ግሩም ግሩም እስከ መጨረሻ አዳምጡት ሶፍያ ትክክለኛውን መልስ በዲያቆን ዘማርያም አገኘች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @LidyaTibebu-c7r
    @LidyaTibebu-c7r 9 місяців тому +8

    ወንድማችን ዘማርያም ቃለ ህይወት ያሰማል!❤❤❤❤❤❤❤እንቁ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ናቹ ተባርኩ!!!

  • @Mimi-q4h7p
    @Mimi-q4h7p 19 днів тому +1

    የተዋህዶ እንሆዎች አምላክ ትግስቱን ጸናት ያድላቹ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱ እግዚአብሄር አምላክ ያበረታችሁ ጽኑ በቤቱ ያጽናችሁ የክርስቶስ እራስ የሆነችው ተዋህዶ እንጂ ሌላ ሀይማኖት የለም ፕሮቴስታንቶች ወደ ራሳችሁ ተመለሱ ኢየሱስ እየሱስ እየሱስ በማለት ብቻ መንግስተ ሰማያት መውረስ የለም ቃሉ ነው የሚለው እኔ አይደለሁም አምላኬ አምላኬ ያለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይወርስም ይላል ወደ ራሳችሁ ተመለሱ ለሀዋሪያት የተሰጠች አንዲት ሃይማኖት ናት ሁለት ሃይማኖት አይደለም እሷም ተዋህዶ ናት ❤❤❤❤❤❤

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 9 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ፅናት ይስጣችህ እየሰሙ የማይሰሙ እያዩ የማያዩ የተባለው ትንቢት ተፈፅሞባቸውነው እግዚአብሔር ይርዳቸ ው

  • @meskikebie6289
    @meskikebie6289 8 місяців тому +1

    በጣም አስተማሪ ምክር ነው። ልንከተል የሚገባን ቤተክርስቲያንን ነው🙏

  • @LeykunAshenafi
    @LeykunAshenafi 9 місяців тому +9

    ትህትናን ከተግባር ጋር የያዘ መምህር ነው ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛለት

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 12 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @mananeghuse1098
    @mananeghuse1098 9 місяців тому +6

    እውነተኝው የቤተክርስትያን ልጅ ነህ የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ኣይለይህ

  • @Serkie-m8e
    @Serkie-m8e 8 місяців тому

    እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @genetgezahagn9924
    @genetgezahagn9924 9 місяців тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ የቤተ ክርስቲያን ልጆች

  • @endaleabera9960
    @endaleabera9960 9 місяців тому +2

    ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @merilemlem
    @merilemlem 9 місяців тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 9 місяців тому +3

    ዘማርይም ዘማርይም ውነት አለህ 🙏🌹🙏

  • @workieworkie-u5q
    @workieworkie-u5q 9 місяців тому +4

    ቃል ህዉት ያሰማልን

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 9 місяців тому +2

    ትክክል ብለሃል ወንድማለም አብዛኛዉ እኮ አንድ ቀን ዉዳሴ ማርያም ካደረሠ ጸልይልኝ የሚለዉ ብዙ ነዉ ጸጋዉን ያብዛልህ።

  • @fasiabe6795
    @fasiabe6795 9 місяців тому

    በጣም ቆንጆ አገላለጽ ነው በርቱ

  • @hamerebareyawe3815
    @hamerebareyawe3815 9 місяців тому +8

    እኔእኮመጀመርያ ነግሬነበር የሚሰማኝ ሰላጣውነው ዝምያልኩት ኦርቶዶክስ መፅሀፍቅዱስ ከገለፀች አዳሜ አለቀልሽ እንደማርየሚጣፍጥ እውቀትአለበኦርቶቤት ስለዚህ እርቶድክስን ለቀቅ አድርጉ።

  • @Temsgen-lq1vo
    @Temsgen-lq1vo 9 місяців тому +2

    እንከን የለውም ስብከትህ ።።።ቤተክርስቲያንን ተከተሉ

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 9 місяців тому +1

    Egziabher Yimesggen

  • @hanabelay8701
    @hanabelay8701 9 місяців тому +1

    Kalhiwot yasmalen tebark ❤❤❤

  • @Thegreat-c7i
    @Thegreat-c7i 9 місяців тому +2

    ወንድሜ እንዳንተ እይናቱን ያብዛልን።

  • @yibeltalanbes8086
    @yibeltalanbes8086 8 місяців тому

    Amennn

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 5 місяців тому

    መምህራችንክፍከፍበልልን

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 9 місяців тому +1

    ክርስቲያን እና ሙስሊም እግዚአብሔር ን ያምኑታል እንጂ አያቁትም ።

  • @LealemYilma
    @LealemYilma 9 місяців тому +1

    ተማሩ ስትባሉ ስትመከሩ ተረት ተረት ካላችሁ እሺ እንዴት እንግባባ ኧረ በእ/ር በትህትና እንደማመጥ እ/ር ልብ ይስጠን

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaini
    @hanaini 9 місяців тому +4

    አንተን ያዘዘላቸው ቸሩ መድሃነያዓለም አለም ይክበር ይመስገን።

  • @ሽሀድ
    @ሽሀድ 8 місяців тому

    ሰላም ሰላም

  • @abcdabccc
    @abcdabccc 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsgehannagebrebrhan
    @tsgehannagebrebrhan 9 місяців тому +1

    እግዚአብሄር አዋቂነው

  • @tefemiraclevidio3819
    @tefemiraclevidio3819 9 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 13 днів тому

    Metsafi kidusini asenadita seta atawikumi malet mini maleti nw manw yesetehi amerikan awiropawian afirikawian manw yesetehi tewahido nati iko wededikimi telahimi iyemererehim bihoni tikebelewalehi aleke beka

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 5 місяців тому

    ጥንቆላህን ጣል ዲያብሎስ ስለ ክርስቶስ አይነግረንም ።

  • @amidewerkamare8587
    @amidewerkamare8587  9 місяців тому

    አያሰከፍልም ሰብስክራያብ

  • @UyFg-fs7ck
    @UyFg-fs7ck 5 місяців тому

    አቤትኦርቶዶክስ

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 9 місяців тому +1

    መፅፍ ሁሉ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ነው የሚናገሩት ። ሃዋርያዊት በል ቀደምት በል ከእየሱስ ውጪ ማንም አይሰማችሁም አይቀበላችሁም ኮልኮሌህን ይዘህ ጥግህን ያዝ።

  • @MeskiLove-y4o
    @MeskiLove-y4o 9 місяців тому +1

    ፓፓ ከእናተ በላይ ተሳዳቢ አለ እንዴ??? በስብከታቹ ኡሉ ዼንጤን ነዉ ምትሳደብት ወረኛ

  • @HanaGሀናወሎዬዋ
    @HanaGሀናወሎዬዋ 9 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @LeykunAshenafi
    @LeykunAshenafi 9 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tiztatizta4890
    @tiztatizta4890 8 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን