የሚትቦል አሰራር || ለልደት ለግብዣና ለተለያዩ ኦኬዥኖች የሚሆን ምርጥ የሚትቦል አሰራር || Easy Homemade Meatball Recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood  3 роки тому +6

    ሚትቦሉን ለመስራት የተጠቀምኩት
    * የተፈጨ ሥጋ
    * ሽንኩርት
    * የባሮ ሽንኩርት
    * ቃርያ
    * 1 የሻይ ማንኪያ ደረቅ የበሶብላ ቅጠል
    * 1 የሻይ ማንኪያ ደረቅ የድንብላል ቅጠል
    * 1 የሻይ ማንኪያ ደረቅ የሴና ቅጠል (ኦሮጋኖ)
    * 1 የሻይ ማንኪያ ደረቅ የመጥበሻ ቅጠል
    * 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
    * ግማሽ ኩባያ ፐርመዣን ቺዝ
    * ለመጥበሻ 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት

    • @ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ
      @ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ 3 роки тому +1

      ጎበዝ ነሽ በርቺ የሴና ቅጠል በአማረኛ ነው ወይስ ምንድነው ኢትዮጵያ ይገኛል???

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому +2

      @@ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ አመሰግናለው የኔውድ አዎ በአማርኛ ነው

    • @yordykitchen6631
      @yordykitchen6631 3 роки тому +1

      ኢትዮዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому +1

      @@yordykitchen6631 🙏❤️😘

    • @حياةجمال-ن6ي
      @حياةجمال-ن6ي 3 роки тому

      ፐርመንዢያ
      ቺዝምንእንደሁአልገባኝም

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    በጣም ምርጥ አሰራር ነው የተባረከ ይሁን 😍

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 роки тому +1

    የኔ ምርጥ ሁሌም አንደኛ😘🙏 ሼር✅

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +2

    Watching 👌❤

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👌👌👏ሼር❤🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +1

    Watching 🥰

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +1

    እንድሁልግዜው ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ ❤️🥰🥰👌

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ 3 роки тому +1

    አሪፍ አሰራር ነው። እጅሽ ይባረክ! አንችም ጠብቀሽ ሲመችሽ ብቅ በይና ተቀላቀይን

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому +1

    ኢትዮዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ👌👌👍👍👍🙏

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 роки тому +1

    betam konjo nw yasigomajal👌👌👍🥰

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +1

    እናመስግናለን እህቴ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው ቀምመሽ የስራሽው እጅሽ ይባረክ 👌🏾👍🏾💯💝

  • @enatetube
    @enatetube 3 роки тому +1

    Berche yene konjo balemoya gora beye bete

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 3 роки тому +1

    ጎበዝ የኔእመቤት

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 роки тому +1

    Looks so yummy thank you for sharing dear 🥰🙏

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 роки тому +1

    ቆንጆ ነው

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 3 роки тому +4

    i like how you seasoned it. looks yum 🤤.can we just cook it in oven instead of stove top to save time? thank you for sharing 👍

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому +3

      አዎ ይቻላል በኤርፍራየርም ማብሰል ይቻላል

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያስጎመጃል እናመሰግናለን👌🥰❤️

  • @yotube3467
    @yotube3467 2 роки тому +1

    Like it😋

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 роки тому +1

    Yummy yummy, I make this recipe sometimes, it's so delicious. Thank you 💕💕

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 3 роки тому +1

    እንዴት ነሽልይ ቆንዶበርበሬ አይገባም??#

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому

      ደረቅ ቅጠል ቅመሞችን ብቻ ነው የተጠቀምኩት እንጂ ይገባል

  • @samrawitgashawbezabih
    @samrawitgashawbezabih 5 місяців тому

    Shero lay nw sels lay nw yechemereshiw

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +1

    Watching 🥰