ጥሪ ያስተላለፈ አሸባሪ ነው እግዚአብሔር ይፋረደው የንጹሐን አማራ ደም ይፋረደው

  • @foryou4761
    @foryou4761 7 місяців тому

    Zegebah interesting new gen be and goro semtew belelaw goro yafesalu . Beged seltan eneyaze belo medebadeb ebdet new zereghenet tenb nat

  • @adreesy3257
    @adreesy3257 7 місяців тому

    የዚህ ሁ ሉ ቺግር የዘር ቦለቲ በሀገራን መተከሉነው

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 7 місяців тому

    ሕልመኛ

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 7 місяців тому

    አትቀባጥር። ሰው መኖሪያ፣ አጥቶ አንተ ስለህልም እንጀራ ታወራለህ።

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 7 місяців тому

    ዘላን ከተሜ!
    እነሱኮ ህግና ስርአት አያውቁም፡
    እነሱ አገር መስርተው ፡አገር አስተዳድረው ፡ህግና ስር አት አበጅተው ፡በሃይማኖትና በሞራል ህግ ተገዝተው ስለማያውቁ ጥንት ከዘላንነት ወደ ከተሜነት በሃይል እንዲቀላቀሉ ቢደረግም አሁንም ኑሯቸው የከተማ ዘላንነት እንጂ ስልጣኔ ባጠገባቸው እንዲያልፍ አይፈቅዱም።
    ለዚያ ነው ለህግ መገዛትና በስርአት መመራት የሚሳናቸው።
    ይባስ ብሎ በአሁኑ ወቅት ህግና ስር አት በፈረሰበት ወቅት እውነተኛ የእንስሳ ባህሪያቸው ፍንትው ብሎ እንዲታይ የሚያደርግ ዘመን ሲመጣ ፡በ21ኛው ክፍለዘመን ሰው እንደ እንስሳ አጋድሞ የሚያርድና ከነነፍሱ የሚያቃጥል፡ህጻናትና አዛውንት፡ሴትና አቅመደካማ የማይመርጥ የአረመኔነት ጥግ በኢትዮጵያ ተገለጠ።

  • @deragesmachew3152
    @deragesmachew3152 7 місяців тому

    Ethiopia with Israel gives support to Israel and also to thank Israel for good things with such a people we find Ethiopia so Ethiopia can develop in anyone who blesses the people of Israel God gives him fruit who is it someone does not bless the people of Israel as a livelihood is lost it is real so for example I can give them America how is it developing America because America gives support to the State of Israel do everything for their country Ethiopia with the sect with the people of Israel all livelihoods develop like this in my mind he thinks someone wants to tell me what they want to tell me a problem

  • @afaaysf
    @afaaysf 7 місяців тому

    አንተ ፋኖ ዝም በል እንደ አንተ አይናቱ ሌቦች ናቸዉ ያስችገሩን

  • @dagnachew8998
    @dagnachew8998 7 місяців тому

    what the heck you talking about? የሚላስ የሚቀመስ በሌለበት ሀገር እንጀራ ላይ መተኛት ብሎ ነገር።

  • @fantish7680
    @fantish7680 7 місяців тому

    ባክህ ስለ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብት ከምታወራ ስለ አብይ አህመድ አሊና መሰሎቹ እርኩሶች መፍራት ፈልግ

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 7 місяців тому

    menalek ante hodam? mengest felgo aydelem telaleh

  • @abdlhyedubela5953
    @abdlhyedubela5953 7 місяців тому

    Yemegerm new

  • @ahmedabdulla833
    @ahmedabdulla833 7 місяців тому

    You are absolutely right. What fuels hatred and war is poverty. Ethiopia is capable of having a great economy as she is full of great resources, manpower and consumers: This is the basic element that enriches the country: Why does the country hold back on declaring exports of gold, steel, marble, agriculture and livestock every quarterly? This is corruption. The state must also review the contract awarded to the private sector and consider the difference between the military, Malese and the current government as well, and it must be publicly transparent. This is the first step to resetting the value of the birr to reduce the cost of living by at least 60%. 97% of local store merchandise is imported. Change that to at least 50% for the first three years. It will create a lot of job opportunities.

  • @dagimtariku919
    @dagimtariku919 7 місяців тому

    እንዴት በዚህ ልክ መንቃት አቃተን????

  • @solsenb9993
    @solsenb9993 7 місяців тому

    ለምንድነው ማየት የተሳናችሁ ኢትዮጵያ ላይ የደረሰው አለም ላይ ከደረሰዉ የተለየ ነዉን ወይስ በርግጥ አብይ እናንተ እንደምትሉት አረመኔ ሆኖ ነው
    ይልቁንም እራሳችሁን ከተታሪክ አዘቅት ጠብቁ አንድነትን እንጂ ዘሪኝነትን አትስበኩ !!!!!!!

    • @super__star6823
      @super__star6823 7 місяців тому

      Evil Abiy . No where in the world killed 2 million of their own people? You can't find one single leader in the world what evil Abiy done

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 7 місяців тому

    ከርዕስሕ ውጪ ብዙ አወራህ you are unsubscribed