የአማራ ልዩ ኀይል አባላት በባዕከር ሲመረቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
    ameco.bankofab...

КОМЕНТАРІ • 231

  • @gtaalemu7193
    @gtaalemu7193 2 роки тому +47

    ▪︎አማራው አንድ መሆን፤
    ▪︎ወልቃይትንና ራያን ማስከበር፣
    ▪︎ፋኖውንም በአንድ አደራጅቶ ማስታጠቅ ለአማራው ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ተስፋ ነው።
    ጌታ ሰላሙን ይስጠን!

    • @ግዕዝ
      @ግዕዝ 2 роки тому

      ቅማንት ፈላሻ አዊ ወይጦነትሽን እንከትሻለን

  • @user-ji7yv1vg5q
    @user-ji7yv1vg5q 2 роки тому +43

    ጀግኖች በርቱልን እነዚህን ያሰለጠኑ በተለይ ከልብ እናመሰግናለን አማራ ህዝብ በሙሉ

  • @sadioseman4915
    @sadioseman4915 2 роки тому +21

    አላህ ይጠብቃችሁ ጥንካሬን ይስጣችሁ አላህ ሙሲሊምና አማራ ስላድርግኝ አሃምዱሊላሂ

  • @በትረሙሴ
    @በትረሙሴ 2 роки тому +19

    ጠላቶቻችን ባስጨነቁን ቁጥር እንበዛለን እንጠነክራለን እግዚአብሔርም ይረዳናል!!
    We proud of you all 🙏

  • @welduhagib556
    @welduhagib556 2 роки тому +16

    ኣማራዎች ወንድማሞችን ወደፊት ### በርቱ በርቱ በርቱ። ኤርትራውያኖቸን አብ ጎን ናቸው

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 роки тому +10

    Amazing love ❤️ all Ethiopian ❤️🇪🇹❤️from Germany 🇩🇪

  • @welduhagib556
    @welduhagib556 2 роки тому +8

    በርቱ ኣማራዎች እኛ ኤርትራውያን ከአማራ ሐርበኞች ጋር በመሆን ለኣቢይ ና ወያኔዎች እንደምስሰዋለን ። አማራ ህዝብ በድል ይወጣል። አይዛቹ ወልቃይት ወይ ሞት በጋራ ንታገናለን

  • @emaa2726
    @emaa2726 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ጀግኖች አማራንት ያለምልም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @محمدمحموو-د8ص
      @محمدمحموو-د8ص 2 роки тому

      እግዛብሔርአምላክይጠብቃችሁጀግኖች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto 2 роки тому +13

    እንወደቹሀልን በርቱ ስልጠናው ይቀጥል ።

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 2 роки тому +11

    ከፍጣሪ በታች ልዬ ሀይላችን እና ፋኖ የኛ መከታች ነው አላህ ይጠብቃቹሁ ወርቆቼ

    • @beletetom107
      @beletetom107 2 роки тому

      አይ የአማራ ልይ ኃይል ሚሊሻ እና ፋኖ ሚስቱንና ሴት ልጁን ለወያኔ አስረክቦ የሚሸሸ ድሮንና መከላከያ ሠራዊት አየር ኃይል ባይኖር የአማራ ወንድ ከክልሉ በ3 ቀናት ነቅሎ ወጥቶ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተሰዶ ገብቶ ወንድማማቾች ነን እያለ ይኖር ነበር። ስለ እነ አማራ ይባል የነበረው ሁሉ በእድሜ ዘመኔ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። አብይ የአማራ የነብሰ አባት ማለት ነው ምንም እንኳን ከውርደት ባያድናችውም።

    • @tubayusop7332
      @tubayusop7332 2 роки тому

      @@beletetom107 አትሣሣች አንድት ወሎን ደፈርን ብላችሁ አትጎሩ ወንድነቱ ካላችሁ ለምን ወልቃይትን ጎደርን አልደፈራችሁም ክክክክክክክ

    • @omovally9842
      @omovally9842 2 роки тому

      @@beletetom107 ANTE WUSHA AHUN EKO EYAWERAK NEW.EDME LE AMHARA LIYU HAYLE ,FANO ,MILITIA.MULU TIGRE,KIMANT,BENISHANGUL,SHANNE,AGEW ,BANDA EHEN HULU TEWAGTOAL ESUNM ASHENFUAL.MEKELAKEYAMA SISHESH NEBER XINB GALLA.GALLA MESELEGN ANEWAGAM EYALE MESARIYA LE WEYANE SIYASREKB YENEBREW.ABIYAHMED AMHARA BAYNOR NORO KENE JELEW KENYA NEBER EHENE.BIRHANU EKO MERKOGNA NEW.EDME LE AMHARA .YEBETACHNETU SEMET SELEHONE CHALEW GALLAW.

    • @omovally9842
      @omovally9842 2 роки тому

      @@beletetom107 YE AMHARA LIYU HAYLE MALET YE OROMIA LIYU HAYLE MALET AYDELEM GALLWU.AMHARA NEFTEGNA NEW.

    • @beletetom107
      @beletetom107 2 роки тому +1

      @@omovally9842
      ሚስቱንና ሴት ልጁን አስረክቦ የሸሸ በታሪክ ውስጥ ቢኖር የአማራ ወንድ ነው። ከአላማጣ እስከ ደብረ ሲና የሸሸ የአማራ ወንድ ነው ያውም በመከላከያ ታግዞ እራሱ መሳሪያ ታጥቆ። ይህ ታሪካችው ሆኖ በሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች ይጻፋል። እያቅለሸለሸህም ቢሆን ዋጥ አድርገው። ምስጋና ለድሮንና ለመከላከያ ሠራዊት።

  • @m.j9886
    @m.j9886 2 роки тому +3

    ወዲ ኣስመራ በዚ ነው ምጀምሮው ነው # የሰማሁት ወይስ ተሳሲቸ ነው# አማራ ኣይዛቹ ወያኔ የስራዋ ተገኛለች#

  • @bww5999
    @bww5999 2 роки тому +4

    ናዪ ህዝቪ ደቂ አምሃራ አጆኩም እኛ ኤርትራዊያን ከናተ ጎን ነን

  • @mohammedadem404
    @mohammedadem404 2 роки тому +5

    አመራ ፍቅር ነው። ፍትህ ለወለጋ

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 2 роки тому +2

    አማራ አንድ ሁነህ እራስህን ጠብቅ ክርስታንም አማራ ስለሆነ ይታረዳል እስላምም አማራ ስለሆነ ይታረዳል ስለዚህ አትከፋፈል አንድ ሁን 👍👍👍👍💚💛❤

  • @ahmedsied669
    @ahmedsied669 2 роки тому +9

    አላህ ይጠብቃችሁ

    • @sadaissaw6942
      @sadaissaw6942 2 роки тому

      አላህ ይጠብቃችሁ

    • @beletetom107
      @beletetom107 2 роки тому

      አንቺ ታቦት ተሸካሚ የአማራ ሙስሊም። በአለም ዙሪያ ያሉ ሙስሊሞች ኩሩ ዎች ናችው የአማራ ሙስሊም ግን የኦርቶዶክሶች እግር አጥቢዎች ናቸው። የኦርቶዶክስ አሽከሮች። የአማራ ኦርቶዶክስ ነው '" ሰማይ ምሶሶ የለውም ሙስሊም ሀገር የለውም " የሚሉት። አሽከር ስለ ሆንሽ ምንም አይሰማሽም።

  • @vicmercd9136
    @vicmercd9136 2 роки тому +2

    @3:24 😊😊Shabia is training them. Good Job 🇪🇷

  • @HgdtuHgdhjy
    @HgdtuHgdhjy 2 місяці тому

    የኛ ጀግኖች በርቱልን🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪

  • @user-mo3fp7nv1h
    @user-mo3fp7nv1h 2 роки тому +5

    የኛጀግኖች💪💪💪💪💪

  • @RukyaYesuf
    @RukyaYesuf 4 місяці тому

    አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የአማራ ኩራት ፀሀይ

  • @user-gn5wp8wl4e
    @user-gn5wp8wl4e 2 роки тому

    አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንደር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤👌አንድ አማራ መዳራጀት አለብን እንንቃፋኖነት ኩራት ጀግንነት አማራነት ኢትዩጽያዊነት 🇪🇹💛💚❤

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 2 роки тому +1

    አማራ ልዩ ሃይል ጐበዞች በርቱልን ጐብዙ ለአንድ አፍታ እንዳትዘነጉ ጠላታችሁ ብርቱ ነው እግዚአብሄር ጎን ከናንተ ጋር ነው ጠንክሩ በርቱ መሰልጠንብቻ አደለም የተማራችሁትን በርቱ እና ደግማችሁ ደጋግማችሁ አስታወሱ ደግማችሁ ሰልጥኑ ሰልጥኑ ደግማችሁ በርቱልን ወንድሞቻችት ለአንድ አፍታ እንዳትዘነጉ በመሃላችሁ ዸግሞ የማይሆን ሰው አታስገቡ ማንንም አትመኑ በፈጣሪ ብቻ ታመኑ በርቱ ወንድምች እህቶች

  • @getachewayetaged2370
    @getachewayetaged2370 2 роки тому +4

    ጀግና ዶክተር ይልቃል ሞያ በልብ እልልልልል እናመሰግናለን እንዲህ ራስነ ማፈርጠም ነዉ የሚበጀዉ ትልቅ ስራ ሰርታሀል፡፡ ምንም እየተነሳ አይደፍረንም ለኢትዮጵያ እንተርፋለን፡፡ አሁን ነዉ መሪ ያገኘነዉ፡፡

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 2 роки тому +5

    እናንተን አለመደገፍ ንፋግነት ነው። ጀግኖች በርቱልን ኢትዮጲያ በናንተ ደም ተከብራ ትኖራለች።

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጅግኖቻችን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @robelnegasi2238
    @robelnegasi2238 2 роки тому +2

    Tigrina yzareb alo shabiya eyom zieilmwom zelewu shabiya king of east Africa

  • @user-zp1fn7yw4v
    @user-zp1fn7yw4v 2 роки тому +1

    አማራየ 😭😭😭😭ጠባቂ የለለው ፋየል ሖነ በሤራ ተገለን አለቅን መሪወቻችነን ጨርሰው 😭

  • @Selam_21_19
    @Selam_21_19 2 роки тому +1

    አማራ ነፍጠኛ ፋኖ ኢትዮጵያዊ ይሔ ህዝብ እኮ አይደለም ከቢሄር ከአፍሪካ ቀርቶ ከአለም ይለያል ፍቅር ነው ኢትዮጵያአዊነት ማንነቴ አማራነቴ እኔነቴ ኩራቴ❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪ኢትዮጵያ ትቅደም ባንዳዋ ይውደም

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 2 роки тому +16

    የኔ ልዩ አብይ ሸኔው እንዳይበላችሁ አላህ ይጠብቃች አንበሶች 😍😍😍

    • @toybamuhammed7385
      @toybamuhammed7385 2 роки тому

      በግ

    • @toybamuhammed7385
      @toybamuhammed7385 2 роки тому

      ሙሲሊም አደልሽእድ ዘረኝንት እደተከልክል አታቂም እረሱል ሰ አ ወ ያላደረጉትን መክትልሀራምንዉ

    • @emusemer5573
      @emusemer5573 2 роки тому +6

      @@toybamuhammed7385 በግስ አንቺ እንከፍ በኦሮሚያ ክልል እሚያልቀው አማራ በዘረኝነት መስሎኝ እነሽመልስ እነአብይ እነአዳነች ወዘተ ሁሉም ኦነጋዊያን 😡😠

    • @toybamuhammed7385
      @toybamuhammed7385 2 роки тому

      @@emusemer5573 ዘረኛ መሁን በሀይማኑቱ አይፈቅድም እኔም አማራንኝ ቤሁንም ዘረኛ መሁን አልፈልግም ከአላህ እጅ ከሰዉ ምንም አይጠብቅ አላህ ለሁላችንም ሰላምን ያስፍንልን ያረብ

    • @toybamuhammed7385
      @toybamuhammed7385 2 роки тому +1

      @@emusemer5573 ለዱና ኑሮ ተብሉ አላህ ያልፈቀደዉን መሠራት ሀይማኑቱ አይፈቅድም ሰለዚህ ሱብር እንላህ ማኣ ሳቢሪን አላህ ከታጋሹች ጋር ነዉ

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b 2 роки тому

    ጄግናው ወገኔ የአማራ ልጆች ሁሉም ሰልጥኖ ታጥቆ መጠበቅ አለበት ይህን ወራሪ አማራነት አሼናፊነት💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 2 роки тому +5

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @elizabethbezabihe7743
    @elizabethbezabihe7743 2 роки тому +1

    እልል በይ ኢትዮጵያ
    አማራ ተደራጀ ማለት ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ተደራጅ ማለት ነው

  • @birtukanasmamaw5463
    @birtukanasmamaw5463 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hau427
    @hau427 2 роки тому

    አማራየ ወዴ ፊት እንጂ ወደሃላ የለም !

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s 2 роки тому +2

    ጀግኖቻችን ሰላም ዲልለናንተ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @sulaymanmohamed7876
    @sulaymanmohamed7876 2 роки тому +1

    Amhara Media Corporation is my favorite media l very much like it Sulayman Mohamed of Ethiopia from Somalia

  • @amannegus8465
    @amannegus8465 2 роки тому +2

    አይዞን !
    በርቱ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን !
    ወያኔ ርህራሄ አይወድም: ሆደ ባባ ከሆንክለት ሞኝ ይመስለዋል::
    "ለወያኔ አንሁን ሆደ ሰፊ:
    ወያኔ የሚስተካከለው : በጥፊ"
    እኔ የጻፍኳት ግጥም ነች 👌😀

  • @amlesetabebaw5710
    @amlesetabebaw5710 2 роки тому

    አማራ አማራ ነው ደሞቸ ኑሩ

  • @bww5999
    @bww5999 2 роки тому +1

    እኛ ኤርትራዊያን ከአማራ ህዝብ ጎን ነን

  • @amhabesha589
    @amhabesha589 2 роки тому

    የኔ ጀግኖች የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጲያ ኩራቶች ናችሁ አላህ ከጎናቹ ይሁን እኳንም አማራ ሆኜ ተፈጠርኩ 💚💛❤️

  • @Zewde-uq5gp
    @Zewde-uq5gp 3 місяці тому

    ድልለፋኖ❤❤❤❤

  • @fatumaali8467
    @fatumaali8467 2 роки тому

    በርቱልን። አድኑን። ከነመጨረሻው። ጀግኖች
    ስግብግብ። አትሁኑ። ለስልጣንና። ለሙሰኝነት
    ግን። በፋኖስም። ነግደው። ላሊበላ። ለበተስኪያን። የሰጡት። ስራይቱ። እየተራበ
    የስራቸውን። ይስጣቸው። ምናለ። በሀቁ። ቢሰሩ

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 роки тому

    አላህ ይጠብቃቹህ ወገኖች አማራነት ይለመልማል ክብረሰ ለአማራ ህዝቡ በሙሉ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @selahadintesfaye6826
    @selahadintesfaye6826 2 роки тому

    በግል ፀብ ለታሰሩ የደሴ ወጣቶች ፍትህ አተው እየተንገላቱ ይገኛሉ

  • @user-jl4hx3xb4w
    @user-jl4hx3xb4w 2 роки тому

    ጀግኖች በርቱልን አማራ ንቃ 💚💛❤

  • @sadammuhamed-w1o
    @sadammuhamed-w1o 24 дні тому

    ፋኖ ነን ማንንም አሠመ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    አሏህ ድልን የናተ ያድረግ

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 2 роки тому +5

    የቁጭት ስሜቱ ሳይጠፋ ሁሉም ህዝብ ይሰልጥን፣
    ቆራጥ አመራር ይፈጠር፣በሁሉም ዘርፍ ብቁ እንሁን!

    • @beletetom107
      @beletetom107 2 роки тому

      አይ የአማራ ልይ ኃይል ሚሊሻ እና ፋኖ ሚስቱንና ሴት ልጁን ለወያኔ አስረክቦ የሚሸሸ ድሮንና መከላከያ ሠራዊት አየር ኃይል ባይኖር የአማራ ወንድ ከክልሉ በ3 ቀናት ነቅሎ ወጥቶ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተሰዶ ገብቶ ወንድማማቾች ነን እያለ ይኖር ነበር። ስለ እነ አማራ ይባል የነበረው ሁሉ በእድሜ ዘመኔ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። አብይ የአማራ የነብሰ አባት ማለት ነው ምንም እንኳን ከውርደት ባያድናችውም።

  • @kadejaahmed8897
    @kadejaahmed8897 2 роки тому +1

    ጀግኖች ኢትዮጵያ

  • @beletetom107
    @beletetom107 2 роки тому

    አይ የአማራ ልይ ኃይል ሚሊሻ እና ፋኖ ሚስቱንና ሴት ልጁን ለወያኔ አስረክቦ የሚሸሸ ድሮንና መከላከያ ሠራዊት አየር ኃይል ባይኖር የአማራ ወንድ ከክልሉ በ3 ቀናት ነቅሎ ወጥቶ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተሰዶ ገብቶ ወንድማማቾች ነን እያለ ይኖር ነበር። ስለ እነ አማራ ይባል የነበረው ሁሉ በእድሜ ዘመኔ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። አብይ የአማራ የነብሰ አባት ማለት ነው ምንም እንኳን ከውርደት ባያድናችውም።

  • @user-jc1bd9on5p
    @user-jc1bd9on5p 2 роки тому

    ጀግኖች 🥰💐🥰💐

  • @tayabamiss347
    @tayabamiss347 2 роки тому +1

    እልልልልልልልልአማራ ዉደፊቴ💛💚❤️

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 2 роки тому +1

    My people be stroing with God power🙏🙏💚💛❤💪💪💪

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 2 роки тому +1

    አማራው ተራራው በርቱ የተገፍ ህዝብ 🙏💚💛❤️

  • @solomonshenkute5095
    @solomonshenkute5095 2 роки тому

    የሀገር ኩራቶች ለጁንታው አስደንግጦች ለኦነግ አርበድብዶች የቁርጥ ቀል ልጆች በርቱልኝ ደሞቸ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 роки тому

    አማራ ልዩ አይል እናንተን ሰልፍ ሳይ ልቤ በደስታ ተሞላ፣ጀግኖች በርቱልን አስክብሩን ከማንም ሲፈተር ጀምሮ ችግርም ትግሪ ወያኔ እብሪት አድኑን።

  • @sadammuhamed-w1o
    @sadammuhamed-w1o 24 дні тому

    እወዳቹሀለሁ የሀገር ደም መላሾች

  • @hailemariammamo1051
    @hailemariammamo1051 2 роки тому

    አማራ በምድር እንድኖር ከተፈለገ ሁሉም አማራ ልዬ ሀይልን , ፋኖን ተቀላቀል የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ነው አማራ ተነስ ታጠቅ ዝመት ተደራጅ

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj 2 роки тому

    የኢትዮፓያኩራት፡ለዘላለምኑሩ

  • @lidacall6320
    @lidacall6320 2 роки тому

    ክብር ለአማራ ህዝብ💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷

  • @saadal3nezi451
    @saadal3nezi451 2 роки тому

    እግዛቤሄር ይጠብቃቺሁ

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 роки тому +2

    የኑ መሩቾ አለህ በሰለሞ ይመልሰቾ 💔💔💔👌👌💪🇪🇹🇪🇹

  • @lubie31
    @lubie31 2 роки тому +1

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬Amara tatken erasachinin ena kililachinin metebek gid yilal wogenoche 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @fatum1999
    @fatum1999 2 роки тому +2

    እሰይ እንድህ በርቱልን ደሞቸ ረበና ይጠብቃችሁ የኔ ውዶችሁ እንደ አሸዋ ብዙልን ከሴረኛ ከባንዳ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @كونفيكون-ج2س
    @كونفيكون-ج2س 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ሲያምሩ አላህ ይጠብቅልኝ ወገኖቸን 🙏🙏🙏

  • @abby8509
    @abby8509 2 роки тому

    በለው ነካክተው ነካክተው የተኛውን አበሳ ቀስቅሰውት አረፉ ፋኖ ልዩ ሀይል 💚💛❤️💚❤️💛💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽በርቱልን በሀይላድ ክላሽ የሚቀማ ጀግና ህዝብ ነው አማራ ጨዋ ጀግና

  • @user-xb4pm9hr6m
    @user-xb4pm9hr6m 2 роки тому

    ጀግኔቻችን ኑሩልን ጥላታችንን የዶግ አመድ ያርግልን ያረብ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 2 роки тому

    ዲልለመላዉ የአማራህዝብ

  • @hawahawa699
    @hawahawa699 2 роки тому

    ጀግኖቻችንአላህይጠብቃችሁ ድልአድራጉአላህያድርጋችሁ ሰላሙንያውርድልን

  • @amlesetabebaw5710
    @amlesetabebaw5710 2 роки тому

    ሁላችንም አማራ መሰልጠን አለብን

  • @Zamzam-bd9os
    @Zamzam-bd9os 2 роки тому

    ጀግኖቻችን በርቱልን በጣም እንወዳችኃለን ክብር ለጀግኖቻችን

  • @selamto4545
    @selamto4545 2 роки тому +1

    Wow wow wow wow wow wow wow wow wow my goodness I'm very proud and pride. Wow wow wow wow wow. That's biggest FIRE.

  • @sababerhane3866
    @sababerhane3866 2 роки тому

    አማራ አሁን በርታ ህዝብህን ጠብቅ አንድ ሁኑ አማራ እየተባላቹሁ ነዉ የምትገደሉት ወሎ ጎጃም ጎንደር አትበሉ ወያኔ ብቻ አይደለም ጠላታቹሁ ኑቁ ፉከራ ብቻ ህዝብህን አላዳነዉም

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 роки тому +2

    ኦረ እረዘም አደረጉ ጣፍጭ ይሆኑ 😍😍😍❤❤❤❤ልጀቹ

  • @user-xy5pu8xg1j
    @user-xy5pu8xg1j 2 роки тому +1

    የኔ ልዮዎች ጀግኖች

  • @saifahmed4184
    @saifahmed4184 2 роки тому

    ወንድምእህቶችአላህይጠብቃችሁመከታየዋልታየየኔጀግኖች፡ድልለናተ፡፡ሞትለጁንታናለኦነግሸኔ

  • @mohammedkasim57
    @mohammedkasim57 2 роки тому

    Ya man በሁሉም ክልሎች በደገም አለበት በሁሉም ክልሎች እንዲህ ሰለጠነ ማለት አይደለም ለጁንታው ለአፍሪካ እንተርፍ አለን

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 3 місяці тому

    አብይኮየኔነው ይልይሆናል❤❤❤❤❤ የኔማሯችችችች❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 2 роки тому +4

    አብይ እድዳይበላችሁ ጥንቃቄ አርጉ በርቱ ጀግኖች

  • @fatmahusan3555
    @fatmahusan3555 2 роки тому

    ነስሩ የ ናንተነው አላህይጠብቃችሁ ደሞቸ

  • @temesgenabate1190
    @temesgenabate1190 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቃችሁ ጀግኖች ናቸው !

  • @seadaahmed2905
    @seadaahmed2905 2 роки тому

    ከአብይአይንይጠብቃችሁአበሶችደሞቼ

  • @semirabentiabdalla590
    @semirabentiabdalla590 2 роки тому

    ፍትህ ለወለጋ አማሮች

  • @vorloxi3548
    @vorloxi3548 2 роки тому +2

    ምንም ሀይላችን ብዙ ቢሆንም ከነሰ መሰዋትነት ነው መጨረስ ያለብን

  • @missaagidew4948
    @missaagidew4948 2 роки тому +1

    ሺህ ቢወለድ ሺህ ነዉ ጉዱ፣
    የአማራይቱ ልጅ ይበቃል አንዱ፣
    የኢትዮጵያ አለኝታ ይበቃል አንዱ።

  • @MoMo-id2ib
    @MoMo-id2ib 2 роки тому

    Sey Ma sha Allah

  • @atsedemary5334
    @atsedemary5334 2 роки тому +1

    እግዚአብሄር ሁሌም ከተገፋ ጋር ነው! ሁላችንም በተሰማራንበት መስክ እንበርታ ጀግኖቻችንንም እንደግፍ::

  • @user-ji7yv1vg5q
    @user-ji7yv1vg5q 2 роки тому

    አማራ በደብ መደራጀት አለበት ፋኖን ባአድ ተቆም አደራጂቶ በደብ አሰልጥኖ የፋኖ መሪና የልዮ ሀይሎች መሪ በደብ ተናበው አገራችንን መጠበቅ አለብን

  • @حميدااا-م8ظ
    @حميدااا-م8ظ 2 роки тому

    ይቀጥልልልልልል ስልጠናው

  • @user-ve8wu4pt4y
    @user-ve8wu4pt4y 2 роки тому

    ዋው

  • @AmajiiBira-k1q
    @AmajiiBira-k1q Місяць тому

    Yesgood

  • @madinaaragaw4945
    @madinaaragaw4945 2 роки тому +2

    Alah yitebkachihu demoche

  • @tigistkahsaygirmay5327
    @tigistkahsaygirmay5327 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️👌🏽👌🏽esey wegene Mara demovhi Amlk bedemu yishefnachu❤️❤️💕💕

  • @eztg2758
    @eztg2758 7 місяців тому

    የኦሮሙማ ስልጣን አና ኢትዮጵያን ከመፍረስ ያዳነ አሁን በኦሮሙማ የተከዳ

  • @sameeryemar8635
    @sameeryemar8635 2 роки тому +1

    የኔ ልዩወች አሏህ ይጠብቅልንንንንንን

  • @ወሎየዋየወረባቦልጅ

    Fano my hero👑😴💎

  • @hadiyayemam3496
    @hadiyayemam3496 2 роки тому

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግል ወደተሻለ ነገር አላህ ያሸጋግርልን

  • @amentube6132
    @amentube6132 2 роки тому

    አማራው ተራራው 💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅💚💛❤🙏🙏🙏

  • @AmajiiBira-k1q
    @AmajiiBira-k1q Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @abtamuayasu4184
    @abtamuayasu4184 2 роки тому

    እንዲህ ነው አማራ ክንድህን አበርታ
    በጠባብ አሳቢ ሁሌ እንዳትርታ
    ወጣቱ ዪታጠቅ ክንዳቺን
    የበርታ ።
    ለመከበር ከዝህ ውጪ ያልሞክርነው የለም እናም አሁን የሚያስከብረን ክንዳቺን ብቻ ነው

  • @mikebravo8700
    @mikebravo8700 2 роки тому +1

    የሰልፍ ወጥ መሆን ወታደራዊ የአስተሳሰብ አንድነት መኖሩን ያመለክታልና በዚህ ረገድ በሚሰማሩበት ክፍል ተጨማሪ ልምምድ ቢያደርጉ መልካም ነው።በአጭር ጊዜም እዚህ ደረጃ መድረሳቸው ያስመሸግናቸዋል።

    • @beletetom107
      @beletetom107 2 роки тому

      አይ የአማራ ልይ ኃይል ሚሊሻ እና ፋኖ ሚስቱንና ሴት ልጁን ለወያኔ አስረክቦ የሚሸሸ ድሮንና መከላከያ ሠራዊት አየር ኃይል ባይኖር የአማራ ወንድ ከክልሉ በ3 ቀናት ነቅሎ ወጥቶ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተሰዶ ገብቶ ወንድማማቾች ነን እያለ ይኖር ነበር። ስለ እነ አማራ ይባል የነበረው ሁሉ በእድሜ ዘመኔ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። አብይ የአማራ የነብሰ አባት ማለት ነው ምንም እንኳን ከውርደት ባያድናችውም።