አድስ ሱቅ አስመረኩ አልሀምዱ ሊላ ከኔ በላ የቤተሰቦቼ ደስታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 155

  • @reisatube8247
    @reisatube8247  23 дні тому +25

    0913728247 ማዘዝ ለምትፈልጉ

    • @WOLOOFRNCR
      @WOLOOFRNCR 23 дні тому

      መመብሩክ ውዴ ሸርችልኝ ቻናሌን ተይ

    • @RehmaYesuf
      @RehmaYesuf 23 дні тому +1

      ልሰደድ ነዉ እያልሽ ስታሟርች የነበረ ለምድነዉ ለማንኛዉም መብሩክ

    • @shufertube
      @shufertube 23 дні тому

      ማሻአላህ በርቺ🎉🎉🎉❤❤

    • @ZebaebrahimMesud
      @ZebaebrahimMesud 23 дні тому

      የኔዉድ ስጠፊ ስደት የተመለሽ መስሎኝ ነበር

    • @jxjddjsrjrje9451
      @jxjddjsrjrje9451 23 дні тому

      ውይ ኬሚሴ

  • @ytube9055
    @ytube9055 23 дні тому +17

    ፈጣሪ ይባርክልሼ የኔ እህት ስንት ጨርሰብሼ ብነግሪን ካልደበርሼ ስደት መተን የመስራት ሀሳቡ ያለን ስላለን ወርቱን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 20 днів тому +2

    ጎበዝ በትክክል

  • @chgh8164
    @chgh8164 16 днів тому +1

    ❤❤❤ውይ ደስ ሲሉ ቤተስቡ. እግዚአብሔር ስራሽን ይክፈትልሽ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ማሻ አላህ የቤተሰብሺን ደስታ አይቸ ማለፍ አልቻልኩም🎉😢😢

  • @ከዜሮ
    @ከዜሮ 23 дні тому +5

    😍እሰይ እሰይ የኛ ልጅ
    እንዲህ ነዉ የሚያምረው መጨረሻዉም ይመር ብለናል❤😘

  • @omabdulaziz_tube
    @omabdulaziz_tube 23 дні тому +3

    ማሻአላህ የኔ ውድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በርችልኝ አላህ ያበርታሽሽ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 23 дні тому +2

    ማሻ አላህ መብሩክ አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @mariam3292
    @mariam3292 23 дні тому +2

    ማሻ አላህ እህት ጠንክሪ

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 20 днів тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ረኢሳየ❤❤❤

  • @ኢማንወሎየዋ-ከ5ደ
    @ኢማንወሎየዋ-ከ5ደ 23 дні тому +2

    ጎበዝ ማሻአላህ በረች👍👍🙏

  • @bdbdnjn5353
    @bdbdnjn5353 17 днів тому

    መሽአላህህህ

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 23 дні тому +11

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ እኔም ምኞቴ ሱቅ ከፍቸ እናቴንማስደሰት እናቴን ማስመረቅ ነበር ግን አላህ እናቴ ወሰደብኛ ብቻ አልሀምዱሊላ ለመቅበርእኮ አልታደልኩም እስኪ ዱአድርጉልኛ ውዶቸ ቁስሉ ይሄነው አይባልም 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @FOZISEID-g7k
      @FOZISEID-g7k 23 дні тому +1

      የኔ ውድድ😢😢😢 አላህ ይሶብርሽ እናትሽንም ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው ያረብብ ከባድ ነው በስደት

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 23 дні тому

      አላህ ያሶብርሽ አላህ ይርሀማቸው እህቴ

    • @toybayesuf
      @toybayesuf 23 дні тому

      አላህ ይርሀማት አላህ ሶብሩን ይስጥሺ እህቴ በጣም ከባድ ነዉ

    • @Hናኝየአልኢማንተማሪ
      @Hናኝየአልኢማንተማሪ 23 дні тому

      አብሽሪ ያኔ ዉዲ

    • @lmasiyoumamilove5378
      @lmasiyoumamilove5378 23 дні тому

      የኔ እህት አሏህ ብርታቱን ይስጥሽ እናትሽንም አሏህ ጀነተል ፍርዱስ ይወፍቃት😢

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 19 днів тому

    እንዴት እንደምወድሽ ❤በርቺ በጣም ስርዓት ያለሽ ልጅ ነሽ

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris3492 22 дні тому

    አሰላሙአለይኩም ረኢሳየ ማሬ አብሽሪ❤❤❤

  • @nnang4900
    @nnang4900 23 дні тому +1

    ማሻ አላህ የርዝቁን በር አላህ ይክፈትልሽ ጎበዝ😊😊

  • @lule4841
    @lule4841 23 дні тому +2

    አላህ ስኬታማ ያድርግሽ የኔ ቆንጆ እህት ከራስሽ አልፈሽ ለቤተሰብም ጠቃሚ ያድርግሽ❤

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 23 дні тому

    ማሻ አላህ አላህ ጠቃሚ ያድርግልን በርች

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 22 дні тому

    ማሻአላህ የኔ ጀግና ጎበዝ❤

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 22 дні тому

    አሏህ ያግዝሽ እህቴ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 23 дні тому

    ማሻአላህ❤❤ጀሚላየ ወላሂ ደስ አለኝ አገርሽ ላይ አላህ ያክብርሽ ❤እህትዋ❤በርቺ እጠልብሻለን❤🌹🌹🌹🍬🍬

  • @فاطمهفاطمه-ه6ه5ه
    @فاطمهفاطمه-ه6ه5ه 23 дні тому

    ማሻአላህ አላህይገዝሽ ውጤታማያድርግሽ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 23 дні тому +1

    እንኳን ደስ ያለሽ መብሩክ

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm 23 дні тому +1

    ማሻአላህ በርች የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 23 дні тому +2

    ማሻአላህ ክዱባይ ቀረሽ እህቴም እደዚ ብከፈት ደስ ይለኝ ነበር

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 23 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ስራ ይሁንልሽ🎉

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y 22 дні тому

    ማሻአላህ ጎበዝ አላህ ይርዳሽ

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 23 дні тому

    ማሻአሏህ በርች እህት መብሩክ መልካምስራእካም ደስ አለሽሽ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 23 дні тому

    ማሻአሏህ ጀግና

  • @አአላህ
    @አአላህ 23 дні тому

    ወአለይኩም ሰላም ማሻአላህ በርቺ❤ጀሞዬ

  • @abdellahabdurahmantube4797
    @abdellahabdurahmantube4797 23 дні тому

    ማሻአላህ እህቴ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልሽ መብሩክክ

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 23 дні тому

    ማሻአላለየህ በርቺ

  • @kamilamuye3035
    @kamilamuye3035 23 дні тому +1

    ማሻእላህ🎉

  • @FgF-b7g
    @FgF-b7g 23 дні тому

    مشالله مشالله مشالله مشالله تبارك الرحمن

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 23 дні тому

    ጎበዝ በርች

  • @ethio125
    @ethio125 23 дні тому +6

    የሱቅ ሥራ ጥንቃቄ ይፈልጋል ዱበ መስጠት ካበዛሽ ኪሳራ ነው ሸቀጣሸቀጥ እሰራ ነበር የፃፍኩትን ስደምር ውጪ ያለው ይበልጣል እንደበተንኩ ነው የተሰደድኩት ጠንቃቃ ሁኚ በርቺ እግዚአብሔር ከፍ ያርግሽ❤❤❤ ጎበዝ

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ

    ማሻ አላህ አብሺሪ የኔ ቆንጆ

  • @ሉቤኢንድሪስያሲን
    @ሉቤኢንድሪስያሲን 22 дні тому

    እንኳን ደስ አለሽ አላህ እርዝቅሽን ያስፋው ደመርኩሽ ደምሪኝ እህቴዋ አስደምሪኝም የኔ ውድ

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 23 дні тому

    ማሻ አሏህ በርቺ

  • @JgKj-j9r
    @JgKj-j9r 23 дні тому

    Masha allah berchi

  • @habibialahyitebkhsewntewew5825
    @habibialahyitebkhsewntewew5825 23 дні тому

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስአለሽ ለስለስያልሽ ልጂ ማሻአላ አላህ ያግዝሽ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 23 дні тому

    ማሻአላ በርች ውደ እንድህነው ባገርላይ መጠንከር

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 23 дні тому +1

    መሸሀለ በሪቺ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 23 дні тому

    ማሻአላህ ጎበዝ በርች አላህ ይጨምርልሽ ተቃሚ ዉጤታማ አላህያድርግልሽ

  • @لبابهعمر-و4ب
    @لبابهعمر-و4ب 23 дні тому

    ማሻአላህ ጀሚላ አላህ ያሳካልሽ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 23 дні тому

    መሻአላህ🥰😊

  • @fgv5587
    @fgv5587 23 дні тому

    ማሸሰአላህ 3

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 22 дні тому

    መብሩክ

  • @FathimaFathima-f6j
    @FathimaFathima-f6j 23 дні тому

    ማሻአላ

  • @HeHe-pk3dq
    @HeHe-pk3dq 23 дні тому

    ማሻአሏህ ደሥ ብሎኛል የኔም ምኞትነው

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 23 дні тому

    ማሻአላህበርቺጠክሪእኔምየህጻናቶችልብስምኞቴነው

  • @Zsoso2022
    @Zsoso2022 23 дні тому

    ማሻ አላህ በርች ❤❤❤❤❤

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 22 дні тому

    የትነሺ።መሺአላህ

  • @Edreis-d9l
    @Edreis-d9l 23 дні тому

    ጀግና የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlainCity-p5h
    @AlainCity-p5h 23 дні тому

    ማሻአላህ ጎበዝ

  • @Ggg-ye1wm
    @Ggg-ye1wm 23 дні тому

    አይዞሽማሬ🎉🎉🎉🎉🎉ብርቺ

  • @zehara5
    @zehara5 23 дні тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በርች❤❤

  • @UmmuAbdurhaman
    @UmmuAbdurhaman 23 дні тому

    Masha allah jamilaye barchi 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @kedijasunkamoo9937
    @kedijasunkamoo9937 23 дні тому

    masha allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 22 дні тому

    እሰን እንኳን ተሳካልሽ❤

  • @Ruki-m7h
    @Ruki-m7h 22 дні тому

    ስንትብር ይፈጃል ማማ ባጠቃላይ

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 23 дні тому

    በርች ሀገርሽ ላይ

  • @de4xi
    @de4xi 23 дні тому

    እግዚአቢሄር ይጨምርልሽ❤

  • @SadaSada-k2j
    @SadaSada-k2j 23 дні тому

    ማሻአላበርቺ❤❤

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 20 днів тому

    🎉🎉

  • @Arhibuአርሂቡtube
    @Arhibuአርሂቡtube 23 дні тому

    ማሻአላህ በርቺ ይሳካልሽ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 23 дні тому

    አሜን ምርቃታቸዉ ይድረስሽ❤❤❤

  • @Yesuffamily
    @Yesuffamily 23 дні тому

    እኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤

  • @alialax4188
    @alialax4188 20 днів тому

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ሀሲነትTube
    @ሀሲነትTube 21 день тому

    ደምራማማየ❤

  • @HasanHusen-dj8ig
    @HasanHusen-dj8ig 23 дні тому

    Mashalh በረቺ

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 21 день тому

    እንኮን ደስ ያለሺ ረኢሳ ደስይላል ሀገር ላይ እኮ ይሰራል ግን እሜስጠላው የቤት ኪራይና ግብር ክፍያ ነው ተሰርቶ ለቤት ኪራይና ለግብር ነው እኔ ንግድ እሰራ ነበር ይሄ ነገር አማሮኝ ነው ትቸው የተሰደድኩት

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 20 днів тому

      ግን እኮ ጠካራ ከሆንን ግብር በአመት ነው የሚከፈለው እቁብ በመጣል የግብሩን ማስቀመጥ ይቻላል እኛ ስደተኞች ትግስት በማጣት አማራጭ የምንጠቀመው ተስፉ ስቁርጥ ሌላ አማራጭ ከመፈለግ ይልቅ ተመልሰን መሰደድን ነው ግን ሀገር ያለሰው እየሰሩ ይኖራሉ እኔም ስለደረሰብኝ ነው

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl 20 днів тому

      ​@@RahelMamo-zn3wwእረ ውዴ ከሚሰራው በላይ ኪራዩ ና ግብሩ ከባድ ነው በዛ ላይ ቦታው ይወስነዋል የስራ ቦታው ሴንተር መሆን አለበት ብቻ አላህ ይገዘን

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    በርች

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 22 дні тому

    ክክክክክ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 23 дні тому

    ማሻአላህ ማሬ እንኳንም በሀገርሺ ተረጋጋሺ ማማየ ስንት ፈጀብሺ ?ስሪልን ቢደወ

  • @FOZISEID-g7k
    @FOZISEID-g7k 23 дні тому

    በርች እህቴ ማን እንደ አገር

  • @mrs2020
    @mrs2020 23 дні тому

    መቡሩኪ በሪቸ ❤❤🎉🎉🧨🧨🧨🧨🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎀🎀🎀✉️❤

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 23 дні тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ኸይረኛውንም ትዳር ይወፍቅሽ

  • @tube703
    @tube703 23 дні тому

    Mebruk yen konjo berchi🎉🎉❤❤

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl 23 дні тому

    ማሻአላህመብሩኩ🎉🎉🎉

  • @Saada-g5f
    @Saada-g5f 23 дні тому

    ማሻአላህ በረች

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 23 дні тому

    ማሻአላህበርች

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n 23 дні тому

    ማሻአላህ ትርፋማ ያድርግሽ

  • @mariyqmmariyqmmari2498
    @mariyqmmariyqmmari2498 23 дні тому

    Mashaa ahllaa mashaa Ahllaa mashaa Ahllaa ❤❤

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 23 дні тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እንዲ ነው በሀገርሽ ሰርተሽ መኖር ትቺ አለሽ በርቺ የሰድት ያለነው ሴቶች ተምሳአሌ እንደምትሆኛ እርግጠኛ ነነ በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 23 дні тому

    ማሬ እኔ አዝሻለሁ ለኢሻላህ

  • @tube6846
    @tube6846 23 дні тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሂ መሻአላህ

    • @FgF-b7g
      @FgF-b7g 23 дні тому

      وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته 😊

  • @ፎዚያኡመርአህመድየኮ-ቀ9ጰ

    ስትብርፈጀብሺ ውዴ

  • @murshidamurshida8266
    @murshidamurshida8266 23 дні тому

    ሱቁን ለመክፈት ከነ ቤት ክራይ ጀምሮ ሙሉ ወጪውን ንገሪን ቪዲዮ ስሪና በተረፈ በርቺ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 20 днів тому +1

    ማሻ አላህ መብሩክ አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 23 дні тому

    ማሻአላህ

  • @AwNi-hb1gi
    @AwNi-hb1gi 23 дні тому +2

    ሥንት ብረ ፈጀብሸ ንገሪን

  • @FatumaOmer-sd1nx
    @FatumaOmer-sd1nx 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TrengoTesfanew
    @TrengoTesfanew 23 дні тому

    ስፈጀ እስኪንገሪንና እኛምገብተን እንሞክረው

  • @AaSd-o6i
    @AaSd-o6i 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 23 дні тому

    ዋጋዉንም ንገሪን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 23 дні тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @EmuAbdela-o6d
    @EmuAbdela-o6d 23 дні тому

    በአላህ ስት እደፈጀብሽ ንገሪኚ

  • @JgKj-j9r
    @JgKj-j9r 23 дні тому

    Sint fejesh suqu?

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 23 дні тому

    ማሻ አላህ እኔም አስቢያለሁ ንገሪን እስኪ ዋጋ እማ