Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብኤር እደነዚ ያሉትን ሰዋች ካገራችን ያጥፋልን
ደስ አልከኝ መስተፍቅረ ሀራም ነው!!! በኛ ስትል በትክክል ግን የሚሸጡትንም ሰወች ማስረዳት ነው
ተገልበጥ
The guy is genuine man of wisdom, የጦስ አስጥል ቅጠል ድልህ ከዕፀ ተባእት ጋር ነው የሰጠክ ልክ ነበር
የጦስ አስጥል ቅጠል ምንድን ነው?
The thing work in reverse ተፈቃሪው እንዲያፈቅር አፍቃሪው አለማፍቀር አለበት that's what ጦስ አስጥል does
Maserat felgalw yemtakew kale bro
መስተፋቅ እኮ የስልጣን እና የደብተራ ትብታብ ነው እግዚኦ
አባታችን:ፈጣሪይቅር:ይበለዎት:መስተፊቅሩ:ይቅርበዎት:ፍቅርከፈጣሪ:የሚሰጥጂ:በቅጠልአደለም😢😢😢😢😢
ፈታዬ ኧረ ይህ ሰውዬ እኔም እፈልገዋለው ከ ድርሀም ጋር መስተፋቀር ሲሰራልኝ ሆሆሆሆ አልበረክት አለኝ እኮ
በመዳንያለም የት እደሚገኝ ንገረኝ በወለደችህ እናት ፍቅር ሊሳብደኝ ነው በዚቤር ይኤን ካረክልኝ ውለታክን ከፍላለው
በፈጣሪ ሀጢያት ነው
ፈታ እንደዚ ሆነክ ነገ ታሜያአለሁ ጎፈድሚ ክፈቱልኝ እዳትል ስትልም እዳልሰማክ
ልገዛው የምፈልገውን ሰው የት ማግኘት እችላለሁ ልትረዳኝ ትችላለህ?
ወይ ተረት
አባቴ ሸገር ስመጣ ካንቺ ጋር ብራ አንድ ቀን ይታየኛል...እንደስምሽ ፈታ ነው ምንለው👍👍
Ber keflehal?
ላይክና ሰብስክራይብ ማድረጊያ
የትነዉ የዴብዛቱን የሚገኘዉ ሠዉየዉ የትነዉ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን የተደረገበት ሰው በምን ያፈርሰዋል
ጸበል
Ara Abatee fikir yizogni erasen laxefaa naw tebaberegn
😊😊
ፈጣሪ ከምድር ያጥፍቸዉ ጠንክሩ በእያሉበት እንዲጠፉልን እባካችሁ በርቱ
ስልክህንላክልኝ
እረ ባረህማኑ አሏህ ይጠብቀን
የማዳም ቅማሞ ባል እንቢ ለአላችሁ የመስተፍቀሩን ሞክሩት 😂😂😂
ይህኮ ከእስልምና ብንን አርጎ ያወጣል አትቀልዱ ሙስሊሞች
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ብሮ የት ጠፍተሽ ነው ግን
በስማም:በወልድ:ኦመንፈስቅዱስ:ይቅርይበላቸው:ሌላስራየለም😢😢😢😢
እዳትሞክረው የሴጣን ስራ ነው
በጣም እኮ ነው የሚገርመው አባቴ
ተመልሰህ እንዳታነሳው ፈራሁ
እኔ ስንት አመት ጠበል እየተንከራተትኩ ነው በ200 ብር ድግምት ምክንያት። አንዴ ነክተሀል እንዳይሰራ ለራስህ ፅልይ።
የት ነው ያሰራሄው ንገረኝ
@@ube7348ዐለም ባንክ
እና እነሱን ማጥፋት ሲኖርባችሁ መሥተፋቅእያላችሁ መቅረፅጀመራችሁ😊😊
ሀሀሀ ምንድን ነው😃
መርኳቶ የት አካባቢነው
ጌታ ሆይ ትግዙቱ ሥጠኛ
bro mertsaw nash pls dont stop vloging ight
ቦታ የት ነዉ
pls next time koshasha menged lay endezi atwerwer...u should be an example to ur followers
ቦታው የት ነው
በስላሴ ምስ ምን ጉድ ነዉ አረ በእጅህን ኣትያዘዉ ልክፍት እንዳይዝህ ለነሱም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ😢😢😢😢😢😢
አዝግ የሆንክ ልጅ ሰወድህ ሀሀሀሀሀ
አምነክ መንካትክ
ሽርክ
መገኛቸውን ሥጡን ብዙ የምፈልጉ አሉ
ቁጥሩን አስቀምጥልኝ በጣም የሚፈልጉ ሰዎች አሉ
እኔ እፍ ልጋለሁ የት ነዉ ንገርኚ
😀😀😀 የፈታ ቤተሰብ አጫጭር እና አነቃቂ ፁሁፎች ለማቅረብ መጥቻለሁ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
እኔም አዲስ ነኝ እንደማመር
ቁጥራቻዉ በጌት ፈሊጌ ነወ
ፈታ በደንብ ልቀቅልን ቪዲዮዎችህን እኛም እንጠብቃለን
ወንድሜ ደብተራ የደገመበት ቅጠል ደርቆ ተፈጭቶ ነው ከተጠቀምክበት ንሰሐ መግባት ፀበል መጠመቅ አለብህ
est ebaeke selachewn seteghe ene asra hulet amet yelefawebet yelgoche abat lela mist agebabghegenzeben endemlselghe erdagheeseti ebakekee
😀😀🙂seyew wolloye nachew,yehe merekato ayedel anwar masjid wered belehe wehabte gorges deledel meheja
ቁጥርህን ስጠኝ እፈልግሃለዉ
ስልክ ላክልኝ
እኔ አቀዋለሁ ቦታውን ግን ሌላ አንተ የምታቀው ቦታ ወይም የሚሰራ ሰው ካለ ንገረኝ pls labid nw
What!? Dinqem mestefaqir?
አረ ቁጥሩን ስጡኝ በጣም የምወደው ልጅ አልገባ አለው እባክህ ቁጥሩን ስጠኝ
👍👍
ነይ እኔልስጥ።
በኮሜትሽ ግቢ ባችጋ
@@መኖርፈራሁ-ወ1ኀለኔም ሥጭጭ እፈልጋለሁ
@@መኖርፈራሁ-ወ1ኀለኔአስቀምጭልኝ
አንድ ትዝታ ልንገራችሁ እኔ ትምህርት ስማር በጣም የሚወደኝ ልጅ ነበር እኔ ደሞ አልወደውም ከዛ ምን ይሉታል መስተፍቅር አሰራባት ይሉታል እሱም እውነት መስሎት አሰርቶ ይዞ ይመጣል ትምህርት ቤት ይዞ መግባት ስለማይችል እውጭ ያስቀምጠዋል ከዛ ያስቀመጠበት ቦታ እረሳው ቢፈልገው አጣሁ በዛ ንደት እኔን በልምጭ ደበደበኝ እስካሁን አረሳውም
Kkkkkkk
Dmrgy konjo
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኧረ በሳቅ የት ነው አሁን
ክክክክጥ
😂😂😂😂 እንካንም መታሺ ክክ😂
የመስታፋቅሩን በኔ ሞክርው ክክክ
ባገኝሽ አሰርቼብሽ በደንብ ነበር ምበዳሽቂጥሽን እስክታሺ ድረስ!
@@elroetigistu969 qoshsha neh
አንተ እኔም እፈልጋለሁ በውሥጥ ናልኝ
Silk quxur
አተ እረመዳን እኮ ነዉ መስተፋቀር እብዱየ
ከንቱ, ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል ይሄ የ አበው ብሂል ለናንተ ነው ጥበብ ለሰነፎችም ስድብ ናት ብሏል ሶሎሞን..ልቦና ይስጣቹ
Anta teftie kalnhe yetnkaye na yea buda tametale tasgrmale
ግን የት ኣገር ነው የሆች ልጅ ኣፍቅሬ ላብድ ነው ሰነግራትም ሰለኔ ግድ የላባትም ሰለዜ ኣሁን መሰጠፋቅሩ ኣሰነካትና ሁሌ ቤሄድኩበት እንድትከተለኝ😓😓😓😓😓😓😓።
ፈጣሪህን ፍራ ወንድም አለም ስላወራከውም ይቅር ይበልህ
እኔምአብሮ አደኔ ፍቅረኛይ ከራሴ በላይ እማፈቅረው እኔ ስደት ስመጣ ማግባቱን ስሰማ ስቅስቅ ብየ አለቀስኩ😢😢😢😢😢 ታገባ አመት ሆነው እኔም አንጀቴ እያረሰ ቢሆንም ደውየ መብሩክ አልኩት ተዛ ብሎክ አረገኝ ግን ቀጥታ ይሰራል አናም ልጉዳው ታልኩ እጎዳዋለሁ ግን አላደርገውም ማድሰግ እምፈልገው በስራየ ጠንክሬ ሰርቸ ተለውጨና አምሮብኝ እንዳየኝ ነው እምፈልገው ምክንያቱም ከኔ ሌላ ያገባው ተኔ የተሻለች አግኝቶ ነበር በገዘብ ቀየረኝ እኔግን በሰአቱ እውነተኛ ፍቅር ነበረኝ ለሱ አሁን ደግሞ እሚያፈቅረኝን እሚያስብልኝን አግኝቻለሁ ችግሩ እኔ አልወደውም የመጀመሪያየ እንደዛ በድሎኝ እወደዋለሁ 😢😢😢እና ወንድሜ ያሰብከው ቢቀር ፈጣሪ ያላሰብከውን ይሰጥሀል ፈጽሞ ተበደል እራቅ ፈጣሪ ንጹህ ፍቅር ያድለን
ምስኪን ይሄ ኮኦ ጥቆላ ነው
አዉዝ ቢላህ
ተብላሸኸ አላህ ይስቱር
Kkk
አረ ስልክ ቆጥር ላክልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
pls የምታቀው መርጌታ ካለ ንገረኝ እኔም እነግርሀለው ቦታውን
ፋራህን ፈልግ አልጠቀመውም ግን ልያዘው የሚባል ነገር አለ እንዴ ለራስህ እንደፈለክ ታስታውቃለህ
ከምትጥለው ለኔላከው
በስማም:ይቅርይበልህ
እረተዉአተልጂጠፋህኮ፣ምሆክ፣ወላሂጨዋታህ፣ይናፈቃል፣መሠተፋቅሩለኔነዉመሠል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🏃🏃🏃🏃🏃🏃
ሀይ
ኣዝግ
አይ አለመታደል ገጠመኝ 157 አዳምጥ ቀልድ አደለም ሰይጣን ነው
ፈታ መስተፎንቃ አድርገህብኝ ነው ለካስ ሰብስክራይብ ያደረኩህ።
ኧረ ቁጥሩን ሽንት የሚያመልጥ ሰዎ አለ
funney
እንደዛሬ ስቄ አላቅም😁😁😁😁😁😁💚
መስተፋቅሩ የምድን ነዉ ሃሃሃሃ
እህቴ የማይወድሽን ሰው በመናፍስት ወደ አንቺ አንዲመጣ ማድረጊያ
@@wowwow5399 መጨረሻው መናቆር መደባደብ የሚወለዱት ልጆች ቀንድ የሚያስበቅሉ ናቸው
@@wowwow5399 በስለት ማግኘት ትችያለሽ ገጠመኝ 51 ገጠመኝ 3///4 አዳምጪ
@@የዘዴቲዩብ እና መስተፋቅሩ ጥሩ አዴለም እያልሺ ነው
@@wowwow5399 አዎ መጨረሻው አያምርም አዳምጪ ገጠመኝ 51 የምልክልሽ ሊንክጠኡ
አረ ይሞከር
የመስተፍቅር ለኔ አምጡልኝ😂😢😢
ሙስሊሞች ሆይ ከቤት ስትወጡ የሚባለውን ዚክር አትርሱ ከንደዚህ አይነት በሽተኛ ትድኑ ዘንድ
❤😂😂😂🎉🎉🎉
ለህግ መቅራብ አለበት ሠዉዮ መክኛቱም ጠቆያ እኮ ነው አላህ ይሠታራ
አምሮሕ እንደተራቆተ ታዝቤ አለሁ ብዙ ለማወቅ ሞክር ካለወክ ደሞ ሰዎች የሚያቁትን ነገር አታጣጥል እኔ በምኖርበት ቤልጀም ከዩ ዩንፈርስቲ የግእዝ ትምህርት እና የባሕል ሕክምናው ይጠናል ጀርመን በዶክትሬት ደረጃ ግእዝን ታስተምራለች በዩናይትድ ኪንግደም ከሶስት ሽ በላይ የዘርፉ መፅሓፎት በመቅደላው ጦርነት ተዘርፈው ጥናት ይደረግባቸዋል ያንተን አላዋቂነት ሰዎች ላይ ለማጋባት ከመጣደፍሕ በፊት ለማወቅ ብትሞክር ለንተም ለኛም ጥሩ ነገርን ማጋራት ትችል ነበር
ወይ አተ ልጅ ማገባበት የለም ክክክክ. እ
Edezi ayinet metefo neger kemiseru lemin lela neger ayiserum tu ye seyetan hager
ፈታዬ ሱዳኖቹ አፋቸው ውስጥ የሚያደርጉትን ነው መስተፋቅር ብሎ የሸጠልህ
aygarmrme.
አኡዙቢላህ⁉የሸይጧንወዳጆቺናቸው❓❌
ለምን መተት የሚያጠፋ የሚያከሰር ደብተራን የሚቃወም የሚያጠፋ አይሸጡም ከደብተራ ጋር ተሻርከዉ ነዉ የሚሰሩት በቅዱሰ ገብሬል ሰም የተገፀሰ ይሁን የምትሸጠዉ ሁሉ ገብሬል ያክሸፍብህ
ግን ንስሀ ግባ
hahahahaha\
ይሄልጅ ዛሬ በሩቁ ሽሹት🤔
😀😀😀😁😁
😆😆😆
አንተ ልጅ ለምን ቪዩክ ቀነሰ😊ፌስብክ ጉሩፕ ላይ ሼር አድርግ
መስተፋቅሩን You tube ላይ አሰራ እያክለፈለፈ ያመጣልሃል ሀሀሀ
ማለት አክለፍልፎ ስትል እኔ እፈልጋለሁ
ሀቢቢ አትጥፋከከከከከከ
እኔ ለቤተክርሥትያን አሥራት በኩራት በግሩፕላይ እያሠባሠቡ መሪጌቶች አሉና ሁሌ ያሥተምራሉ ግሩፑን ተቀላቅየ እንፀልያለን ሁሌ እንዘምራለን እኔ እሠውቤት ተቀጥሬነው እምሠራው ሥደትላይ እና በጣም የሚወደኝና የምወደው ሂወቴን አሣልፌ የምሠጠው ፋቅረኛ አለኝ እና ሁሌ እንጣላለን አንተማመንም እና ተዚህግሩፕ የአሥራት በኩራት ገንዘብ የወርደመወዜን አሥገባሁ ለበረከት ከዛ በክርሥትናሥም ይፀለያል ተብሎ ባልያላሁ ከነባላሁ ክርሥትና ሥም ተናገሩ ተባለና እኔ የራሤን ክርሥትና ሥምና የፋቅርኛየን ኖርማልሥምና የተቀናበረ የሁለታችን ፎቶ ላኩ አይነጥላነው ሠውን የሚያጋጭና እንፀልያለን ሢሉኝ በጣም ተደሠትኩ ሠላም እንሆናለን በእምነታችን ከተፀለየልን ብየ ሙሉልብ ነበረኝ ግን ምንም ሥምምነት የለም እና ለፋቅረኛየ አልነገርኩትም ቴሌግራም ሊንክህን እባክህተባበረኝ
ቴሌግራምሽን ስጪኝ የኔ አህት እናውራ
Ene be hiyote metet ina Ebab all wedim 😒
አተ የት ሂደክ ነው የጠፍህ
Please don't do that becauseVery bad💀
በሳቅ ድክም ነው ያልኩት 🤣🤣
እኔ ኣፈልጋለው ኡሩዱኝ ኣበድኩኝ በፍቅር
ነይ
@@mominamomi2726ለኔ
እኔን እርጅኝ😢😂@@mominamomi2726
ወንድሜ ለምን በእጅህ ትነካለህ ይህ እኮ ድግምት ነዉ
ስቀህ አሳከኝ😀😀😀😀😀😀
እግዚአብኤር እደነዚ ያሉትን ሰዋች ካገራችን ያጥፋልን
ደስ አልከኝ መስተፍቅረ ሀራም ነው!!! በኛ ስትል በትክክል ግን የሚሸጡትንም ሰወች ማስረዳት ነው
ተገልበጥ
The guy is genuine man of wisdom, የጦስ አስጥል ቅጠል ድልህ ከዕፀ ተባእት ጋር ነው የሰጠክ ልክ ነበር
የጦስ አስጥል ቅጠል ምንድን ነው?
The thing work in reverse ተፈቃሪው እንዲያፈቅር አፍቃሪው አለማፍቀር አለበት that's what ጦስ አስጥል does
Maserat felgalw yemtakew kale bro
መስተፋቅ እኮ የስልጣን እና የደብተራ ትብታብ ነው እግዚኦ
አባታችን:ፈጣሪይቅር:ይበለዎት:መስተፊቅሩ:ይቅርበዎት:ፍቅርከፈጣሪ:የሚሰጥጂ:በቅጠልአደለም😢😢😢😢😢
ፈታዬ ኧረ ይህ ሰውዬ እኔም እፈልገዋለው ከ ድርሀም ጋር መስተፋቀር ሲሰራልኝ ሆሆሆሆ አልበረክት አለኝ እኮ
በመዳንያለም የት እደሚገኝ ንገረኝ በወለደችህ እናት ፍቅር ሊሳብደኝ ነው በዚቤር ይኤን ካረክልኝ ውለታክን ከፍላለው
በፈጣሪ ሀጢያት ነው
ፈታ እንደዚ ሆነክ ነገ ታሜያአለሁ ጎፈድሚ ክፈቱልኝ እዳትል ስትልም እዳልሰማክ
ልገዛው የምፈልገውን ሰው የት ማግኘት እችላለሁ ልትረዳኝ ትችላለህ?
ወይ ተረት
አባቴ ሸገር ስመጣ ካንቺ ጋር ብራ አንድ ቀን ይታየኛል...እንደስምሽ ፈታ ነው ምንለው👍👍
Ber keflehal?
ላይክና ሰብስክራይብ ማድረጊያ
የትነዉ የዴብዛቱን የሚገኘዉ ሠዉየዉ የትነዉ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን የተደረገበት ሰው በምን ያፈርሰዋል
ጸበል
Ara Abatee fikir yizogni erasen laxefaa naw tebaberegn
😊😊
ፈጣሪ ከምድር ያጥፍቸዉ ጠንክሩ በእያሉበት እንዲጠፉልን እባካችሁ በርቱ
ስልክህንላክልኝ
እረ ባረህማኑ አሏህ ይጠብቀን
የማዳም ቅማሞ ባል እንቢ ለአላችሁ የመስተፍቀሩን ሞክሩት 😂😂😂
ይህኮ ከእስልምና ብንን አርጎ ያወጣል አትቀልዱ ሙስሊሞች
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ብሮ የት ጠፍተሽ ነው ግን
በስማም:በወልድ:ኦመንፈስቅዱስ:ይቅርይበላቸው:ሌላስራየለም😢😢😢😢
እዳትሞክረው የሴጣን ስራ ነው
በጣም እኮ ነው የሚገርመው አባቴ
ተመልሰህ እንዳታነሳው ፈራሁ
እኔ ስንት አመት ጠበል እየተንከራተትኩ ነው በ200 ብር ድግምት ምክንያት። አንዴ ነክተሀል እንዳይሰራ ለራስህ ፅልይ።
የት ነው ያሰራሄው ንገረኝ
@@ube7348ዐለም ባንክ
እና እነሱን ማጥፋት ሲኖርባችሁ መሥተፋቅእያላችሁ መቅረፅጀመራችሁ😊😊
ሀሀሀ ምንድን ነው😃
መርኳቶ የት አካባቢነው
ጌታ ሆይ ትግዙቱ ሥጠኛ
bro mertsaw nash pls dont stop vloging ight
ቦታ የት ነዉ
pls next time koshasha menged lay endezi atwerwer...u should be an example to ur followers
ቦታው የት ነው
በስላሴ ምስ ምን ጉድ ነዉ አረ በእጅህን ኣትያዘዉ ልክፍት እንዳይዝህ ለነሱም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ😢😢😢😢😢😢
አዝግ የሆንክ ልጅ ሰወድህ ሀሀሀሀሀ
አምነክ መንካትክ
ሽርክ
መገኛቸውን ሥጡን ብዙ የምፈልጉ አሉ
ቁጥሩን አስቀምጥልኝ በጣም የሚፈልጉ ሰዎች አሉ
እኔ እፍ ልጋለሁ የት ነዉ ንገርኚ
😀😀😀 የፈታ ቤተሰብ አጫጭር እና አነቃቂ ፁሁፎች ለማቅረብ መጥቻለሁ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
እኔም አዲስ ነኝ እንደማመር
ቁጥራቻዉ በጌት ፈሊጌ ነወ
ፈታ በደንብ ልቀቅልን ቪዲዮዎችህን እኛም እንጠብቃለን
ወንድሜ ደብተራ የደገመበት ቅጠል ደርቆ ተፈጭቶ ነው ከተጠቀምክበት ንሰሐ መግባት ፀበል መጠመቅ አለብህ
est ebaeke selachewn seteghe ene asra hulet amet yelefawebet yelgoche abat lela mist agebabghe
genzeben endemlselghe erdaghe
eseti ebakekee
😀😀🙂seyew wolloye nachew,yehe merekato ayedel anwar masjid wered belehe wehabte gorges deledel meheja
ቁጥርህን ስጠኝ እፈልግሃለዉ
ስልክ ላክልኝ
እኔ አቀዋለሁ ቦታውን
ግን ሌላ አንተ የምታቀው ቦታ ወይም የሚሰራ ሰው ካለ ንገረኝ pls labid nw
What!? Dinqem mestefaqir?
አረ ቁጥሩን ስጡኝ በጣም የምወደው ልጅ አልገባ አለው እባክህ ቁጥሩን ስጠኝ
👍👍
ነይ እኔልስጥ።
በኮሜትሽ ግቢ ባችጋ
@@መኖርፈራሁ-ወ1ኀለኔም ሥጭጭ እፈልጋለሁ
@@መኖርፈራሁ-ወ1ኀለኔአስቀምጭልኝ
አንድ ትዝታ ልንገራችሁ እኔ ትምህርት ስማር በጣም የሚወደኝ ልጅ ነበር እኔ ደሞ አልወደውም ከዛ ምን ይሉታል መስተፍቅር አሰራባት ይሉታል እሱም እውነት መስሎት አሰርቶ ይዞ ይመጣል ትምህርት ቤት ይዞ መግባት ስለማይችል እውጭ ያስቀምጠዋል ከዛ ያስቀመጠበት ቦታ እረሳው ቢፈልገው አጣሁ በዛ ንደት እኔን በልምጭ ደበደበኝ እስካሁን አረሳውም
Kkkkkkk
Dmrgy konjo
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኧረ በሳቅ የት ነው አሁን
ክክክክጥ
😂😂😂😂 እንካንም መታሺ ክክ😂
የመስታፋቅሩን በኔ ሞክርው ክክክ
ባገኝሽ አሰርቼብሽ በደንብ ነበር ምበዳሽ
ቂጥሽን እስክታሺ ድረስ!
@@elroetigistu969 qoshsha neh
አንተ እኔም እፈልጋለሁ በውሥጥ ናልኝ
Silk quxur
አተ እረመዳን እኮ ነዉ መስተፋቀር እብዱየ
ከንቱ, ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል ይሄ የ አበው ብሂል ለናንተ ነው ጥበብ ለሰነፎችም ስድብ ናት ብሏል ሶሎሞን..ልቦና ይስጣቹ
Anta teftie kalnhe yetnkaye na yea buda tametale tasgrmale
ግን የት ኣገር ነው የሆች ልጅ ኣፍቅሬ ላብድ ነው ሰነግራትም ሰለኔ ግድ የላባትም ሰለዜ ኣሁን መሰጠፋቅሩ ኣሰነካትና ሁሌ ቤሄድኩበት እንድትከተለኝ😓😓😓😓😓😓😓።
ፈጣሪህን ፍራ ወንድም አለም ስላወራከውም ይቅር ይበልህ
እኔምአብሮ አደኔ ፍቅረኛይ ከራሴ በላይ እማፈቅረው እኔ ስደት ስመጣ ማግባቱን ስሰማ ስቅስቅ ብየ አለቀስኩ😢😢😢😢😢 ታገባ አመት ሆነው እኔም አንጀቴ እያረሰ ቢሆንም ደውየ መብሩክ አልኩት ተዛ ብሎክ አረገኝ ግን ቀጥታ ይሰራል አናም ልጉዳው ታልኩ እጎዳዋለሁ ግን አላደርገውም ማድሰግ እምፈልገው በስራየ ጠንክሬ ሰርቸ ተለውጨና አምሮብኝ እንዳየኝ ነው እምፈልገው ምክንያቱም ከኔ ሌላ ያገባው ተኔ የተሻለች አግኝቶ ነበር በገዘብ ቀየረኝ እኔግን በሰአቱ እውነተኛ ፍቅር ነበረኝ ለሱ አሁን ደግሞ እሚያፈቅረኝን እሚያስብልኝን አግኝቻለሁ ችግሩ እኔ አልወደውም የመጀመሪያየ እንደዛ በድሎኝ እወደዋለሁ 😢😢😢እና ወንድሜ ያሰብከው ቢቀር ፈጣሪ ያላሰብከውን ይሰጥሀል ፈጽሞ ተበደል እራቅ ፈጣሪ ንጹህ ፍቅር ያድለን
ምስኪን ይሄ ኮኦ ጥቆላ ነው
አዉዝ ቢላህ
ተብላሸኸ አላህ ይስቱር
Kkk
አረ ስልክ ቆጥር ላክልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
pls የምታቀው መርጌታ ካለ ንገረኝ እኔም እነግርሀለው ቦታውን
ፋራህን ፈልግ አልጠቀመውም ግን ልያዘው የሚባል ነገር አለ እንዴ ለራስህ እንደፈለክ ታስታውቃለህ
ከምትጥለው ለኔላከው
በስማም:ይቅርይበልህ
እረተዉአተልጂጠፋህኮ፣ምሆክ፣ወላሂጨዋታህ፣ይናፈቃል፣መሠተፋቅሩለኔነዉመሠል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🏃🏃🏃🏃🏃🏃
ሀይ
ኣዝግ
አይ አለመታደል ገጠመኝ 157 አዳምጥ ቀልድ አደለም ሰይጣን ነው
ፈታ መስተፎንቃ አድርገህብኝ ነው ለካስ ሰብስክራይብ ያደረኩህ።
ኧረ ቁጥሩን ሽንት የሚያመልጥ ሰዎ አለ
funney
እንደዛሬ ስቄ አላቅም😁😁😁😁😁😁💚
መስተፋቅሩ የምድን ነዉ ሃሃሃሃ
እህቴ የማይወድሽን ሰው በመናፍስት ወደ አንቺ አንዲመጣ ማድረጊያ
@@wowwow5399 መጨረሻው መናቆር መደባደብ የሚወለዱት ልጆች ቀንድ የሚያስበቅሉ ናቸው
@@wowwow5399 በስለት ማግኘት ትችያለሽ ገጠመኝ 51 ገጠመኝ 3///4 አዳምጪ
@@የዘዴቲዩብ እና መስተፋቅሩ ጥሩ አዴለም እያልሺ ነው
@@wowwow5399 አዎ መጨረሻው አያምርም አዳምጪ ገጠመኝ 51 የምልክልሽ ሊንክጠኡ
አረ ይሞከር
የመስተፍቅር ለኔ አምጡልኝ😂😢😢
ሙስሊሞች ሆይ ከቤት ስትወጡ የሚባለውን ዚክር አትርሱ ከንደዚህ አይነት በሽተኛ ትድኑ ዘንድ
❤😂😂😂🎉🎉🎉
ለህግ መቅራብ አለበት ሠዉዮ መክኛቱም ጠቆያ እኮ ነው አላህ ይሠታራ
አምሮሕ እንደተራቆተ ታዝቤ አለሁ ብዙ ለማወቅ ሞክር ካለወክ ደሞ ሰዎች የሚያቁትን ነገር አታጣጥል እኔ በምኖርበት ቤልጀም ከዩ ዩንፈርስቲ የግእዝ ትምህርት እና የባሕል ሕክምናው ይጠናል ጀርመን በዶክትሬት ደረጃ ግእዝን ታስተምራለች በዩናይትድ ኪንግደም ከሶስት ሽ በላይ የዘርፉ መፅሓፎት በመቅደላው ጦርነት ተዘርፈው ጥናት ይደረግባቸዋል ያንተን አላዋቂነት ሰዎች ላይ ለማጋባት ከመጣደፍሕ በፊት ለማወቅ ብትሞክር ለንተም ለኛም ጥሩ ነገርን ማጋራት ትችል ነበር
ወይ አተ ልጅ ማገባበት የለም ክክክክ. እ
Edezi ayinet metefo neger kemiseru lemin lela neger ayiserum tu ye seyetan hager
ፈታዬ ሱዳኖቹ አፋቸው ውስጥ የሚያደርጉትን ነው መስተፋቅር ብሎ የሸጠልህ
aygarmrme.
አኡዙቢላህ⁉የሸይጧንወዳጆቺናቸው❓❌
ለምን መተት የሚያጠፋ የሚያከሰር ደብተራን የሚቃወም የሚያጠፋ አይሸጡም ከደብተራ ጋር ተሻርከዉ ነዉ የሚሰሩት በቅዱሰ ገብሬል ሰም የተገፀሰ ይሁን የምትሸጠዉ ሁሉ ገብሬል ያክሸፍብህ
ግን ንስሀ ግባ
hahahahaha\
ይሄልጅ ዛሬ በሩቁ ሽሹት🤔
😀😀😀😁😁
😆😆😆
አንተ ልጅ ለምን ቪዩክ ቀነሰ😊ፌስብክ ጉሩፕ ላይ ሼር አድርግ
መስተፋቅሩን You tube ላይ አሰራ
እያክለፈለፈ ያመጣልሃል ሀሀሀ
ማለት አክለፍልፎ ስትል እኔ እፈልጋለሁ
ሀቢቢ አትጥፋከከከከከከ
እኔ ለቤተክርሥትያን አሥራት በኩራት በግሩፕላይ እያሠባሠቡ መሪጌቶች አሉና ሁሌ ያሥተምራሉ ግሩፑን ተቀላቅየ እንፀልያለን ሁሌ እንዘምራለን እኔ እሠውቤት ተቀጥሬነው እምሠራው ሥደትላይ እና በጣም የሚወደኝና የምወደው ሂወቴን አሣልፌ የምሠጠው ፋቅረኛ አለኝ እና ሁሌ እንጣላለን አንተማመንም እና ተዚህግሩፕ የአሥራት በኩራት ገንዘብ የወርደመወዜን አሥገባሁ ለበረከት ከዛ በክርሥትናሥም ይፀለያል ተብሎ ባልያላሁ ከነባላሁ ክርሥትና ሥም ተናገሩ ተባለና እኔ የራሤን ክርሥትና ሥምና የፋቅርኛየን ኖርማልሥምና የተቀናበረ የሁለታችን ፎቶ ላኩ አይነጥላነው ሠውን የሚያጋጭና እንፀልያለን ሢሉኝ በጣም ተደሠትኩ ሠላም እንሆናለን በእምነታችን ከተፀለየልን ብየ ሙሉልብ ነበረኝ ግን ምንም ሥምምነት የለም እና ለፋቅረኛየ አልነገርኩትም ቴሌግራም ሊንክህን እባክህተባበረኝ
ቴሌግራምሽን ስጪኝ የኔ አህት እናውራ
Ene be hiyote metet ina Ebab all wedim 😒
አተ የት ሂደክ ነው የጠፍህ
Please don't do that because
Very bad💀
በሳቅ ድክም ነው ያልኩት 🤣🤣
እኔ ኣፈልጋለው ኡሩዱኝ ኣበድኩኝ በፍቅር
ነይ
@@mominamomi2726ለኔ
እኔን እርጅኝ😢😂@@mominamomi2726
ወንድሜ ለምን በእጅህ ትነካለህ ይህ እኮ ድግምት ነዉ
ስቀህ አሳከኝ😀😀😀😀😀😀