ተውበት በማድረጉ ጅኖች የተበቀሉት የመናዊው ድግምተኛ || ልብ የሚነካና አስተማሪ ታሪክ || ሼኽ ነቢል አልዐወዲ ||
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል ቁርኣን፤ ሐዲሶች እና አዝካሮች የሚለቀቅ ሲሆን ተጠቅመን ሌሎችን የምንጠቅም ያድርገን ። አላህን (ሱ.ወ) ከማውሳት ምን የበለጠ ነገር አለ !! አላህ ይርዳን።
የቴሌግራም ቻናላችን :- t.me/ameentube
ጌታዬ ሆይ ከደጋሚዎች ከአስደጋሚዎች በአንተ እንጠበቃለን ያረብ
Amin
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁያጀመአእዳታልፉኝእደነውማውርድእምችለው❤❤❤❤❤
@@Rahima021 ወአለይኪ ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አልገባኝም እህቴ እዳ ካለፈኝ ነው ያልሽው ወይስ ኢዳ ካለፈኝ ነው ያልሽው ፅሁፍሽ ትንሽ አልተስተካከለም ደግም ፃፊልኝ
@@عبداللهمحمد-ر4ذ ያልኩትፊዶወነው
@@Rahima021 አይዋ አፕሊኬሽን አለ የራሱ ቪዲዎ ማውረጃ ግን በምን ልላክልሽ
ኢና ኢላሂ ወኢና ኢለይሂ እራጅኡን
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ይሮጅም አላህ ሆይ ያረብ ይሄን የዘቀጠ ተግባር እኔንም ቤተሰቦቼንም ሙስሊም እህት ወንድሞቼን ጠብቀን ያረብ
አሚን
አሚን ያረበል አለሚን
አሚንንንንን ያረብ
ናአም ትክክል አሚን
አሚሚሚሚሚን ያረብ
ላኢላሃ ኢለሏህ ሙሃመድ ረሱለላህ ከሰይጣን ተንኮል በአላህ እጠበቃለሁ 😢
በምድር ላይ ያለው ሁሉ የሚታየውም የተሰወረውም የአሏህ ነው... በህይወታች ላይ የሚሆነው ሁሉም ከ ስራዎቻችን አሏህ የቀደረው ነው.. አሏህ በጣም አዛኝ ነው ለፍርድ አይቸኩልም.. ቁርአንን ረግጦ ሰዎችን በድሎ ም ግን ወደ መልካምነት ወደ ተውበት ለመምለስ ጊዜ አልነፈገውም ... አልሃምዱሊላህ እኔ ሙስሊም ነኝ
አኡዙ ቢላሒ ላሀዉለ ወላቅወተ ኢላቢላህ ሀስቡን አላህ ወኒያዕመል ወኪል
እኔ በዚህ ሰዉ ታሪክ የተማርኩት ነገር ቢኖር አላህ በጣም አዛኝ እንደሆነ ነው ወላሂ ጌታችን የ አላህ እዝነቱ በሰው አእምሮ ሊገመት አይችልም፡ በእዝነቱ ይዘንልን አሚን🤲
Ameeen
ሱብሀናላህ አላህ ከጥመት ይጠብቀን😢😢😢
ሱብሀን አላህ ያረቢ
አላህ ላንተ ጥራት ይገባህ ትልቁ ጌታ❤❤❤
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጦኒሮጅም ኢላሂ ጠብቀን
ሱብሃን አሏህ አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናክ
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር አሏሁ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር
ይህንን ታርክ ከስማሁት ቆይዉ ግን በጣም ያስዝናል ይምግርም ነዉ ሱባህን አላህ ባርብኛም አይችዉነበር ይግራምኛ ባልናሚስትንም እንደሚያጣላ ግንዝብንም ለሌላሰዉ እንደሚያደርግ ያአላህ በሀግራችንን ያምክህደዉነዉ ያአሏ
Ihite yet new yalew yale tirgum pls
አላህዬ እወድሀለዉ❤❤❤❤❤
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
ሱብሀንአሏህ አላህየፈለገውን ከምንም ያወጣል አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ያረብ ወንድማችን ጀዛከሏህ ኸይር
ሡበሀን አላህ ብዙ የዋህ ሠዎች የሚታለሉበት በዚህ ነው አጅብ ያረቢ አተ መጨረሻችንን አሣምርልን ተጅኑም ተኢሡም ሸያጢን አተ ጠብቀን ኢላሂ
Allahe Akeber kubera
ያረህማረሂሚንአተክመጥፎስራጠብቀኝ❤❤❤❤❤
ሱበሀነሏህ
ኢና ሌላሂ ወኢና ራጂኡን
አላህ ከድግም ይጠብቀን ያረቢ በጠራዉ መንገዱንም ይምራን🤲🤲🤲
ኢናሊላሂ ወኢናሂ ላይራጄኡን ኣላህ ይጠብቀን
Download
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላድነልኢስላም
ያርብ የአላህ አንተ በራህመተህ ጠብቀን ከንደዚህ አይነት ዲግምት
ሱበሀን አላህ ከጥመት ሁሉ በራህመትክ በእዝነትህ አላህየ ጠብቀን ያረብ
ላሀውላ ወላቁወቱል አልዩል አዚም ሀስቢነላሁ ወኒኢመል ወኪል
ላኢላሀ ኢለላህ
ሱበሀነላ አላህይ በአተ እጠበቃለዉ
ኢላፍ እድሜና ጤና አላህ ይጠብቀን ኢላሂ
ሱብሀን አለህ ኢነ ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን 💦💦💦💦💦💦💦💦💦
ኣላህ ይጠብቀን ያረብ
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ሯጅም
ያረብ አላህ ይጠብቀን
ለሃውለውላ ኡወተኢላቢላህ
ጀዛከላህ🎉🎉🎉🎉🎉
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል
ሱበሀንአላህከሰይጣንተንኮልበ
አንተስምእጠበቃለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ አሳዛኝ እና አስተማሪ ነዉ እኔ በፊት በአረብኛ ሠምቸዉ ነበር ጀዛክ አላህ ከይር ወዲማችን
❤ሱሀበን አሏህ
ሱብሃን አላህ ሱብሃን አላህ
ጀዛክ ላህ ኽይር
ለሁሉም አልሀምዱልላህ❤
ሱበሀን አላህ አጅብ
አላህ ይጠብቀን ያረብ
ሱበሀን አለህ 😢😢😢
ሡበሀንአላህ
ሡብሀን አሏህ አሏህ ይጠብቀን
አለን🎉🎉🎉
ሱብሀነለህ አለሀዬ አተ ጠብቀን
ሁሉ ከጥመት ያለሰዉ አላህ የውጣው አኛም ከጥመቱ ይጠብቀን
ይሄ ነገር እውነት ነወ ያአላህ
ሱበሀን አለ ለኢሀይ ኢለለ
ሱብሀነላህ
Allah yetbken😮😢
አጅብ አጅብ አጅብ الله لا اله الا هو الحي القيوم لا تاخذه سنه ولا نوم
ወነ አኡዙቢላ አላህ ይጠብቀን ኢላሂ
ስባሀን አላህ
Yaa Allha😢😢😢😢 Anate tabekani yaa Rahamnai Azubilaa 😢
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
😢SubhanAllah ❤
Subahana Allhaa 😭😭😭😭
Subhanellah
ለሀውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ሡበሃንአላህ የአላህ አላህሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
ሱብሃን አላህ ላሀዉለወላቁወተ ኢላቢላህ
Subhanek yare trat ygebaw allah😢😢😢
ሱበሀንአላህ አንተ ጠበቀን ያረብ አንተ ከሸይጧን ተኮል ባንተንጠበቃለን አልሀምዱሊላሂ ምንኛመታዴልነው የማረ መመለስ አላህሲወዲ ወላሂ ከስንት ጨቅቅት የሚያሰጠላ ሂወት ያወጣል ወላሂ ተሰፍ መቁረጥ የቁሙትመሆነው አልሀምዱሊላሂ አለ ኒእመተል ኢስላም
አዑዙ ቢላሂ ሚነሸይጧን ረጅም
አላሆይ መጨረሻችነን አሳምርልን
አላህ ይጠብቀን
አውዙቢላሂ ሚንሸጠን ረጂም ባአላህ እጠበቃለው
ላሃውለወላህ ቁወተ ኢላ ቢላህ ነኡዙ ቢላህ
ሡብሀንአላሕያርብ
ላሀዉለዉላ ቁወተኢላቢላህ
ሱበሀናላህ በጣም ይገርማል
አላህይጠብቃችሁ
ሀስቡንአላህ ወነኢመልወኪል ላሀውላወላቁወተኢላቢላህ
ሠባሀን አላህ አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሣምሬልን
አሏህ ይጠብቀን
በአላህ ከዘህ አይነት መጥፋ ተግባር እጠበቃለሁ
❤❤❤❤❤❤❤
ላኢላ ሀኢለላ ሙሀመድ ረሱለሏህ 💦💦💦💦 አባትና እናቴ በልጂነታቸው በሲህር ምክናያት እቤት ቀርተዋል አላህ አዋቂና ሰሚ ነው ሀቁን ያውጣልን ያረብ 💦💦 🤲🤲🤲🤲
አሚንን🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢ያረብ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢
😭😭😭አሏሁሙስታአን
Subhan Allah
ሱብሀንአላ
ሱብሀንአላህ
አኡዙ ቢላሂ ሚነ ሸይጣንእረጂም አላህዬ ከሸይጣን ተንኮል ጠብቀኝ😢😢😢😢
Subanana Allha 😱 💔 😱 💔 😱 💔 😱, our Allha Subahana watala is very nice ♥️ to us
ያጀማአ ዱአ አርጉሉኚ ከማንም ጋር አልስማማ አልኩ አንድሠው እንኮን አጣሁ ያርብ አንተ ድርስልኚ
አይዞሽ የኔ እህት
@addisuyusuf6996 አሚንእህትትትት
አላህጠቡቀን
አላሁአክበር ጥራትይገባው ጌታችን አላህከዚህ ውርደት ይጠብቀን ያረብ
ዱአ አርጉልኝ ባሌ መስተፍቅር ስርቶብኝ ልክ አይድለሁ ሽህ የሚያውሩት አዳዱ ቃላት እኔንም ያድርገኛል ባሌንም ተሄላው እከተላለሁ ሲድበድበኝ ምንም አይመስለኝ ውድሞቸ እኔን ጠሉኝ የጠሉኝ ለምን መስላችሁ ባሌ ሲድበድበኝ ውድሞቸን አልስማም በቃ እሱኑ ነው ቁርአን ተቀርቶልኝ ስለፈልፍ መስተፍቅር ነው አሉኝ ያዳመጠኝ ስው እኔ አቅሌን አላቅም ብቻ ልክ አይድለሁም
አላህ ይዘንልሽ እህት
ሡበሀናላህ
🙄😭😭አሚንንንንንንን👂☝️💔💔
Masha allah
አኡዙቢሂ ሚነሸይጦን ረጂም እሚገርም ነዉ ሱበሀን አላህ
ሱብሀነክ ኤኔኩንቱ ሚነዟሌሚን
ማሻ አላህ አላህ ፅናቱን ይስጥህ
ሏኢሏህኢለላህ መሀመድ ረሱለላህ