አህሙን እወደዋለሁ ኤንድ በቅናት አበደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 689

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp 4 місяці тому +93

    ዋዉ አህሙ ያለበት ሁሉም ያምራል ልጅቷግን ስደነግጥ ስለሚያማት አታስደግጧት

  • @Rahma-y4z
    @Rahma-y4z 4 місяці тому +107

    ሴቶችየ ግን አትቀየሙኝና አገር እያለን እንኳን በስርአት ሂጃብ ልንለብስ ወጣ ያለ ጉርድ ለብሠን አልነበር እንደ የምንሄደው አሁን ካገር ስንወጣ አለባበስሽ አለባበስሽ ከመከራችሁም በስርአት ምከሯት ❤❤❤

    • @Sofya-lr1jq
      @Sofya-lr1jq 4 місяці тому +2

      ወላሂእውነትሽነው

    • @hawaothman490
      @hawaothman490 4 місяці тому +4

      ትክክል ነው ወላሂ ሂጃብም አንለብሰም ነብረ

    • @saeda123-g2j
      @saeda123-g2j 4 місяці тому +1

      ተመቸሽኝ👍👍👍👍

    • @OrangeBobo-t6e
      @OrangeBobo-t6e 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤aewo. Wollhe

    • @TebaAl-k1x
      @TebaAl-k1x 4 місяці тому

      ትክክል

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 4 місяці тому +51

    سبحان الله
    الحمد الله
    لا اله الا الله
    الله اكبر

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ 4 місяці тому +11

    አህሙ ካለ ሁሉም ደስ ይላል ሁሉን ያደለዉ ፀባይ ከዉበት ጋ መሻአላህ

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 4 місяці тому +42

    አህሙየ አተ ያለህበት ሁሉ ዲምቅነዉ የሚለዉ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ 🎉🎉🎉👍👍👍

  • @1ሰ
    @1ሰ 4 місяці тому +31

    Ahmu የኔ ልዩ
    በጉጉት እኮ ነው ምጣብቅህ አታ ያለሀበት ቦታ።❤❤❤❤እንዲ በጣም ነው የከፋው😂

  • @SoliheWodajo
    @SoliheWodajo 4 місяці тому +42

    አህሙጋር የዋህነትህ ይለያልል

  • @RamlaMuhammad-i4b
    @RamlaMuhammad-i4b 4 місяці тому +64

    አህሙ ያለበት ሁሉ ያምራል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv 4 місяці тому +33

    አረ ጉድ ነዲ😂😂😂😂😂አሕሙ የለበት ሠቅ በሠቅ ነው ይመቸቹ😂😂

  • @SonySony-p3x
    @SonySony-p3x 4 місяці тому +24

    አህሙየ አተ ያለህበት ሁሉ ድምቅነው የሚለውኮ በርታ ❤❤

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 4 місяці тому +12

    ውይይይ አህመድ ቅብጥብጥ የሚያረገው ነገር ክክክክክክክክ ናዱ ቆንጅዬ ማሻ አላህ እንዴት ነው የምታምሪው ❤❤❤

  • @HbedrgEr4
    @HbedrgEr4 4 місяці тому +72

    ይችልይ ለአህሙ ትሆን❤❤❤❤❤

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 4 місяці тому +14

    አህሙን አይቸ ነው የመጣሁት ወንድሜ ጠበቅ አደረጋት እችን ቆንጆ ማአሻ አላህ❤❤❤❤ በቃ አህሙ ኖም ላይ እንዳትመጣብህ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 4 місяці тому +1

      @@imubilal6947 ክክክክክክ ኮሜተሮች እረሚችሁ ይረዘም ወላሂ ድብርቴን አላቀቅሽልኝ ኖም ላይ እዳትመጣብህ አላልሽም😂😂😂😂😂

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t 4 місяці тому +11

    ክክክክክክክ አሯ በሳቅቅቅ አህሙ ይመችህ አይ እህቴ አይዞሽ በኮፍደስ መርቴሽ መጨረሻ ላይ አሳዘንሽኝ ክክክክክብ

  • @ayishaahmed9212
    @ayishaahmed9212 4 місяці тому +4

    አህሙን አይቸ ነው የመጣህ የኔ ሳቂታ አህሙ ያለበት ሁሉ ቦታ ይደምቃል❤❤❤

  • @RhemeAhmad
    @RhemeAhmad 4 місяці тому +57

    ይሄን ልጅ ልቡ ተሠብሮ ማየት አልፈልግም በ ባለፈዉ ልቡ ሥብርበር ብሎል እንደኔ ልብ አይዞህ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 4 місяці тому

      ማንን አፍቅሮ😅

    • @sofiTube949
      @sofiTube949 4 місяці тому

      😂😂 አይ ህዝቤ

    • @fatmaendis356
      @fatmaendis356 4 місяці тому

      የማዩትሁለእዉነትየመስላቸዉነገርምስኪንሁላ😂😂😂

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 3 місяці тому +3

    አህሙዬ የኔ የዋህ አንተ ያለህበት ሁሉ ፈታ ያዴርገኛል አህሙን የምቶዱ 👍👍👍👍

  • @bleanmeomken
    @bleanmeomken 4 місяці тому +9

    በጣም ነው የምታምርው ከሰው አይን ይጠብቅሺ ዉብት ብሎ ዝም❤❤❤❤

  • @adem364
    @adem364 4 місяці тому +11

    ላይክ አርጉኝ❤

  • @Fatuma-x3r
    @Fatuma-x3r 4 місяці тому +13

    አለኩምሰለምወራህመቱላሂወበረካቱ
    ቁርኣን🎉 የኣቂዳ ኪታቦችን 'ኑ ከሰለፍ ወድም እህቶችጋር በጦሳ ማዶ ቻናላችን ኢልምን አንጠጣ,,ጎራ'ወደቴሌግራማችን አቃዳችንን ማቅ መማራችን ዋጅብ ነዉ

  • @UeuyryrUdyyeuru
    @UeuyryrUdyyeuru 4 місяці тому +13

    😂😂😂 አረ በሳቅ ❤❤😂😂🎉🎉 አህመድ ወንድሜ

  • @mameali8718
    @mameali8718 4 місяці тому +13

    የ ሃጋረ ቆንጆ ዋሎዬ ሁሉም ዋለየዎች ቆንጆ ናቸው

  • @NeimajemalNeima
    @NeimajemalNeima 2 місяці тому +1

    የልጁን ትእግስት ሳላደንቅ አላልፍም😢😢🎉❤❤❤ኤንዲ አይዞህ

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs 4 місяці тому +7

    ወይኔ አህሙየ የጓደኛ ጥግግግግግግ ማሻ አሏህ

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 місяці тому +11

    የኔሚሥኪን ኤንድ የዋህ እኮዉ አይ አህሙ የሣቄምንጭ ናድዮ ሥወድሺ ሂጃብሺን አሥተካክሊ

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 4 місяці тому +19

    በኢስላም ፍቅር የለም ፀጉሺን በደንብ ልበሺ እየታየነዉ ስሰሩ እስላምን የማይነካ ስሩ አላህ ሂደያ ይስጣችሁ

    • @ቅማሞች
      @ቅማሞች 4 місяці тому

      እየቀለደነዉ

    • @ماريفةبنتحبشي
      @ماريفةبنتحبشي 4 місяці тому

      ​@@ቅማሞችፀጉሯን አውቃ ነው ብቅ እምታረገው በተደጋጋሚ ሀረካት መስሏት እደሁ እሄን የመሰለ ውበት ቢሸፎን አቤት ውበት😂

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 місяці тому +1

      ​@@ماريفةبنتحبشيተይ እርግጠኛ ባልሆንሽበት ልጅቱ የዛሰው አትመስለኝም ወላሁ አእለም የሚንሸራተት ይሆናል ሂጃቡ😢😢😢😢😢

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 4 місяці тому

      አሚን

  • @SulymanHussein
    @SulymanHussein 3 місяці тому +2

    እርኩስ የጀሀነም ማገዶ አላህ ይምራቺሁ ስታሳዝኑ የሴት ልጅ አደብ ይህ ነው ሞትን የረሳቺሁ አዝናለሁ ትውልድ ን እንዴት ነው ምትቀርፁት አላህ የእጃቺሁን ያቅምሳቺሁ

  • @ሰመር4212
    @ሰመር4212 4 місяці тому +8

    ኤንዲ መስሎኝ ፕራንክ ተደራጊው ስቄ ስቄ. ናዱ መሆኗን ሳውቅ😊 አህሙ እና ናዲ ተመልካች አይፋታችሁም ። 😂እኔ የለሁበትም ። ኤንዲ ያለ ነገር ካለ አውጂ 😂
    አህሙ ግን ይችን ፕራንክ እንኳን ተባብረሀት ደስ ብሏት ቢሆን 😂 ምስኪን

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 місяці тому +7

    አላህ አንድ ነዉ❤ ማሻ አላህ

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 4 місяці тому +18

    ወይዘንድሮ አንድኛው መንደር ወንድልጅ ያለቅሳል በዚህ መንደር ወንድልጅ ይደባደባል ይመቻችሁ ❤❤❤

  • @MisFatima-n7b
    @MisFatima-n7b 4 місяці тому +54

    ሂጃብሽን አስተካክሊ እህቴ ፀጉርሽ ይታያል

    • @Kemeria-e2r
      @Kemeria-e2r 4 місяці тому +4

      አቤት ሰው ስንባል እንከን እንፈልጋለን ማለፍ የሚባል የለም በቃ ተገልብጠሽ ነው ፀጉሯ ን ያየሽው ሆ

    • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
      @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 4 місяці тому +6

      @@Kemeria-e2r ምነው ሙስሊም ካልሆንሽ ዝምበይ ለሙስሊምእህቶቻችን የቻልነውን እንመክራለን አላህባዘዘንመታዘዝደግሞግደታነው

    • @Kemeria-e2r
      @Kemeria-e2r 4 місяці тому

      @@ZinetEndrisየኡሚናፋቂ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ ግን እኮ ምክር ከራስ ይጀምራል ሲቀጥል ማለፍ የሚባል ነገር አለ የሰው አይብ እየጎረጎሩ ከማሳጣት አሁን አንቺ ሙስሊም ነኝ ነው የምትይው አረ ልብ ይስጥሽ

    • @hykelali8549
      @hykelali8549 4 місяці тому +4

      ​@@Kemeria-e2rአይብ አደለምጥፋት አይቶ አይታፍም አይቻልም ባደባባይ ወጣ

  • @ksaksa8731
    @ksaksa8731 4 місяці тому +16

    እችን ልጅ ወድጃት ልሞት ነው😢😢😢😢😢ማሻአላህ ከሁሉ አሟልቶ የሰጠሽ

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 3 місяці тому

    ጥሩ አደረጋችሁ እናንተ ባትነጋገሩ እንዲህ ልታጋድላችሁ ነበረ ለሌሎችም ትምርት ይሁን

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 4 місяці тому +6

    አህለን ሁሌም ሳቁልን አይ ዉበት አልኸምዱሊላ❤❤❤❤❤

  • @HayatAbate-x1s
    @HayatAbate-x1s 2 місяці тому

    የኔ አባት ኤዲ አደራእዳታሥቀይሙት❤❤❤❤

  • @Edom-y5v
    @Edom-y5v 4 місяці тому +5

    ወላሂ በጣም ነው ያሳቃቹኝ አህሙ ያለበት ሁሌም ድምቅ ነው ሚለው የዛሬው ይለያል ሳቅ በሳቅ ይመቻቹ

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 3 місяці тому

    አሙ ይልበት ሁሉም ይምራል አሙዬ የኔ ድምቀት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️🫰🫰🫰🤌🎉🎉🎉😂😂😂

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 4 місяці тому +3

    ዳብል ወሎዬ አላለም አይ አህሙ ምን ጥርጥር አለው ወሎ ለውበት 👌

  • @እሙፈቲሀየመዳምታክሲ
    @እሙፈቲሀየመዳምታክሲ 4 місяці тому +33

    አህሙን አይቸነው የመጣሁት ህቴዋ በረቸ

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 4 місяці тому

      ደምሪኝ 🎉

    • @KdkdkHdhdj
      @KdkdkHdhdj 3 місяці тому

      Ere uuuuuuuuuu inem alehu ye madam taxi negn demrgn hub

  • @sab9241
    @sab9241 4 місяці тому

    Insha Allah
    Eshi Abeshir yen wod Ehit❤❤

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r 4 місяці тому +6

    ናዲዬ የኔ የዋህ❤❤❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 місяці тому +5

    ❤❤❤አሁሞ ምጥ ሰው

  • @NajmaMohammed-r3w
    @NajmaMohammed-r3w 3 місяці тому

    አሰላሙ አሌይኩም ናዲ እህቴ በመጀመሪያ ቆንጆ ነሽ ማሻአሏህ አላህ ይጠብቅሽ ከክፉአይን እናም ውዴ ሙስሊም እህቴ ቶሎ ሀላልሽን ፈልጊ እሺ

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 3 місяці тому +2

    😂😂😂 ፕራንክ መሆኑን ንገረው አላለችም አይ ነዱ 😂😂😂 በሳቅ ሞትሁ

  • @abershi5171
    @abershi5171 4 місяці тому +1

    Osoo dhugumare olii lolani dhabate lalatii🫣🫣🤔🤔🤔🤭🤭🤭

  • @ማሬ
    @ማሬ 4 місяці тому +5

    የኔ ቆንጆ❤❤❤❤በርቺ

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 3 місяці тому

    ማሻላህ፡አህሙሁለት፡ቆጆእካንመጣችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ

    ወላሂ በሳቅ ዛሬስ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፕራኩ ናዱን ብቻ አይደለም እኔንም ጭምር ነው ያደረጋችሁኝ እሚሰማኝ የለ እኔ እጮሀለሁ እዚህ 😁😁😁😁😁 ሰው ሢጣላ ይጨንቀኛል የምር መስሎኝ ቱ 🤣🤣🤣🤣 ኧረ ይመቻችሁ አቦ ስወዳችሁኮ ❤❤❤❤

  • @Tayubatayuba-m7u
    @Tayubatayuba-m7u 4 місяці тому +6

    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ወላሂ ክክክክክክ አህሙየ ይመቻችሁ

  • @Ekram475
    @Ekram475 4 місяці тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወየው እደዛሬ ስቄ አላቅም የተመታችሁ ምስኪን ናድዬ

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e 3 місяці тому

    የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @EkirrameE
    @EkirrameE 4 місяці тому +1

    አሠላማለይኩም፣ዛሬለዚቤትአዲስነኝአህሙ፣አይቼነውየመጣሁት፣እኔም፣ማሻላ፣ታምራላቹአላህጋደኝነታቺ፣ይጨምርላቹ፣ብለናልታምራላቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalihIbrahimali
    @SalihIbrahimali 4 місяці тому +8

    I like Muslim you tubers

  • @Fatimaasife
    @Fatimaasife 4 місяці тому +1

    ልጂቶስታምር ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 4 місяці тому +2

    ክክክክክክክክክክአረ ወይኔ የምር ሲደባደቡ ጨንቆኝ ፕራንክ መሆኑን ሳቅ የሳኩት ሳቅ

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal 4 місяці тому +9

    አይ አህሙ ፈታ ነዉኮ የሚያደርገዉ 😂😂😂ሌሎች ለቅሶ ላይ ናቸዉ ነይ ማነሽ ነጠላየን አቀብይኝ😢😢😂😂😂😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 4 місяці тому +2

      @@alahamdulilahalakulihal ወላሂ በሳቅ ገደልሽኝ ነይ ነጠላየን አቀብይኝ አላልሽም

    • @ወታደር
      @ወታደር 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 4 місяці тому

      የምንነጠላ😂😂😂😂😂

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 місяці тому

      ​@@ያኢላሂሙቤና ሀሰንም ጀመሩ ድራማ😅😅😅😅

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 4 місяці тому

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን እነሱም ጀመሩደ መገን 2017 ለመኖር ያብቃንጅ ገና ብዙ እናያል😂😂😂😂

  • @RabiaAsen-f1z
    @RabiaAsen-f1z 4 місяці тому +1

    እኔኮ ግርም የሚለኝ ኮሜቶች ማጣመርም መሰጠትም አንድ የሚያረግም አላህ ሱብሀነወተአላ ብቻነው እናተ አይደላችሁም አንድሁኑ ተጣመሩ የምትሉት ነገር ግርም ይለኛል ናዱየ አንቺ ደግሞ አላህ የሰጠሽን ውበት አላህን ፍሪ ይቺ የቆምሽባት መሬት መቼ እንደምትከዳን አናቅም አለባበሥሽን አሥተካክሊ አላህን ፍሩ

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l 4 місяці тому

    ናድ ፍቅርናሽ ባኡናት ዉዴ ውድድድ ❤❤❤❤አሃሙ ጋር ብትሆኝ ዳስ ይላል 👍👍👍🙏

  • @FdUffyUCyghhv-p4f
    @FdUffyUCyghhv-p4f 4 місяці тому +2

    ወአ ሰላ ወራ ወበ የኔና አሳዘሽኝ አይዞሽ የኔ ቆጆ

  • @ImamImam-oh7cu
    @ImamImam-oh7cu 3 місяці тому

    አይለያችሁ አህሙ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @HgkDfd
    @HgkDfd 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😮😂😂😂الله اكبر ما شاء الله

  • @a123-xu3mu
    @a123-xu3mu 4 місяці тому +4

    ናዱየ ወሎየ ነሺደ የኔቆጆ😮❤

  • @Ara-cj3gd
    @Ara-cj3gd 4 місяці тому +1

    Wow Ahmuyye ❤

  • @MahbibaMohammad
    @MahbibaMohammad 2 місяці тому

    አህሙ በጠሚ ቀልደኝ ልጅ ነዉ በጠሚ ነዉ የሚመቸኝ❤❤❤

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤ሶስታችሁም

    • @ሰመር4212
      @ሰመር4212 4 місяці тому +3

      ፍትሀዊ ለመሆን የምታደርጊው ጥረት ይመቸኛል😂😂😂😂

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 місяці тому

      @@ሰመር4212 ግድ ነው ፍትሀዊ መሆን እኔ ከሁሉም ለንግግሩ የሚጠነቀቅን በጣም ነው የምወደው ፊቱ የሚቆጣ እዳሻው የሚናገርን ሰው አሎደውም ብቻ ሳይሆን እፈራዋለሁ ያ አስተዳደጌ ሊሆን ይችላል አክስቴጋ ነው ያደኩት

    • @ሰመር4212
      @ሰመር4212 4 місяці тому

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንየኔ ውድ 😘

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 4 місяці тому

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን እረ ዉደ ከአባባልም እድህ ይባላል ከፍትፍቱ ፊቱ ይባላል እና ትክክል ነሽ እኔም እሚኮሳተር ሰዉ አልወድም

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 4 місяці тому

      በጣም ይሄን ስሜት የሚያውቀው ግን ከቤተሰብ ውጪ ያደገ ነው 😢አልሀምዱሊላ አክስቴ ጥሩ ሰው ነች ግን በጣም እሰጋ ነበር እህቴም አብራኝ ነበረችና የከበድናቸው እየመሰለኝ እጨነቃለሁ😢❤❤❤​@@ያኢላሂ

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l 4 місяці тому

    ይመችሺ ዉዱዋ

  • @Medi-le8qu
    @Medi-le8qu 4 місяці тому

    አህሙዬ ሁሉም ያለበት ድምቅ ሳቅ ብቻ😂😂❤

  • @HeyatHusen
    @HeyatHusen 4 місяці тому +5

    እህቶች አንድ ስአት ከዛ ከዛ በላይ እያያች ስአትታችሁ አትግደሉ ወይ ትምህርት አይሰጥ ወይ ሸርዓ አይገድፈው ግዜ ሰይፍ ነው ሳይቆርጠን እንቁረው ዋይ ጉደ ምነው መልካም ስራ በሰራሁ የሚልበት ቀን ሳንሄድ

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 4 місяці тому +1

    ክክክክክክክክክክክ የኔሚስኪን አሳዘነችኚ ናዱ 💐

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l 4 місяці тому

    አይዞሽ ዉዴ 😢😢😢

  • @fetyakedri
    @fetyakedri 4 місяці тому +5

    የኔ መደገጥ የዉነት መስሎኝ ወላ

  • @mominajuhar-tz3rx
    @mominajuhar-tz3rx 4 місяці тому +6

    አህሙና ናዲ ባዲ ዪሰሩ እምትሉ ሀለት ቆጆወቺ ❤❤❤🎉🎉

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd 4 місяці тому +12

    ወላሂ በጣም ነው ያሳቃቹኝ አህሙ ያለበት ቤት ሁልጊዜም ይደምቃል ብቻ ግን እኔ ኤንዲ ፕራክ ሊደረግነው ብዬ ስጠብቅ ምስኪን ናዱናት ለካ ብቻ ወላሂ ደጋግሜ ነው ያየሁት ፈታ አረጋቹኝ ይመቻቹ በጣም አምሮባቹአል

  • @MudeeAli
    @MudeeAli 4 місяці тому +1

    I love this girl she so cute

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 4 місяці тому +1

    የኛ አድናቂ ❤አህሙየ ❤ ወሎወች የት ናችሁ

  • @alamuddiinaabbishu
    @alamuddiinaabbishu 4 місяці тому

    masha allah

  • @HayatHussen-k5p
    @HayatHussen-k5p 4 місяці тому

    ቢስሚኢላሂ ማሽ አላህ ልጅቷ ግን እንዴት ነው የምታምረው

  • @maryamendrees524
    @maryamendrees524 2 місяці тому

    😂😂😂ሚስኪንአሳዘነኝ

  • @MeremaHusen-v6q
    @MeremaHusen-v6q 4 місяці тому +1

    ወየአህሙ እደዉአተልጂ ምንይሻልሀል የኔየዋህ❤❤❤❤

  • @lubabahassan9913
    @lubabahassan9913 2 місяці тому

    የኔማር

  • @Samutiii
    @Samutiii 3 місяці тому

    Waleykumasalam worahmatulahi wobarakatuhu ❤❤❤❤❤

  • @uae-ex8ct
    @uae-ex8ct 4 місяці тому +3

    ናዱዬ የኔ ቆጆ ሰወድሽ

  • @HawaHawa-n3x
    @HawaHawa-n3x 4 місяці тому +9

    አይ ኢንድ መደናነቃችሁን ጨረሳችሁ አላለም😂😂😂😂

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l 4 місяці тому

    ይመችህ አሃሙ ዋዋ

  • @abukijemal6111
    @abukijemal6111 4 місяці тому +1

    የኔናት ስታሳዝን❤❤❤

  • @MoninaMina
    @MoninaMina 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ ደስትላላቹው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 2 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅😅ስትጮህ ናድድ

  • @azmra-y3u
    @azmra-y3u 4 місяці тому

    እረ አህሙ ተመቸህኝ❤❤❤ ወሎየ ቆጆ ናቸው😂😂😂😂 የወሎየወች ወሎየ😢😂😂😂

  • @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ
    @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ 4 місяці тому +1

    አህሙያለበት,ሁሉይደምቃል,,በርችእህት

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 4 місяці тому +3

    እር ኡኡኡኡኡ ከህሙ አታስጠቁርን ፈገግ በል ደስ ይላል😂😂😂😂😂

  • @Rabia-e8c
    @Rabia-e8c 4 місяці тому

    ናዲ ኤንዲ ስማችሁ ግን ደስ ይላል ገና አስተዋልኩት ❤አህሙየ ❤

  • @SaidAbdikadir-y9t
    @SaidAbdikadir-y9t 4 місяці тому

    Zime ate beye melise nalisili

  • @lubabahassan9913
    @lubabahassan9913 2 місяці тому

    ናርድየ

  • @hawawoloyewa
    @hawawoloyewa 4 місяці тому +2

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን አህሙ ናዱ ኢንዲይ
    እህቴ አለባበስሽን አስተካክሊ በተለይ ፀጉርሽን ለምን ነው ወደ ፊትሽ የመታመጭው ከሗላ የምቆልሉትን ወደዛ በይው
    በተረፈ በርቺ የኔ እናት እንድሀም ወንድሞቼ በርቱልኝ

    • @MekiMar
      @MekiMar 4 місяці тому

      አችእደሶአድረገሸትለብሻለሸከዚህበላይ እደትአድርጋትልበሰ እ😊😊😊😊

    • @hawawoloyewa
      @hawawoloyewa 4 місяці тому

      @@MekiMarአወ አልሀምዱሊላህ በስርአት ነው የምለብሠው ጸጉሯን ወደፊት ይመጣል ይታያል ለዛ ነው

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 місяці тому +2

    በእሰለምና ፍቅር የሚባል ነገር የለም ኒካ እንጅ

  • @MDkader-dd4cm
    @MDkader-dd4cm 4 місяці тому +5

    ነዱ ሚርጥ አህተችን በርቺ

  • @rahoesa918
    @rahoesa918 3 місяці тому

    Amu yalebet hulu dese yelal amu yemachi

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 3 місяці тому +1

    እሰይ ደግ አደረጋችኋት😅😅😅

  • @zalakahathman
    @zalakahathman 4 місяці тому

    Ok❤❤❤❤❤❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 місяці тому +9

    እሴ እናተኮ ፈታ አድርጉን ነገር ስልችት አድርጓኝ ነበር😂😂😂😂

    • @Sumya-l2f
      @Sumya-l2f 4 місяці тому

      በጣም😂😂😂😂😂😂😂