ዓይነ ስውሩ ፣ልበ ብርሃኑ የቤተ ያሬድ የቅኔ ዘረፊ በጽዮን በዓል ላይ ዋዜማ ሥላሴውን ሲያወርድው..............

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @tadiwosmengistu7736
    @tadiwosmengistu7736 Рік тому +5

    ሁል ጊዜ የምትለቁት ነገር አምልጦኝ አያቅም፡፡ በጣም ነው የምወዳቹ፡፡ አደራ ስለ ጽዮን ማርያም ብላቹ የጉባዔውን ቅኔያትን ለኛ ማድረስን እንዳትተው

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 7 місяців тому

    በተለየ ብቃት እና ወኔ ከምርጥ የቃላት ቅንብር ጋር የቀረበ ድንቅ ቅኔ ዋው ደስ ሲል አወይ ቅኔ ሞገሴ የቤተ ክርስቲያን ክብር እና ለዛ ወይ ምን ብዬ ልግለጺሽ ቅኔ በቃ ቅኔ!!!!!

  • @beteyared1337
    @beteyared1337 Рік тому +3

    አዕፁቀ ግልፎ እምድኅረ ለጽዮን መዝበርዋ ለእመ ኃይለ ጽዮን ኀጥኡ ውስቴታ ለእንተ ጽዮን ዐጸድ፤
    ተዐረቁ አዕፁቀ ግልፎ በዐቢይ አሕመድ
    ወእንዘ ይሰምዑ ዝስኰ ሐራሃ ለዘታቦተ ጽዮን እድ
    ለዐቢይ አሕመድ ኢንሰግድ
    ዐቢይ አሕመድ እስከ ይርዕድ
    ተባሃሉ በዘጽዮን ዐውድ::

    • @tadiwosmengistu7736
      @tadiwosmengistu7736 Рік тому

      በዐቢይ ሐመድ ነው ወይስ በዐቢይ አህመድ?

  • @AryamMedia
    @AryamMedia Рік тому

    የኔታ ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @tigabualem5081
    @tigabualem5081 Рік тому +1

    Yibel new

  • @ኢትዮጵኑብያ
    @ኢትዮጵኑብያ Рік тому +1

    😊

  • @natnael2562
    @natnael2562 Рік тому

    ኧረ በክርስቶስ ቅኔውን ፃፉልን

  • @HaymanotTsega-i4m
    @HaymanotTsega-i4m Рік тому

    ሐከከከኘኸኸ

  • @zekariasokubai6738
    @zekariasokubai6738 Рік тому

    በዐቢይ ሐመድ ነው