Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንዲህ ሀቁን በመሰበክ ዘመንህን ሁሉ የሚያሰጨርህ አምላክ የተባረከ ይሁን።ዘመን ሁሉ በጌታ በእየሱስ ሰም የተባረከ ይሁን።ፓስተር አላዛር።
የልጅነቴ ወንጌልን ያስተማረኝ አላዛር ይባቤ ጌታ ዘመንህን ይባረክ
Goytana Jesus ykber Azyu zbark melekti tebarekelna tsegao yebzehalka Amen
መናፈቅ የሌለብንን ለማግኘት ከሚያባክን ድካም ስለሚያወጣው ስብከት ተደስቼለሁ ፓስተር አላአዛር ይህን እንዳታደርግ የተጋው ጠላት ስላፈረ ደስ ብሎኘል።
ከአያ ምናምን አመት በፊት ኢትዮጵያ እያለክ አሰላ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን መጥተክ እግዚአብሔር ለኛ ያደረገውን ስሰብክ አቤት ደስ ሲል አንተ ለኔ ያደረከው ከአይምሮ በላይ ነው እያልክ እያዘመርክ
if we have been conforted by coming to USA we shouldn't call to ger conforted by someone socolled prophet, amazing Pastor, may God increase your toritory.
Pastor Alazar, Live blessed!!!
ትዝ ይለኛል ከ12 ዓመት በፊት መክ 9: 14-17 የሰበከው ግሩም ስብከት ዛሬነው የሰማሁህና ላይቭ አገልግሎትህ ያው ነው አመሰግናለሁ።
አሜንንንንንንንን
እጅግ በጣም የምወደህ መጋብ አልአዛር ይባቤ።
Yemiwodew agelagay❤
Megabe alazar bezemnh holu bekalu yemtasaref hone
የተከበርክ ወንድሜ አላዛር ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል እኔ አማኑኤል ከኮተቤ እስከ ቃሊቲ ከአንተ አልተለያየንም:: ግን ከአንተ የሠርግ ግዜ ጀምሮ ሳንገናኝ ቀረንና በዩቱብ አገኘሁ:: ተባረክልኝ ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁን::
GOD BLESS YOU more and more Brother 🙏 ❤️ GLORY TO GOD 🙏 🙏❤️❤️
ፓስተር ሰለ ስብከት ጌታ ይባርክ በሰብከትህ በጣም ተባርከዪለሁ የስብከትህ ካሴት መስማት የጀመርኩት አነድ ነገር ገን የዚህ ሰብከት part one የት አለ ?እርሱም የነፍስ ጥያቄ በሚል ርዕስ የተሰበከው እባካችሁን ዩቱቢ ላይ ይለቀቅ ምክያቱም ሰብከትን ሙሉ ያደርገዋል ልቀቁት እባካችሁን
ለጥያቄመልስ አልተሰጠምና ምንድነው ችግሩ ሰብከቱ ተቆርጦ ጠፈተዋል ማለት ነው? መልስ ጠብቃለሁ
እንዲህ ሀቁን በመሰበክ ዘመንህን ሁሉ የሚያሰጨርህ አምላክ የተባረከ ይሁን።
ዘመን ሁሉ በጌታ በእየሱስ ሰም የተባረከ ይሁን።
ፓስተር አላዛር።