ኤፍሬም ታምሩን እና አክሊሉ ሥዩምን ያወዛገበው ሙዚቃ እንሆ። ሰላም ልበለው ዐይንሽን።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 87

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה Рік тому +16

    አቤት የኤፍሬም ኳሊቲ። ይህን ሰምተን ዋናውን ስንሰማ እንዴት አሻሽሎ እንደዘፈነው ማየት ይቻላል።

    • @ashenafizewdu923
      @ashenafizewdu923 Рік тому +2

      በርግጥ የኤፍሬም አድናቂ ነኝ የሙዚቃ መሳሪውን ያለው ተፅዕኖ ግን ግልፅ ነወ

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 Рік тому +9

    አክሊሎ ስዩም ሸጋው ነብስህን ይማረ ጎንደረ ብዙ ጥበበኞችን ብትወልድም እድሜ የላቸውም

    • @DaniLove-z8e
      @DaniLove-z8e Місяць тому

      እነ እንትና መተት አሁን ደግሞ በባላሃብቱ ነው የመጡት

  • @abejebelew7182
    @abejebelew7182 15 днів тому +1

    Ephrem Tamiru is an amazing singer ever ! Loved by three generations!!!!!!

  • @ErtibuAbate-t7r
    @ErtibuAbate-t7r Місяць тому +2

    አክሊሉ ስትወለድ መታ ብትሆን ምንአለ ❤ነብስህን በገነት ያኑርልን ❤

  • @matebtube7242
    @matebtube7242 2 роки тому +9

    በጣም ደስ ይላል አክሊሉ ሥዩም ጀግና ባለተሰጥኦ

  • @hasenmohamed992
    @hasenmohamed992 Рік тому +3

    ባለቤትነቱ የባለመብቱ ሆኖ ሳለ እኔ ግን እንኳን መጀመሪያ የኤፍሬምን ሰማሁት ብየ ደስ ብሎኛል፡፡ አክሊሉ እንድናዳምጠውአድርጎ አልዘመነውም፤ ኤፍሬም ግን አሳምሮ ዘፍኖታል፡፡

    • @SolomonTilahun-er2hu
      @SolomonTilahun-er2hu 18 днів тому

      @@hasenmohamed992 zefenu yerasu ye aklilu newe, begondergna dialects selhone yezefenewe gondere yewedewal

  • @zumazumazuma5510
    @zumazumazuma5510 4 місяці тому +3

    አመሰግናለው በጣም በጣም ወጣት ነኝ ግን የድሮ ሙዚቃ ነብሴ ነው

  • @gelau777
    @gelau777 11 місяців тому +7

    ኤፍሬም ዘፈኖቹን ብወደውም ብዙ ጊዜ ክህደት ይፈፅማል! ዛሬ ኤፍሬም የደረሰበት የእውቅና ማማ ያደረሰውን ይልማ ገ/አብ ክዷል! የቀድሞውን እንደ አዲስ በሰራው አልበም ላይ ዩይልማን ስም አላካተተም! በርካታ ግጥሞች ከአክሊሉ ስዩም ወስዶ እውቅና ነፍጎታል! ነውር ነው!😢

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 місяці тому +1

      @@gelau777 ኤፍሬም ጥፋት ሳይሆን ዘፍኖ እንደ ጓደኛ ሊከፍለው አስቦ ይመስላል ዝም ብሎ ሠራዉ..ይልማ ታዲያ በገበያ ዋጋ ክፈለኝ ብሎ ከሰሰዉ.በቃ እንዴት ትከሰኛለህ ብሎ ተጣሉ..

    • @YohannesChekol-l5n
      @YohannesChekol-l5n 15 днів тому

      Don’t be Hametegna don’t say anything negative about Ephrem he is Gentle outstanding all time you are idiot and moron person any way

  • @YisakTesfaye-m2g
    @YisakTesfaye-m2g 29 днів тому +2

    Yigarimal akililu mirti naberik min yasarigal

  • @derejemoges965
    @derejemoges965 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ legend Aklilu siyoum my memory

  • @shambelshambel2774
    @shambelshambel2774 2 роки тому +30

    እረ ይሄንን ዜማ ለኤፍሬም እያስጠናው ነወኮ አክሊሉ ለራሱ ሊዘፍነው አደለም ካሴቱ አለኝ አሁንም ድረስ የዜማ ደራሲ አክሊሉ ስዩም የግጥም ደራሲ ይልማ ገብረአብ

    • @welebaentertainment
      @welebaentertainment  2 роки тому +1

      ስለመረጃው እናመሰግናለን።

    • @zinegnawyeshambel8383
      @zinegnawyeshambel8383 Рік тому +2

      አክሊሉ ስዩም ዜማውን ደረሰው ኤፍሬም ታምሩ ህይወት ዘራበት።

    • @wubietsegaye6507
      @wubietsegaye6507 Рік тому +5

      እውነት ነው ሲጀመር ይህንን ዜማ አክሊሉ ለኤፍሬም ሰጠው እኔጅ አልተቃቃሩም አክሊሉ ለኤፍሬም የሰጠው ይህንን ብቻ ሳይሆን ቢያንስ ከ8 ያላነሱ ዘፈኖችን ዜማ ሰርቶለታል ለምሳሌ ያህል ደግሞ ጀመረኝ ከለላየ የመሳሰሉትን የሰጠው እሱ ነው

    • @alem3385
      @alem3385 Рік тому

      Can you share me the tape

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 2 місяці тому

      They are legends hallas!

  • @TeshagerAsefa
    @TeshagerAsefa Рік тому +2

    ❤❤❤❤ ከክሊሉ የፍቅር ሰው

  • @سراجادريسحسن
    @سراجادريسحسن 6 місяців тому +1

    ሁሉም. ያልፋል. ይገርማን. ያግዚ. በየት. ይገኛን

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 Рік тому +1

    EPHREM PLAYED IT THE BEST EVER.
    INCOPARABEL
    ERGIT AKLILU SIYOUM DINK ZEMAN GITIM ARTIST
    NEFSUN YIMARLIN
    AMEN

  • @UsmanAbdu-eo8pg
    @UsmanAbdu-eo8pg 5 годин тому

    አክሊሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @שיביטאולין-ד1ר
    @שיביטאולין-ד1ר Рік тому +7

    I was child 15 years old,aklilu was the onley singer 😢❤

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 3 місяці тому +1

    Definitely this music belongs to Aklilu seyum. He used to play this music before he even join the Gonder Police Orchestra

    • @danielalemu3029
      @danielalemu3029 2 місяці тому

      Yes this is Aklilu Seyum's original work.But, Ephrem version is little better. I understand Ephrem used a lot of production support. Seyum undeniable underrated musician.

  • @ብሩክ-ቈ3ቈ
    @ብሩክ-ቈ3ቈ 6 місяців тому +2

    ምርጥ ሰው አክሊሉ

  • @T0yiba-g5j
    @T0yiba-g5j 4 місяці тому +1

    😢😢😢😢Aዬ💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢

  • @AxumBarhai
    @AxumBarhai 2 місяці тому +1

    እኔ የትግራይ ልጅ ነይ ግን ጥሎቢኝ ስወደው ለጉድ ኝው ልጆች ሁነን ትምርትቤት ስንሄድ በሻይ ቤትም። ይሁን ሆቴል ስዘፍን ክስማንው የልጅ ነገር ቁመን ነበር የምንስማው እለፈ ጥጥሩ ዘመን ጡረ ሳይሉት ነብሱን በገነት ያኑራት ፈጣሪ። እሜን

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 місяці тому

      አዎ ትግሬወች ዘፈኑን ይወዳሉ..እንግዲህ ከባህላቸዉ ጋር ቢሄድ ነዉ

  • @y.5206
    @y.5206 2 роки тому +2

    የአይን ሠላምታ ብቻ ጥቅም አልባ ነዉ ከወደዲካት ጠቅልለህ የአንተዉ አዲርጋት

  • @tina2044
    @tina2044 Рік тому +36

    ማንም ሠው የኤፍሬም ታምሩ የአስቴር አወቀ የሒሩት በቀለና ሌሎች ታዋቂ ድምፃውያንን የድሮ ካሴት ያለው ማየት ይችላል ከ10 ዘፈኖች 6ቱ ቢያንስ የ4ቱ ግጥምና ዜማ አክሊሉ ስዩም ይላል:: አክሊሉ ለግጥምና ዜማ ከማንም ጋር አይቃቃርም ይህን በደንብ አውቃለሁ ::ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን:: ይህን ዘፈን አክሊሉ ፈቅዶለት ይመስለኛል ምክንያቱም በዚያን ጊዜ እንደአሁኑ የማንም ወሮበላ ፈጠራህን ሠርቆ በአደባባይ ያዙኝ ልቀቁኝ ከለ በሌብነት ክብሩን በሳንሱር ነፃነቱን አጥቶ የመድረክ ወራዳ ማንም እያስነሳ የሚያዘፍነው የእስር ቤት ለፍዳዳ ይሆናል

    • @maymayorecordsandentertain5523
      @maymayorecordsandentertain5523 3 місяці тому

      ለመጀመርያ ግዜ ነው የሰማሁት ይገርማል በጣም።ኣየ ኣክሊሉየ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ

    • @TizitaEshete
      @TizitaEshete Місяць тому

      aklilu the best of best all music

    • @TizitaEshete
      @TizitaEshete Місяць тому

      Yesssssssssssssssssss akliililu

  • @belayendawoke6751
    @belayendawoke6751 5 місяців тому +2

    ድሮ ቀረ ሁሉ ነገር ፍቅር መዋደድ

  • @belayendawoke6751
    @belayendawoke6751 5 місяців тому +1

    አክሊሉ የኔ ውድ ስወድህ

  • @አዲስመረጃ-news
    @አዲስመረጃ-news 27 днів тому +1

    እረ አክሊሉ ነው በምን ተወዳድረው 😢😢

  • @leulamare5473
    @leulamare5473 Рік тому +3

    እሂ የረጅም ግዜ ታሪክ አይደለም የቅርብ ነው እናበበ መለሰ እና እነሱን የመሰሉ በሰአቱ የነበሩ የሙዚቃ ግጥም ፀሀፊወች ሚመልሱት ነው ግና ሁለታችሁም በሚገባ አቀንቅነውታል እናመሰግናለን 🙏🥰

  • @fuadiali-g8i
    @fuadiali-g8i 3 місяці тому

    I like for ethiopian music

    • @welebaentertainment
      @welebaentertainment  3 місяці тому

      thank you so much please follow us for more beautiful ethiopian songs🙏

  • @soresa5238
    @soresa5238 3 місяці тому

    በኤፍሬም ታምሩ ድምፅ ነው የሚያምረው

  • @satnawgonderw21
    @satnawgonderw21 2 роки тому +22

    ይህን ሙዚቃ በአክሊሉ ሲዘፈን ስትተክዝ ቆይተህ ኤፍሬም ሲዘፍነው ለማልቀስ አትቸገርም ።ልዩነቱ ይህ ብቻ ነው ። ሙዚቃው ግን የአክሊሉ ይመስለኛል

    • @tewodrosdagnachew7517
      @tewodrosdagnachew7517 Рік тому

      መሰለኝ ተብሎ አስተያያየት አይሰጥም።

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 Рік тому

      @@tewodrosdagnachew7517 በማታውቀው ነገር እርግጠኛ አትሁን እውነትን እስክታገኛት በመሰለኝ ተወስነህ ቆይ ወንድማለም

    • @tesfayemeless4516
      @tesfayemeless4516 Рік тому +4

      ሙዚቃው የአክሊሉ ነው
      አብዛኛው የኤፍሬም ሙዚቃ ግጥምም ዜማም የአክሊሉ ናቸው
      ከአፋፍ ከገደሉ የአክሊሉ ስራ ነው

    • @baytaworwatube4556
      @baytaworwatube4556 Рік тому +1

      የአክሊሉ ነው ሁሉም ብዙ ግጥም እንደስጠው በታሪኩ ስምቻለሁ ዘፈኑን ስዎደው😢ጩጩጨ እያለሁ የሱን ክር ብዙ ግዜ ቴፕ ይይዝብኝ ነበር አይይይ

    • @welebaentertainment
      @welebaentertainment  Рік тому

      እናመሰግናለን ስላጋራኸን

  • @YimamAbegaz-vt3gd
    @YimamAbegaz-vt3gd Рік тому +2

    የዘፈኑ ባለቤት አክሊሉ ነዉ

  • @1Nurhusien
    @1Nurhusien Рік тому +1

    ኤፍሬም ለቃቃሚ ዘፋኝ አመስለኝም ለራሱ ኩሩ የሆነስው ነው ኩሩ ሰው ደግሞ ክብሩን ይጠብቃ በሰው ክብርም አይደርስም ቢደርሱበትም አይፈቅድም ኤፍሬም የዚህ ስነምግባር ባለቤት ይመስለኛል ዜማው ግን በኤፍሬም ነው የሚያምረው

  • @M7T21
    @M7T21 3 місяці тому

    ለእይታ ብለህ የማይሆን ርዕስ መስጠት፣ አብረው ስለሚሰሩ እንጂ ውዝግብ የሚባል የለም። እንዴት ነሽ ሃገሬ የሚለው ስራ ላይም የአክሊሉ ድርሻ አለበት።

  • @NuredinMohamed-vc7bf
    @NuredinMohamed-vc7bf 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @MoKhan-z2o
    @MoKhan-z2o 11 місяців тому +1

    ❤❤

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 8 місяців тому +2

    መጀመሪያ ማነው ያወጣው

    • @zemzemshifa8467
      @zemzemshifa8467 7 місяців тому

      ዘፈኑ የክሊሉ ነው 🌺🤙 ኤፍሬም አሻሽሎ ደግሞ ዘፈነው እጂ

    • @adawish6995
      @adawish6995 5 місяців тому

      Meche ametemihert nbr Aklilu yezefenew

    • @ሊጋባውበዬነ
      @ሊጋባውበዬነ 3 місяці тому

      @@messiphone-qi6se አክሊሉ ነው

  • @אלמנשאיילי
    @אלמנשאיילי Рік тому +1

    ሰላሞ

  • @AlisaTesema-on9dv
    @AlisaTesema-on9dv 9 місяців тому +1

    😢אקלילו אהבה

  • @negasirahyel8926
    @negasirahyel8926 2 роки тому +3

    የድሮ ትዝታ ደስ ይል ነበር

    • @welebaentertainment
      @welebaentertainment  2 роки тому

      በጣም እንጅ በጣም

    • @y.5206
      @y.5206 2 роки тому

      ድሮ የተወለዲኩ ይመስል የድሮወችን ሙዙቃ ነዉ የምወደዉ 😂👍👍👌

    • @welebaentertainment
      @welebaentertainment  2 роки тому

      Haha

    • @welebaentertainment
      @welebaentertainment  2 роки тому +1

      ደስ ይላል

    • @y.5206
      @y.5206 2 роки тому

      @@welebaentertainment አወ ደስ ይላል ግን ለምዲን ነዉ ቻናልህ ያልታየልህ ቪዶወችህ ይመቻሉ👍👍

  • @lemmazemelak457
    @lemmazemelak457 Рік тому +1

    best music

  • @workudemessie3108
    @workudemessie3108 Рік тому +1

    አክሊሉ ስዩም ለበርካታ ድምፃውያን ኤፍሬም ታምሩም ሆነ አስቴር አወቀን ዜማና ግጥሞችን ቀርፆ እየሰራ ይሰጣቸው እንደ ነበር አገር ያውቃል። ቅር ስለተሰኘበት አክሊሉ ስዩም ቃለ ምልልስ ያደረገበት ቪዲዮ አለ ለማለት ነው።

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה Рік тому

    👍

  • @xy808
    @xy808 Рік тому +3

    እስራኤል እስራኤል ሲባል አክብጀው ነው መሰለኝ ሄጀ ያየሁት ነገር ፣ምን አለፋችሁ ማክሰኝት ወይንም ቆላ ድባ ያለሁ ነው የመሰለኝ! ሀበሻው ኑሮው ብቻ ሳይሆን አረማመዱም ያው ሸፈፍ ሸፈፍ ነው

    • @edenkindie
      @edenkindie Рік тому +2

      ሀሀሀሀሀ ኸረ የምር አሣከኝ 😂😂 ቆላድባየን ሥላነሣህ ደሥ ብሎኛል

    • @natinati1580
      @natinati1580 Рік тому

      በህልምህ ነው🖕🖕

    • @xy808
      @xy808 Рік тому

      @@natinati1580 እረ በአካል ተገኝቸ!

    • @natinati1580
      @natinati1580 Рік тому

      @@xy808 ኧረ እኔንም ወሰደህ አሳየኝ🙏🙏

    • @פנטהוןמולה
      @פנטהוןמולה Рік тому

      ሸፍፍ ህልምህን የፃፍከዉ!?

  • @ሜሪ1
    @ሜሪ1 Рік тому

    🥺🥺🥺😢😢😢😢😢😢💘💘💘💘💘

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין Рік тому +2

    አክሊሉ ልዩ የዜማ ድረስት ችሎታ ያለው እውቀቱ ችሎታው በሚገባ ያልታወቀለት.
    በመጨረሻወቹ ሕይዉቱ በሀገር እስራኤል በጣም አሳዛኝ ትራጂዲ የሆነ የሚያሳዝን የሙያስለቅስ ነገር ሁሉ ተኩስትቶበታል ስው በሀገሩ በወንዙ በክብሩ መኖር ሲቻል ይህ አልሆነም እንደ ቀድሞው ስራው ይህ አበሎች እጣ ፈንታ በስደት ነሮውን ገፍታል
    ነብስ ይማር አክሊሉ በለልዩ ተስጥኦ ዜማ ደራሲ ይህ ዜማ የራሱ የአክሊሉ እንደሆነ ሲነገር ነበር

    • @welebaentertainment
      @welebaentertainment  Рік тому

      በጣም እናመሰግናለን ስለ አርቲስት አክሊሉ ስዩም ስለሰጠኸን ሀሳብ።

  • @BilalMGuwale
    @BilalMGuwale Рік тому +1

    ውሸት ፅፎ በነውር ቀለብ መስፈር የማያስፍርበት ዘመን። መቼ ነው የተቃቃሩት?

  • @alayudamte
    @alayudamte 2 роки тому +1

    ኧረ ምንጉድ ነው የሞተው አክሊሉ ስዩም ሞቶ እንኩዋን ሰው ማረፍ የለበትም?

  • @kunchat1989
    @kunchat1989 2 роки тому +1

    You can't say this.

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 6 місяців тому +1

    አልተቃቃሩም ዉሸት ነው ሲጀመር አክሊሉ ዬኤፍሬም ብዙ ግጥም ዜማ ሰጥቶታል ደሞ ጀመረኝ የሚለውም ያክሊሉ ነው