Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀሌሉያ ንፁህ ልብ ያላት ናት፡፡ ፈገግታዋ ላይ ይታያል፡፡
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ሀሌሉያ ከዘፈን ወደ እግዜአብሄር ፈቃድ ተመለሽ ንስሀ ግቢ ደግሞ እግዚአብሄር ቢፈቅድ እዘፍናለሁ አትበይ እንደማይባል ታውቂያለሽ ጌታ ይርዳሽ ሁሉም ያልፋል፡፡
ሃሌሉያ በጣም የዋህና ንፁህ ልብ ያላት እንደሆነች ታስታውቃለች እውነት🥰🥰😍
@@balewgeta7132 ትክክል
ሀሌሉያ ብሎ ዘፋኝ? ዘመንሽ ሳይባክን ለእግዚአብሄር ክብር/ ለተፈጠርሽበት አላማ እንድትዘምሪ እመክራለሁ። እንዳትሸወጅ
ሀሌሉያ እውነት ምርጥ ልብ እንዳለሽ መገመት አያቅትም እግዚአብሔር ይባርክሽ
የኔ ቆንጆ ሀሌዬ ❤
Halleluyah! She's like a cream of a cake. Lovely.
በናፍቆት ሀሳብ እኔም እስማማለው 👌🏻
እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ባሌ ከእኔ በላይ የሚያስብ ነው ለእኔ ።❤❤❤❤❤ ሃሌ ሉያ ተብላ ዘፋኝ አይ ኢትዮጵያ ወዴት ወዴት ይደብራል
አይ አለምነሽ!እየሱስ ክርስቶስ የመጣው ለፃድቃን ሳይሆን ለሃጥአን ነው:: አትፍረዱ ይፈረድባችኃል ::
@woine123 እሺ ይቅርታ ስሟ ግን ከባድ ነው
I love seifu always entertaining 😂❤❤
ኧረ ሰይፉ እስቲ አንድ ቀን አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ( ጆሲ ኢን ዘ ሀውስን) አቅርብልን!!!!!
ሃሌ ሉያ ከናፍቆት በላይ በጣም ቻይ ሴት ናት👌
Owww hale mskin nat😍😍😍😍
ናፍቆት እስከመጨረሻው ያርግልሽ::
ሰይፍሻ መልካም ሰው
ትክክል የአነጋገር ለዛ የሚያውቅ ነው
ሰው ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል?
ናፍቆትየ የኔዉድ ስወድሽ❤
Haleluya lemen yekereta teyeki telataleh...getera and yerasun teres asetekakelo matsedat yemayechel sew kefet afun kefetebat ...konjo lij gobez and zemenawi chewa nech...yaleseletene sew leyashemakekat ayegebam
ናፍቆት የኔ ደርባባ ትክክል ናት
AMAZING.
ወይ ናፍቆት ሀይለኛ ናት።
ትክክል ናፍቆት ወግአጥባቂ ከሚባሉ ሴቶች ስትመደብ ሀሌሉያ ዘና ያለች ለራሳም ለባለቤታም ያለመጠራጠር ሙሉ ነፃነት የምትሰጥ ትመስላለች ሁለቱም ቆንጆ ሲሆኑ የየራሳቸው ጥሩ ስጦታ ያላቸው ናቸው
መቂዶንያ በጎአድራጎት ማህበርን መታቹህ በመጎብኝ አቅመደካሞችን አለሁ በማለት ከጎናቸወ መሆናችን እናሳይ
Haleluya bilo zefagn Geta yabralish ewnetn
Haleluya mezanawe nat andande maxarat melekam new
POWERFUL.
አሜሜሜሜሜሜን ❤❤❤❤❤
ሓሌሉያ የናፍቆትን እያየች ነው ምትመልሰው
Oh God what kind of question he asking them 😮 come on
ሃሌሉያ ተብሎ መዝፈን አይከብድም?
Aykebdim
ምን ታረገዋለህ አንዳንዴም ያጋጥምል ቄሱ በስመ ጠበል ጠላና ቢራ ይጠጣሉ መጽሐፍ ቅዱስ ጠጡ የሚል የለም መጠጥ አሳሳች ስለሆነ
4/28 ምን ማለት ነው የገባችው21 ማርያም ማርያም ❤❤❤
4/28 ማለት April 28 ሲሆን በኢትዮጵያ አቆጣጠር የዋለው ሚያዝያ 21 ማርያም ቀን ሲሆን ማርያም የአልበም መጠሪያ ልታደርጋት ሰላልፈለገች ወደ ፈረንጅ ቀን ያዞረችው በዚህ ምክንያት ይመስለኛል
አሁን የቀድሞ ፍቅረኛ አይደለም ትዳር እያመሰ ያለው በትዳር ላይ ውሽማ. መያዙ ነው በሱ ዙሪያ ብትጠይቅ ያስተምራል
እሡማ ምን ጥያቄና መልስ አለው ያፋታል እንጂ።
ፀዳ ፀዳ ያሉ
የዛሬው ጥያቄ ለዬት ያለነው ሴቶቹ ግን ዋው
Guys gn hale enen becha nw des emtelgn westw free bk ❤❤❤❤❤❤
WOW.
ናፍቆት ከ 100 100 ሀሌሉያ ደግሞ 44 መልሠዋል
ሓሌሉያ የሆነ ምትደብቀው ነገር ያለ ይመስላል ክክክክ እያስመሰለች ነው ምትስቀው
Idiot@@SalimSaloom-z8z
These two ladies are very lovely.👹👹👹👹
ሀሌሉያ 4/28 ለምን አልሽ 21 ማርያም ብትይ ችግር አለው ወይ?
ሀሌሉያ ለሠይጣን አይገባውም
የአሁኑ እሁድ ቴዲ አፍሮ ይቅረብ የምትሉ😂
ሀሌሉያ የናፍቆትን እያየሽ ነው የምትመልሽው 😂
ሀሌሉያ ያን ያህል ወግአጥባቂ አይደለችም ራስ መተማመን አይባታለሁ በተረፈ ሁለቱም ቆንጆና ለየራሳቸው ችሎታ ያላቸው ናቸው
አረ በሳቅ ገደላችሁኝ😅😅😅😂😂
ልጅትዋ ንፁህና አስተዋይ ልብ ነው የነበራት። ዛሬ በከልክባት።ከይሲ።👹👹👹👹👹👹ብዙው ነገር የማያጣላ ነበር .
ምነው ግን ሴት አርቴስቶቻችን በአብዛኛው ልጅ ይወልዳሉ ግን የልጃቸውን አባት አናውቀውም ሳያገቡ እሚወልዱት እኔ ያጠናውት ጥናት እንደሚያመለኩተው የኢትዮጵያ ባለ ሀብቶችና ባለስልጣናት ከሴት አርቴስቶቻችን ጭን ውጡ ወይ ከሀገራችን ውጡ።
Yale Kebe bula menune bula honune beluale seyefu ewentune new kebewane lemekoteb Bela new hale Luya
ሃሌሉኛ ተ/ጻድቅና ሂዋን ገ/ወልድ የግብረ ሰዶም አምባሳደር አደሉ እንዴ በኢትዮጲያ ላይ ትውልድ በካዬች ። የግብረ ሰዶም ሙዚቃቸው ደሞ አለ ከ ፈረንሳዬች ጋር የሰሩት ሰይፉ ሽፋን ሲሰራላት መሆኑ ነው ቆሼዋች።
ይህ አላቅም ነበር ለነገሩ ይህ የግብረ ሰዶም እንደምንሰማው በሶሻል ሚድያ ከ1983 በኢሐዲግ እንደተጀመረ ነው በደርግ ጊዜ እንዃን ወንድ ለሴቶችም ጥብቅ እንደነበር አውቃለሁ ገንዘብ ኃይል ሕፃናት እያበላሹ መሆኑ እየሰማን ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለቤት ( ተቆርቛሪ ) ያጣ ሆናል
Destructive Entertainment
Beteseb alwedm gn akebralew
ከኔ እና ከጫት የተባልከው አንተ ነህ አደል ሰይፍየ🙄 ?? ቅኔው ለሰይፍሻ ባለቤት ነው አብዛኛው
አይ ናፍቆት😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
ሀሌ ከወለደች ቡሀላ ነፈዝ ሆናለች ምነው እናቴ ፈዛዛ ሆንሽ ?
መፍዘዝ ሳይሆን ዘና ያለች ሴት ትመስላለች
ua-cam.com/video/gvXdFvauIRs/v-deo.html
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Yatalal
ፊጥ ብለሽ ከኢቢስ የወጣሽው አስታዋወቁሽ ህዝብ አወቀሽ ተወደድሽ በቃ ዝና መሸከም አቃተሽ
@@HhHhh-jr3by ምን አገባህ/ሽ
ሀሌሉያ ንፁህ ልብ ያላት ናት፡፡ ፈገግታዋ ላይ ይታያል፡፡
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ሀሌሉያ ከዘፈን ወደ እግዜአብሄር ፈቃድ ተመለሽ ንስሀ ግቢ ደግሞ እግዚአብሄር ቢፈቅድ እዘፍናለሁ አትበይ እንደማይባል ታውቂያለሽ ጌታ ይርዳሽ ሁሉም ያልፋል፡፡
ሃሌሉያ በጣም የዋህና ንፁህ ልብ ያላት እንደሆነች ታስታውቃለች እውነት🥰🥰😍
@@balewgeta7132 ትክክል
ሀሌሉያ ብሎ ዘፋኝ? ዘመንሽ ሳይባክን ለእግዚአብሄር ክብር/ ለተፈጠርሽበት አላማ እንድትዘምሪ እመክራለሁ። እንዳትሸወጅ
ሀሌሉያ እውነት ምርጥ ልብ እንዳለሽ መገመት አያቅትም እግዚአብሔር ይባርክሽ
የኔ ቆንጆ ሀሌዬ ❤
Halleluyah! She's like a cream of a cake. Lovely.
በናፍቆት ሀሳብ እኔም እስማማለው 👌🏻
እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ባሌ ከእኔ በላይ የሚያስብ ነው ለእኔ ።❤❤❤❤❤ ሃሌ ሉያ ተብላ ዘፋኝ አይ ኢትዮጵያ ወዴት ወዴት ይደብራል
አይ አለምነሽ!
እየሱስ ክርስቶስ የመጣው ለፃድቃን ሳይሆን ለሃጥአን ነው::
አትፍረዱ ይፈረድባችኃል ::
@woine123 እሺ ይቅርታ ስሟ ግን ከባድ ነው
I love seifu always entertaining 😂❤❤
ኧረ ሰይፉ እስቲ አንድ ቀን አርቲስት ዮሴፍ ገብሬ( ጆሲ ኢን ዘ ሀውስን) አቅርብልን!!!!!
ሃሌ ሉያ ከናፍቆት በላይ በጣም ቻይ ሴት ናት👌
Owww hale mskin nat😍😍😍😍
ናፍቆት እስከመጨረሻው ያርግልሽ::
ሰይፍሻ መልካም ሰው
ትክክል የአነጋገር ለዛ የሚያውቅ ነው
ሰው ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል?
ናፍቆትየ የኔዉድ ስወድሽ❤
Haleluya lemen yekereta teyeki telataleh...getera and yerasun teres asetekakelo matsedat yemayechel sew kefet afun kefetebat ...konjo lij gobez and zemenawi chewa nech...yaleseletene sew leyashemakekat ayegebam
ናፍቆት የኔ ደርባባ ትክክል ናት
AMAZING.
ወይ ናፍቆት ሀይለኛ ናት።
ትክክል ናፍቆት ወግአጥባቂ ከሚባሉ ሴቶች ስትመደብ ሀሌሉያ ዘና ያለች ለራሳም ለባለቤታም ያለመጠራጠር ሙሉ ነፃነት የምትሰጥ ትመስላለች ሁለቱም ቆንጆ ሲሆኑ የየራሳቸው ጥሩ ስጦታ ያላቸው ናቸው
መቂዶንያ በጎአድራጎት ማህበርን መታቹህ በመጎብኝ አቅመደካሞችን አለሁ በማለት ከጎናቸወ መሆናችን እናሳይ
Haleluya bilo zefagn Geta yabralish ewnetn
Haleluya mezanawe nat andande maxarat melekam new
POWERFUL.
አሜሜሜሜሜሜን ❤❤❤❤❤
ሓሌሉያ የናፍቆትን እያየች ነው ምትመልሰው
Oh God what kind of question he asking them 😮 come on
ሃሌሉያ ተብሎ መዝፈን አይከብድም?
Aykebdim
ምን ታረገዋለህ አንዳንዴም ያጋጥምል ቄሱ በስመ ጠበል ጠላና ቢራ ይጠጣሉ መጽሐፍ ቅዱስ ጠጡ የሚል የለም መጠጥ አሳሳች ስለሆነ
4/28 ምን ማለት ነው የገባችው
21 ማርያም ማርያም ❤❤❤
4/28 ማለት April 28 ሲሆን በኢትዮጵያ አቆጣጠር የዋለው ሚያዝያ 21 ማርያም ቀን ሲሆን ማርያም የአልበም መጠሪያ ልታደርጋት ሰላልፈለገች ወደ ፈረንጅ ቀን ያዞረችው በዚህ ምክንያት ይመስለኛል
አሁን የቀድሞ ፍቅረኛ አይደለም ትዳር እያመሰ ያለው በትዳር ላይ ውሽማ. መያዙ ነው በሱ ዙሪያ ብትጠይቅ ያስተምራል
እሡማ ምን ጥያቄና መልስ አለው ያፋታል እንጂ።
ፀዳ ፀዳ ያሉ
የዛሬው ጥያቄ ለዬት ያለነው ሴቶቹ ግን ዋው
Guys gn hale enen becha nw des emtelgn westw free bk ❤❤❤❤❤❤
WOW.
ናፍቆት ከ 100 100 ሀሌሉያ ደግሞ 44 መልሠዋል
ሓሌሉያ የሆነ ምትደብቀው ነገር ያለ ይመስላል ክክክክ እያስመሰለች ነው ምትስቀው
Idiot@@SalimSaloom-z8z
These two ladies are very lovely.
👹👹👹👹
ሀሌሉያ 4/28 ለምን አልሽ
21 ማርያም ብትይ ችግር አለው ወይ?
ሀሌሉያ ለሠይጣን አይገባውም
የአሁኑ እሁድ ቴዲ አፍሮ ይቅረብ የምትሉ😂
ሀሌሉያ የናፍቆትን እያየሽ ነው የምትመልሽው 😂
ሀሌሉያ ያን ያህል ወግአጥባቂ አይደለችም ራስ መተማመን አይባታለሁ በተረፈ ሁለቱም ቆንጆና ለየራሳቸው ችሎታ ያላቸው ናቸው
አረ በሳቅ ገደላችሁኝ😅😅😅😂😂
ልጅትዋ ንፁህና አስተዋይ ልብ ነው የነበራት። ዛሬ በከልክባት።ከይሲ።
👹👹👹👹👹👹
ብዙው ነገር የማያጣላ ነበር .