#sorts

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @umaziza3310
    @umaziza3310 Рік тому

    💜 አስር ብስራቶች ፈጅር ሶላትን በጀማዓ ለሰገደ ሰው ።
    እነዚህ ብስራቶችን አንብቦ የፈጅር ሶላት የሚያመልጠው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም❗
    ▪ ብስራት ①
    👉🏼 ለቂያም ለት ሙሉ ብርሃን
    ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
    { በጨለማ ወደ መስጂዶች የሚሄዱትን ለቂያም ለት ሙሉ ብርሃን እንደሚኖራቸው አበስራቸው። }
    ▪ብስራት ②
    👉🏼 የፈጅር ሁለት ሱና ሶላቶች ከአዱንያና በውስጧ ካለው ነገር ይበልጣሉ።
    ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
    { የፈጅር ሁለት ሱና ሶላቶች ከአዱንያና በውስጧ ካለው ነገር ይበልጣሉ። }
    ▪ብስራት ③
    👉🏼 ወደ መስጊድ በሚራመደው ልክ ምንዳ ይፃፍለታል።
    ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
    { ከቤቱ ወደ መስጂድ የወጣ ሰው… በሚራመደው እያንዳንዷ እርምጃ አስራ አጅር ይፃፍለታል… }
    ▪ብስራት ④
    👉🏼 የመላኢኮች ምስክርነት
    አሏህ እንዲህ ብለሏል:
    { ሶላትን ከፀሐይ መዘንበል እስከ ሌሊት ጨለማ ድረስ ስገድ፡፡ የጎህንም ሶላት ስገድ፡፡ የጎህ ሶላት (መላእክት) የሚጣዱት ነውና፡፡ }
    ▪ብስራት ⑤
    👉🏼 ከእሳት መዳን
    ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
    { ከፀሐይ መውጣትና መግባት በፊት- ማለትም ፈጅርና አሱር - የሰገደ ሰው ጀሀነም አይገባም። }
    ▪ብስራት ⑥
    👉🏼 አሏህን ማየት
    ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
    { ጨረቃዋ ሙሉ በነበረችበር አንድ ለሊት ነቢዩ (ሰ ዐ ወ) ዘንድ ነበርን። ነቢዩ (ሰ ዐ ወ) ጨረቃዋን ተመለከቱና እንዲህ አሉ: "እናንተ ይህን ጨረቃ ሳትጨናነቁ እንደምታዩት አሏህንም ታዩታላችሁ… ከቻላችሁ ከፀሐይ መውጣትና መግባት በፊት ባለው ሶላት አትሸነፉ። ማለትም ፈጅርና አሱር። }
    ▪ብስራት ⑦
    👉🏼 የለሊት ሶላት ምንዳ
    ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
    { ኢሻ ሶላትን በጀመዓ የሰገደ የለሊቱን ግማሽ እንደቆመ ይቆጠራል። ፈጅርን በጀማዓ የሰገደ ሰው ደግሞ ለሊቱን ሙሉ በጀመዓ እንደሰገደ ይቆጠራል። }
    ▪ብስራት ⑧
    👉🏼 የመላኢካዎች ዱዓ
    ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
    { ፈጅር ሶላት ሰግዶ በመስገጃው ላይ ቁጭ ያለ መላኢካዎች በርሱ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ። የነርሱ ሰለዋት: አሏህ ሆይ ማረው አሏህ ሆይ እዘንለት ነው። }
    ▪ብስራት ⑨
    👉🏼 የሐጅና የዑምራ ምንዳ
    ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
    { የፈጅር ሶላትን በጀማዓ የሰገደና ፀሐይ እስትወጣ ቁጭ ብሎ ዚክር ያደረገ ከዚያ ሁለት ረከዓ የሰገደ ልክ እንደ ሙሉ ሙሉ ሙሉ የሐጅና ዑምራ ምንዳ ይሆንለታል።}
    ▪ብስራት ⑩
    👉🏼 በአሏህ ከለላና ጥበቃ ስር
    ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
    { ፈጅር ሶላት የሰገደ ሰው በአሏህ ከለላ ስር ነው። በአሏህ ከለላ ስር ያለን ሰው ነክታችሁ አሏህ እንዳያሳድዳችሁ። አሏህ ያሳደደው ሰው ይደርስበትና ጀሀነም ውስጥ ይደፋዋል። }
    አሏህ ሆይ የፈጅር ሶላትን✍

  • @sofiatube3943
    @sofiatube3943 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እካን ሰላም መጣህ ወንዲም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚሰቃዪ ለወለጋ ወገኖቻችን👍👍👍

  • @Ekram475
    @Ekram475 Рік тому

    ሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ውዷ እህቴ እኳን ደህናመጣሽ ማሻአላህ ምርጥ አስተማሪነው ያቀረብሽልን እናመሠግናለን ውዴ

  • @EbSShort
    @EbSShort Рік тому

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርታ ወድማችን

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Рік тому

    ማሸ አላህ 👍

  • @Emu-tube
    @Emu-tube Рік тому

    ማሸ አላህ በጣም የሚገርም ነው

  • @mestofanuru
    @mestofanuru Рік тому

    አሰላምዋለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አህለን አወሌ

  • @taybatube194
    @taybatube194 Рік тому

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
    አህለን አወሎ በጣም ዳስ ይለል