Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ግን ሀይሉ የሞተ አይመስለኝም የምትስማሙ 👍👍👍
Enem aymeslegnm
እኔም አይመስለኝም
እኔም
ፌክነው አልሞተም
ልክ እደእንቁ😂
የሼባው አይነት ወንዶች ብዙ አሉ ቤት ይቁጠራቸው ክፉዎች እቤት ልጆቻቸውንና ሚሰታቸውን የደምእምባ እያሰለቀሱ ውጪላይ ይንዘላዘላሉ ሴቶቹም ያገባ ወንድላይ ይንጠላጠላሉ ልቦና ይሰጣችሁ ፈጣሪ
ዛሬ በጣም ከፋኝ በእውነት😢😢😢የማላገኛት እናት ናፈቀችኝ😢😢😢😢😢😢
አላህያጠክርሽእህቴዋ
Ayizoshi 😢😢😢
@@ሀባሻዊ አይዞሽ ውዴ😥
😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ
Ayizosh wude
ሀይሉ አልሞተም የምትሉ ደምሩኝ 👍እንደተደበቀ ነዉ የሚሰማኝ
behone😢
ቲና ጉድሽ ፈላ አማኑኤል ጉድሽን ያወጣዋል ጠብቂ ከቤት መሸኘት የማይታሰብ ነገር ነው እሺ ነቅቶብሻል እውቂ ቅድሱም ወዶሽ ሳይሆን ሊበቀልሽ ነው ደስ ሲል 😂😂😂 ሸባው ግን መዋረጃህ ቅርብ ነው🤭🤭🤭 ጠብቅ የወልድካቸውን እያስራብክ ሌላ ልጅ እንውለድ ትላለህ ማፈሪያ ነገር 😏😏😏😏
❤❤❤❤
እንደዝህ ድራማ መጨረሻው ያጓጓኝ የለም❤❤❤❤❤❤
Enem😢
እንኳን ደና መጣቹ 💖 መጨረሻው ለማየት እንደኔ የጋጋ ይኖር ይሆን ሀይሉም እንደ እንቁ ባልሞተ በተመለሰ 😢💖
ሳራን የምትወዱ ብቻ ላይክ በናታችሁ🎉🎉🎉🎉
ለይኬሻለሁ ደምሪኝ ውዴ❤
ቆይ ግን የቲና ተንኮል መቼ እንደሚጋለጥ እንደኔ የናፈቀው ሠው አለ ግን እኔ በጉጉት ልሞት ነው የ😂😂😂
ይህ ድራማ እያሰጠላኝ ነው 😏😏😏 አድሷ ሰራ ተብዬዋ አሰጠላችኝ ኤጭ የዱሮዋ ሳራ ብትሆን ድራማው ዋው በጣም ያምር ነበር
እሷም አርፊ ነት ትስራባት
😂😂😂😂እንደዉ ሚስት እያላቸዉ ልጆች እያላቸዉ የምማጊጡ ወንዶች ፈጣር አጣብቆ ያስቀራቸዉ የድራማዉን ገጸባህር እዉነታዉን ይገልፃል
Kimemoche ye mata injera yisten ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሚንንንን
አሚን አሚን❤❤❤❤❤
Amen amen❤
አሜን የኔ ወርቅ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሳራ አታናጅኝ ልፍስፍስ አትሁኝ ጠንከር በይ😲😲😲😲
ላይክ አድርጉኝስሞትላችሁውዶቸአምሮኝነው😂😂😂😂❤❤❤
ሳራ እኮ ሰው ቤት ምን ትሰርያለሽ አትሂጄም ሰው ሂጂ እስከሚልሽ መጠበቅ ይደብራል😅😅😅
ሳራ እኮ እናትየው የልጃቸው ሚስት እንደሆነች ነው የሚያውቁት ስለዚህ መሄድ አትችልም እሳቸው እስከሚያስታውሱ
ሼባው አለማፈርህ የልጅህን እኩያት ይዘህ እየተኛህ ልጆችህን ማስራብህ ሳያንስህ ለልጆቻ ምግብ ፍለጋ የወጣችውን መደብደብህ ምታሳፍር ሽማግሌ ዬዲት መጨረሻሽን አይቼ አስወልዶ በከዳሽ የስንት ሰው ቤት ማፈርሱት እንደዬዲት አይነት ሴቶች ናቸው አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው❤❤❤❤❤
አሁን እያማረና እያሥተማረ መጣ በፊት አለፍ ብየ ነበረ የማየው አሁን ሙሉውን እያየሁ ነው
ሳራ መከርፈፍ አበዛሽ ነቅበይ ሆሆሆ😮😮
ወግ ደረሰኝ አደኛ ነኝ
እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
ቲና አና ደረጀ መጨረሻችሁን ያሳያኚ አረመኔወቺ ይሁዶች አብዬ አህመድ😁😳
ሀይሉ የሞተ አይመስለኝም እናንተስ ውዶቼ እስኪ ደምሩኝ ማሮቼ
ይች ሳራ እምታስጠላ ያስታወሰይዉን እየነገረያት ዝብለሽ ነዉ ትላለይ ገቱ🙄🙄😏😏
ቲናመጨረሻሽደረሠእሰይ
አሁንየመጣችው ነፍዝናት😅
ሀይሉ ግን መሞት የለበትም ነበር የሚስቱን ክፋት ማየት አለበት እሷን ማስተማር ነበረበት
የዚህ ንፊልም መጨረሻው ለማየት የጓጓ
የቀድሞዋ ሳራ ብኮን እዴት ፊልሙ ባማረ ይችኘዋ ዝባም ነገር ናት
ዝባም😂😂😂
😂😂😂😂🎉🎉
ግን እኮ የመጀመሪያዋ ሳራ እኮ ያ አጋቹ ሰውዬ ስሙ ጠፋኝ ብር ከቲና ሲሰጠው አይታ ምንም አላለችም አቤልም ቢሆን ጅል ነው ምንም የሰማውን በድብቅ እንኳን አይከታተልም።
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂@@peace-si4uc
ይህንን ሽማግሌ ሲቀጠቀጥ ማየት አለብን ደራሲው አስብበት😢😢
በጣም መጨረሸውን እንዴ እኔ የጓጓ❤❤❤❤❤
የፊቷን ሳራ አምጡልን ይች ለድራማ አኮንም ፈዛዛ ናት ሳራ አቦ ሙች ነፈዝ😊😊😊😊
የልጅ እናት ለልጆች ምግብ ሰታገኝ. ሰራተኛ ምን ይሰራልሻል ለምን አንች አትሰርም ደሞ ፍቺው ኤሄን በለጌ ሰው
ደረጄ ውይ ክፋት😢
አንዴኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ❤
ደምሪኝ ውዴ❤
ወይ ምሰት እና ልጅ እየተሰቃዩ በገለሞታ ብራቸውን የምጫኸቱ ወንዶች እግዚአብሔር ይገጽጻቸው እንደት የሰጠሉኛል🙄😢
የፊልማቹ እይታ ከቀን ወደቀን የሰው ብዛት እየቀነሰ ነው ደራሲው በጣም ተሟዘዘበት የዕፃናቶቹ እናት ምንም አይነት የሚስትነት ገፀ በሀሪ የላትም በዛ ላይ ይሄ ውሉ ክፍል መሟዘዝ አይገባውም ጭብጡ እኮ ቆየ ካለቀ
የኔ ስሜት አንቺ ጋር አገኘሁ በረካ ሁኚ አቦ ❤
ዘሬ የመጀመሪያ ነኝ ለይክ
በጣም ❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት ነገር ነው ትውስታቸው ለመመለስ አይደል እንዴ ሳራ የተፈለገው እና ትናን ሜጋለጥ ታዲያ እሷ ለምንድን ነው የምታወዛግባቸው የደራሲውም የዳሪክተሩ ችግር እውነት ይህንን ፊልም እውነት የማየው ውሌም ስተቶችን ለማውጣት ብቻ ነው
አይ ወድ ልጅ ልጆቹ እየተራብ እሡ ይጃጃላል ዉይ የሤት ልጅ ፈተና
betikikil betam nw yemiastelaw
እማማማስታወስ,አለባቸዉ,ሸባዉ,በጣም,አስጠላህ,ልጂችህን,ትተህ,ከልጆህ,እኩያጋር
አረ ሳራ ምንድነው መፍዘዝሽ በዛ ልጆቹን ጥሎ የሚማግጠው ሰውዬ ሲያንድድ
betam
ቀጣያ❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ😂😂🎉🎉🎉
@kulegetahungetahun5395 እሽ ደምሪኝ
@@ShadhaHasen-mr8vt እሽ🙏
Lij enuwled yilal😢yeweledewn sayasadig😢
😂😂😂enem sawuye baxam asxalegn
የመጀመራ ነኝ ሠላም ላገራችን ይሁን❤
አሚን
ይች የሀይሉ እናት ጀዝባ የሆነች አሮጊት ምናባቷ ነው የምትለው ፎቃቃ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😊
አፈር ብይ ይች ሳራ ምን አይነት ከርፋፋ ናት እዳው ከዚህ ድራማ ትውጣ ይች ለምንም አትሆን ወላሂ እድታስታውሥ መርዳት ሲጠበቅባት ጭራሺ ለቲና ትወግናለች ይች ምንም ለድራማ አትሆን
እኔ እራሱ እንዴት እዳናደደችኝ ፉዞ ነገር ናት ድራማ የሚያስጠላው ሰው ሲቀይሩ ነው
ሳራ ግን አሰጠላችኝ ያችኛዋ ሳራ ነበርች ጡሩዋ😂😂
እጭ እች ሳር ስራው ምንድኖ ቆፍጣን በይ 😏😡እጭ
አቤት ድድብና የወልድካቸውን እያስራብህ ሊላ ልጅ አር ጉድ ቲና አንች ተከሲስ ጉድሺን ያሳይኝ ምድር ዶማ
ዋው ዛሬ 10ነኝ 😂ላይክ ግጩኝ😮
@@مدينه-ف2س ገጨሁሽ አችም ደምሪኝ❤😂
ደምሩኝ ስወዳችሁ
ደምሬሻለሁ❤❤❤
@عبدالعزيزالجهني-س5ح አመሰግናለሁ ውዴ
ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ😢
@@ዘይነባ-ጨ5ፐ እሽ
@Ufj-g1o እኔም ደምሬሻለሁ
ኤጭ ዮዱት ምንም የስራ ድርሻ ቢሆን ተሽማግሌ ጋር ዘጋሽኝ
ምኑም አልገባኝ ይሄ ፊልም 🙄
ሣራ ለድራማ አትሆንም እማማን የሚናገሩትን ታጣጥላለች
sile family ❤Please ጀማሪ ነኝ😢
ደደቡ ሀይሉ በቃ ከመቃብር አይወጣም እንዴ😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
አይ እማማ በምናቦት የሳሉት ነገር ነው እኔ እራስ ፀጉሮትን እየሰራው ከዚህ በፊት ያረኩት ይመስለኛል ባለፈው ወክ ስናድረግ አይ እማማ አይ እማማ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤮🤮🤮🤮🤮🤔🤮🤮🤧
እንዴት እዳበሳጨችኝ እቺ ብሽቅ ፉዞ ነገር ናት😂
ሳራ ነቃ በይ እቺን ሴትዮ 😮😮
ሸማግሌውን ልጅቱ ከሁላ በዱላ ማለትነበረባት
ይህ ድራማ ያ ልጅ ከሞተ በሀላ ያስጠላችሁ
የባፊቱ ሳራ የት ሄዳ ነዎ
አይሣራ ኒቅእና ቲናን አሸንፊት😅
ካድሱ ልጂ ፍቅር ይዞኛል መላበለኝ ❤❤
ላክ አምሮኝነው ግጩኝ
መጡ መጡ እነ ቲና ቀውጢ መጡ ልይና እኮምታለው
ሳራ ግን እቅልፍ ናት😂
እናትየው ስንት ሰው ናቸው ብዙ ቁጥርና ነጠላ ቁጥር ጠፍተዋል እንዴ
የቲና ማስመሠል በዛ ምናለ ጉዷ ቢወጣ
የፃን እቃቃ አደረጋቹት እዉነቱ ለምን አይወጣም
ውሉ የጠፋበት ስልችት የሚል ድራማ
Kezi film yetemarku ngr binor xiru sw sigoda mexfo sw demo inde mimaribet nw
እቺ ሳራ የተባለች ነፍዝ ተቃጠልኩኮ ባንቺ እማማ እንዳያስታውሱ ነውዴ ፍላጎትሽ? እሳቸው ትውስታቸውን ሲነግሯት ትመልሳቸዋለች ምኗ ነሽ እድያ
Sara atasetelame tehene moralaneateneke❤❤❤
ሀይሉግን መሞቱ አልተዋጠልኝም
ኮመንት የለም ሲጠራቀም እመጣለሁ
ደምሪኝ ውዴ
እንድህ አይነት ህይወት የልመ አገራችን ነው ለወደፊቱ እንዲማሩበት ነው ደባሪ ፊልም ነው
ሳራ ማትችለውን ተንኮል መጋፈጥ ብቀርባት
ሳራ ልታስመልሰኝ ነዉ ትና ብቻ አይደለች እኔም አስጠልታኛለች ማዙካ እንድያስተዉሱ ማገዝ ስትችል ትሸፋፍናለች
Ere yehenene semagele asewetute kederamawe betame newe yemeastelawe😢😢😢😢😢
የበፊቷ ሳራ ብትመለስ
ይች ሳራ የምትባል ታስጠላለች
ጠልቻት ልሞት😮😮😮😮
ሳራ ደደቧ. ትወና አይሄድብሺም. በጣም ፈዛዛ ነሺ. የምር. 😮
የተሰጣት ገፀ ባህራ ነው
አጭ ኢች ሰራ ደሞ ጥሩ ሴትዮ መስተወስ ጀምራው ተመሳስሎነው አትበይ ኢሪጅ ኢንጅ
ሰራ ግን ስታስጥላ ሁሉን እየውቅች ትጅጅላለች እጭ
ወድት የምትባል ጉድ ሸባውን ስትስም ኦኔ አቅለሸለሸኝ
አቦ እቺ ሳራን ቀይሯት ምኗም አይመችም ጭራሽ ሴትዮን እንደመርዳት ይገጥማል ትላለች በዛ ላይ ምንም ማስመሰል አትችልም ፍዝዝ ያለች ነገር ናት
ቅመሞቼ ብርዱ እንዴት ይዟቹሀል ኣይዞን❤️ ደምሩኝ❤
birdu betam kebad new bezalay ye medam cuhet bezalay ye sira bizat uuuufffff yiselechal😢😢😢😢😢😢 ayzuachu wudoche gin hulum neger yalfal ☝️☝️☝️☝️☝️♥️♥️♥️♥️
@sisterlidiyatadeseasadagiye ❤️😘
Ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰Om in
shebaw gin lijochun ayasirabe
Batena bayadete batasab tabatabta yatargmo😢😭💔💔
እውነት ተደቢቃ አትቀርም ቲና
ለሳራ ወጥመድ አያስፈልግም ባልሽነው ሞተ ምን ልትወስዲብሽ
ደምሩኝ
ዳይሬክተር ምን አስበህ ነው የቲና ትወና ላይ የሃዘን ስሜት ጨርሶ የሌላት በዛ ላይ ምንም መጥፎ ባህሪ ቢኖርም የኛ ባህል ሰው ሲሞትበት በትንሽም ቢሆን ያዝናል
ሀይሉ ሞቶ ከሆነ ፊልሙ ያሥጠላል
Sara inkuwanim wexach
ሳራ አታናጅኝ ቆፍጠን በይ አትለሳለሽ
meche new yechi koshasha Tina metgaltew sarana Kaleb's mechenew minkut 😂
ሳራ የበፊቷ ትሁን
እኔ ግን ሀይሉ የሞተ አይመስለኝም የምትስማሙ 👍👍👍
Enem aymeslegnm
እኔም አይመስለኝም
እኔም
ፌክነው አልሞተም
ልክ እደእንቁ😂
የሼባው አይነት ወንዶች ብዙ አሉ ቤት ይቁጠራቸው ክፉዎች እቤት ልጆቻቸውንና ሚሰታቸውን የደምእምባ እያሰለቀሱ ውጪላይ ይንዘላዘላሉ ሴቶቹም ያገባ ወንድላይ ይንጠላጠላሉ ልቦና ይሰጣችሁ ፈጣሪ
ዛሬ በጣም ከፋኝ በእውነት😢😢😢
የማላገኛት እናት ናፈቀችኝ😢😢😢😢😢😢

sile family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
ደደቡ ሀይሉ በቃ ከመቃብር አይወጣም እንዴ😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
አይ እማማ በምናቦት የሳሉት ነገር ነው እኔ እራስ ፀጉሮትን እየሰራው ከዚህ በፊት ያረኩት ይመስለኛል ባለፈው ወክ ስናድረግ አይ እማማ አይ እማማ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤮🤮🤮🤮🤮🤔🤮🤮🤧
እንዴት እዳበሳጨችኝ እቺ ብሽቅ ፉዞ ነገር ናት😂
ሳራ ነቃ በይ እቺን ሴትዮ 😮😮
ሸማግሌውን ልጅቱ ከሁላ በዱላ ማለትነበረባት
ይህ ድራማ ያ ልጅ ከሞተ በሀላ ያስጠላችሁ
የባፊቱ ሳራ የት ሄዳ ነዎ
አይሣራ ኒቅእና ቲናን አሸንፊት😅
ካድሱ ልጂ ፍቅር ይዞኛል መላበለኝ ❤❤
ላክ አምሮኝነው ግጩኝ
መጡ መጡ እነ ቲና ቀውጢ መጡ ልይና እኮምታለው
ሳራ ግን እቅልፍ ናት😂
እናትየው ስንት ሰው ናቸው ብዙ ቁጥርና ነጠላ ቁጥር ጠፍተዋል እንዴ
የቲና ማስመሠል በዛ ምናለ ጉዷ ቢወጣ
የፃን እቃቃ አደረጋቹት እዉነቱ ለምን አይወጣም
ውሉ የጠፋበት ስልችት የሚል ድራማ
Kezi film yetemarku ngr binor xiru sw sigoda mexfo sw demo inde mimaribet nw
እቺ ሳራ የተባለች ነፍዝ ተቃጠልኩኮ ባንቺ እማማ እንዳያስታውሱ ነውዴ ፍላጎትሽ? እሳቸው ትውስታቸውን ሲነግሯት ትመልሳቸዋለች ምኗ ነሽ እድያ
Sara atasetelame tehene moralaneateneke❤❤❤
ሀይሉግን መሞቱ አልተዋጠልኝም
እኔም
ኮመንት የለም ሲጠራቀም እመጣለሁ
ደምሪኝ ውዴ
እንድህ አይነት ህይወት የልመ አገራችን ነው ለወደፊቱ እንዲማሩበት ነው ደባሪ ፊልም ነው
ሳራ ማትችለውን ተንኮል መጋፈጥ ብቀርባት
ሳራ ልታስመልሰኝ ነዉ ትና ብቻ አይደለች እኔም አስጠልታኛለች ማዙካ እንድያስተዉሱ ማገዝ ስትችል ትሸፋፍናለች
Ere yehenene semagele asewetute kederamawe betame newe yemeastelawe😢😢😢😢😢
የበፊቷ ሳራ ብትመለስ
ይች ሳራ የምትባል ታስጠላለች
ጠልቻት ልሞት😮😮😮😮
ሳራ ደደቧ. ትወና አይሄድብሺም. በጣም ፈዛዛ ነሺ. የምር. 😮
የተሰጣት ገፀ ባህራ ነው
አጭ ኢች ሰራ ደሞ ጥሩ ሴትዮ መስተወስ ጀምራው ተመሳስሎነው አትበይ ኢሪጅ ኢንጅ
ሰራ ግን ስታስጥላ ሁሉን እየውቅች ትጅጅላለች እጭ
ወድት የምትባል ጉድ ሸባውን ስትስም ኦኔ አቅለሸለሸኝ
አቦ እቺ ሳራን ቀይሯት ምኗም አይመችም ጭራሽ ሴትዮን እንደመርዳት ይገጥማል ትላለች በዛ ላይ ምንም ማስመሰል አትችልም ፍዝዝ ያለች ነገር ናት
ቅመሞቼ ብርዱ እንዴት ይዟቹሀል ኣይዞን❤️ ደምሩኝ❤
birdu betam kebad new bezalay ye medam cuhet bezalay ye sira bizat uuuufffff yiselechal😢😢😢😢😢😢 ayzuachu wudoche gin hulum neger yalfal ☝️☝️☝️☝️☝️♥️♥️♥️♥️
@sisterlidiyatadeseasadagiye ❤️😘
Ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Om in