ትዕግስት ሙሉ ፊልም - New Ethiopian Full Movie 2022 Tigist | New Ethiopian Movie ትዕግስት አዲስ የአማርኛ ፊልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 156

  • @rakebabrha6832
    @rakebabrha6832 2 роки тому +7

    ደስስስስስስስስ የሚል ፊልም ማነው ባሕሬንን የሚወድ❤😍

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 2 роки тому +132

    በሀገር ዉስጥም በዉጨም ያላችሁ እችን ኮመንት የምታነብ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን!🙏😍

  • @helujunta9026
    @helujunta9026 2 роки тому +22

    ደስ የሚል አስተማሪ ፍልም ነው ግዜ እና ትዕግስት ወርቅ ናቸው ይመቻቹ🙏🥰🥰

  • @meronmamye1139
    @meronmamye1139 2 роки тому +41

    የባህሬን አድናቂዎች የታላችሁ እሱ ያለበት ፊልም ሲያምር

  • @ማሪዛንማሪዝ
    @ማሪዛንማሪዝ 2 роки тому +17

    መደሐኒያለም በለተ ቀኑ ለሐገራችን ሰላም ያአምጣልን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil3951 2 роки тому +12

    ባህሬን ስወድህ እኮ ዉዶችየ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😍😍😍😍😍

    • @jojojeje5228
      @jojojeje5228 2 роки тому

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 2 роки тому +16

    ሚጣየ መስቀሉ ሳምር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር በጣም ትምህርት ያለው ነዉ

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 2 роки тому +17

    አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው ወድቆ የማይንሳ የሞተ ሰው ብቻ ነው ተግስት አስፍላጊ ነው

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 роки тому +9

    ደስ የሚል አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ኣምላክ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን ኣሜን💛😢🙏

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os Рік тому

    በጣም ወድጀዋለሁ ዋውው በጣም አስተማሪ እና ተወዳጅ ፊልም ነው ቀጥሉበት ❤👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ክፉ ማድረግ መጨረሻው አይበጅም 🥰

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 2 роки тому +4

    ዋውውው የእውነት የሚገርም ነው😘😘😘😘😘😘

  • @memeuae
    @memeuae 2 роки тому +10

    ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም🙏

  • @bahria1927
    @bahria1927 2 роки тому +4

    ፍትህ,በሣዉዲ,ለሚሠቃዩት,ወገኖቻችን,ፍትህ,

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому +6

    " ታዛዥነትን ወደድ ትህትናን አብዛ ትሁት ሁን ፍቅር በላጭ ነው "

  • @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ
    @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ 2 роки тому +5

    በጣም ደስየሚል አስተማሬ ፊልምነው

  • @zeynabali2351
    @zeynabali2351 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 роки тому +1

    የበቀል መጨረሻው ይህ ነው ከዚህ እናማር ክፉ ልቦች ላሉን

  • @derartumerga6214
    @derartumerga6214 Рік тому

    OMG Astemariwu 1gna ,,like lesu estih

  • @ናታኔምነኝ-ጘ1የ
    @ናታኔምነኝ-ጘ1የ 2 роки тому +5

    ወይ መዳም ይሔንን ፊልም ስንተየ አስቁረጠችኝ 🙄🙄🙄 በ4ተኛው ጨረስሁት 😏😏😏😉አሪፋ ነው በርቱ ?😘😘😘😘

  • @amhasilassieberhanu2037
    @amhasilassieberhanu2037 2 роки тому +3

    the one who acted as TG is the best...wow

  • @titieti1880
    @titieti1880 2 роки тому +4

    ደስ ይላል በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 2 роки тому +3

    ባሀር ምርጥ ልጅ በርተ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 роки тому +2

    ዉይ ትግሥት 💞💞💞

  • @yeshiworkyabay3990
    @yeshiworkyabay3990 2 роки тому +3

    አስተማሪ ፍልም ነው ቀጥሉበት

  • @አርሒቡወሎሀይቅ
    @አርሒቡወሎሀይቅ 2 роки тому +4

    አስተማሪ ነው 👌👌👌

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 2 роки тому +2

    ይመቻቺሁማሮቺ የባሬን አድናቂነኝ
    💕💕💌💌💌💞

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому +4

    " ሚስት ወርቅ ናት ሴት ልጅ ወርቅ ናት "

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 роки тому +4

    ጉድ ነው አሉ ይገርማል ትዕግስት ትልቁ የሰው ልጂ መሳሪያ ነው

  • @AaAa-qo7vl
    @AaAa-qo7vl 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 роки тому +2

    መግደል ሀጢያት ነዉ ግን በሴቶች የሚጫወቱትን ሁሉ ተገቢዉን ቅጣት እንደዚህ ማግኘት አለባቸዉ 😜😜😜😜

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому +3

    " ከዛፎች ቅጠሎች የሚርግፉት ወቅታቸውን ጠብቀው ነው "

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 2 роки тому +1

    Well Done Great movie I hope we all Learn from it Thanks and keep it up the Great work

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 роки тому +1

    ,በጣም ደረሰ ይላል በረቱልን

  • @ወሎዩቱብ-ለ9ቨ
    @ወሎዩቱብ-ለ9ቨ 2 роки тому +1

    በቃ ልሹፈው አሪፍ ነው ብላችሁዋል ኮሜተሮች 🙄😀😀 ስጨርስ እኮምታለሁ

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 роки тому +2

    Aerif Eana Aesatemari new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @elenyworku8754
    @elenyworku8754 2 роки тому +4

    Wow betam aref film new eyut

  • @ሽዋተወልደ
    @ሽዋተወልደ 2 роки тому +3

    ኣንደኛ 👌

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል ፊልሙ

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc 2 роки тому +1

    አንደኛ ነው👌👌👌

  • @MedinaHussen-fv8jq
    @MedinaHussen-fv8jq 2 роки тому +2

    የመጨረሻዉ ከሚገባዉ በላይ ነዉ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +1

    ዋውውውውው በጣም ቆንጆ የዘሩትን ማጨድ እንዲህ ነው

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому +2

    " ለሁሉም ወቅት አለው "

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 роки тому +3

    በጣም ተፋጠነ ነገሩ ሁሉ ግን ምንም አይልም

  • @etheth5898
    @etheth5898 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ቆንጆ ስራ ነው!

  • @tsigeredanigussie3398
    @tsigeredanigussie3398 2 роки тому

    አሪፍ ነው ፍፄ በርታ

  • @sarasara8631
    @sarasara8631 2 роки тому +3

    ደስየሚልነው

  • @የነገንማንያውቃል-ፐ5ፐ

    ደስ የሙል አስተማሪ ፊልም ነው

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 2 роки тому +3

    ባህሬን ምርጡ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому +2

    በጣምደሰይላልቀጥሉበት

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому +2

    እኔንም የሞጠብቀኝ ፈጣሪ አለኝ ።

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 роки тому +6

    አሪፍ ፊልም ነዉ ግን ቲንሽ ስህተት አለው ለምሳሌ ልጅ ወልዳ ከማቀፉዋ ማደጉዋ ከ አመታት ቦሃላ ሳትሉ🤔 እንጂ ልጅ መውለድ እንደዚህ ቀላል ቢሆን የመዳም ቅመሞች ሀገር ገብተን ስንት ልጅ እንድ ሚሮርን አስባቹሁታል😉🤣🤣🤣🤣

  • @አደይዓለመይ-ቈ1ተ
    @አደይዓለመይ-ቈ1ተ 2 роки тому +2

    ደስ የሚል ፊልም

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 2 роки тому +1

    አሁኑኑ ጆሮዋን ይዤ ላስወጣት 😂😂😂😂😂😂ተመችቶኛል

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +2

    የሚጣ አባት መሞት የለበትም ነበር ወንድሙ ነበር መሞት ያለበት

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 роки тому +1

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 2 роки тому +3

    Our real life story everything beside home living standards ,however most film makers shows biggest build on going issues no more lied about us facts what we saw romantic any circumstance facts you are never hide

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 роки тому

    የባህሬን ፊልም አይሰለቸኝም ስወደዉ

  • @madinaa1452
    @madinaa1452 2 роки тому

    Nice one 👍 👌 👏 ❤👈

  • @ddghfghdd1073
    @ddghfghdd1073 2 роки тому +1

    ዋውውውበጣምመረርጥነው

  • @fetiyaft9532
    @fetiyaft9532 2 роки тому +1

    Sifan❤️😍

  • @hawasetottube
    @hawasetottube 2 роки тому

    አሪፍ ነው ለሠው ያሠቡት ሞት ለራስ ይሆናል ።

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +2

    አይ ወንዶች አይ የነተነገር🤔🤔🤔🤔

  • @zeed7938
    @zeed7938 2 роки тому +5

    Ok so መልእክቱ ምንድነው? ለሴቶች: Rape ተደርጋቹ ታገሱ እና አንድ ቀን ሌላ ሴት ትበቀለዋለች? ለወንዶች ደግሞ አንድ ቀን በአንዲት ደፋር እና በቀለኛ ሴት እጅ ልትሞት ትችላለህ ነው? በኔ አመለካከት ጥሩ መልእክት አይመስለኝም: let me explain. ፀሀፊው ትእግስትን ትእግስተኛ ሳይሆን ያደረጋት ምንም የማታውቅ እና አንዳንዴ አባትዎ ላይ ብቻ ቁጣ የምታሳይ እና ሌላ ወንድ መጥቶ የረዳት አድርጎ ነው የፃፋት:: ለሴቶች የበለጠ አስተማሪ የሚሆነው ብልህ እና ጠንካራ ሴት: ተደፍራ ዝም ብላ ምትቀመጥ ሳይሆን ሳትውል ሳታድር ለምርመራም እንዲመች ወደ ፓሊስ ሄዳ መክስስ ነበረባት: ሴቶች ሕግ እንዳለ እና የመጀመርያ ሐሳባቸው ፖሊስ መሆን አለበት:: ሌላው ደግሞ ወንድን ለመበቀል ገድላችሁ ማምለጥ ትችላላችሁ ማለት ትልቅ ስህተት ነው: ከመግደል ይልቅ ሴቶቹ ከፖሊስ ጋር ተመካክረው ድጋሚ rape ሊያደርግ ሲል እጅ ከፍንጅ ማስያዝ ነበር: ለወንዶችም ትምህርት ይሆናል ምክንያቱም በቀላሉ ሴቶች ሊያደርጉት የሚችሉት ነገር ነው:: ስትፅፉ ሴቶች ብልሀተኛ እና ጠንካራ እና ደግሞ ዋና ባሕርያቸው የሆነውን ተንከባካቢነታቸውን አታሳጡአቸው: አባቷ ታሞ ምንም ቢበድላት ትንሽም አልተንከባከበችውም: ባሕላችንም አይደለም: እሱም ተሽሎት ይቅርታ አርጊልኝ ልጄ በደልኩሽ ብሎ የልጅ ልጁን ስሞ happy ever after ማለት:: that’s how ትእግስትን የምትክሳት by giving her happy ending. አሪፍ editor ነኝ አይደል? Lol አስተያየት ፃፉልኝ

  • @titilove713
    @titilove713 2 роки тому +1

    Nice movie

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому +1

    Baby Is Good I love Baby We love baby

  • @uvrihbrbr8hbrin837
    @uvrihbrbr8hbrin837 2 роки тому +1

    wow Dase Yamilena Asetamari New

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 2 роки тому

    👍👍👍😀😀😀gobze le dola siyanse New ••••!!!!!

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 2 роки тому +1

    ኮሜንት የለውም እሳ ኑ እንይ

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 2 роки тому

    ድምፅ ካሜራ ጥራት ምርጥ ነው

  • @burtukanedosa2331
    @burtukanedosa2331 2 роки тому +2

    Wow

  • @tsehaytsehay6101
    @tsehaytsehay6101 2 роки тому +6

    አንድ ስህተት ባህሬን ማነው እንዴት ሊያቃት ቻለ ለምንስ ይከተላት ነበር????

  • @yaelemabebe114
    @yaelemabebe114 2 роки тому +1

    ደስ የሚል ፊልም ነበረ ነገር ግን የልጅቷን ፀጉር ተጀምሮ እስከሚያልቅ አንዳይነት አሰራር የደብረ
    ይሄ ቢስተካከልየበለጠ ያምራል

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 2 роки тому +2

    ስራ ልሰሪዉ እሾህ ላጣሪዉ መጨረሻዉ

  • @ስደተኘዋሻሽቱ
    @ስደተኘዋሻሽቱ 2 роки тому +1

    የተገፋ ሰው መጨረሸው ያምራን

  • @ilyastube9856
    @ilyastube9856 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jaanguljaan6063
    @jaanguljaan6063 2 роки тому +2

    ወንዶችን እንድህ መበቀል እንዴት ደሥ ይላል

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 2 роки тому +3

    ቆጆፊልምይመስላል

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 роки тому

    አይ በቀል ሲጀመር ለማንም አጠቅምም

  • @azebgetiye4607
    @azebgetiye4607 Рік тому

    ይሄ ልጅ ግን ለምንድን ነዉ ሁሌም ከይሲ ሆኖ የሚሰራዉ

  • @ቤዛ-አ6ኀ
    @ቤዛ-አ6ኀ 2 роки тому +3

    ቆጆፉልምነዉ

  • @siadwello9793
    @siadwello9793 2 роки тому +2

    ባህሬን ስወድህ አድናቄህነኝ

  • @tigistyishak4383
    @tigistyishak4383 Рік тому

    ድምፁ ምንድነው

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 2 роки тому +1

    ሰላም

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому +2

    " ጭንቅላትህን ተጠቀምበት "

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ

    ልጅቱ ስታምር በአባቷ ወጥታ ነው😬😬😜

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 2 роки тому +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 2 роки тому +2

    Amera. Batem gobez arteset nat

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 роки тому

    ልሹፈውና እኮምታለሁ😂

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 роки тому +1

    የጣት ቀለበት ግዛልኝና ሚስት ላግባ

  • @selamselamselam1641
    @selamselamselam1641 Рік тому

    Demit yelwem 😢😢😢

  • @jaanguljaan6063
    @jaanguljaan6063 2 роки тому +1

    የሤት ልጂ ግፍ

  • @KidistKifle-p5z
    @KidistKifle-p5z Рік тому

    Voice yelewm eko

    • @mishkastudio
      @mishkastudio  Рік тому

      Thank you for letting us know we will fix it.

  • @betselotyelema4981
    @betselotyelema4981 2 роки тому +3

    tg sewdeshe kelbshe new metewegniwe

    • @jakobatube9262
      @jakobatube9262 2 роки тому

      በጣም ኢንተርቪ ቢያረጓት ምናለ

  • @Musicbeatesghhh
    @Musicbeatesghhh Рік тому

    densu maysemaw ene ga new weys enantegam meyawerot aysemame

  • @rahamahusan2025
    @rahamahusan2025 2 роки тому +1

    Mirti nw

  • @ilyastube9856
    @ilyastube9856 2 роки тому

    Betame aref felm new bertu

  • @senayt9387
    @senayt9387 2 роки тому +2

    𝑏𝑒𝑟𝑖𝑡𝑢𝑢

  • @yesfalemhaile3457
    @yesfalemhaile3457 2 роки тому

    Yihe ligi sitelawu