የስልኮች ኔትዎርክ ለምን ይዘጋል? መፍትሄውስ ምንድን ነው ስልጠና ክፍል ስምንት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 41

  • @kbrommola6388
    @kbrommola6388 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @yeshiwasendale2355
    @yeshiwasendale2355 2 роки тому

    እኔ በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ

  • @joyjoy-bb1mq
    @joyjoy-bb1mq 2 роки тому

    Aba temechiyalesh andegna new we need more from you thanks

  • @teshomepawlos3608
    @teshomepawlos3608 3 роки тому +1

    You are so blessed !! Thank you for your kinddnes !!

  • @aplus1343
    @aplus1343 3 роки тому +2

    Thanks its great Mame .... በቀጣይ Samsung Tool Pro ላይ IMEI አቀያየር ቢሰራ አሪፍ ነው ባይ ነኝ !!

  • @edriselectronics9234
    @edriselectronics9234 3 роки тому +2

    አረ ይመችህ ሙሀመድ አድናቂህ ነኝ እያንዳንዱን ነጥብ ብትንትን አድርገህ ነው ያስተማርከን እኔ በበኩሌ ሁሉም ግልጽ ሆኖልኛል።

  • @abdizuber1042
    @abdizuber1042 3 роки тому +1

    it is clear & special dear,

  • @getahunabera4841
    @getahunabera4841 3 роки тому +1

    wow !!! Mama ! U;R AMAZING !! U R SHEARING YOUR PERFECT PROFANATION OPENLY !!!!! GIOD PLESS U !! VERY THANK U !!!!!!

  • @daveonline1570
    @daveonline1570 3 роки тому +4

    ማሜ ወንድሜ ዛሬ ደሞ መረቅ የሆነ ትምህርት ነው የሰጠኸን ግልፅ አና ቀለል በርታልን

    • @hailuzenebe7287
      @hailuzenebe7287 2 роки тому +1

      samsung a30 emergency ብሎ 2 ደቂቃ ቆይቶ ነው network እሚመጣልኝ።

  • @samueltsegaye8512
    @samueltsegaye8512 2 роки тому +1

    LG q+7 T-mobile new ከውጪ እንደመጣ ኔትወርኩ ዝግ ነበር የተወሰነ ወራት ቴምፓራሪ unlock adergew yesra nber ከዛን ዘጋብኝ በቋሚት እንዲሰራ በዶላር ክፍያ አለው ተብዬ ነበር በoline kefya ሌላ አማራጭ የለም

  • @getasewgoshumuche315
    @getasewgoshumuche315 2 роки тому

    thank you!!!

  • @real70
    @real70 3 роки тому

    አደኛ በርታ

  • @DanielDaniel-de4fv
    @DanielDaniel-de4fv 2 роки тому

    Betam wedjewalew

  • @abeyuassefa8279
    @abeyuassefa8279 3 роки тому

    Thanks bro

  • @Qweewerdfg65434
    @Qweewerdfg65434 2 роки тому

    Imei galaxy samsung board ketekeyere buhala root sihon network yiseral unroot sihon demo network ayseram(emergencu call only) with out root endisera mareg yichalal wey wendim agelaletsih betam temechitonal tnx

  • @johanasenakw5150
    @johanasenakw5150 2 роки тому

    የኔ ስልክ samesngJ610+ ነው ክብ ሁኖ no ኔቶርክ ይላል ምን ላርገው የime ችግር አደለም

  • @tesfaubirhanu5451
    @tesfaubirhanu5451 2 роки тому +1

    ቀጥልበት

  • @esmaelgeto7231
    @esmaelgeto7231 3 роки тому +1

    1gna neh Mame Berta .....,,

  • @kidusgaming7613
    @kidusgaming7613 3 роки тому +2

    የimei ቁጥርን እንዴት መቀየር ይቻላል

    • @infotechamharictube
      @infotechamharictube  3 роки тому +1

      ሌሎች ቪዲዮቼን ተመልከት ስለ imei አቀያየር የሰራሁት አለ

  • @ethiopiahageretigist6237
    @ethiopiahageretigist6237 3 роки тому +2

    መጥቻለሁ ወንድሜ ቤተሰብ ሆኛለሁ ከሚፍታህ ቤት ነው አንተም ቤተሰብ ሁነኝ አሪፍ ትምህርት ነው ነርታልን

  • @mameabol6811
    @mameabol6811 3 роки тому +1

    Emergency ብሎ ኔትወርክ ቦታ ላይ ቀይ ሁኖ x ምልክት የሚያበራው ምን ሁኖ ነው Huawei china ስልክ ነው

    • @infotechamharictube
      @infotechamharictube  3 роки тому +1

      imei repair ጠይቆ ነው በዚሁ ዘዴ ሞክረው ይሰራልሀል ኮፒ ህዋዊ ብዙውን ግዜ mtk ነው ወይም በኮድ ከገባልህ *#***#6313**#*#* በዚህ ሞክር

  • @tofiktofik6096
    @tofiktofik6096 3 роки тому

    Aqeyayerun endet new ye betten selk ?

  • @tayachewkassahun1287
    @tayachewkassahun1287 2 роки тому

    be practical bihon tru neber lemsalie ene gina jemari negne

  • @mawegesha5411
    @mawegesha5411 3 роки тому

    ሰላም ማሜ እንዴት ነህ
    ጥሩ ስራ ነው በበኩሌ እምስግናለሁ።
    በተገባር በ እካል መማር ፈልኩ እንዴት ነው
    መሆን የሚቻከው? አ አ ነኝ ያለሁት

  • @zelalemwalelign3903
    @zelalemwalelign3903 2 роки тому

    Binary Locked Mindinaw?

  • @ademetadele3184
    @ademetadele3184 3 роки тому

    Z3x flash box samsung A515F support የሚያደርግ (imei ለመቀየር) የት አገኛለሁ ወንድም

    • @infotechamharictube
      @infotechamharictube  3 роки тому

      የግድ z3x box መጠቀም አለብህ

    • @ademetadele3184
      @ademetadele3184 3 роки тому

      @@infotechamharictube እሽ የት አገኛለሁ እሱን ወንድም። I have rooted the phone and it says "not registered on network" when calling. Imei staus: NG. if there is a solution please help me bro

    • @ademetadele3184
      @ademetadele3184 3 роки тому

      @@infotechamharictubebecause z3x box version 29.5 did not support SM A515F model

    • @infotechamharictube
      @infotechamharictube  3 роки тому +1

      @@ademetadele3184 አወ የለውም ክረክድ የሆነው ነው ያለህ?

    • @ademetadele3184
      @ademetadele3184 3 роки тому

      @@infotechamharictube አመሠግናለሁ። ስለዚህ ምንም መፍትሄ የለውም ማለት ነዋ

  • @liliahemedlili7599
    @liliahemedlili7599 2 роки тому

    አልገባኝም.ወንድም.0,ሆነብኝ.ኔትወርኩ

  • @mawegesha5411
    @mawegesha5411 3 роки тому

    ግን ስንት ነው ኖርማሊ እያልክ የመተደጋግምው???? በሚገባውም በማይገባውም ቦታ፣????
    ትምህርቱን አሸወይና ነው

  • @mameabol6811
    @mameabol6811 3 роки тому +1

    copy huawei imi

  • @samueltsegaye8512
    @samueltsegaye8512 2 роки тому

    LG q+7 T-mobile new ከውጪ እንደመጣ ኔትወርኩ ዝግ ነበር የተወሰነ ወራት ቴምፓራሪ unlock adergew yesra nber ከዛን ዘጋብኝ በቋሚት እንዲሰራ በዶላር ክፍያ አለው ተብዬ ነበር በoline kefya ሌላ አማራጭ የለም