Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንዃን ለአቡ ነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይደር አይነ ልቦናችን ያብሩልን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ይግስፀዉ ቅዱስ ገብርኤል በይ
አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ እህታችን
Amen 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
በጣም ይግረማል ከ A B ያለው ታሪክ የእኔ ህይወት ነው ለአንች የደረስ ቅድስ ግብር ኤል ለአንች የደረስች ድንግል ማረያም ለእኔም ይድረሱልኝ 🙏🙏🙏 በፅሎታችሁ አስቡኝ ምመናን ወለተ ኪዳን ብላችሁ እህት ወንድሞች 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አግዚአብሔር ያስብሽ
እግዚአብሔር ያስብሽ
A. ና B ን አዳመጥኩት ያልተወን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስክ በርታልን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንደ ሀጥያታችን እንደበደላችን ያልፈረደብን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርሥቶስ መምህር ብዙ ተምረናል ደግሞም አንዳ አንድ ነገሮቿ የኔ ሒወት አለበት
ልቦና ይስጣቸው እንደ ማአዶት ሜድያ የወጣው ደብተራ
እኔንም ጉድ ሰርቶኛል ደብተራ ተመቃቴበፍት 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአንቺ የደረሰሽ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ለሀጥኛ ይድርሰኝ❤❤❤
Selam nesh Ehete ebakish eftah mezmur bet yet endehone adrashawu tekumegn weym Ye memehir tesfaye selk kuter
አሜንአሜንአሜን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ቅድስት ኣርሰማ ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 ለምስክርነት አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
በእውነት እህቴ እሄንን ትምህርት በእንባ ነው ያዳመጥኩት የህይወቴን ነው የነገርሽኝ ወንድሜ አንተንም በጣም ነው የማመሰግነው የእውነት በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው ተባረክልን👏👏👏👏💒↩ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛ የደረሰውን ለተቸገሩ ሰዎች እና እህቶቻችን ይድረስላቸው በእውነት ተባረኩልን👏👏👏
መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ በመጀመሪያ ላይክ ሼር በማረግ ጀምሩ ሼር ሼር ሼር ትውልድ ይዳን የጠፋው ይመለስ
*_በጣም የሚገርም የህይወት ፈተና ነው እንካንም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ጠራሽ እህታችንን እግዚአብሔር አምላክ መልካም ትዳር ይስጥሽ_*
ሁላችንም ተይዘናል እግዚአብሔር ማህርና ታጋሽ ነው በፀሎት እንበርታ ክርስቲያኖች
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርትነው በተለይ አረብ አገር ላለንው በጣም የሚያንቃ ድወልነው ገብርሄል የኛ አባት በሁላችን ሂወት ገብቶ ያብስረን መምህር አንተም ኑርልን በዙቻችን አንቀህተህናል እመብርሃን ትጥብቅህ ከነቤተስቦቹህ
መዳኒአለም ላንቺ ያደርገውን ለሁላችን ያድርግ ላንቺ ስለሆነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏
እውነት በናንተ ትምርት ባንነቃ ኖሮ ህይወታችንን መመርመር አንጀምርም ነበር መምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን
በጣም እናመሰገናለን መምህር ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አ
እግዚአብሔር ይጣብቅን ቅዱሰ ቅዱሰሩፈኤል ከክፈ ያጣብቅን😢😢😢
ቡዙ ነገር ከኔጋ አንድ ሆነብኝ በተለይ ሆድ ቁርጠት የዝሙቱና እድል መታሰሩ ቅዱስ ገብርኤል መጥላቱ መስተፋቀሩ ጭምር 😢😢
ግማሹ የኔታሪክነው ኦፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን አተን የስጠን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ😢😢😢
በጣም ተመስጬ እያዳመጥኩት ነበር በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እህታችን ህይወትሽን እንድንማርበት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏 እህታችን በርቺ🙏🙏
እሚገረም ታሪክ ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ ነው የተከታተልኩት የሚገረም ነው አይዞሸ በረች እራሳችንን እንድናይ አድረጎናል መምህረ አንተንም እመብረሀን እቅፈ ድግፈ አድረጋ ከክፎ ነገረ ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏
እባክህ መምህር የቅዱሳንን ታሪክ፣ገጠመኝና ወንጌል ስታቀርብ አታሳጥረው በተለይ መናገር የምትፈልገውን በነፃነት ተናገር እኛ እናዳምጥሃለን በተለይ የወንጌልና የቅዱሳንን፣የሐዋርያት ታሪክ እጅግ በጣም ማወቅ እንፈልጋለን። እባክህ አስተምረን እኛ እንማራለን የቱንም ያህል ጊዜ ይፍጅ እናዳምጣለን ከዚህ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። አንተ ምከረን እኛ እናዳምጣለን ትዕቢተኛ ብቻ ነው ምክር የሚጠላው።በነፃነት አቅርብ እንወድሃለን በርታ።
ሁሉም አዳመጥኩት እግዚአብሔር ከጥፋት መንገድ ይጠብቀን🙏😭
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ላቺ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እኛማ በየሰገዱ ሀጥያት የምንሰራ ሰዉ ነን
ወይ ጉድ ሂወቴን አገኘውት ካች እኔና አችን ያለያየን ልጆች መውለዴነው ትምህርት እሰማለሁ መቀየር እቢ አለኝ ያሳደከኝ ቅዱስ ገብርኤል ከችግሬ አውጣኝ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ቤተሰብን ሁሉ ይጠብቅልን
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከዳቢሎስ ፈተና ይጠብቀን
እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ የጠበቀን እግዚአብሔር ዛሬም ከኛ ጋር ነው
ትልቅ ትምህርት ነዉ ይተማርነው የህ የኔ ይህወት ታሪክም ነዉ ትንሽ ብልወጥም ግና ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ውድ እህታችን ቅዱስ ገብርኤል ላንቺ የደርስው ለእኛንም ይደርስልን
እግዚአብሔረ ሀጢያትን ነው እንጂ ሚጠላው ሀጢያተኞችን አይጠላም ይባላል በእውነት በጣም ከባድ ነገረ ውሰጥ ነበረ እያሥገባት የነበረው መንፈሱ ይህ ታድያ ሀኪም ቤት ያቅዋል⁉️መንፍሰ መታወቂያ ነው እንዲ ሚታደሠው ብላችሁ የምትጃጃሉ ይድረሣችሁ😭😭ቅዱሰ ገብረኤል አባቴ በረከትህ ረዲኤት አማላጅነቱ ጥበቃው አይለየን የኔ አባት🤲🤲
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በእወነት ቃለሄወት ያሰማልን
የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ የተረዳች ግንዛቤ ያለት ሴት ሚስት በጣም እፈልጋለሁ። ምክንያቱም የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ የተረዳች ሴት ዓለምንየተረዳች ትሆናለች።ሀይማኖታዊ ጥንካሬዋየመናፍስትን ሴራ በደንብ የተረዳች ፖለቲካውንም በአግባቡከሰውጋር ለመኖር ለመግባባት ይችላሉየገንዘብ አያያዝ የምትችል ትሆናለች ከዚህ አንፃር የምትፈልግልሴት እድሜ 22-30
👍
@@ሪችነኝስደተኛዋ ይህንን ትምህርት በደንብ ትከታተያለሺ ?
አዎ በቅርብ ነው የጀመርኩት ካሰብኩት በላይ ነው👌
የእውነት መምህር 1አመት ሁንኛ ግን ሱሲ ነው የሚሁንኛ በቀን ብዙ ገጠመኛ ነው ስድምጣ የምውል ግንመምህር በስልክ ማገኛት አልቹልኩም
@@tg234 ጎበዝ በርቺ😍
መምህር በእውነት በጣም እናመሰግናለን ህይወት የሚዳስስ ትምህርት ሰለሆነ ብዙ ሰው ድኖአል ብዙ ሰው አውቆአለ መምህር እድሜአችሁን ያርዝመው በእውነት የስንቱ ቤት መሰላች የተዘጋው
❤😢😢በእውነት ደስይላል እህታችን ፅናት ተስፋ አለመቁረጥንነው የተማርኩበት በርች ሀያሉ መላእክ ቅዱስ ገብረኤል አሁንም ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ለሁላችንም እርኩስ መንፈስን ይግለጥን መምህር እናመሰግናለን A_B አድምጬዋለው 🙏🙏🙏
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል የኔ እና ያንቺ ታሪክ በጣም ተመሳሳይ ነው በተለይ B ላይ ያለው ምንም የሚለየን ነገር የለም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ 🙏🙏🙏አሁን ያለሁት በስደት ነው እስቲ በፀሎታቺሁ አስቡኝ ፀዳ ለማርያም ነኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እመብርሀን ታስብሽ
እህታችን ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ አይዞሽ ትረግጪዋለሽ በርቺ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።ብቻ በጣም ያሳዝናል ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁልን አባዬ እህታችን እጀግ በጣም ይገርማል አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አባዬ በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
በእውነት በጣም ይገርማል እህታችን መምህራችን ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ እንድንማርበት ስለ ኣቀረብክልን እናመሰግናለን
የኔ ታርክ ነው በከፍል. እህህህ. በፀሎት አስብኝ ዉለተ የዋሓንስ ብላችህ
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እህቴ እመብርሃን አንቺ ጋር ትሁን🙏❤🙏
መምህር በጣም ብዙነገር ተምሬ አለሁ ካንተ መምህር ከብዙገጠመኝ ጋር ህይወቴ ይመሣሠላል እኔም ማድረግ ያለብኝን በጥቂቱ እያደረግሁነው መምህር እውነት ግን ይሄንን ደግሞ በጣም ነው ያሥለቀሠኝ ሃገሬ መግባት ሣሥብ በጣም ይጨንቀኛል የሆነሠው አሥገድዶኝ እገባ ይመሥለኛል በራሤ ወሥኜ መግባት በጣም ይከብደኛል መምህር አረ በመቤቴ አውራኝ ህይወቴ በጣም ብዙ ውጣውረድ አለው አምላኬሆይ ኤፍታህበለኝ
እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ይኸ ታርክ የኔም ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሂወቴን አስተክክልልኝ😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ለንአቺ የደረስሽ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ለሀጥኛ ይድረስልኝ🙏🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወትን ትለቅ ትምህራት ነወ
እንዴት ሰነበትክ መምህርየ እንኳን ለአብነ እስትንፋስ ክርሰቶስ ወርሀዊ በአል አደረስን አደረሰህ በረከታቸው ረድኤታቸው በያለነበት ይደርብን መምህርየ የሚገርም ነው አምላክ ከማንኛውም ወጥመድ ይጠብቅን አሜን
እውነት በጣም ገራሚ የህይወት ታሪክ ነው አይ ካልነቃን እድሟችነን መሉ ነው እምንባዝነው ከዛ ከርታታው እድሌ እያልክ ሁሌ ማማረ ይሆናን እህታችን እውነት እኳን ነቃሽ አሁንም በርች እና ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም አሜን
አኔም ሲበዛ ዝምተኛ ነበርኩ ዝምተኝነቴ የጎዳኝ ነገር ኤለ የጠቀመኝ ነገር ኣለ😢😢 ብቻ ሰለ ዝምተኛ ሰው ታሪክ ሲሰማ ብዙ ነገር ኣሰታውሳሉ አግዚኣቢሄር አንዴት አንደ ተበቀኝም ኣሰባለው ብቻ ክብር ይሰፋ ኣህቴ የገጠመሸ የሂወት ፈተና ልንማርበት ብለሸ ከተሞኩሮ ሂወትሰ ሰለተናገርሸ አናመሰግናለን ቀሪ ዘመንሰ አግዚኣቢሄር ይባርክሸ ከነቤተሰቦችሸ መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን❤❤😊😊😊
መጀመሪያ ነው የጀመርኩት ግን በግዴ ጨርስኩ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሺ በርቺ❤❤
በጣም የሚገርም ሒወት ነው እኅታችን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ያክበርልን
ላኝች የደረሰልሽ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ይድረስልኝ🙏🙏🙏
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር አዳምጬ እመለሳለሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እጅግ ይጠቅመናል
መር የዚህች ልጅ ታሪክ ከእኔ ጋር አንድ ዓይነት ነው። ከጋብቻ በፊት አይሆንም ስላቸው ተቀብለው አብረን ብዙ ጊዜ እናድራለን እንቆያለን ፍጹም ግንኙነት አንፈጽምም። ቁም ነገር ሽማግሌ የመላክ ነገር ሲያነሱ ያለምንም ምክንያት እጠላቸዋለሁ እርቃቸዋለሁ።
እንኳን ደና መጣህ መምህር እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ እመብርሃን አትለየሽ ምገርም ነው ፈጣሪ ለሁላችን ማስተዋል ልቦና ይስጠን በመንገዱ ይምራን አሜን፫❤ በጸሎትሽ አስብኝ መምህርም እንዳትረሳኝ ወለተ ዮሐንስ እያላችሁ አምላክ 🤲🥰😍
ምእመህር እግዚአብሔር እዴሜ ክጤናጋ ይስእጥህ ❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ በእዉነት በጣም የምገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ከዚ ይሰዉረን ያሣዝናል 17 ከንቱ የሰንቶቻችን ህይወት ነው የባከነዉ እመ ብራሃን ዘመናችንን ትባርክልኝ 👏😢
❤መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤አሜኔ ቃለ ህይወት ያሠማልን
በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነት እድለኛ ነሽ ሁሉም የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እርሱ የወደደውን ይልድርጋል ዋናው ጠላትሽን ማወቅሽ ነው አንቺን የረዳሽ እግዚአብሔር እኛንም እንዲረዳን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን ።
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በስላሴ ስም እሚገርም ነዉ እህቴ ታሪክሽ 😢😢😢😢❤❤
❤❤❤ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት የእኛ እንቁዎች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ላንች የደረሰ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ለእኛም ይድረስልን አሜን👏👏👏👏
ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤
እህታችን ጥሩ። ነገር ኬካንች ህይወት ተምረአለው መምልራችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ❤የእግዚአብሔር ስራ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር😊😊
+++ይገርማል ይሄ ማለት የአስተዳደጋችን ውጤት ነው።የቤተሰቦቻችን ችግር ስለሆነ በኛ ይብቃ ብለን መጪውን ትውልድ እናድን እህቴ አሁንም የ ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል በረከት አይለይሽ አይለየን።+++
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን የስጤን አምላክ እኔም ተነግሮ የመያልቅ ተርክ አለኝ አንድ ቀን እንደ እግዚአብሔር ፊቃድ ለአላም እመስክርላሁ
በጣም ኣስተማሪ ነው እህታቸን እግዚብሔ ይስጥልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እህቴ ህይወትሽ በጣም በጣም አስተማሪ ነው።ብዙዎች ሴቶች ሳያውቁት ሀጥያቱን ይኖሩበታል ።ግን መንፈሱን አሳስረሽ አስወጭው , ያለ እንቅፋት ለመጓዝ በሱባኤ አስወጭው !እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን !!!
ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ገብረሄል ለኔም ለሀጣኗ ይድረስልኝ መምህርዬ ዘመንህ ይትረፉረፉ ስወድህ
እየንን እደስማ ይርዳን እግዚአብሔር ይመስገን እይ ተሪክ ግማሹ እኔን ይወክላል እደማርበት አስምቶኛ ትግባር ላይ እዳ ውል የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይርዳን በሉኝ በፀሎት አስብኝ ወለት ሠማያት
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርቺ
ፅጋዉን ያብዛልህ መምህራችንየተስጠንን ብናዉቅ የጎደለን የለም ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንየምያመስግን ልብ ይስጠን አምላከ ቁዱሳንየቅዱስ ገብርኤል ሰራ አሁን ሰልሰማዉ በፊት ገጠመኙ ስልኪ እምቢ ብሎን ወደ ቤተስቦቼ ልደዉል እንዲሰራ አድርገዉ ብየ ሰርቶልን እያመስገንኩ ይሀንንም ሰሰማዉ እንዴት ደስ እንዳለን🙏👏💖
Kale hiyote Yasmeln mahmerchin Amen
በእውነት በጣም ይግርማል እህታችን አለማወቅ እንጎዳልን ማስትዋል ይስጥን
አመሰግናለሁ ወንዴሜችን መ ምህርን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን በጣም ቡዙ ትምህርት ነው የተማርነው ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር
እናመሰግናለን በጣም የሚያስተምር ታሪክ ነው
እናመሰግናለን መምህር እጂግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው🙏 እህታችን ቅድስ ገብርኤል ላንች እንደደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን❤🙏
መምህርየ እንዴት ነህልን ❤ትንሽ የኔ ህይወት አግኘቸዋለሁ ብዙ ትምህርት ስጭ ነው እናመስግናለን እህታችንመምህር እመብርሀን ፈቅዳ ከሀገር ስገባ ህይወቴን እንደማካፈል ተስፋ አለኝ ።ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝንልህ ለኛ ብለ እንደዚህ እንደምትተጋልን እመ ብርሀን በሁሉ ነገር ከፊትህ ትቅደም 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
ከእህታችን ብዙ ተማርኩኝ በእውነት ጎበዝ ኔሽ አሁንም በርች እኛንም አስብን❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይቅር በለኝ እንደአጣቴ ሳያሆን እንደበደሌ አትቁጠርብኝ
ተባረክ ወንድሜ ስራ ላይ እየነዳሁ ነው ሁሌ ምሰማህ ለዚ ነው አጭር ኮሜንት ምልክልህ አይመቸኝም ተባረክ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁልን እህታችን በርች ከግዲህ በዋላ በፀሎት በስግደት መበርታት አለብሽ እማ
በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ መምህር በፀሎቶ አስቡኝ ፁጌ ማርያም ነኝ
እውነት የኔን ታርክ የምታወራ ነው የመሰለኝ በጣም ይገርማል መምህር እኔ አሁን ላይ ያለሁበት ሁኔታ ተስፋ ቆርጨ መኖር ሁሉ አስጠልቶኛል ወለተ ሰማያት እያላቹሁ በፆለታቹሁ አስቡኝመምህር ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲
ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል💔😢
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
አሜን ለአንች የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይድረስ እህታችን
መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማል
የኔ እህት መጨረሻላይ ስለወድምሽ ስታወሪ የኔ ወድም ልክ እዳች ወድም ነው በጣም ያሳዝነኛን
❤💚💛🙏🙏🙏🙏 እህትየ እኔም በጣም አመራር ነበር ግን አሁን ገብቶኛል አመሰግናለሁ መምሪይ እድሜ ላንተ አመሰግናለሁ አመስጋኝ ሆኛለው እህትየ ለወንድምሽ ተሳይ ለቅዱስ ገብርኤል መጠጡን ይተዋል ርግጠኛ ነኝ ገብርኤል ይፈውስ ዋለ እህቴ ቁርጥ አላማ ወስኘ የመለጠ በመንፈሳዊው ሂወት ጠንክር ❤ ገጠመኝ በብዛት ኣዳምጡ ብዙ መፍቴሄ አለዉ መምህር አንተን የሰጠና አምላክ ክብር ምስጋና ይግብኦ እየሱስ ክርስቶስ ❤
መምህር በእውነት የዝች ልጅ ታርክ እኔ ጋር ነዉ ያለው እኔ አሁን ዋጋ የለሽም ተስፋ ቁረጭ ይለኛል በውስጤ ሁኖ 7አመቴ ከወጣሁ አሁን ለመግባት ሳስብ እፈራለሁ ይጨንቀኛል ከጭራሹ ልጨምር እያልኩ ነዉ ከመጨነቅ የተነሳ በማርያም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ክሮስ ከኔ ቤተሰቦች 😭በጣም ደክሞኛል
እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን
እንኳን በሠላም መጣችሁ መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከህታችንም ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን በግማሽ የኔን ህይወት ይመስላል እግዚአብሔር አምላክ ጥበቃው ቸርነቱ አይለየን እኛማ ምን አቅም ኖሮን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይምስገን እንኳደናመጣህ
እንዃን ለአቡ ነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው በሁላችንም ላይ ይደር አይነ ልቦናችን ያብሩልን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ይግስፀዉ ቅዱስ ገብርኤል በይ
አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ እህታችን
Amen 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
በጣም ይግረማል ከ A B ያለው ታሪክ የእኔ ህይወት ነው ለአንች የደረስ ቅድስ ግብር ኤል ለአንች የደረስች ድንግል ማረያም ለእኔም ይድረሱልኝ 🙏🙏🙏 በፅሎታችሁ አስቡኝ ምመናን ወለተ ኪዳን ብላችሁ እህት ወንድሞች 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አግዚአብሔር ያስብሽ
እግዚአብሔር ያስብሽ
A. ና B ን አዳመጥኩት ያልተወን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስክ በርታልን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንደ ሀጥያታችን እንደበደላችን ያልፈረደብን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርሥቶስ መምህር ብዙ ተምረናል ደግሞም አንዳ አንድ ነገሮቿ የኔ ሒወት አለበት
ልቦና ይስጣቸው እንደ ማአዶት ሜድያ የወጣው ደብተራ
እኔንም ጉድ ሰርቶኛል ደብተራ ተመቃቴበፍት 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአንቺ የደረሰሽ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ለሀጥኛ ይድርሰኝ❤❤❤
Selam nesh Ehete ebakish eftah mezmur bet yet endehone adrashawu tekumegn weym Ye memehir tesfaye selk kuter
አሜንአሜንአሜን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ቅድስት ኣርሰማ ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 ለምስክርነት አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
በእውነት እህቴ እሄንን ትምህርት በእንባ ነው ያዳመጥኩት የህይወቴን ነው የነገርሽኝ ወንድሜ አንተንም በጣም ነው የማመሰግነው የእውነት በጣም ምርጥ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው ተባረክልን👏👏👏👏💒↩ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛ የደረሰውን ለተቸገሩ ሰዎች እና እህቶቻችን ይድረስላቸው በእውነት ተባረኩልን👏👏👏
መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ በመጀመሪያ ላይክ ሼር በማረግ ጀምሩ ሼር ሼር ሼር ትውልድ ይዳን የጠፋው ይመለስ
*_በጣም የሚገርም የህይወት ፈተና ነው እንካንም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ጠራሽ እህታችንን እግዚአብሔር አምላክ መልካም ትዳር ይስጥሽ_*
ሁላችንም ተይዘናል እግዚአብሔር ማህርና ታጋሽ ነው በፀሎት እንበርታ ክርስቲያኖች
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርትነው በተለይ አረብ አገር ላለንው በጣም የሚያንቃ ድወልነው ገብርሄል የኛ አባት በሁላችን ሂወት ገብቶ ያብስረን መምህር አንተም ኑርልን በዙቻችን አንቀህተህናል እመብርሃን ትጥብቅህ ከነቤተስቦቹህ
መዳኒአለም ላንቺ ያደርገውን ለሁላችን ያድርግ ላንቺ ስለሆነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏
እውነት በናንተ ትምርት ባንነቃ ኖሮ ህይወታችንን መመርመር አንጀምርም ነበር መምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን
በጣም እናመሰገናለን መምህር ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አ
እግዚአብሔር ይጣብቅን ቅዱሰ ቅዱሰሩፈኤል ከክፈ ያጣብቅን😢😢😢
ቡዙ ነገር ከኔጋ አንድ ሆነብኝ በተለይ ሆድ ቁርጠት የዝሙቱና እድል መታሰሩ ቅዱስ ገብርኤል መጥላቱ መስተፋቀሩ ጭምር 😢😢
ግማሹ የኔታሪክነው ኦፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን አተን የስጠን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ😢😢😢
በጣም ተመስጬ እያዳመጥኩት ነበር በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እህታችን ህይወትሽን እንድንማርበት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏 እህታችን በርቺ🙏🙏
እሚገረም ታሪክ ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ ነው የተከታተልኩት የሚገረም ነው አይዞሸ በረች እራሳችንን እንድናይ አድረጎናል መምህረ አንተንም እመብረሀን እቅፈ ድግፈ አድረጋ ከክፎ ነገረ ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏
እባክህ መምህር የቅዱሳንን ታሪክ፣ገጠመኝና ወንጌል ስታቀርብ አታሳጥረው በተለይ መናገር የምትፈልገውን በነፃነት ተናገር እኛ እናዳምጥሃለን በተለይ የወንጌልና የቅዱሳንን፣የሐዋርያት ታሪክ እጅግ በጣም ማወቅ እንፈልጋለን። እባክህ አስተምረን እኛ እንማራለን የቱንም ያህል ጊዜ ይፍጅ እናዳምጣለን ከዚህ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። አንተ ምከረን እኛ እናዳምጣለን ትዕቢተኛ ብቻ ነው ምክር የሚጠላው።በነፃነት አቅርብ እንወድሃለን በርታ።
ሁሉም አዳመጥኩት እግዚአብሔር ከጥፋት መንገድ ይጠብቀን🙏😭
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ላቺ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እኛማ በየሰገዱ ሀጥያት የምንሰራ ሰዉ ነን
ወይ ጉድ ሂወቴን አገኘውት ካች እኔና አችን ያለያየን ልጆች መውለዴነው ትምህርት እሰማለሁ መቀየር እቢ አለኝ ያሳደከኝ ቅዱስ ገብርኤል ከችግሬ አውጣኝ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ቤተሰብን ሁሉ ይጠብቅልን
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከዳቢሎስ ፈተና ይጠብቀን
እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ የጠበቀን እግዚአብሔር ዛሬም ከኛ ጋር ነው
ትልቅ ትምህርት ነዉ ይተማርነው የህ የኔ ይህወት ታሪክም ነዉ ትንሽ ብልወጥም ግና ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ውድ እህታችን ቅዱስ ገብርኤል ላንቺ የደርስው ለእኛንም ይደርስልን
እግዚአብሔረ ሀጢያትን ነው እንጂ ሚጠላው ሀጢያተኞችን አይጠላም ይባላል በእውነት በጣም ከባድ ነገረ ውሰጥ ነበረ እያሥገባት የነበረው መንፈሱ ይህ ታድያ ሀኪም ቤት ያቅዋል⁉️መንፍሰ መታወቂያ ነው እንዲ ሚታደሠው ብላችሁ የምትጃጃሉ ይድረሣችሁ😭😭ቅዱሰ ገብረኤል አባቴ በረከትህ ረዲኤት አማላጅነቱ ጥበቃው አይለየን የኔ አባት🤲🤲
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በእወነት ቃለሄወት ያሰማልን
የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ የተረዳች ግንዛቤ ያለት ሴት ሚስት በጣም እፈልጋለሁ። ምክንያቱም የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ የተረዳች ሴት ዓለምንየተረዳች ትሆናለች።
ሀይማኖታዊ ጥንካሬዋ
የመናፍስትን ሴራ በደንብ የተረዳች
ፖለቲካውንም በአግባቡ
ከሰውጋር ለመኖር ለመግባባት ይችላሉ
የገንዘብ አያያዝ የምትችል ትሆናለች
ከዚህ አንፃር የምትፈልግልሴት እድሜ 22-30
👍
@@ሪችነኝስደተኛዋ ይህንን ትምህርት በደንብ ትከታተያለሺ ?
አዎ በቅርብ ነው የጀመርኩት ካሰብኩት በላይ ነው👌
የእውነት መምህር 1አመት ሁንኛ ግን ሱሲ ነው የሚሁንኛ በቀን ብዙ ገጠመኛ ነው ስድምጣ የምውል ግንመምህር በስልክ ማገኛት አልቹልኩም
@@tg234 ጎበዝ በርቺ😍
መምህር በእውነት በጣም እናመሰግናለን ህይወት የሚዳስስ ትምህርት ሰለሆነ ብዙ ሰው ድኖአል ብዙ ሰው አውቆአለ መምህር እድሜአችሁን ያርዝመው በእውነት የስንቱ ቤት መሰላች የተዘጋው
❤😢😢በእውነት ደስይላል እህታችን ፅናት ተስፋ አለመቁረጥንነው የተማርኩበት በርች ሀያሉ መላእክ ቅዱስ ገብረኤል አሁንም ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ለሁላችንም እርኩስ መንፈስን ይግለጥን መምህር እናመሰግናለን A_B አድምጬዋለው 🙏🙏🙏
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል የኔ እና ያንቺ ታሪክ በጣም ተመሳሳይ ነው በተለይ B ላይ ያለው ምንም የሚለየን ነገር የለም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ 🙏🙏🙏አሁን ያለሁት በስደት ነው እስቲ በፀሎታቺሁ አስቡኝ ፀዳ ለማርያም ነኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እመብርሀን ታስብሽ
እህታችን ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ አይዞሽ ትረግጪዋለሽ በርቺ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
ብቻ በጣም ያሳዝናል ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁልን አባዬ እህታችን እጀግ በጣም ይገርማል አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አባዬ በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
በእውነት በጣም ይገርማል እህታችን
መምህራችን ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ እንድንማርበት ስለ ኣቀረብክልን እናመሰግናለን
የኔ ታርክ ነው በከፍል. እህህህ. በፀሎት አስብኝ ዉለተ የዋሓንስ ብላችህ
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እህቴ እመብርሃን አንቺ ጋር ትሁን🙏❤🙏
መምህር በጣም ብዙነገር ተምሬ አለሁ ካንተ መምህር ከብዙገጠመኝ ጋር ህይወቴ ይመሣሠላል እኔም ማድረግ ያለብኝን በጥቂቱ እያደረግሁነው መምህር እውነት ግን ይሄንን ደግሞ በጣም ነው ያሥለቀሠኝ ሃገሬ መግባት ሣሥብ በጣም ይጨንቀኛል የሆነሠው አሥገድዶኝ እገባ ይመሥለኛል በራሤ ወሥኜ መግባት በጣም ይከብደኛል መምህር አረ በመቤቴ አውራኝ ህይወቴ በጣም ብዙ ውጣውረድ አለው አምላኬሆይ ኤፍታህበለኝ
እፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ይኸ ታርክ የኔም ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሂወቴን አስተክክልልኝ😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ለንአቺ የደረስሽ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ለሀጥኛ ይድረስልኝ🙏🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወትን ትለቅ ትምህራት ነወ
እንዴት ሰነበትክ መምህርየ እንኳን ለአብነ እስትንፋስ ክርሰቶስ ወርሀዊ በአል አደረስን አደረሰህ በረከታቸው ረድኤታቸው በያለነበት ይደርብን መምህርየ የሚገርም ነው አምላክ ከማንኛውም ወጥመድ ይጠብቅን አሜን
እውነት በጣም ገራሚ የህይወት ታሪክ ነው አይ ካልነቃን እድሟችነን መሉ ነው እምንባዝነው ከዛ ከርታታው እድሌ እያልክ ሁሌ ማማረ ይሆናን እህታችን እውነት እኳን ነቃሽ አሁንም በርች እና ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም አሜን
አኔም ሲበዛ ዝምተኛ ነበርኩ ዝምተኝነቴ የጎዳኝ ነገር ኤለ የጠቀመኝ ነገር ኣለ😢😢 ብቻ ሰለ ዝምተኛ ሰው ታሪክ ሲሰማ ብዙ ነገር ኣሰታውሳሉ አግዚኣቢሄር አንዴት አንደ ተበቀኝም ኣሰባለው ብቻ ክብር ይሰፋ ኣህቴ የገጠመሸ የሂወት ፈተና ልንማርበት ብለሸ ከተሞኩሮ ሂወትሰ ሰለተናገርሸ አናመሰግናለን ቀሪ ዘመንሰ አግዚኣቢሄር ይባርክሸ ከነቤተሰቦችሸ መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን❤❤😊😊😊
መጀመሪያ ነው የጀመርኩት ግን በግዴ ጨርስኩ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሺ በርቺ❤❤
በጣም የሚገርም ሒወት ነው እኅታችን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ያክበርልን
ላኝች የደረሰልሽ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ይድረስልኝ🙏🙏🙏
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር አዳምጬ እመለሳለሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እጅግ ይጠቅመናል
መር የዚህች ልጅ ታሪክ ከእኔ ጋር አንድ ዓይነት ነው። ከጋብቻ በፊት አይሆንም ስላቸው ተቀብለው አብረን ብዙ ጊዜ እናድራለን እንቆያለን ፍጹም ግንኙነት አንፈጽምም። ቁም ነገር ሽማግሌ የመላክ ነገር ሲያነሱ ያለምንም ምክንያት እጠላቸዋለሁ እርቃቸዋለሁ።
እንኳን ደና መጣህ መምህር እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ እመብርሃን አትለየሽ ምገርም ነው ፈጣሪ ለሁላችን ማስተዋል ልቦና ይስጠን በመንገዱ ይምራን አሜን፫❤ በጸሎትሽ አስብኝ መምህርም እንዳትረሳኝ ወለተ ዮሐንስ እያላችሁ አምላክ 🤲🥰😍
አግዚአብሔር ያስብሽ
ምእመህር እግዚአብሔር እዴሜ ክጤናጋ ይስእጥህ ❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ በእዉነት በጣም የምገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ከዚ ይሰዉረን ያሣዝናል 17 ከንቱ የሰንቶቻችን ህይወት ነው የባከነዉ እመ ብራሃን ዘመናችንን ትባርክልኝ 👏😢
❤መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤አሜኔ ቃለ ህይወት ያሠማልን
በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነት እድለኛ ነሽ ሁሉም የሚሆነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እርሱ የወደደውን ይልድርጋል ዋናው ጠላትሽን ማወቅሽ ነው አንቺን የረዳሽ እግዚአብሔር እኛንም እንዲረዳን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን ።
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በስላሴ ስም እሚገርም ነዉ እህቴ ታሪክሽ 😢😢😢😢❤❤
❤❤❤ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት የእኛ እንቁዎች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ላንች የደረሰ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ለእኛም ይድረስልን አሜን👏👏👏👏
ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤
እህታችን ጥሩ። ነገር ኬካንች ህይወት ተምረአለው መምልራችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ❤
የእግዚአብሔር ስራ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር😊😊
+++ይገርማል ይሄ ማለት የአስተዳደጋችን ውጤት ነው።የቤተሰቦቻችን ችግር ስለሆነ በኛ ይብቃ ብለን መጪውን ትውልድ እናድን እህቴ አሁንም የ ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል በረከት አይለይሽ አይለየን።+++
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን የስጤን አምላክ እኔም ተነግሮ የመያልቅ ተርክ አለኝ አንድ ቀን እንደ እግዚአብሔር ፊቃድ ለአላም እመስክርላሁ
በጣም ኣስተማሪ ነው እህታቸን እግዚብሔ ይስጥልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እህቴ ህይወትሽ በጣም በጣም አስተማሪ ነው።
ብዙዎች ሴቶች ሳያውቁት ሀጥያቱን ይኖሩበታል ።
ግን መንፈሱን አሳስረሽ አስወጭው , ያለ እንቅፋት ለመጓዝ በሱባኤ አስወጭው !
እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን !!!
ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ገብረሄል ለኔም ለሀጣኗ ይድረስልኝ መምህርዬ ዘመንህ ይትረፉረፉ ስወድህ
እየንን እደስማ ይርዳን እግዚአብሔር ይመስገን እይ ተሪክ ግማሹ እኔን ይወክላል እደማርበት አስምቶኛ ትግባር ላይ እዳ ውል የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይርዳን በሉኝ በፀሎት አስብኝ ወለት ሠማያት
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርቺ
ፅጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
የተስጠንን ብናዉቅ የጎደለን የለም ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የምያመስግን ልብ ይስጠን አምላከ ቁዱሳን
የቅዱስ ገብርኤል ሰራ አሁን ሰልሰማዉ በፊት ገጠመኙ ስልኪ እምቢ ብሎን ወደ ቤተስቦቼ ልደዉል እንዲሰራ አድርገዉ ብየ ሰርቶልን እያመስገንኩ ይሀንንም ሰሰማዉ እንዴት ደስ እንዳለን🙏👏💖
Kale hiyote Yasmeln mahmerchin Amen
በእውነት በጣም ይግርማል እህታችን አለማወቅ እንጎዳልን ማስትዋል ይስጥን
አመሰግናለሁ ወንዴሜችን መ ምህርን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን በጣም ቡዙ ትምህርት ነው የተማርነው ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር
እናመሰግናለን በጣም የሚያስተምር ታሪክ ነው
እናመሰግናለን መምህር እጂግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው🙏 እህታችን ቅድስ ገብርኤል ላንች እንደደረሰልሽ ለኛም ይድረስልን❤🙏
መምህርየ እንዴት ነህልን ❤
ትንሽ የኔ ህይወት አግኘቸዋለሁ
ብዙ ትምህርት ስጭ ነው እናመስግናለን እህታችን
መምህር እመብርሀን ፈቅዳ ከሀገር ስገባ ህይወቴን እንደማካፈል ተስፋ አለኝ ።
ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝንልህ ለኛ ብለ እንደዚህ እንደምትተጋልን እመ ብርሀን በሁሉ ነገር ከፊትህ ትቅደም 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
ከእህታችን ብዙ ተማርኩኝ በእውነት ጎበዝ ኔሽ አሁንም በርች እኛንም አስብን❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይቅር በለኝ እንደአጣቴ ሳያሆን እንደበደሌ አትቁጠርብኝ
ተባረክ ወንድሜ ስራ ላይ እየነዳሁ ነው ሁሌ ምሰማህ ለዚ ነው አጭር ኮሜንት ምልክልህ አይመቸኝም ተባረክ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁልን እህታችን በርች ከግዲህ በዋላ በፀሎት በስግደት መበርታት አለብሽ እማ
በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ መምህር በፀሎቶ አስቡኝ ፁጌ ማርያም ነኝ
እውነት የኔን ታርክ የምታወራ ነው የመሰለኝ በጣም ይገርማል
መምህር እኔ አሁን ላይ ያለሁበት ሁኔታ ተስፋ ቆርጨ መኖር ሁሉ አስጠልቶኛል
ወለተ ሰማያት እያላቹሁ በፆለታቹሁ አስቡኝ
መምህር ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር