ቪዲዮወችን እያሳየሁት እንዲነቃቃ አረገዋለው / አሌክስ ሾው / alex show / duka show / endalk tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #dukashow#alexshow#eyohamedia
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአሌክስ ሾው ተከታታዮቻችን ይህ የናተው ምርጫ የሆነው የዩቲዩብ ቻናላችን ነው ባለታሪኮችን ካሉበት አስሰን ለናንተ ያስተምራል የምንለውን ታሪክ የምናቀርብበት ቻናላችን ነው።

КОМЕНТАРІ • 68

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p Місяць тому +6

    ፀበል ውሰዱት የዝሙት መንፈስ አጋብታበት አለች እግዚአብሔር ልብህን ይመልስልህ😢

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Місяць тому +3

    እንደ አንተ አይነት አላህ ያብዛልን❤❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Місяць тому +3

    ለእግትቅረብ ሌላ ቤትም ብትገበ እዲናው የሚተረገው እችበለጌ
    😊

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +1

    ይች ስይጣን እግዚኦ አምላኬ ሆይ ይች ወንጀለኛ ለህግ አቅርብልን ልጁን በአእሚሮ ቾርች አርጋዋለች ቤተስብ የለውም እናትስ ወይእኔ ዝሙት ስለጠነ

  • @MeskeremZeray
    @MeskeremZeray 28 днів тому +1

    የሌላውን ልጅ እንዳላበላሸች በምን ይታወቃል እሷም ፀበልና ህክምና ያስፈልጋታል

  • @endeshawmitiku3058
    @endeshawmitiku3058 Місяць тому +5

    በእውነት ልጅቱ ግልፅ ናት ምንም የሰራችው ስህተት ቢሆንም ጋዜጠኛው ግን በጣም ይከብዳል የምትለው እሷም እኮ ሰው ናት ስሜት አላት

  • @Habesha28
    @Habesha28 Місяць тому +1

    እስዋ ላይም ደርስአል በ8 ዓመትዋ ተድራ እስከ 13 ዓመትዋ ተድራ የስጋ ግንኙነት ጀምራ ነበር ስለዚ እስዋም ስለተበደለች ነው እስዋ የደገመችው

  • @user-ob6rv2uo8w
    @user-ob6rv2uo8w Місяць тому +1

    ያለአግባብ ለፈፀመችው ቀርቶ ለወደፊት የበለጠ ችግር ትፈጥራለች። አንተም ጋዜጠኛው ልክ አይደለህም በሰው ህይወት ሽምግልና አትግባ።

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Місяць тому

    ወይኔ አስነዋሪ አገረችን ወዴት ወዴት ነው በ እግዚአብሔር ጉድ ነው 😢😢😢😢

  • @NatiAmin-oo8qz
    @NatiAmin-oo8qz Місяць тому +1

    ለምንድነው ቀለል ያደረከው አስገድዶ መድፈር ነው እኮ ሊያውም ከ 18 አመት በታች መታሰር አለባት

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Місяць тому +4

    የመግብያ ንግግሩ ግን በጣም ረዘመ ምነው ግን?🤔🙄😂

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 Місяць тому +1

      He talked too long I'm tired to hear

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe Місяць тому

      ​@@hawaabagaaz7552😂😂😂😂😂🥰👌

  • @user-qz2qr5bs3p
    @user-qz2qr5bs3p Місяць тому +1

    አንተ ወደቅጣት ትሂድ ይቺ ሰይጣን ብዙ አትዛዛ ምሰራ ከሆነ ይቺልጂ። መቀጣት። አለባት

  • @zeneman1600
    @zeneman1600 Місяць тому +2

    እራሳችንን ንፁሐን በማድረግ መፍረድ ይከብዳል ያጠፋ ሊቀጣ ይገባል ነገር ግን አንዴ ያጠፋ ሁሌም ያጠፋል ማለት አይቻልም

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev Місяць тому +2

    እደውምእዴሜልካመታሠርአለባት

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Місяць тому +1

    ልብ ይስጠን ለሁላችንም

  • @firehiwottesfaye3163
    @firehiwottesfaye3163 Місяць тому +2

    መቀጣት አለባት

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 Місяць тому +2

    አንቺ የተረገምሽ ባለጌ ሰይጣን ይድፋሽ

  • @amenamen2436
    @amenamen2436 Місяць тому +1

    አሰሬወች ለሰራተኛ በቄ እረፍት ስጡ የገዘብ ደረጃ ነው የሚለያቸው በስሜት ሁሉም እኩል ነው

  • @lolbunaraslolbunaras6307
    @lolbunaraslolbunaras6307 17 днів тому

    Ayzo!!!
    Bedaso!!!

  • @workuhatemechachu9382
    @workuhatemechachu9382 Місяць тому +1

    ቅጣትዋን ትቀበል የልጁንብልጅነቱን ነው የቀማችው። ደሞ ሌላ ቤት ገብታ ሌሎች እንዳታበላሽ።

  • @TigestKifele
    @TigestKifele Місяць тому

    ይቺልጆ ምንም የምታውቀው ነገር ያለ አዬመስለኝም እዛ ቤት ያየችው ነገር ነው እሱ ላይ የተጠበረችው ስለዚ በጣም የስነልቦና ጉዳት እንዳደረሰች በእህግ ተቀጥታ ሌላ ቦታ ኤዳ እንዳትደግመው ማር አለባት

  • @ginbeworkmeseret-jg8cj
    @ginbeworkmeseret-jg8cj Місяць тому

    ይህ ነገር መሆን የለበትም ሊበዛም ሊያንስም ይችላል እንጂእንደስዋ ያሉት የሚሰጉበት ነገር መኖር አለበት

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 Місяць тому +1

    Atashafafen ketatwan kalagech neg tedegemwalech balegi nate belegena new

  • @HindiyaTamiru
    @HindiyaTamiru Місяць тому +1

    Indezi ayinet kebad wenjel iyetesera be lijochi lay, wejelengan wede higi kalakerebachu ina indezi ayinet zugizit lejizibu makirebachu waga yelewim. Ichi lig kaltaremchi behag, lela 1000 lijoch tabelashalechi

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Місяць тому +1

    ፍናየን ማግኘት ❤ እፍልጋለሁ from saudi

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Місяць тому +1

    ትልቅ ወንድ አትፋልጊም ሕ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Місяць тому +1

    ለምድነው ምታጥቢው ትልቅ አይደለም

  • @ginbeworkmeseret-jg8cj
    @ginbeworkmeseret-jg8cj Місяць тому +1

    አረ በደንብ ትቀጣ የልጁን ሂወት እንዴበላሸችው ሂወትዋ ተመሳቅሎ ወህኒ ወርዳ ተቀጥታ ትማርበት

  • @TigistTg-iw6dx
    @TigistTg-iw6dx Місяць тому +1

    ለምሰጡት ርእስ ጥንቃቄ አድርጉ

  • @user-td5pm9ws9j
    @user-td5pm9ws9j Місяць тому +1

    ሼጣን ናትህ 666 ናትህ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 27 днів тому

    ልክ ትልቅ ጀብዱ እንደሰራ ሰው አፏን ሞልታ ታወራለች እንዴ በእርግጥ ፈጣሪ ይቅር በሉ ይላል ግን ይቺን ፈጣሪ እንኳን ይቅር የሚላት አይመስለኝም ከእርካሽም እርካሽ ነች አንዱ ጎዳኝ ተብሎ ሌላውን ለዛውም አንድ ፍሬ ልጅ ምንም የማያውቅ ልጅ ላይ አይከብዳትም ።5 ወይም 6 አመት ስትጫወትበት ኖራ አሁን ፀፅቶኛል ስትል አታፍርም ሲቀጥል ደግሞ አምናበት ሳይሆን ስላሳመኗት ነው የተገኘችው ትታሰሪያለሽ ስትባይ ነው ተሳስቻለሁ ፀፅቶኛል ትላለች እንዴ አሁንም እኮ እንወደለመደችው ልትጫወትበት ነው እኮ አመጣጧ የነበረው ሲቀጥል ደግሞ አሁን ሌላው ጋርም ስትሰራ ተመሳሳይ ነገር አለማድረጓ በምን ይታወቃል። ኧረ ወንድማችን ይቺ እኮ የአንድ ፍሬ ልጅ ህይወት ላይ ነው የተጫወተችው እና አሁን በይቅርታ ትታለፍ ነው የምትለው እሷ እኮ ፀፀት የሚባለው ነገርን ብታውቅ ኖሮ ገና ከጅምሩ ታቆም ነበር እኮ ምንድን ነው የምታደርገው እንደዛማ ከሆነ ሌላውም የሰውን ህይወት አጥፍቶ ፀፅቶኛል ብሎ ከቅጣት ነፃ ይውጣ አይሻልም። እኔ ይቅርታ አይደረግላት እያልኩ አይደለም ግን ደግሞ መቀጣት አለባት ይሄ እኮ ህይወት ከማጥፋት አይተናነስም ስንት አመት ነው የተጫወተችበት ኧረ እናስብ እንጂ

  • @ALEXshowአሌክስሾው
    @ALEXshowአሌክስሾው  Місяць тому +1

    ክፍል 2 ua-cam.com/video/J924pg_ic6A/v-deo.html

  • @edenweldegebriel3631
    @edenweldegebriel3631 Місяць тому

    ሌላ ቤት ገብታም የሌላ ሰው ልጅ ልታበላሸ ነው ስለዚህ በጥፋትዋ መቀጣት አለባት

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br Місяць тому

    Please part 2

  • @HindiyaTamiru
    @HindiyaTamiru Місяць тому +1

    Ichi ligi ketita lepolice telalifa metsetet alebat.

  • @solomonbeyene53
    @solomonbeyene53 Місяць тому +1

    come on men!እሶሷን ወደ ህግ ማቅረብ ? Are you serious? እኔ የተዳርኩት በ10 ዐመቴ ነው እላላችም ? ከዛም ባሏ እያስቃየት እሶም ገና በ 10 ዐመት የተደፈረችው ጋብቻ አይባልም እች ልጅ የፅነ ልቧና ጉዳትኛ ናት ለእሶስ ህግ አያስፈልጋትም አታሳዝንም ?በርግጥ የስራችው ስራ ትክክል አይደልም ጥፍት ስርታለች it isn’t it is not fair

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 Місяць тому

    ስተቷን ከአመነች እባካቺ ሁ ተዋት

  • @betesebe7728
    @betesebe7728 29 днів тому

    EsuA ketetsetsetech……astemiro dagim endadegim nadir eg new beza lay astedadegua new

  • @classpro3434
    @classpro3434 Місяць тому +2

    ለፍርድ ትቅረብ

  • @user-ph3tl9oh4d
    @user-ph3tl9oh4d Місяць тому

    ❤🎉🎉❤🎉👍💟

  • @abrashabru1271
    @abrashabru1271 Місяць тому

    ትቀጣ የለመደ አመል አይለቅም ለላበትም ከገባች ትቀጥላለች😢😢😢

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 Місяць тому +1

    ወይ ይች ባለጌ መቀጣት አለባት ምንም ይቅርታ የለም

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Місяць тому

    ሰለሚ ወዲማችን ለቤት አደስ ናኚ እሰት ለደሚጠው ማቼም ደናናገር ከሰማን ቆይቴናል

  • @abebegashaw2055
    @abebegashaw2055 Місяць тому

    ይቅርታ ማረግ ጥሩ ነው ፈጣሪም የሰቀሎትን ይቅር ብሎአል ፀፀት ላይ ነት አትፍረድ ይፈረድብሀል

  • @nanialemu9173
    @nanialemu9173 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @HindiyaTamiru
    @HindiyaTamiru Місяць тому

    Ichi balege lela sew bet gebita demo lelochin hizanat lijochin tabelashalechi.

  • @user-ux4lk4ee6w
    @user-ux4lk4ee6w Місяць тому

    Ere min gud nati ichi ibat sharmuxa balage 👊👊👊👊wushaa

  • @AlemayehuDeressu
    @AlemayehuDeressu Місяць тому

    😂 የምን ህግ ነው ልጅ ፈልጎ የበዳውን አይናገርም ነበር?

  • @ruth4961
    @ruth4961 17 днів тому

    This is child abuse it's criminal she doesn't have any shame 😅😅😅😅😅 she is insane

  • @JemalJemal-yr5pu
    @JemalJemal-yr5pu Місяць тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @user-bo8nx1nj1x
    @user-bo8nx1nj1x Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @Ammar815
    @Ammar815 Місяць тому

    👍👍👍👍🏻

  • @AliMohamed-vw2th
    @AliMohamed-vw2th Місяць тому

    ❤❤❤🎉

  • @hawaabagaaz7552
    @hawaabagaaz7552 27 днів тому

    No excuse you have to go to jail

  • @user-wx7et5qi1e
    @user-wx7et5qi1e Місяць тому

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @klm9872
    @klm9872 24 дні тому

    Efffffff😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sm4dt5iy7x
    @user-sm4dt5iy7x Місяць тому

    ቆይ ቩድዩዉን ከየት አምጥተሽዉ😂 ደግሞ ታወራለችደ😂በዱ ጀለፋ ጀዝባ ጂል ጂላጂል ጀንፈል😂

  • @user-td5pm9ws9j
    @user-td5pm9ws9j Місяць тому

    መሳሳትህ ትላለችህ ቆሻሻአ ወይኔ በጣምህ አቅላዋለችህ

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 17 днів тому

    ገገማ ጋዜጠኛ

  • @user-zt6el1hw6w
    @user-zt6el1hw6w Місяць тому

    Lalam gare heda endzhe madrgewa aykerme

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому

    በየሄደችበት ልጆችን ትደፍራለች ቆሻሻ ለህግ ትቅረብ ይቅርታ የልጁን ህይወት አበላሽተሽ አላቅም go to gill

  • @kababushkwt1507
    @kababushkwt1507 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢