Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀዋዝስ ወደ ህይወት መጥቷል እናንተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።እመቤታችንን ማክበር ማምለክ አይደለም ይግባችሁ
ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነፈስ ይማር 😢 ዱሮም ጴንጤ መጮህ እንጂ የማዳመጥ ጆሮአቸው ጥጥ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 🙏 እና ወንድማችን እናመሰግናለን ❤
አቤቱ ጌታችን ሆይ ገዳዮችን አስታግስልን ሰማእታቱንከደጋጎች ጎን አኑርልን ቤተክርስቲያናችንን አንተ ጠብቅልን የንፁሀን ደም የሚያፈሱትን አንተ ፍረድባቸዉ
አይ የሰማዩ አባቴ ሆይ ስለ ንፁሃን ደም ብለህ ፍረድ!!😭😭😭😭😭😭
ሰለም❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌹
ዝማሬመላእክትንያሰማልንለዘማርያን❤❤❤
ለመምህራችንቃለህይወትያሰማልንለእንቁመምህራችን🎉🎉🎉
ነብስ ይማር 😢😢😢😢
Egziabeher Ken alew yifrdal😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን
Arsii 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭እግዜኦ መንግሰትየሊለበት አገር በቃ አገራችንን ሊቤያ ወናለች 😢😢😢😢😢😢😢እግዜኦ
አምላኬ😢😢ይቅርበለን፡የንሰሀሞት😢😢ስጠን😢እረ፡ይቅርይበለን፡አቤቱ፡አምላኬ፡አለቅን፡ልጅችህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሐዋርያት 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³⁷ ይህንም በሰሙ ጊዜ ልባቸው ተነካ፥ ጴጥሮስንና ሌሎችንም ሐዋርያት፦ ወንድሞች ሆይ፥ ምን እናድርግ? አሉአቸው።³⁸ ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።³⁹ የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው።⁴⁰ በብዙ ሌላ ቃልም መሰከረና፦ ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው።⁴¹ ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤
የተዘጋው አይነልቦናቸው ይመልስላቸው ማለትነው ለመናፍቆች
🎉ላይክአዱርጎ
እነይሕ፡ሑሉ፡አማራ፡የሚሆኑት፡አይይይይይይይይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
❤❤❤❤❤
Bereta wonidemachenene
ስለሐዋርያት መጠመቅ አለመጠመቅ እሹ ነው ? ከመጠምቅም በላይ ከጌታ ጋር ለፍርድ በአስራሁለቱ ውንበር ተቀምጠው ይመጣሉ ይላል አጥምቁ ብሎአዟቸው ነበር ሳይጠመቁ አያጠምቁም ጌታኮ ተጠምቆ ነው አጥምቁ ያለው ።ገባህ
አትንጫጩ እንግዲህ ሐዋዝ ተመለሰ
በምን ምክንያት ነው?አቤቱ በቸርነትህ ማረን ወገኖቸ ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ከሰማዕታት ጋር ያሳርፋቸው።ግን ኦርቶዶክስ እስከ መቸ ነው የምንታረደው?
እነ አኬ የዘመሩት መዝሙር የኦርቶዶክስ ነው ሰምቼው ስለማላቅ ነውቃለመጠይቅ የሚያረጉት ሰዎች ግዕዙን ከየት አወቀው እንዘ እያምር ብእሴ ያለው
የሀዋዝ መመለስ እንዲ ያንጫጫል ወገን የኦርቶዶክስ ፍቅር ሲገባህ እንዲ ነው
አቤት ገዳዮች ጉዳቸው ነፍሰ ገዳይነት አሸንፎ አያቅም ከደጋጎቹ ጋር ነፍሳችሁ ትረፍ
እንደምን አደራችሁን ወገኖቼ ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ኢየሱስ ክርስቶስ በእለተ ሀሙስ እግራቸውን ሲያጥባቸው ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አንተ እኔን እግሬን አታጥበኝም ሲለው እኔ ዛሬ ካላጠብኩክ ከእኔ ጋር ህብረት የለህም ብሎታል:: ከእግር አጠባው በሆላ ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ ወደ የዘላለም ሄወት የለውም ሲል ሚስጥረ ጥምቀት እና ሚስጥረ ቁርባን ፈፅሞላቸዋል :: ግን መናፍቅ አፍ እንጅ ጆሮ የላችሁም ዝም ብለህ ብትሰማው ይመልስልክ ነበር ::
Lerfut betesebochachen nefs yimaer😢😢😢😢 lebuna yisxen qal hiwoten yasemalen wandemachean
አንዴ የዳነ ሰው ለጣኦታት ለማፈንደድ ወደ ኋላ አይመለስም።
ኦርቶዶክሳዊት ቤ/ክ ለጣኦታት አታጎበድድም (ያንተን ፀያፍ ቃል አልጠቀምም) አዳራሽ ዘግተህ ከሴት ጋር ተቃቅፈህ ከመዝለል ሳትወጣ የኛን እምነት መዝለፍህ የሚጋልብህ ማን እንደሆነ በግልፅ ያሳያል!!
😭😭😭😭
ሁሉም ሀዋርያት በሠማእትነት ነው የሞቱት በደማቸውም ጥምቀት ይሆንላቸዋል እናንተግ አድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ዳዊይት የትኛው መዝሙሩ ላይ ነው ሬጌ ራጋ ራኘ የጨፋረው እናንተ አወዛጋቢወች ተወዛግባችሁ እኛን ለማወዛገብ አትድከሙ እኛ ኢየሱስ ክርስቶስን በላነው ጠጣነው ለበስነው ውበታች ነች የአምላክ እናት እመቤታችን ማርያም እሺ
Egzbhier. Houy.Ebkhen.deraselen😢😢😢😢😢
Egzihoo hayii ጴንጤ 😅😅😅😅😅
ወንድሜ ሀዋዝ የሞተው ብቻውን ነው ፍርድም የሚቀበለው ብቻውን ነው እኛ ምን አገባን እናተ ቤት በህብረት ነው ሀጢያታችሁን የምትጠዬቁት? ይሁዳ ከ12ቱ ተለይቶ ካደ ብቻውን ሞተ አለቀ ሀዋዝም እንደዛው የሚያሳዝነን ሞቱ ነው እኳን እኛ እግዚአብሄር ያዝናል የሰማይ መላእክት ያዝናሉ 1 ነበስ ሰትድን በሰማይ ደሰታ እንደሚሆን ሁሉ ሰትጠፋም ሀዘን አለ እንፀልይለታለን እግዚአብሄር ፊቱን እንዲመልሰለት ተፀፅቶ ወደ አዳነው ጌታ ቢመለሰ አታሰቀምጡትም አሁን እኮ ባንዲራ መሰቀል ነው የቀራችሁ በኢየሱስ ሰም ሰው ወደ ጬለማ ሲመጣ እልል አይባልም እግዚአብሄር የወንጌልን ብርሀን ያብራላችሁ🙏❤
በምን ምክንያት ነው የሞቱት?
አቢይና ሽመልስ እንዲሁም ሌሎቹ ወንጀለኞች በተቀነባበረ መንገድ የሚያሳርዷቸው ምስኪኖች ናቸው፣ ግድያው ሲፈፀም የአቢይ ወንበር አስጠባቂ ፋሽስት በ2 ኪ/ሜ ርቀት እያዬ ይስቅ ነበር! ይህን ግፍ ፈጣሪ ተመልክቶ በሰይጣን አቢይና ጭፍሮቹ ላይ ፍርዱን ይስጥ!!
ይህን መዝሙር እኮ ከኦርቶዶክስ ወደ ተሃድሶ ሲመለስ የዘመረው ለምንድን ነው ካልጠፋ መዝሙር ለምንድእንደዚህ የሚሆነው በቃ ያሉትን ይበሉ በቃ ስለሱ ማውራትን አርግቡት
Arsii😢😢😢
ሀዋዝስ ወደ ህይወት መጥቷል እናንተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።እመቤታችንን ማክበር ማምለክ አይደለም ይግባችሁ
ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነፈስ ይማር 😢 ዱሮም ጴንጤ መጮህ እንጂ የማዳመጥ ጆሮአቸው ጥጥ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 🙏 እና ወንድማችን እናመሰግናለን ❤
አቤቱ ጌታችን ሆይ ገዳዮችን አስታግስልን ሰማእታቱንከደጋጎች ጎን አኑርልን ቤተክርስቲያናችንን አንተ ጠብቅልን የንፁሀን ደም የሚያፈሱትን አንተ ፍረድባቸዉ
አይ የሰማዩ አባቴ ሆይ ስለ ንፁሃን ደም ብለህ ፍረድ!!😭😭😭😭😭😭
ሰለም❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌹
ዝማሬመላእክትንያሰማልንለዘማርያን❤❤❤
ለመምህራችንቃለህይወትያሰማልንለእንቁመምህራችን🎉🎉🎉
ነብስ ይማር 😢😢😢😢
Egziabeher Ken alew yifrdal😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን
Arsii 😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭እግዜኦ መንግሰትየሊለበት አገር በቃ አገራችንን ሊቤያ ወናለች 😢😢😢😢😢😢😢እግዜኦ
አምላኬ😢😢ይቅርበለን፡የንሰሀሞት😢😢ስጠን😢እረ፡ይቅርይበለን፡አቤቱ፡አምላኬ፡አለቅን፡ልጅችህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሐዋርያት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁷ ይህንም በሰሙ ጊዜ ልባቸው ተነካ፥ ጴጥሮስንና ሌሎችንም ሐዋርያት፦ ወንድሞች ሆይ፥ ምን እናድርግ? አሉአቸው።
³⁸ ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።
³⁹ የተስፋው ቃል ለእናንተና ለልጆቻችሁ ጌታ አምላካችንም ወደ እርሱ ለሚጠራቸው በሩቅ ላሉ ሁሉ ነውና አላቸው።
⁴⁰ በብዙ ሌላ ቃልም መሰከረና፦ ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው።
⁴¹ ቃሉንም የተቀበሉ ተጠመቁ፥ በዚያም ቀን ሦስት ሺህ የሚያህል ነፍስ ተጨመሩ፤
የተዘጋው አይነልቦናቸው ይመልስላቸው ማለትነው ለመናፍቆች
🎉ላይክአዱርጎ
እነይሕ፡ሑሉ፡አማራ፡የሚሆኑት፡አይይይይይይይይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
❤❤❤❤❤
Bereta wonidemachenene
ስለሐዋርያት መጠመቅ አለመጠመቅ እሹ ነው ? ከመጠምቅም በላይ ከጌታ ጋር ለፍርድ በአስራሁለቱ ውንበር ተቀምጠው ይመጣሉ ይላል አጥምቁ ብሎአዟቸው ነበር ሳይጠመቁ አያጠምቁም ጌታኮ ተጠምቆ ነው አጥምቁ ያለው ።ገባህ
አትንጫጩ እንግዲህ ሐዋዝ ተመለሰ
በምን ምክንያት ነው?አቤቱ በቸርነትህ ማረን ወገኖቸ ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ከሰማዕታት ጋር ያሳርፋቸው።
ግን ኦርቶዶክስ እስከ መቸ ነው የምንታረደው?
እነ አኬ የዘመሩት መዝሙር የኦርቶዶክስ ነው ሰምቼው ስለማላቅ ነው
ቃለመጠይቅ የሚያረጉት ሰዎች ግዕዙን ከየት አወቀው እንዘ እያምር ብእሴ ያለው