ሰበር ዜና - የጅቡቲ ያልተጠበቀ መግለጫ የጃዋር መፅሀፍ ምን ይዟል የሶማሊያ ውጊያ ጁባላንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 181

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 День тому +33

    እንኩዋንም ከሰማሊያ ጋር ታረቅን ሰላም ጥሩ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BirukWajebo
    @BirukWajebo День тому +27

    አቡቹ የኛ ጀግና የኢትዮጵያ ሙሴ ነው ስንል በምክንያት ነው ድል ለኢትዮጵያ ይሁን።

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 День тому +36

    ግብፅ እርር ትበል እግዲህ ሱማልያ ሰላም ብትሆን ለኛም መልካም ነው።

  • @destawork5301
    @destawork5301 День тому +14

    ያቺ ሾካካ ግብፅ እርር ትበል !!እንኳንም ተስማሙ ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን🙏🥰

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 День тому +7

    አቡቹ የኛ ጀግና የኢትዮጵያ ሙሴ

  • @kibrabbekele166
    @kibrabbekele166 День тому +22

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ጌታ ነው ::
    እግዚአብሔር ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይባርክ ❤❤❤❤

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 23 години тому +8

    ጦርነት ምንም ትርፋ የለዉ እዲህ መስማማት ይሻላል ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ለአለም ጦርነትን ያጥፋልን

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 День тому +6

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናን 🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 День тому +7

    ሠላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk День тому +12

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s День тому +7

    ጦርነት ኣይጠቅምም ሰላም ለሰዉ ልጆች ሁሉ. ከስህተት መማር ኧሪፍ ነዉ.

  • @አሀለን
    @አሀለን День тому +11

    ድል ለእቶጵያ

  • @yidisho2350
    @yidisho2350 День тому +7

    አብቹዬ ♥️♥️ ታሪክ ሰሪ መሪ

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 День тому +4

    God bless Dr. Aiby God bless Ethiopia🙏🙏🇪🇹🙏🙏

  • @EsuMan-h5q
    @EsuMan-h5q День тому +9

    እትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 20 годин тому +1

    Great for my country Ethiopia 🇪🇹

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 20 годин тому +1

    Thanks Abel

  • @hamuzy
    @hamuzy День тому +8

    ግብፅ ቻው ቻው

  • @yonastube19
    @yonastube19 День тому +5

    ሰላም ለኢትዮጵያያን እና ለዓለም ሕዝብ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @DxvDxa
    @DxvDxa День тому +5

    መዝሙር 51
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።
    ² ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኃጢአቴም አንጻኝ፤
    ³ እኔ መተላለፌን አውቃለሁና፥ ኃጢአቴም ሁልጊዜ በፊቴ ነውና።

  • @sanihassen7274
    @sanihassen7274 День тому +16

    እናት ወለደች አብቹን ብቻ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ !!!!

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 22 години тому +1

    Wow it's amazing news

  • @tekletsadiktefera7641
    @tekletsadiktefera7641 4 години тому

    ጂቡቲ መልካም ወገኖቻችን ስለሆኑ ሀሳባቸውን እንደግፋለን።ቢቻልም ጂቡቲ ከኛ ጋር ቢዋሀዱ ደስ ይለናል።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 18 годин тому +1

    ጀዋር.እንዴት.ይፀፀታል.??ደም.መጠጣት.ነው.ስራው.ድንጋይ.እራስ.ነው

  • @halimaosman1535
    @halimaosman1535 День тому +7

    ሶማሊያን (ሶሪያዋን)

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 День тому +1

    ለምን እደሁነ ባላቅም ጀዋርን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔርን አስመሳይ ስላልሁነ ግልፅ ስለሚናገር አዳድ ሰዎች ይጠሉታል

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 День тому +6

    BEST DEPLOMACY OF PM Abiy

  • @mohammedaliamedie5229
    @mohammedaliamedie5229 День тому +1

    We are going to Ethiopia now!LETS GO

  • @Endris_1
    @Endris_1 День тому +12

    ማነው እደኔ ከእቅልፉ ተነስቶ አቤልን ወደዩቱብ ገብቶ የሚፈልግ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 День тому +3

    አብቹ ገና ሲያዩት ነው የሚማርካቸው💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንኳንም ታረቅን ከሱማሊያ ጋር🎉🎉🎉

    • @samru2018
      @samru2018 День тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 12 годин тому

    Thank you gbte 🙏❤️🙏
    Thank you British 🙏❤️🙏

  • @AHMEDDERESE
    @AHMEDDERESE День тому +3

    ሶማሊያ ወይስ ሶሪያ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 17 годин тому

    Thank you, turkey
    🇹🇷 🙏❤️🙏

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 21 годину тому

    እየ ማገስት ከልቡ ጀግና እኮ ነዉ የማይደፋር ስንት ነገር ደፋረ

  • @BiniamBerhanu-mz5oc
    @BiniamBerhanu-mz5oc 23 години тому

    መልካም ግን የሶርያ ዜጎች ተቃወሙ የሚል ነገር ሰማው መሰለኝ መግቢያው ላይ።

  • @jojolove791
    @jojolove791 22 години тому

    Congratulations 🎉

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur День тому

    Am so so so so so Happy Ohhh geta Egzyabeher ybarek yehagere tesadabi ena teragami Ethiopia wiyan hoy Erfu ye Egziyabher n knd atkawemu tmotalachu

  • @shkurseid4964
    @shkurseid4964 День тому +5

    ታማኝ ምንጫችን ነዉ የምትሉ👍

  • @tigistchuchu2461
    @tigistchuchu2461 День тому

    እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq День тому

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቃት ❤❤❤

  • @ahmedbd2408
    @ahmedbd2408 День тому

    ለሃገሬ በምድርሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልታ ይሁንልሽ

  • @SemerAbdu-e4z
    @SemerAbdu-e4z 23 години тому

    Selam le hagerachn

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 День тому

    ጌታ ይባረክ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @hamuzy
    @hamuzy День тому +1

    ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ድል ነው

  • @HabtamuA1u
    @HabtamuA1u День тому +3

    ጅዋር ማመን አስቸጋሪ ነው

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur День тому

    Esey hale luya amen hale luya geta Eyesus ybarek lezelalem smu Esey Meriye❤❤yene meriy Dr Abey Ahmed GOD bless you baba

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 День тому +7

    ኤርትራ ገና እንዋሃድ ማለቷ አይቀሬ ነዉ:: ሽማግሌው አፍኗቸዉ ነዉ እሱ ካሸለበ አይቀሬ ነዉ::

  • @BiniamBerhanu-mz5oc
    @BiniamBerhanu-mz5oc 23 години тому +1

    ይችን ታይላንድ ቀይርልን

  • @mafa2217
    @mafa2217 19 годин тому

    Jawwee dhiiraa dhugaa❤❤❤❤🎉🎉

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 День тому +3

    ጅቡቲም ከንክኗታል ምን አስባ ነው ይህንን ያለችው በእርግጥ የገቢ ምንጫቸው ስለሆንን ....

  • @mitikuworku4096
    @mitikuworku4096 День тому +1

    አቤላ ከታይላንድ ወጥተህ ሌላ ሀገር አሳዬኝ እባክህ ለምን እንደሆነ ይሰለቻል።

  • @KedrNuredin-y5c
    @KedrNuredin-y5c День тому

    Soryawyan alalkm abela

  • @FgtFhh
    @FgtFhh День тому +2

    የሰለቸኝ ማስታወቂያው 2ሰአት😢

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 День тому +4

    እሔንን መግስት የሚጠሉ ሰዋች ቆም ብለው ሊያስቡ ይገባቸዋል የአብይን እና የቤተሰቦቹን የግል እቃ ሊያስገባበት ነው እደዚሕ የሚለፋው ለኢትዮፒያ እጂ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide День тому +5

    ⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 День тому +2

    እግዚአብሔር ሰላማችን ነዉ

  • @HenokAbebe-g8m
    @HenokAbebe-g8m День тому

    ጀዋር ይለያል ጌታን

  • @GezahegnSime
    @GezahegnSime 20 годин тому

    ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች !!!ለአቤል ታይላንዶች ከፍለውአል ?!?!

  • @GetachewSolomon-sb5qz
    @GetachewSolomon-sb5qz День тому

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 victories nation ♥️ 👌

  • @cakdrt
    @cakdrt День тому +2

    Congratulation ፡my Ethiopia ኢትዮጵያ ፡ ወደፊት ፡ ግብጵዬ ቅጥል ፡ በይ😂

  • @SamiraOsman-nb2ro
    @SamiraOsman-nb2ro 21 годину тому

    Soriya😢😢

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ День тому

    እጂጉን ተሰብሮዋል ልብ😭
    💔💔

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 22 години тому

    ዜናው እና ምስሉ አንድ አይነት ቢሆን ጥሩ ነበር።

  • @ermiastekele5002
    @ermiastekele5002 23 години тому

    የባሕር ሃይል ጉዳይስ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 22 години тому

      😁አተ/አቺ መሀይሞቸሰ ትደራደራላቹ

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal День тому +11

    ጀዋሪ እኮ የብዙ ሠዉ ደም በእጁ ያለባት ሠዉ እኮ ነዉ 😢😢😢

  • @HanaMitimitos
    @HanaMitimitos День тому

    Teru newe keritera laye ayenacewene selanesacewe❤

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ День тому +2

    በርታ አቤሎ❤❤❤የኔዉድ❤❤እዴት እኮ እደምጠብቅህ

  • @mengistuamare9542
    @mengistuamare9542 День тому

    አይፀፅተኝም !!!! በራሱ ቋንቋ አይፅፍም ወይ እኛ ምን አገባን

  • @Ayubmahammed-e7x
    @Ayubmahammed-e7x День тому

    First

  • @nigatuarido6595
    @nigatuarido6595 18 годин тому

    ኢትዮጵያ ትቅደም .💪🏾

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי День тому

    ቱርክ አሁን ጥሩ ሁናለች ልቧን ወደ ሰላም ይመልሰው አሜን

    • @medinashifa150
      @medinashifa150 День тому

      ቱርክ ድሮም ከተበደይ ጎን የምትቆም ሀቀኛ ነች❤

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 День тому

      ኸረ​ ዝንበይ @@medinashifa150

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 18 годин тому

    ጀዋር.ብዙ.ግፍ.ሰርቶ.አልፀፀትም.ይላል.በቁሙ.የሞተ

  • @shetosheto1540
    @shetosheto1540 23 години тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @ሳሚራ.ወሎነኝ.ፍቅር.ብቻ

    ❤❤❤❤Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ephrem.gosaye.Shekla
    @Ephrem.gosaye.Shekla 23 години тому

    ሰዉን መርዳት የሚያስደስታቹሁ ሰዎች በሙሉ እስኪ ስብስክራይብ አድርጉኝ 🙏❤

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba День тому

    ስህተት የማይሠራ የሠዉ ልጅ የለም ነገር ግን ብዙዎች እንደ መንግሥቱ ፣ ዓቢይ ፣ ደብረ ፅዮን፣ ሺመልስና ጀዋር የመሣሰሉ ግብዞች በስህተታቸዉ አይፀፀቱም እነዚህ ግብዞች በብዙ ሕዝቦች ደም ታጥበዋል በምድር ከፍርድ ቢያመልጡ ከእግዜር ፍርድ አያመልጡም ። አሜን!!!

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 22 години тому

      ቆማጣነሸ ማፅዳት ምን ይፀፅታል ጀዌም ቢሆን ተነሱ ቄሮ በማለት የጫረው እሳት እነተኑ እየለበለበ ይገኛል😁

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 17 годин тому

    🙏❤️🇺🇸❤️🙏

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 17 годин тому

    ❤️🇪🇹❤️😭❤️🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 20 годин тому

    በርካታ ሶርያዋን ?????

  • @HuluagersheAbrham
    @HuluagersheAbrham День тому +3

    ከበቡሽ የንጹሐን ደም በጅህ ላይ አለ የግዜ ጉዳይ ነዉ ካለማዊ ፍርድ ብታመልጥ ከእግዚአብሔር ፍርድ አታመልጥም !!

    • @HappyLighthouse-tv6zu
      @HappyLighthouse-tv6zu День тому

      እውነት ነው እንደፒዲዲ የሹርባ ቁጥርጥር የተሰሩ ሴቶች ስልጣኑን ይዘዋል አልጸጸትም ማለቱ ነው ይሄ ፒዲዲ

  • @_.fleur._4951
    @_.fleur._4951 День тому

    አቦ ጀዋር አዎ አይፀፀትም እንደ ሻማ ቀልጦ ብርሃን ሰቶናል ረጅም እድሜ ጀዌ

  • @NigatuoDebebe
    @NigatuoDebebe День тому +2

    God bless ethiopia please say Amen ❤

  • @samuelasfaw5837
    @samuelasfaw5837 День тому

    ሶሮያውን ያልከውን አስተካክለው አቤላ😂

  • @ziziEthiopia
    @ziziEthiopia День тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ElishaTesema
    @ElishaTesema День тому

    በዚህ ስምምነት የተጠቀመው ኤርዶጋን ነው ።

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 23 години тому

    አቢቹ ጀግና ግብፅ እርርርርርርር😂😂😂

  • @YohannisMassaro-hz1nw
    @YohannisMassaro-hz1nw День тому

    ይዋጉአል እንጂ አያሸንፉክም።Pm dr abey ahmed

  • @HamidYenus-cn6sx
    @HamidYenus-cn6sx День тому +1

    ሶሪያውያን

  • @keliladen970
    @keliladen970 День тому

    እባክህን በመስታወቂያ ውስጥ መጠጥን የሚያስተዋወቁትን አቁሙልን ካልሆና አንተን መከታተል እናቁማለን::

  • @shawayashawaya8463
    @shawayashawaya8463 День тому

    ❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 18 годин тому

    እንግሊዝ.አቃጣሪ.ነች

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er День тому

    ጀግና የጀግና ዘር ነህ ጁሃር መሀመድ ከስልሳ ሚሊዮን ኦሮሞ ልብ ውስጥ የምትኖር ብቸኛው የምስራቅ አፍሪካ የፖለትካ ተንታኝ ነህ የተናገርከው ሁሉ ደረሰ በአለህበት አላህ ይጠብቅህ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 22 години тому

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ......ሸለፈት

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo День тому +3

    💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰😘😘😘

  • @Abdulmejid-s9g
    @Abdulmejid-s9g День тому +1

    ሶሪያውያን ነው ያልከው

  • @medinashifa150
    @medinashifa150 День тому

    ጀዌ የኔ ጀግና❤

  • @aliendristube9390
    @aliendristube9390 День тому

    Berkata soriawan sayhon Somaliawan new tesasitehal

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd День тому +1

    😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 18 годин тому

    ጅዋር.ቁራ.ነው

  • @LaylahSalmen
    @LaylahSalmen День тому +1

    ጀዋሪ አንባሳ❤❤❤❤

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 День тому

    Eyesuse geta nw yezelalem. hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend lesewoche Hulu yeteseten sem Eyesuse nw act 4:12 be geta eyesuse emenu tedenalachu dagime teweledu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom.