የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ ምዕራፍ ፲፬ (14)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 2 роки тому

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን

  • @yengustube
    @yengustube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 2 роки тому

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @achutube1688
    @achutube1688 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልንን❤❤❤❤❤

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መሪ ጌታ ኤፍሬም እንኳን ደና መጡልን በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን
    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለተረጎሙልን ለጻፉልን ላነበቡልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን
    በቤቱ በቃሉ ያጽናን አሜን አሜን አሜን

  • @girumtamru8493
    @girumtamru8493 Рік тому

    ሰላም መምህር ቅኔ በዚሁ channel በተከታታይ ክፍል ያስተምሩን ለጀማሪ በሚሆን መንገድ

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 роки тому

    13፤ስለዚህ፥የልቡናችኹን፡ወገብ፡ታጥቃችኹና፡በመጠን፡ኖራችኹ፥ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ሲገለጥ፡የምታገኙትን፡
    ጸጋ፡ፈጽማችኹ፡ተስፋ፡አድርጉ።
    14፤እንደሚታዘዙ፡ልጆች፡ባለማወቃችኹ፡አስቀድሞ፡የኖራችኹበትን፡ምኞት፡አትከተሉ።
    15-16፤ዳሩ፡ግን፦እኔ፡ቅዱስ፡ነኝና፡ቅዱሳን፡ኹኑ፡ተብሎ፡ስለ፡ተጻፈ፡የጠራችኹ፡ቅዱስ፡እንደ፡ኾነ፡
    እናንተ፡ደግሞ፡በኑሯችኹ፡ዅሉ፡ቅዱሳን፡ኹኑ።
    17፤ለሰው፡ፊትም፡ሳያደላ፡በያንዳንዱ፡ላይ፡እንደ፡ሥራው፡የሚፈርደውን፡አባት፡ብላችኹ፡ብትጠሩ፡
    በእንግድነታችኹ፡ዘመን፡በፍርሀት፡ኑሩ።
    18-19፤ከአባቶቻችኹ፡ከወረሳችኹት፡ከከንቱ፡ኑሯችኹ፡በሚያልፍ፡ነገር፡በብር፡ወይም፡በወርቅ፡
    ሳይኾን፥ነውርና፡እድፍ፡እንደ፡ሌለው፡እንደ፡በግ፡ደም፡በክቡር፡የክርስቶስ፡ደም፡እንደ፡ተዋጃችኹ፡
    ታውቃላችኹ።
    20-21፤ዓለም፡ሳይፈጠር፡እንኳ፡አስቀድሞ፡ታወቀ፥ነገር፡ግን፥እምነታችኹና፡ተስፋችኹ፡በእግዚአብሔር፡
    ይኾን፡ዘንድ፥ከሙታን፡ባስነሣው፡ክብርንም፡በሰጠው፡በእግዚአብሔር፡በርሱ፡ስለምታምኑ፡ስለ፡እናንተ፡በዘመኑ፡መጨረሻ፡ተገለጠ።
    22፤ለእውነት፡እየታዘዛችኹ፡ግብዝነት፡ለሌለበት፡ለወንድማማች፡መዋደድ፡ነፍሳችኹን፡አንጽታችኹ፡ርስ፡
    በርሳችኹ፡ከልባችኹ፡አጥብቃችኹ፡ተዋደዱ።
    23፤ዳግመኛ፡የተወለዳችኹት፡ከሚጠፋ፡ዘር፡አይደለም፥በሕያውና፡ለዘለዓለም፡በሚኖር፡በእግዚአብሔር፡
    ቃል፡ከማይጠፋ፡ዘር፡ነው፡እንጂ።
    24፤ሥጋ፡ዅሉ፡እንደ፡ሣር፡ክብሩም፡ዅሉ፡እንደ፡ሣር፡አበባ፡ነውና፤ሣሩ፡ይጠወልጋል፡አበባውም፡
    ይረግፋል፤
    25፤የጌታ፡ቃል፡ግን፡ለዘለዓለም፡ይኖራል።በወንጌልም፡የተሰበከላችኹ፡ቃል፡ይህ፡ነው። *1ኛ ጴጥሮስ 13 ፍፃሜው*