እንዴት የሱሪ ፓተርን እንደምንሰራ የፊት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @meazakaleab9097
    @meazakaleab9097 9 місяців тому +2

    ለጀማሪ ከሆነ ሃሳብሸ ልኬት በቁጥር አሰቀምጨ ቁጥሩን ለመናገር ሞከሪ

  • @KalkidanMekonen-rg3qn
    @KalkidanMekonen-rg3qn 5 місяців тому +2

    Arif new gen lkatochu bitafln tru new

  • @AsefuGuta
    @AsefuGuta Місяць тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ ግን የልኬታውን በቁጥር እየተ ናገርሽ ብታሳይን ጥሩ ነው በርቺ

  • @weseneseye
    @weseneseye 29 днів тому

    amen wesenyeleh

  • @HikmaNega
    @HikmaNega 4 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @fikirte3593
    @fikirte3593 9 місяців тому

    በጣም ነው የተመቸሽኝ የኔ ቆንጆ በዚሕ ቀጥይ ከቻልሽ ትንሽ ቀስ ብትይ ፈጠንሽብኝ

  • @Sisayseid
    @Sisayseid 6 місяців тому

    ወገቡላይ በዳር የተውሸው ክፋተ ት ምንድነው ብትነግሪኝ

  • @fikirte3593
    @fikirte3593 8 місяців тому

    ላራ ዲዛይነር በa4 የሡሪ ፓተርን ሥንሠራ በነጩ ወረቀት ላይ ለሥንት ነው የምናካፍለው

  • @AAziz-mz2he
    @AAziz-mz2he 8 місяців тому

    ጎበዝ በርች የልኬት ማስመሪያዎችን የት ማግኘት እችላለሁ?

  • @Fatuma-r4w
    @Fatuma-r4w 2 місяці тому

    ዳሌ ለማገኛት ሳንለካ ለመስራት ቤዚክ የለውም

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 Місяць тому

    ለ6 እናካፍላለን why?አብራሪዋ ለኛ!አንቺ እንደምትሰፊማ እናውቃለንኮ,anyways thank u so much dear

  • @AmiAminat-cq5fo
    @AmiAminat-cq5fo 7 місяців тому

    wow

  • @fikirte3593
    @fikirte3593 9 місяців тому

    የጀርባውን የሡሪ ፓተርን ብታሣይን

  • @mazimazi7200
    @mazimazi7200 2 місяці тому

    ምንም አነጋገርሽ አንገባም መሀል ላይ ወደታች ከጭን መስመር ጀምረሽ ወደ ውስጥ እየገባሽ ነው የምታሰምሪው እዴት ነው እደዛ ሊሆን የቻለው