የስሞኑ የእስክንድር ቅሌት እና አምስት ነገሮች ምንም ቢፈጠር ፋኖ ያሽንፋል አንድም እንሆናለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 42

  • @ኑሩየሱፍ
    @ኑሩየሱፍ 21 годину тому +4

    ወድሜ ልክነህ 😢በርታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀቢብ
    @ሀቢብ 20 годин тому +2

    እኔ ከሁሉም በላይ በጣም ደስ የሚለኝ አብዝሀኛው የአማራ ወጣት ፖለቲካው በደንብ እየገባው ነው በርቱ

  • @TemuYenatulij-sv1ds
    @TemuYenatulij-sv1ds 16 годин тому

    በነገራችን ላይ ሂስትሪ ስማር ዘመነ መሳፍትን ከእርሶቹ በጣም አትኩሪ በጣም ጆሮየን ሰጥቸ የተማርኩት ነበር እናም የአሁኑን ወቅታዊ የአማራን ትግል ጋራ የተመሳሰለ ነው እናም አድ ቀን ወጥ የሆነ እደቴሮስ ብቅ አድርጎ የሚዎጡ መሪዎች እዳሉ ይታየኛል የአማራ ትግል ከአሁኑ እሾሁን እያጸዳ እየመጣነው b/c እሾህን ነቅለህ ካዎጣሀው ምንም የሚያረግህ ነገር የለም ወይ ዘመነ ወይ እስክድር አሊያም አዲስ ሀይል የተደበቀ ይኖራል በርግጠኝነት ነጥሮ ይዎጣል ከተሳሳትኩ አርሙኝ።

  • @alemituzewdu9955
    @alemituzewdu9955 20 годин тому +3

    እሰክንድር ሰታውት የታጋይ ቁመናለው ገጠርን ለመጎብኘት የሔደ የከተማ ሰው ነው የሚመስለው

  • @melkamum
    @melkamum Годину тому

    ሃሳብህን ሜጋራቱና ትንታኔህ መልካም ነው፣ በተጨማሪ ግን እስክንድርና አጋሮቹ እንዲህ አሉ የሚለውን የድምፅ ቅጁን ወይም ቪዲዮውን ብታጋራ ለአድማጭ መረጃና እውነተኛ ትችት ለመስጠት ተገቢ ይመስለኛል!

    • @feachoadiss2543
      @feachoadiss2543  Годину тому

      kezi befit besrahut videyo lay ale kejewen lehzeb adershalhu

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 15 годин тому

    ምንም ይባል ምን የጎንደር አንድነት በእስክንድር ምክንያት አይዘገይም ብየ ተስፋ አለኝ።

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 18 годин тому

    አይረብሽ ከፈለገከጋላውተዋግቶ ማንእነደሚ
    ነዳውያሳተይ,,ወላሂርህራሄየለም,ባንዳከሆነ ቁልጭ አድርጎይፋ ይግለጽ,ያማራ ጠላቱ
    ባንዳ አማራ ነኝ ባዩ ነው,,,,

  • @shumettesema2718
    @shumettesema2718 2 години тому

    ኧረ ባካችሁ ይህን ሙትቻ ሰውየ ከአማራ ክልል አስወጡልን የሞተ እሬሳ ዶላራም

  • @مفثقناببعفثصص
    @مفثقناببعفثصص 16 годин тому

    እክስድር ይወገድ

  • @workumathias1
    @workumathias1 19 годин тому +2

    እስክንድር ጀግና ነው አብይን እንደመታገል የገዛ ወንድማችሁን ታማላችሁ እንደዚህ አያሉ ነው የሚከፋፋላችሁ ልይነቱን የምታሰፈት እናንተ ናችሁ።

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 Годину тому

    ምን አይነት ጉድ ነው? እስክንድር ችግር ሊኖርበት ይችላል ምነው እሱን ትታችሁ ለአማራ የሚጠቅም ሥራ ብትሠሩ ወሬ ለውጥ አምጥቶ አያውቅም::

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 21 годину тому

    የብድ፡ንግግርነው፡ሠምተነዋል፡እኳንም፡ጉዱን፡ሠማን፡ወድም፡አለም

  • @user-rc3dc6xe9x
    @user-rc3dc6xe9x 6 годин тому

    እስክድር ላማራ ነቀርሳ መቸነዉ ሙተን ስናልቅ ነዉ ምናዉቀዉ

  • @MosMoj
    @MosMoj 19 годин тому

    💚❤💛🇨🇬🇨🇬🐅🐅🐅🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏

  • @MohedeguWelo
    @MohedeguWelo 19 годин тому

    ምዕራባውያን የአማራን ትግል ለመጥለፍ ያልፈነቀሉት የማይልኩት የማይበትኑት ቫይረስ የለም እስክድር ቤተሰቡን አሜሪካ አስቀምጦ ባልተወለደበት ክልል ከውስጥ ቀድሞ ገብቶ ሀብታሙንና አበበን በምላስ ? አማራ እኮ አሁን አይሸወድም

  • @tmel7772
    @tmel7772 19 годин тому

    ዘሜ መሳፋንትን አማው ::
    እና ምን ይጠበስ????
    ዘሜ የእስክንድርን ድርጅት አፈረሰ::እና ምን ይጠበስ?????
    እስክንድር ዘመነን በተነው::
    እና ምን ይጠበስ??????

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 21 годину тому

    ከብልጽግናቢሆን፡ከዘብ፡ካገኙ፡ይበትኑታል፡ችግር፡የለበቻውም፡ማለትኮነው፡በአጭሩ፡ለአማራ፡ሞትና፡መፈናቀል፡አደለም፡😂😂😂

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 14 годин тому

    የላኩት ሰው ልክ እንደውባንተና እንደ አሰግድ ለማስመታት ያሉበትን ቦታ ሊነግር ከዛ እነዶላር ለአብይ ዲቃሎች ነግረው ሊያስመቱ

  • @AbrahimSaid-c2w
    @AbrahimSaid-c2w 20 годин тому

    በርታ ልን ወንድማችን

  • @Sarah-f7b7l
    @Sarah-f7b7l 19 годин тому +2

    እስክንድር መወገድ አለበት ይህ ጣዉላ😂

  • @GashawSisay-ip2xg
    @GashawSisay-ip2xg 20 годин тому +1

    መገደል አለበት እስክድር

    • @Nina-l7h
      @Nina-l7h 19 годин тому

      አይባልም ክፍታፍ

  • @RuurFu
    @RuurFu 20 годин тому +2

    እስኬዉ ተነቃበት😂😂😂😂😂

  • @ThomasTaye-l3v
    @ThomasTaye-l3v 20 годин тому

    Eskinder is enkiridad.degmo yetewoka ehil simeshen chama telebso aydelem ante asimesay leba eskindir .kibe angach ,asimesay eskindir, eskindir is shotelay for amahara people.

  • @BabeTafes-i6b
    @BabeTafes-i6b 19 годин тому +1

    እስክድር ላይ የጥላቻ ዘመቻ የጀመርከው ተከፍሎኸ እንጂ እስክድርን የመተቸት እውቀት የለህም

  • @AmarekinduFetene
    @AmarekinduFetene 20 годин тому +2

    እስክድር ይገደል😮😮😮😮

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 16 годин тому

    አቤት ትንተና? 🙄👈 አቤት አስተሳሰብ 😮

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 21 годину тому

    የዶራል፡እዝ😂😂😂😂😂

  • @TirunehAsnake
    @TirunehAsnake 20 годин тому +3

    እስኬዉ ያራዳ ልጅ በአንተ አይነት ተልካሳ የሚጠራ አይደለም

    • @RuurFu
      @RuurFu 20 годин тому +1

      ዳይፐሩ😂😂😂😂😂

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 20 годин тому

    Foto anesas yetm yele. Denbegna celebritywoch!!!!!

  • @gebrelgebre1500
    @gebrelgebre1500 19 годин тому

    Fesam

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 9 годин тому

    ወረኛ ይህን ድንቅ ምሁረረ። ለማ ጥፋት ምድረ ሰገጤ ተረባፈባችሁግሞች እናምን ይጠበስ። እስክንድር እኮ አሁን ገአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኑስተር ጎደኛ ነው ያለውጭ ዲፕሎማሲ ያንተ ጠበንጃመተኮስየትሞ አያደርስህም ምድረ ማይም

  • @HabtamuwondyeHabtamu
    @HabtamuwondyeHabtamu 21 годину тому +3

    አታጣላ

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 19 годин тому

      ትክክል ነዉ ይህ አዉሬ መገደል አለበት

  • @shimeliswoldeab233
    @shimeliswoldeab233 19 годин тому +1

    ዝም ብለህ አትቃዥ በደንብ ሳትረዳ አትፍረድ።

  • @gebrelgebre1500
    @gebrelgebre1500 19 годин тому

    Fake ,fake

  • @hadynalab9668
    @hadynalab9668 19 годин тому

    አማራው አመድ አመድ እስኬው አይ አንተ ለምን ለቀህ አትወጣም እቃእቃ ጨዋታ አደረከወ እንዴ የሰው ነብስ እኮ ነው በቃ ካሉህ በቃህ ተው ስልጣን ጥማተ አለብህ ወይስ እኔ ያልኩት ካልሆነ ብለህ ነው እንደ ህፃነ ልጅ ግግም ያልከው