Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 182

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Рік тому +5

    ለማንኛውም ኢየሱስ አይመጣም ዘና በሉ ከሚለኝ ዘና በል ከሚለኝ ይልቅ ኢየሱስ በቶሎ ይመጣል ተጠንቅቀህ ኑር የሚለኝ 101% ይሻለኛል። ተባረኩ

  • @rb2782
    @rb2782 Рік тому +8

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን, ጌታ እንዲህ አይነት ልጆች ስላሉት በቃል ሙላት የበሰሉ ስለ እናንተ ጌታዬን አመስግናለው ዮኒዬ በጣም የተወደድክ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ... ቲጂዬ በጣም የማደንቅሽ አቅራቢ በንፈሳዊያንም ሆነ በአለማውያን እንዳንቺ የረጋ ጠያቂ ወይም program አቅራቢ አጋጥሞኝ አያውቅም የፈለገ ስአት ቢሄድ እንኳን ሐሳባቸው ሳይጨርሱ ጣልቃ አትገቢም ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ቲጂዬ. ባለቤትሽ እና ልጆችሽ በጣም ታድለዋል ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም 🙏🏽🙌🏾💕

  • @kifludagnewofficialchannel
    @kifludagnewofficialchannel Рік тому +8

    ምን ኣይነት የተባረክ ወንድማችን ነህ፡ በኡነት ተባርክሃል ዮንየ። love u baddy.

  • @tewodrosshewangzaw5285
    @tewodrosshewangzaw5285 Рік тому +6

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ወንድም ዮናስ ፀጋው ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ። እህቴ ትዕግስት አንቺም እንዲሁ በምትሰሪው ስራ ፀጋውን ያብዛልሽ። ስለመነጠቅና ዳግም ምፅዓት እንዲህ በተቀናበረና በተጣጣመ የእግዚአብሔር ቃል መሰረት ላይ ባለው ሰዓት ውስጥ ያስተማረ መምህር አልገጠመኝም። መነጠቅና ዳግም ምፅዓት ላይ ግልፅ ግንዛቤ ያገኘ ሰው የዛሬ አኗኗሩን እንዲያስተካክል ይረዳዋል። ወንድም ዮናስም ይህንን ግንዛቤ እንድንጨብጥ ያደረገ ትምህርታዊ ውይይት አድርጓል ብዬ አምናለሁ። አሁን ወንድምና እህቴ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @AysheshimDagim-gk5ym
    @AysheshimDagim-gk5ym Рік тому +1

    ኡፎይ!!! ይሔን እውነት መስማት መታደል ነው! ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ. ይሔ እውነት ጥቂት ሠዎች ጋር ነው ሚገኘው ከነሱ አንዱ ስለሖንክ ጌታ ስለ አንተ አመሰግናለው!

  • @tsiyonbaro2942
    @tsiyonbaro2942 Рік тому

    Tsega yibzalih beyesus wendime bemehonih destegna negn........💚💚💚💚

  • @ridermhlanga5598
    @ridermhlanga5598 Рік тому +2

    የያዝከው መጺሐፍ ቅዱስ እረሱ እንዴት እንደሚያምር ብሩክ ነህ ተባረክ

  • @sarateame3018
    @sarateame3018 Рік тому +1

    ዮኒየ ኡነት ጌታ የሱስ ዘመንህን ይባርክ እኔ ስሰማ ፊቴ ላኣንዴ ግዜ ሳላዞር ነዉ የሰማሁት በዉስጤ ይሆነ የደረቀ ቡሎን እደሚፈታ ያህል ነዉ የተሰማኝ ከቃል ኣምላክ ያለህ ጥብቅ ህብረት ያሳያል ስለዚ እኔ በተለይ ጴጥሮስ በኑሮኣችን በቅድስና መፋጠን እነዳለብን የተነገረ ቃል እና ስለ ኣነዱ መወሰድ ኣነዱ መቅረት የሚል በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ የሱስ ዘመናቹ ይባርክ ቲጂየም የኔ ቆንጆ

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 11 місяців тому

    መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። የሚሰማውንና የሚኖርበትን በዘመኑ ላይ ሊንነግስ ከሚያደባው አሳች መንፈስ ትውልዱን ለመዋጀትና በእውነት ለመጠበቅ ያስነሳህና ያስታጠቀህ እግዚአብሔር ለዘላልም ቅዱስ ስሙ ይባረክ። በርታ። እህት ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @fereheyotmulatu9651
    @fereheyotmulatu9651 Рік тому +11

    በእውነት ምን ዓይነት መታደል ነው !!
    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው
    ከክፍ ዓይን ይሰውርህ
    አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
    ቲጂ ስለ ምታቀርቢያቸ እንግዶች ሁሉ አንቺንም ቤተሰብሺንም አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Рік тому +2

    በቶሎ እመጣለሁ የሚለው ጊዜን ሳይሆን የአመጣጡን ፍጥነትም ጠቋሚ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጥሩ ዕይታና መረዳት ነው።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Рік тому

    ብዙ የተዛባ አመለካከት ነው ።ቃሉን በመንፈስ ቅዱስ አንብብ ወንድሜ ብዙ እርምት አለው ።

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Рік тому +6

    ዘመናችሁ ይባረክ ብርቅዬዎች ።ኢየሱስ ይመጣል እኛም ወንጌል ሳንሸቅጥ እና ሳናመቻምች የምስራቹን እየተናገርን በቅድስና እንጠብቀዋለን።

  • @pastormengistunegash9400
    @pastormengistunegash9400 Рік тому

    እህቴ ትእግሥት እጅጉ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ። አዎን ኢየሱስ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ በክብር በመላዕክት አጀብ ተመልሶ ይመጣል። ነገር ግን መቸ እንደሚመጣ ባናውቅም መምጣቱን በእምነት እንጠባበቃለን።

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 Рік тому +4

    Jesus is coming soon ‼️‼️‼️

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 Рік тому +9

    ቲጂዬ ለአስተማሪዎች ሚዲያሽ ደጁ ክፍት ስለሆነ ፀጋ ይብዛልሽ! ዮኒዬ በጣም ጠንካራ እና ግልፅ የሆነ መረዳት ነው ያካፈልከን፤ ቤተክርስቲያን ተስፋዋን እንድትለይ ስላደረከው አስተዋጽኦ ፀጋ ይብዛልህ!

    • @አንድዲናርቲዩብ
      @አንድዲናርቲዩብ Рік тому

      በዚህ ሰው መማር በጣም መታደል ነው ተባረክልን ቲጂዬ አንቺም ተባረኪልን

  • @tsionalefe8443
    @tsionalefe8443 Рік тому +2

    እሄ እኮ ነው ወንጌል ብዙ ክርስቲያን ስለ መምጣቱ አያውቁም ስለ ንጥቀትማ ሲሰበክም ሰምቼ አላውቅም ቤተክርስቲያን ማስተዋል አለባት i wish ሁሉም ሰው እሄን እውነት ቢሰማ ተባረኩ

  • @ammanuelbekeletilahun9526
    @ammanuelbekeletilahun9526 Рік тому +3

    ጸጋ ይብዛላችሁ። አስተማሪ ውይይት ነው።

  • @mihretabsimon
    @mihretabsimon Рік тому

    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ቲጂ እና ዮኒ

  • @iydiydiyi6r96e4
    @iydiydiyi6r96e4 Рік тому +2

    የእግዚአብሔር ሴት እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ በጣም ምወደውሽ ግን የእግዚአብሔር ቃል ሲዋረ ትንሽ ዝቅ አደርግህ ጉልባትሽ ትንሽ ለኔ ከባድኝ 😍💞

  • @ababetefera6694
    @ababetefera6694 Рік тому

    እህቴ ወንድሜ ፣ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ወንድሜ የእግዚአብሔር መገለጥ በዘበንሀ ሁሉ ይገለጥ ተባረክህ ለበረከት ሁን!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ruthkebede755
    @ruthkebede755 Рік тому +2

    ጌታ ይባርክህ የክርስቶስ መምጣት አንዱ ይቀራል ሌላው ይወሰዳል የሚለውን እንደዚ አልተረዳሁትም ነበር

  • @dawittsegaye1439
    @dawittsegaye1439 11 місяців тому +1

    Tebareki wow

  • @በፍቅሩእንኑር
    @በፍቅሩእንኑር Рік тому

    የእግዚአብሔር ፀጋ ማስተዋልን ይስጠን
    እናመሰግናለን ወንድማችን ስራህና ዘመንህ ይባረክ

  • @goodness776
    @goodness776 Рік тому +8

    ክብር ለእግዚኣብሔር ይሁን !!! ሃሌሉያ ዛሬም ቅሬታዎች ኣሉት!!! ህይወት ያለው ትምህርት! You are a breath of fresh air. Praise god Almighty! Yes, AFTER we crucify our flesh and carnal mind, HE comes to be KING of our hearts,With NO BLEMISH & NO WRINKLES.

  • @frayg6560
    @frayg6560 Рік тому

    What a wonderful teaching very well explained May God bless you!!

  • @dennisadimasu2274
    @dennisadimasu2274 Рік тому

    Ara mini ayinat asitamiro nawu batami libe siyariki ....abo Geta yibari tsagani geta yichamir ....so love you so too much...GOD bless u!! !!!!!!!!!!!!

  • @famieshetu-kg2wu
    @famieshetu-kg2wu Рік тому +9

    Hi Tg ሰላምና ጤና ላንቺና ለቤተሰብሽ ይሁን። ፕሮግራምሽን ስከታተል ብዙ ጊዜ ሆኖኛል በጣም እባረክበታለሁ የምወደውም ነው።ምክንያቱም ጥያቄሽን የምታቀርቢው በእውቀትና በበሰለ አነጋገር ከአክብሮት ጋር ስለሆነ ነው። ተባረኪ ልልሽ እወዳለሁ።ግን
    አንድ ሐሳብ መስጠት ከቻልኩ ይፈቀድልኝ።
    Camera Man ሲቀርፅ ነገር በአይን ይገባል እንደሚባለው የምትጠይቂያቸው ሰዎች ሲናገሩ ካሜራውን ወደ አንቺ ስለሚያዞረው focus አድርገን ስንከታተል የነበርነውን ያጠፋብናል።እንግዳው ተናግሮ እስኪጨርስ ጠብቆ አንቺ መናገር ስትጀምሪ ደግሞ ወደ አንቺ ቢዞር ባይሆን አንቺን ማንሳት ከፈለገ ዙሙን ስቦ ሁለታችሁንም ቢያሳይ ታሪኩን ለመከታተል ያመቸናል።የካሜራው ጥበብም እንዲህ ይመስለኛል።ከታላቅ ትህትና ጋር ቢስተካከል።ተባረኩ

  • @tesfayeshimles206
    @tesfayeshimles206 Рік тому +5

    እህታችን ትእግስት ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ። በርቺ።

  • @derejeassamnow
    @derejeassamnow Рік тому

    ጌታ ይባርክሽ እህታችን ትግሰት።
    ወንድማችንም ጌታ ይባርክህ።

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Рік тому +3

    ቲጄዬ ጌታ ይባርክሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @mahderinatekle9624
    @mahderinatekle9624 Рік тому

    alawekuachhum silemilachew ena sile 10tu konejajit btchemrbet
    tebarekulign🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kongitmecha3881
    @kongitmecha3881 Рік тому +1

    በጣም ጥልቅ የሆነ አስተምሮ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @iydiydiyi6r96e4
    @iydiydiyi6r96e4 Рік тому +4

    ብሮትሄር እግዚአብሔር ይባርክህ የአባቴ ውዴ ፀጋው ይብዛ 📖🍇

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 11 місяців тому

    የምገርም ማብራርያ ነው❤

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому

    የምወደው ወንድማችን ያለው የቃሉ ሙላት ያስደንቀኛል አሁንም ጸጋው ይብዛለት ።

  • @lemittitefera9428
    @lemittitefera9428 Рік тому

    በጣም መሰረታዊ የሆነና ለብዙዎች ጥያቄ መልስ የሰጠ ትምህርት ነው። ተባረኪ ወንድማችንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለበረከትም ሁን ፡ቲጂዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ።

  • @zenaberhanu4969
    @zenaberhanu4969 Рік тому +3

    ዘመንህ ብርክ ይበል።።።

  • @epairoyahushua4314
    @epairoyahushua4314 Рік тому +1

    Yehe temhrt ewenet Yemeselal.. may God give us discernment, wisdom,knowledge and understanding.

  • @kingdomvoice1
    @kingdomvoice1 Рік тому +6

    መፅሐፍ ብዙዎች አስተማሪዎች አይሁኑ ይላል። ምክንያቱም ብዙዎችን ስለሚያስቱ እና የባሰውን ፍርድ ስለሚቀበሉ ነው። ክርስቶስ በዚህ አለም ሲመላለስ በሙሴ ወንበር ላይ ተቀምጠው የነበሩት የካህናት አለቆች፣ ፈርሳዊያን እና ተከታዮቻቸው የአለም አዳኝ እና ፈጣሪ በመሐከላቸው ሲመላለስ አይናቸው እንዳያይ የልባቸው ብርሃን ጨልሞ ነበር። ክርስቶስ ለተከታዮቹ በእነርሱ በሐዋሪያት ትውልድ ዳግም ተመልሶ እንደሚመጣ ተስፋ መስጠቱንና እንደ ተስፋ ቃሉ ዳግም በመንግስቱ ክብር ተመልሶ በሰማያዊ የክርስቶስ መንግስት ግዛት ቅድሷንን እንደሰበሰበ ዛሬ በዚህ ዘመን የተካደ ትልቁ እውነት ነው። ልብ ልንለው የሚገባው የክርስቶስ መንግሰት ከዚህ አለም አይደለችም፤ ክርስቶስ በሮማዊው ጴንጤናዊው ጲላጦስ ፊት ቆሞ ያለውም ይሄኑኑ ነበር፦"ኢየሱስም መልሶ፦ መንግሥቴ ከዚህ ዓለም አይደለችም፤ መንግሥቴስ ከዚህ ዓለም ብትሆን፥ ወደ አይሁድ እንዳልሰጥ ሎሌዎቼ ይዋጉልኝ ነበር፤" ዩሐንስ 18፡36
    ዳግም ምፃቱ መፈፀሙን ለመረዳት የመፅሀፉን ቅኔያዊና (poitic) አቡቀለምሲሳዊ (Apocalyptic) መረዳት ያስፈልጋል። ቆም ብሎ ላሰበና እንደቤርያ ቅዱሳን መፅሐፍን ለመረመረ ግን ክርስቶስ እንደ ተስፍ ቃሉ በአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን 70 ዓ.ም ከሐዋሪያት ትውልድ መካከል አንዳንዶች ሞትን ሳይቀምሱ የነብያቱንና የቅዱሳኑንን ደም ሊበቀልና አሮጌውን ኪዳን ወደ ፍፃሜ ለማምጣት ዳግም በክብር በ 70 ዓ.ም ተመልሷል። የተፃፈውና የተፈፀመው የትንቢት ቃል ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ከሆነ እነ ሐዋሪያው ያዕቆብ "የጌታ መምጣት ቀርቦአል ፣ ፈራጅ በደጅ ፊት ቆሞአል" ያሉት እየቃዡ ሳይሆን በእርገጥኝነት በራሳቸው ትውልድ ክርስቶስ ዳግም እንደሚመለስ በመንፈስ ስለተረዱ ነበር። ክርስቶስ ራሱ ለሐዋሪያው ዮሐንስ "በቶሎ እመጣለሁ" ሲለው መቼም ተሳስቶ አልነበረም። በአጭሩ "ማራናታ" በአንደኛ መቶ ክፍለዘመን የነበሩ የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ፀሎት እንጂ የእኛ ትውልድ አይደለም።
    ክርስቶስ እኮ ስለ ምፃት ምልክቶቹ ሲናገር ዳግም ተመልሶ የሚመጣው የሐዋሪያት ትውልድ ሳያልፋና ቆመው ሲሰሙት ከነበሩት መካከል አንዳንዶች ሞትን ሳይቀምሱ ነበር። የሚቀጥሉትን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በሐዋሪያት መነፅር ስናነባቸው በእርግጥ ክርስቶስ የተጠበቀውም ዳግም የተመለሰው በአንደኛ መቶ ክፍለ ዘመን በሐዋሪያት ትውልድ እንደነበረ እንረዳለን፦
    ማቴዎስ 16
    27፤ የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።
    28፤ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ እዚህ ከሚቆሙት ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ።
    ማቴዎስ 10 23፤ በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ፤ እውነት እላችኋለሁና፥ የሰው ልጅ እስኪመጣ ድረስ የእስራኤልን ከተማዎች አትዘልቁም።
    ያዕቆብ 5
    7፤ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ታገሡ። እነሆ፥ ገበሬው የፊተኛውንና የኋለኛውን ዝናብ እስኪቀበል ድረስ እርሱን እየታገሠ የከበረውን የመሬት ፍሬ ይጠብቃል።
    8፤ እናንተ ደግሞ ታገሡ፥ ልባችሁንም አጽኑ፤ የጌታ መምጣት ቀርቦአልና።
    9፤ ወንድሞች ሆይ፥ እንዳይፈረድባችሁ እርስ በርሳችሁ አታጉረምርሙ፤ እነሆ፥ ፈራጅ በደጅ ፊት ቆሞአል።
    ማቴዎስ 24
    34: እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ሁሉ እስኪሆን ድረስ ይህ ትውልድ አያልፍም።
    35: ሰማይና ምድር ያልፋሉ፥ ቃሌ ግን አያልፍም።
    1 ዮሐንስ 2
    18: ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።
    ራእይ 22
    10: ለእኔም፦ ዘመኑ ቀርቦአልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋው።
    11: ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ፡ አለ።
    12: እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
    ራእይ 2
    25: ነገር ግን እስክመጣ ድረስ ያላችሁን ጠብቁ።

    • @Gengd
      @Gengd Рік тому

      Preterism በጣም ስየተሳሳተ አረዳድ ነው። አንተም እንደ ቤሪያ ሰዎች ልበ ሰፊ ከሆንክ ይህንን እውነት መረዳት የምትችልበትን አንድ መፅሐፍ ልጠቁምህ። "ከበፊት እስከ ወደ ፊት" ይሰኛል። ገዝተህ አንብበው። በእርግጠኝነት ትጠቀማለህ።

    • @kingdomvoice1
      @kingdomvoice1 Рік тому +2

      @@Gengd ከንቺም ከቻልሽ "Christian Hope through Fulfilled Prophecy" by Charles S. Meek አማዞን ላይ ያለን መፅሐፍ ለማንበብ ሞክሪ። የሐላፊያን ትምህርት የቅዱሳን መፅሐፍት እና የውጫዊ ታሪክ መረጃን መሰረት ያደረገና የዘመኑንን ክድሀት የሚያጋልጥ ነው። ዛሬ ክርስቶስን ያላነገሰ እና መአከላዊ ያላደረገ ምድር ተኮር መልእክቶች የሚሰሙት የክርስቶስ ዳግም በመንግስቱ በ70 ዓ.ም ተመልሶ በሰማያዊ የመንግስት ግዛት የብሉይ ኪዳንን ሆነ የአዲስ ኪዳን ቅዱሷኑን በሰማያዊ አካል አስነስቶ መሰብሰቡንን በመካዱ ነው። ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ በብዙ መከራ እያለፈ መልካሙን ገድል ተጋድሎ ወንጌልን እየሰበከ በኖረባቸው አመታት ሁሉ በእርገጥኝት የዘመናት መጨረሻ እንደደረሰ እንደተረዳ እና ክርስቶስ በዛው ዘመን ዳግም ሊመለስ እንደሆነ ለበኩረ ክርስቲያኑ ከፃፈው መልክቱ መረዳት እንችላለን።
      1 ቆሮንቶስ 7
      29፤ ዳሩ ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ይህን እናገራለሁ፤ ዘመኑ አጭር ሆኖአል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሚስቶች ያሉአቸው እንደሌላቸው ይሁኑ፥
      30፤ የሚያለቅሱም እንደማያለቅሱ፥ ደስ የሚላቸውም ደስ እንደማይላቸው፥
      31፤ የሚገዙም ምንም እንደሌላቸው፥ በዚችም ዓለም የሚጠቀሙ በሙሉ እንደማይጠቀሙባት ይሁኑ፤ የዚች ዓለም መልክ አላፊ ነውና።
      1 ቆሮንቶስ 10
      11፤ ይህም ሁሉ እንደ ምሳሌ ሆነባቸው፥ እኛንም የዘመናት መጨረሻ የደረሰብንን ሊገሥጸን ተጻፈ።
      12፤ ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።

    • @ag7541
      @ag7541 2 місяці тому

      Hi Brother what is your biblical evidence that Jesus came at 70AD?

  • @binijava-wo6rv
    @binijava-wo6rv Рік тому

    Waw neteketen endenafek new yarekegn ❤ tebarek

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Рік тому +2

    አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል ጥልቅ የሆነ መረዳት ነው ወንድሜ ጌታ በቡዙ ይጠቀምብል ቲጅየ በቃ ፀጋሽ ነው አጠያየቅሽ ርጋታሽ ሰወች ውስጥ ያለውን ሀሳብ አይከለክልም ጌታ ይባርክሽ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому

    Tsega yibzalik wendme tigiye tebareki

  • @bisrattekie9066
    @bisrattekie9066 Рік тому

    Tebarek ❤

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ

    ቀኑ ቅርብ ነው እየሱሱ ይመጣል ዘመኑን እንዋጅ የስተት እስተማራዋች እየሱሱ እንዲመጣ እይስተምሩም ክምድር ጋር ተጣብቀዋል !!! እኛ ግን የተባረከ ተስፋችንን እንጠብቃለን !

    • @lemmadoye1174
      @lemmadoye1174 Рік тому

      Memi sila masafi qudis ayawoqim

    • @cruushidaar2616
      @cruushidaar2616 Рік тому

      ሃይማኖት ማመን ምንደ ነው ትርጉሙ። አነን ማመን ኣለብህ ብለህ ማስገደድ የሰይጣን ስራ። ነው

  • @mazzaaweke7253
    @mazzaaweke7253 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meazamamo488
    @meazamamo488 Рік тому

    Tebareku.eyesus le zelealem geta nw.eyesus bechawun yadenal

  • @KandesKandy
    @KandesKandy Рік тому

    Dink ewunet tebareku

  • @hiyaweunegeray4518
    @hiyaweunegeray4518 Рік тому

    ሰላም ላንቺ ውዷ እህቴ ቲጂ
    ኣእምሮቻን ነው የነቃቃው እና አሁን ካለው ትምህርት እንድንገነዘብ ቻልኩ እና ነገሩ ለመስታረቕ ቻልኩ ። እጅክ ተባረኩ።
    ከተቻለ ይህንን ወንድም በድጋሚ ብታቀርቡት እና ብዙ ጥያቄዎች ካሉን አንድ በአንድ ልንጠይቀው እንወዳለን። በጣም በሚያስደንቅ ሁኔታ ስሰማው ውይይቱ ወደድኩኝ፣ ብዙ ሃሳብ ነው ውስጠ የቀረልኝ።

  • @seyoumsolomon5627
    @seyoumsolomon5627 Рік тому

    bezihim zemen ye hiwot kal yemiyaworu alu... geta yibarek...above all, i am so happy cause we are in the season of rapture...be bizu tebareku

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Рік тому +6

    ዐመፀኛው በዐመፁ ይቀጥል፤ ርኩሱም ይርከስ፤ ጻድቁም ይጽደቅ፤ ቅዱሱም ይቀደስ።” “እነሆ፤ ቶሎ እመጣለሁ፤ ዋጋዬ በእኔ ዘንድ አለ፤ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍለዋለሁ።
    ራእይ 22:11‭-‬12 NASV
    የክርስቶስ መምጣት የማይቀር ስለሆነ እንደ ተናገረው እንዲሁ ስለሚሆን የተስፋውን ቃል እየተጠባበቅን ተግተን ተጠንቀን በደጅ ያለውን ጌታ እንጠብቅ ዘንድ ጌታ ይርዳን ግሩም ውይይት ጌታ ይባርካችሁ🙏🙌😮

    • @bementfekra4958
      @bementfekra4958 Рік тому +1

      መምጣቱ. አይቀርም።።።።።

    • @ebenezerministries4663
      @ebenezerministries4663 Рік тому +1

      የተባረካ ወንድም ነዉ፦ አቤት የቃል ሙላቱ ይገርማል፦፦ ግን ጌታችን ይመጣልናል፦ ላላመኑት ደግሞ ይመጣባቸዋል፦፦ ቲጂ ተባርከሻል ግን ሌላ ሰዉ መስለሻል))🎯

  • @silverpetros6529
    @silverpetros6529 Рік тому

    Tebareku🙏🥰🙏

  • @aynohsen8973
    @aynohsen8973 Рік тому

    አሜን አሜን ተባረክ ዉንድሜ እግዚአብሔር ዛማነህን አገልግሎትህን እድሜህን ያረዚማ በጥም ተባረክሀል

  • @ddcoolgood9403
    @ddcoolgood9403 Рік тому +2

    Zemenuh yubarek bruk nek Wendm Yoni . Yuhe Tsegahu yubzaluh. GBU Tg

  • @grace3563
    @grace3563 Рік тому

    Zemenachihu yebark

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot5834 Рік тому

    እያንዳንዱ ክርስትያን ራሱን በቅድስና በፅድቅና በእውነት በመጠበቅ መኖር ብቻ ነው ፣

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 Рік тому +4

    ተግስትዬ ስለምትጋብዣቸው ስዎች በጣም እናመሰግናለን
    ከዚህ በፊትም ጠይቄ ነበር እባክሽ ኣገልጋይ አማረ ሃጎስ ከ ግሬስ ኮኦሚውኒቲ ቸርች ጋብዥልን

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Рік тому +1

    የጊዜው መልክት ነው ተባረኩ:: መንቃት ይሁንልን!

  • @alemayehusamuel698
    @alemayehusamuel698 Рік тому

    መምህር ዮናስ ጌታ ይባርክህ! ፀጋው ይብዛልህ!

  • @alemtsegaye8314
    @alemtsegaye8314 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኮ ስንት ብዥታ በራልኝ።

  • @buyeenewcreation1955
    @buyeenewcreation1955 Рік тому +1

    Tebareki yoni geta kezy belat tsegawun yabizal!! Tigi anchi dinq set neshi zemenshi yibarek interview yemitaregiyachewu sewochi hulu yemiyanstu nachewu tebareki

  • @mekdesdemisse1041
    @mekdesdemisse1041 Рік тому +1

    እየሱስ ይመጣል እያልን እንድንጠበቅ በብዙ ምሳሌ ተናግሮናል , ሕዝብ እስኪድን ነው እንጂ ያቆየው አሁን ጌታችን እየሱስ ሊመጣ የችላል! ለዚህም ነው በቅድስና እንደ ሙሸራ ተዘጋጅተን በ ናፍቆት መ ጠበቅ ያለብን! አሜን ጌታችቶሎ ና 🙏🙏we love you lord Jesus ❤️

  • @kidi2015
    @kidi2015 Рік тому +2

    እረ ጎበዝ እየሡስ አይመጣም ልትለን ነዉ ወገን

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወገኖች ።

  • @meazaafework9562
    @meazaafework9562 Рік тому +1

    des yemi interview tebareku

  • @kitawtesfaye2341
    @kitawtesfaye2341 Рік тому +1

    የሚገረም የፀጋ ትምህርት ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @helenabraham5705
    @helenabraham5705 Рік тому +1

    Tebareku

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Рік тому +1

    Wow Yor Missage Great Amezing Missage

  • @Gengd
    @Gengd Рік тому

    በርታ ወንድማችን

  • @tsegayohannes7993
    @tsegayohannes7993 Рік тому +2

    Blessed by his teaching. May God reveal his words more and more to you.
    Bless you TG.

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 Рік тому

    Sele denk ewketeh getan amesegnalo ybzaleh yechemerelk tege demo endenezeh ewket meyakaflun wondmoch selakerebshelen get ybarkesh ( bruk neshe )❤❤❤

  • @giftydesalegn2872
    @giftydesalegn2872 Рік тому

    God bless you 😍😍

  • @addisbrhanu8387
    @addisbrhanu8387 Рік тому +1

    ብዙ ተምሪያለሁ ተባረኩ

  • @meshaayano4859
    @meshaayano4859 Рік тому

    ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንይ ህበርክ

  • @solomontsegaw9308
    @solomontsegaw9308 Рік тому

    You are Powerful Brother
    Stay Blessed

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 Рік тому +1

    God bless you sister and brother

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Рік тому

    ጌታ የሚመጥበትን ወስኗል ፣እኛ ልናስቸኩል አንችልም ፣ብንችል ኖሮ በሃዋርያት ዘመን በመጣ ነበር ። በራሱ አብ በወሰነው ጊዜ ይመጣል !!

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 Рік тому +1

    This is amazing teaching and everything is true! God bless you abundantly for both of you in Jesus name🙏🏻🙏🏻

  • @hiwottesfaye832
    @hiwottesfaye832 Рік тому

    God bless you , powerful teaching 🙏🙌

  • @eteruhabteyes9764
    @eteruhabteyes9764 Рік тому

    በጣም ማስታወቂያ ይበዛል

  • @kubanokunchalta7900
    @kubanokunchalta7900 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝ እንተርፍው ነው ግን እኔ ትንሽ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ይመጣል የሚለው ነው ። በወንገላው ያረድ ጥላሁን ጋር እንተርፍው በሚታደርጊበት ጊዜ እሱ እንዳለው፣ አሁን ያለንበት ዘመን የእግዚአብሔር መንግሥት ነው፣ ገና የሚመጣው መንግሥት ዘላለማው መንግሥት ነው ፣እየሱስ ክርስቶስ በመጣበት ዘመን እስከ ዛሬ ድረስ የእግዚአብሔር መንግሥት ይባላል ነው ያለው ወንገላዊ ያረድ ጥላሁን ። መምህር ዮናስ በድሉ ግን እንዳለው፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ገና ይመጣል ፣ እየሱስ ስያስተምር መንግሥትህ ትምጣ ብሎ አስተምሯልና። የእግዚአብሔር መንግሥት ገና ይመጣል ወይስ መጧል የሚል ነው ጥያቄ

  • @ethiopianjamber2155
    @ethiopianjamber2155 Рік тому

    Jesus he's coming soon

  • @mihiretworkuofficial7664
    @mihiretworkuofficial7664 Рік тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @hanajebessa1018
    @hanajebessa1018 Рік тому +2

    Wow amazing teaching!!! Bless you
    I was blessed and learned a lot ❤
    Tg bless you too

  • @ridermhlanga5598
    @ridermhlanga5598 Рік тому +2

    አረ ምን አይነት ልጅ ነው!!! መጺሐፍ ቅዱስን ጠቅልሎ በአእምሮ ይዟል!!!

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Рік тому

    መቼም ቢሆን የዘላለምን ህይወት መንገድ ለመረዳት ጌታ ኢየሱስን የግሉ ጌታ አድርጎ ከተቀበሉ በኋላ ፤ ወንጌልን በጥበብ መረዳት ያስፈልጋናል ማለት ነው ።የነገሥታቱ ንጉሥ ጌታ ኢየሱስ አሁን ደግም ስመጣ ነው ምድሩን ሁሉ የሚገዛ ።ወንድሜ ዮሐንስ ጌታ ይባርክህ !!እህቴ ቲጂ ጌታ ይባርክሽ በተገቢ ጥያቄና መልስ ውይይት ብዙ ሽፍንፍን በእናንተ ገለጠችሁ።12/03/2023

  • @bj4175
    @bj4175 Рік тому +1

    Egzabher ybarkachu

  • @yohannesalazar7578
    @yohannesalazar7578 Рік тому

    God bless you.

  • @euphorichan1307
    @euphorichan1307 Рік тому +1

    Yoniye amazing !!! Tebarkehal broye.

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv Рік тому +3

    Everyone Jesus is coming back
    Everyone Jesus is coming back
    Everyone Jesus is coming back

  • @davetesfa-t4u
    @davetesfa-t4u Рік тому

    xhega yebezaleh wendema

  • @asegedewdamte3650
    @asegedewdamte3650 4 місяці тому

    እህቴ እግር ሽፋን ስነ ስርአት ቢይዝ
    ይባርክ _🎉

  • @ruthyohannes3663
    @ruthyohannes3663 Рік тому

    Stay blessed ,

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Рік тому

    ተባረኩ 🥰

  • @meseretbekele8861
    @meseretbekele8861 Рік тому +1

    “መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።”
    - “ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።”
    - ራእይ 22፥20
    “እናንተ ደግሞ ታገሡ፥ ልባችሁንም አጽኑ፤ የጌታ መምጣት ቀርቦአልና።”
    - ያዕቆብ 5፥8
    “ለእኔም፦ ዘመኑ ቀርቦአልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋው።”
    - ራእይ 22፥10

  • @etsegenetasefa5554
    @etsegenetasefa5554 Рік тому

    Weyyyy Yoniye wondeme!! 🙏🙏🙏🙏

  • @meronkeleb7047
    @meronkeleb7047 Рік тому +1

    ቲጅ እባክሽ ዳዊት ፋሲልን አቅርቢው ብዚ እንጠቀማለን

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Рік тому +1

    Taberki sesetu 🙏🙏🙏

  • @danieldejene6254
    @danieldejene6254 Рік тому

    Wow amazing teaching you are blessed ❤❤

  • @ELMEDIA21
    @ELMEDIA21 Рік тому +3

    ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ70ኛው ዓም ላይ በእስራኤል ላይ ምን ሆነ? በወንድም ቢኒያም ከበደ
    ua-cam.com/video/yrTPpSsfxks/v-deo.html