የዘይን ሸሪሀ ካርድ እየቆረጠ ለተቸገራችሁ መፍትሔ 1000%ይሰራል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 73

  • @ማሽላኑርየ
    @ማሽላኑርየ 5 місяців тому +1

    ወንድም ሠላም የሠዋ ሸሪሀ እራሡ እየመጀነ አሥቸገረኝ መፉትሄ እንዳለህ ንገረኝ በአላህ

  • @عليع-ح4ج
    @عليع-ح4ج Рік тому

    ጀዛኩመላሁ ኸይራ አላህ ይጠብቅህ

  • @destawyimer9285
    @destawyimer9285 10 місяців тому +1

    አይሰራም

  • @عليع-ح4ج
    @عليع-ح4ج Рік тому +1

    ወድሜ ሰዋ ሸሪካየ ብር እየቆረጠብኝ ነዉ መላ ካለህ

  • @SaulihaliSeid-dq7mt
    @SaulihaliSeid-dq7mt Рік тому

    እስኪ ወድም መልስልኝ በጣም ተቼግሬ ነው ዘይን ሸሪሃ ብር እያለው መጃን ምንም አያስርም መፍትሄ ካለህ ንገርኝ

  • @KadroTube
    @KadroTube Рік тому

    ሰላም ነው ወንድምየ ኣንድ ነገር ላሸግርህ የንየ zain ሸሪሃ ማሰጅ ምባል በፍፁም አላመጣም ከይቅሪታጋ መልስልኝ

  • @YejodkAli
    @YejodkAli 5 місяців тому

    አመሰግናለሁ

  • @سعيداحمد-ز1د5غ
    @سعيداحمد-ز1د5غ 3 місяці тому

    ሰላም ወድም ዘይን የሀያራሰአት በራሱ እየመጀነ እቢአለኝ እየቆረጠ እደት ልዝጋው በናትህ ንገረኝ

    • @RahualiLalo
      @RahualiLalo Місяць тому

      የኔም ገቢ አለኝ

  • @seadibintali
    @seadibintali 6 місяців тому

    ወድሜእኔ ሪሳላ አልመጣ አለኝ Y25 ነበር መላ በለኝ እዲሸብክልኝ😢😢

  • @iosidhdhdhd7559
    @iosidhdhdhd7559 2 роки тому

    ጀዛኩሙላህኸይረን

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 роки тому

    ወሏሂ ተናደድኩኝ እየወሰደ ጨረሠው

  • @rahmawollo5636
    @rahmawollo5636 10 місяців тому

    የ10 ብር ለ7ቀን እደት ነው መዝጊያው ሸበካው NX1 የዚህ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    እረወድም በማሪያም እድመልስልኝእኔ ዘይን ሸሪሀዬ ካርድአይሞላአለኝ ችግሩን ላውቅ አልቻልኩም ምባክህን ንገረኝመላካለህ

  • @EeEe-p3g
    @EeEe-p3g 9 місяців тому

    የ15 እንደት ነው የሚጠፋው

  • @SaulihaliSeid-dq7mt
    @SaulihaliSeid-dq7mt Рік тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ

  • @destawyimer9285
    @destawyimer9285 10 місяців тому

    ሌላካለአሳየን የወሩን

  • @ቢንትወራቄቱዩብ
    @ቢንትወራቄቱዩብ 3 роки тому

    ጀዛክ አላህ ከይር

  • @etsaykiros4594
    @etsaykiros4594 2 роки тому +1

    ኣረ ወንዲም እኔ ያሰቸገረኝ ኣንዲ ቀን የ15 ኔት መጅኜ ከዛ ብኋላ የሳምንት መጃን ደረቅ ስፈሊግ በቃ ይወስዲብኛል እና መዝጊያ ካለው ጓዴ

    • @amuti3541
      @amuti3541 Рік тому

      የኔም እደዛው ነው አሁን ሞልቸ ወሰደብኝ

  • @nsied8202
    @nsied8202 Рік тому

    ካርድ ስሞላ ግማሹን ይወስደዋል

  • @TyTy-jm4yw
    @TyTy-jm4yw Рік тому

    ወድሜ የኔ ሸሪሀ ምንም አይመጅንም ብር ይቆራርርጣን ግን

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 2 місяці тому

    እኔስ ሰልችቶኝ ትቸዋለሁ ሁሉንም ሞከርኩት መፍትሄ የለዉም ሁሌ የ30 ብር እሞላለሁ በ25 ሸበካ እሞላለሁ 5ብሩ ዛሬ አንድ ነገ አንድ እያለ ባዶ ነዉ የሚያስቀረኝ😢😢

    • @ቀደመደ
      @ቀደመደ Місяць тому

      ነይ በውስጥ

    • @neimamohammed-d9h
      @neimamohammed-d9h Місяць тому

      እረለኔም ባአላህ😢😢​@@ቀደመደ

    • @ቀደመደ
      @ቀደመደ Місяць тому

      @@neimamohammed-d9h የሚሴንጀር ስምሽን ፃፊልኝ

  • @nsied8202
    @nsied8202 Рік тому

    ካርድ እየቆረጠ አስቼገረኝ ዘይን እስኪ ንገረኝ😢

  • @zuzuzuzu3879
    @zuzuzuzu3879 2 роки тому

    ሽኩረን

  • @Aliymam-wu9mj
    @Aliymam-wu9mj 9 місяців тому

    የዚህን ማቆረጫ አታዉቅም ሀቢቢDUL15እሪአል እየመጀን አስኘገርኚ 24ሠአትነዉ የሚ መጂነዉ ሀቢቢ መልስልኚ

  • @gmalgmal1693
    @gmalgmal1693 3 роки тому +1

    የኔደሞ ሸሪሀዉ እያወራሁበት ሠዉሢደዉል አላሥገባልኚአለ እሥኪሥራልኚ ወንዲሜ ዘይን

  • @ሀዊነኝከመርሳ
    @ሀዊነኝከመርሳ 2 роки тому

    የኔም እየቆረጠ አሰቸገረኝ ወላሂ መጥሪያ እያደረገ ግን ከከሻፉ ጋ የሚለዉን ሀርፍ አያማጣልኝ አለ

  • @rahmamasresha4906
    @rahmamasresha4906 Рік тому

    በአረበኛ ሆኖ እንቢ አለኝ ወንድም

  • @fsy1999
    @fsy1999 2 роки тому +2

    እኔ 17ርያል እሞላለሁ ምንም አያስቀርም ሲወስድ😭

    • @howaomar8979
      @howaomar8979 2 роки тому +1

      ወላሂ የኔም ያውነው ኡፍ😭😭😭😭

    • @rahmamasresha4906
      @rahmamasresha4906 Рік тому

      የኔም ነው😢😢😢

    • @amuti3541
      @amuti3541 Рік тому

      የኔም ሁለትብር ብቻ ያስቀርልኛል ከዛ ቀስ እያለ ያንኑ መልሶ ይወስደዋል

  • @جعفرإبراهيم-ط4ل

    እኔ5ብርእየቆረጠአስቸገረኝ። እድሁመልስልኝ

  • @wuywsuus9906
    @wuywsuus9906 Рік тому

    👍👍👍

  • @عدرحمان
    @عدرحمان 6 місяців тому

    በአላሕ የዘይንY Y15ካርዲስምላይወስዲብኛል የዝሕንመላበሉኝ

    • @ቀደመደ
      @ቀደመደ Місяць тому

      @@عدرحمان ና በውስጥ

  • @genimessiarsenalragadh6042
    @genimessiarsenalragadh6042 3 роки тому +2

    ወንድሚ ለ1ወር መጃን እንደት ልመጂን ለ1ወር ስመጂን ለ7ቀን ይመጂንብኛል ከዛ የተርፈወን ብር ሁሉንም ባንደየ ይወስድብኛል መላበለኝ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 роки тому

      ሸሪሀው ምንድ ነው?

    • @genimessiarsenalragadh6042
      @genimessiarsenalragadh6042 3 роки тому +1

      @@endrisyoutube49 ዘይንነው ወንድሜ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 роки тому +2

      መጀመሪያ የ7 ቀኑን የምትዘጊው በ CA1006 ለ 959 ላኪ ግን መጃን ካለው ይዞብሽ ስለሚሄድ መጃን ዛሬ ያልቃል ስትይ ነው ይህን የምትልኪው የውሩ ደግሞ 1007 ለ 959 መላክ ነው ይሁሉ ግን ለወሬ ነወ ለኢንተረኔት አይደለም ካልገባሽ በዋትሳፕ ሀይ በይ 0501653949

    • @genimessiarsenalragadh6042
      @genimessiarsenalragadh6042 3 роки тому

      @@endrisyoutube49 በጣም አሰግን አለሁ ትላንት ነው ያሰርኩት የዛሬ ሳምን ያልቃል እናም እሞክርው አለሁ ግን ይህን የማደርገው Messages ነው

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 роки тому +1

      አው

  • @ياسمين.اخمد
    @ياسمين.اخمد Рік тому

    ሞባይል ስራልን ወድም

  • @mohamedessay5932
    @mohamedessay5932 11 місяців тому

    ምርጥየነህ ሚስኪን

  • @ያልፋልእያልኩአለሁ

    ድምፅህ ያምራል

  • @Slera-ge8sl
    @Slera-ge8sl Рік тому

    እረወድም የ24 መጃን መጅነ ነበረ ኣሁን ግን 5 ብር እያቆረጠ አስቸገረኝ

  • @amrasnms2907
    @amrasnms2907 2 роки тому

    የኔአ17ብርሞልቸይወስድብኛልመጃንምአያወርድም

  • @madinuh336
    @madinuh336 2 роки тому

    እረ እኔ እየቆረጥብኝ ነው አምስት ብር

  • @ياسمين.اخمد
    @ياسمين.اخمد Рік тому

    ሞባይሌ እየክቆርጠእቢብሎ አል

  • @mohdmohd5888
    @mohdmohd5888 3 роки тому

    ወድም ያሥራምሥትብር እየቆረጠብኚነዉ የሸበካነዉየሚወሥድብኚ ንገረኚ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  3 роки тому

      ሸሪሀው ምን ድነው ?

    • @MMm-se5mu
      @MMm-se5mu 2 роки тому

      @@endrisyoutube49 ዘይንመፍትሄታለህለኔም

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  2 роки тому

      እሺ ኔት ይሰጥሻል ከወሰደ በሀላ ብሩን?

    • @الحمدالله-ش7ط7ف
      @الحمدالله-ش7ط7ف Рік тому

      ለኔ ይሰጣል መዝጊያውን ግን አጣሁት

    • @amuti3541
      @amuti3541 Рік тому

      ወንድም 15/እየመጀነብኝ ተቸገርኩ እባክህ መዝጊያውን ንገረኝ ኔት ይሞላብኝ አል በራሱ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    ቴኬው አላህ ይሥጥልን