ሂድልኝ አልፈልግክም ፡ ለምን መጣክ 🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 453

  • @medanithabtamu7524
    @medanithabtamu7524  6 годин тому +227

    ውድ ቤተሰቦች ሄሉን 100k ለመግባት 500 ነው የቀራት ተባብረን እናስገባት youtube.com/@helutube-30?si=P_mAxiOvV-cpLJpR 🙏

    • @Zulfayemegh
      @Zulfayemegh 6 годин тому +2

      wowo 💪💪💪❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 6 годин тому +4

      ወይኔ ዛሬ ሳትመጣ ቀረች እኮ ስጠብቅ ወየ ማሚየ ❤

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 6 годин тому

      ❤❤❤🎉

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy 6 годин тому +3

      የሄሉ 100 ሺ ናፍቆኛል❤

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 6 годин тому +4

      መሚዬን ስለየው ደስ ብሎኛል እጂ ሄሉዬ ስለሌለች 🧐🥺

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 годин тому +67

    ሄሉዬ ስለሌላች ቅር የለው 👍
    ማሚዬ ስለመጠሽ ደስ ብሎኛል 🎉❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 6 годин тому +33

    ማሚዬ ተናፍቀሻል ፈጣሪ ሺህ አመት ያኑርልክ ውድድድድድድ ♥️🙏 መከታው የሲንዴሬላዋ ድምቀት ለምን ትተካት መጣክ ቶሎ ተመለስ 😌♥️

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 5 годин тому +21

    ማዘር አልተቻሉም😂😂
    ሄሉዬ ነይ ድረሽ እጅሽ አለበት
    ተሰቃዬ😊😊

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 6 годин тому +19

    ወይኔ የኔ እናት ትችያለሽ ደሞ ናፍቀሽናል በተለይ ሄሉየ ብትኖር😘😘😘

  • @SalamAthopia
    @SalamAthopia 6 годин тому +70

    የሄሉ እጅ አለበት ይሄ ፕራንክ 😂😂😂😂😂😂😂እስቲ ላይክ አድርጉ ማሚ እና ሄሉ ተመካክረው ነው የምትሉ ማሚ ይመችሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤😂😂😂😂

  • @betelhemKasa
    @betelhemKasa 6 годин тому +22

    ማሚዬ ስለመጠሽ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @eman-tub
    @eman-tub 6 годин тому +24

    በቃ ሄሉየ ዛሬ የለችም😢😢😢😢ማሚየ የኔድቡሽቡሽ ተናፍቀሻል❤❤❤❤❤መከታው ከሄሉየ ብቻክን ሳይክ ይከፋኛል😢😢❤❤❤❤

  • @ኩፈየኩን-ረ2ዀ
    @ኩፈየኩን-ረ2ዀ 6 годин тому +15

    የኔ እነት ረጅም እድሜ ከጤነ ይስጥሽ አለህ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤

  • @ሁን
    @ሁን 6 годин тому +15

    ማሚየ ተናፍቀሽ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤ መከታዉ ሰንደሪላችነን የት ትተሐት መጣህ ቶለ ተመለስ ሰምተሐን😣😘😘

  • @drr8432
    @drr8432 4 години тому +3

    የኔ እናት እስከ ልጆችሽ ረጅም እድሜ ከጤና ያብዛላችሁ 🙏💚❤❤❤ አለዛርን መቀጣት ያስፈልገዋን ሄሉዬን እንዳይስከፋት ምክር ያስፈልገዋን ❤አለዛር ቻለዉ ለሄሉዬ እንደዛ ብለህ ነዉ ያቃጠልካት 😂😂😂😂

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ

    😂😂😂😂የሄሉ እጅ አለበት የምትሉ😂😂😂😂

  • @MehretBereket
    @MehretBereket 5 годин тому +10

    ማሚ እረ ተይ መከታው አታስከፊብን❤❤❤❤❤

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 6 годин тому +20

    ማሚያችን በጣም ጠፋሽ እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉

  • @weraabili9913
    @weraabili9913 6 годин тому +7

    የኔ እናት ደስ ስትይ ❤️❤️

  • @wollo1630
    @wollo1630 6 годин тому +11

    እድሜና ጤና ለናቶቻችን💪💞🙏🌷🍬

  • @KatijaKatja
    @KatijaKatja 6 годин тому +15

    ማሚየ እንዃን ደህና መጣሽ አላዛርን ምከሪልን ሄሉየን እያስከፋብን ነው

  • @Meron-s1r
    @Meron-s1r 6 годин тому +18

    የኔ እናት❤❤❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 6 годин тому +7

    አውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 6 годин тому +7

    የኔማር ❤ስትአምሪ ሁሉንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ❤❤❤

  • @hallkmah
    @hallkmah 6 годин тому +12

    መሻኣላ ልሽ ደስ ትላላች አለህ የሳድግሊሽ❤❤❤❤

  • @AliYounes-iy2li
    @AliYounes-iy2li 6 годин тому +15

    የኔ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💯💯A&H100k

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    ማሚ ሄሉን ተበቀልሺላት ❤❤❤❤❤❤

  • @NanaNana-b7p
    @NanaNana-b7p 6 годин тому +11

    ማሚዬ ተናፍቀሻል❤❤❤❤❤❤

  • @medhinzerama3618
    @medhinzerama3618 6 годин тому +5

    አንቺንም ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ ይጠብቅልሽ ማሚየ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 6 годин тому +6

    ወይኔ እዩብ የልጄ ሞክሼ ፈጣሪ ያሳድጋቸው❤❤❤

  • @Birtukanii
    @Birtukanii 6 годин тому +5

    እካን ዳና ማታሺልን የኔ ማልካም እናቴ ልጆቺሺንም ጌታ ይታብቃችዎ ❤❤❤❤❤

  • @SwSw-iu7qu
    @SwSw-iu7qu 5 годин тому +5

    ስደሬላችን አለችበት መሠለኝ ይሄንን ፍራክ❤😅😅😅ግን ቅር ብሎኛል ስለሌለች

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 6 годин тому +6

    የሄሉ እጅ አለበት የምትሉ👍👍👍👍😂

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 6 годин тому +11

    ለምን ቤቴ መጣሽ ሲል እንጂ ለምን መጣህ ሲባል አይወድም ይሄ የተመታህ ማሚየ❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Годину тому +1

    ማሜ እርጅም እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 6 годин тому +3

    ማሜዩ ይመችሽ አቦ እንዲህ ነዉ ዉዝግብ ❤❤ማሜን ፍራንክ እንዳታደርጋት❤❤❤❤❤

    • @AlmazDereje-uy1uk
      @AlmazDereje-uy1uk 6 годин тому

      እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 3 години тому +1

    ማዘር እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤

  • @SenaitMebrahtu
    @SenaitMebrahtu 5 годин тому +3

    እንዃን ደና መጣሽ እህቴ ደስ የምትዪ እናት ነሽ

  • @DD-lj5zb
    @DD-lj5zb 4 години тому +3

    Wow Alazar tadleh mert enat egzabher edmena tena abzto yistewet ❤❤❤❤❤

  • @HanaHanaf
    @HanaHanaf 5 годин тому +1

    መዲዬ ተባረኪ እግዚአብሔር ቤተሰብሽልጆችሽ ሁሉ ይባርክልሽ ደስ ይላል በዚህ እደዚህ አይነት የተባረከ ቤተሰብ ማፍራት ክልል አይደለም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 4 години тому +1

    የእኔ. እናት. እግዚአብሔር. ያሳድግልሽ. ልጆችሽን ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @FitsumAyele-f7y
    @FitsumAyele-f7y 6 годин тому +6

    Yene wubii inati1000 amet nurulingi❤❤❤❤❤

  • @Asitiri
    @Asitiri 3 години тому +1

    የኔ ዉዴ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AilfiaRadi
    @AilfiaRadi 4 години тому +1

    ❤❤🎉ዊ የኔ እነት ልጄነው ቢሉት መን የምነል አለለችም😂😂 ሺ አመት ኑሪሊን

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 5 годин тому +1

    ማምዬ እንኳን ደህና መጣሽ አትጥፊ እዲህ ቪዶ ስሪልን ❤❤❤❤❤አላዛር አይዞህ ወድሜዬ

  • @hayathayat4602
    @hayathayat4602 5 годин тому +3

    እናት እና ልጅ ዉድድድ ❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 3 години тому +1

    ማሚዬ ተናፍቀሸ ነበር እንኳን ደህና መጣሸ🙏❤❤❤
    መከታዉ ሰንደሪላችነን የት ትተሐት መጣህ🤔

  • @muluMamo-g6r
    @muluMamo-g6r 6 годин тому +3

    ማሚ የኔ ውድ እናት❤🎉🎉🎉😂

  • @alimrayarayuma
    @alimrayarayuma Годину тому

    የኔ እናት በርቱልኝ አትጥፉ ቶሎቶሎ ኑልን 🥰🥰🙏

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch 6 годин тому +3

    ጀግና እናት ናት 💪💪💪💪💪❤❤❤

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 6 годин тому +4

    ማሚዬ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Briankidu
    @Briankidu 6 годин тому +3

    ማሚየ ጠፍተሸ ነበረ❤❤❤❤እንኮን በሰላም መጣሸ❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 5 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ማሚዪ ሁሌም እንዳመረባት ነው❤❤❤ፈጣሪ ሁሌም ያሳምርሽ ጤንነትሽን ያበርክትልሽ ረጅም እድሜ ተመኘው

  • @EeEe-s2j
    @EeEe-s2j 6 годин тому +4

    የኔእናትእንኳንደህናመጣሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
    @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 6 годин тому +10

    ውዶችየ ማሚየ😘😘😘

  • @abebaab5880
    @abebaab5880 5 годин тому +1

    የፍቅር እናት ነሽ እኮ 🎉🎉🎉🎉

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 5 годин тому +1

    የኔ ውደ እናት ጠፉሸ እኬ ተናፍቀሻል እማ ስወድሸ❤❤❤❤❤

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 5 годин тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ማሚዬ እንወድሻለን የአሉዬ እናት ❤❤❤❤❤❤

  • @Semrawit
    @Semrawit 4 години тому +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ ማሚ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 6 годин тому +4

    ማማ እንካን ደና መጡ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 6 годин тому +7

    ማሚ ለአላዛር ለሄሉ የሚያስከፍት ነገር ፕራንክ አታድርጋት በይልኝ🙄😌💃♥️🙇‍♀️

  • @SAMIRASamira-jq8zn
    @SAMIRASamira-jq8zn 5 годин тому +1

    ሄሉዬ ሰላል መጣሽ በጣም ደብሮኛል 😥😥😥😥

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 4 години тому +1

    አይ ማሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂ጥሩ አቀባበል ነው😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የተወራእንጅየተሠራየለም

    ማማዬ የኔ ናፍቆት ያላዛርና የሄሉ እናት እንወድሻለን❤❤

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 6 годин тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤mou welcame ye widiii❤❤❤❤

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 4 години тому +1

    ሠላምማሚ፡እንዴትነሽ፡ጠፋሽ፡በሠላምነው፡ልጆችሽንአላህያ ሣድግልሽእርጅም፡እድሜናጤና፡ከባለቤትሽ፡እናከልጆችሽ፡ይሥጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 6 годин тому +5

    ማምየ እንኳን ደና መጣችሁ❤

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 26 хвилин тому

    🎉🎉🎉ማሚ አቆራጥጥሀለሁ አላለችም❤❤❤😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @TiTiSHu-z3w
    @TiTiSHu-z3w 5 годин тому +4

    እዴዉ መከታችን ይቅርበለይኝ🤭🏃‍♀️😂😂 ትናት ላይብላይ ይደገምልን ያልሁትን አላየህኝም ብየነዉ😂😂😂😂 እደኔ የሚወዳችዉ ማነዉ ላይክ👍👍 ደምሩኝ ደሞ 😞😞

    • @ያልተኖረልጅነት134
      @ያልተኖረልጅነት134 2 години тому

      😂ምን ይደገም ብለሽ ነው

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 2 години тому

      @ያልተኖረልጅነት134 መቀደም አላዛንስ ስታሰቃየዉ የነበርዉን ድገሚልን ስል ስማኝ 🤣🙈🙈🙈

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 2 години тому

      @ያልተኖረልጅነት134 መቀደም አላዛንስ ስታሰቃየዉ የነበርዉን ድገሚልን ስል ስማኝ 🤣🙈🙈🙈

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 2 години тому

      @ያልተኖረልጅነት134 መቀደም አላዛንስ ስታሰቃየዉ የነበርዉን ድገሚልን ስል ስማኝ 🤣🙈🙈🙈

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 2 години тому

      @ያልተኖረልጅነት134 መቀደም አላዛንስ ስታሰቃየዉ የነበርዉን ድገሚልን ስል ስማኝ 🤣🙈🙈🙈😜

  • @EyeruseEyeruse-t8j
    @EyeruseEyeruse-t8j 6 годин тому +2

    ማሚዬ ስመጣ ቅሜ እንደምቀባ አልጠራጠርም❤❤❤❤❤❤❤❤ዉድድድ

  • @jejrjjrjfjf2376
    @jejrjjrjfjf2376 54 хвилини тому

    ማሚዬ ደሰ ሰትሉ❤❤❤❤❤

  • @zematube8985
    @zematube8985 13 хвилин тому

    እናት ዓለሙ ኑሪለት❤❤❤

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 39 хвилин тому

    ሰላም ያላዛር እናት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እናት እናት እምዬ ለዘላለም ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 4 години тому

    የኔ ጀግና እናት ተበቀልሽው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TtdRttt
    @TtdRttt 3 години тому

    የኔ እናት ኑሪልን❤❤❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 2 години тому

    ማሚ እንኳን በሰላም መጣሺ እንወዴሺለን ❤❤❤❤

  • @AlikaM-e9x
    @AlikaM-e9x 6 годин тому +11

    ማሚ ጠፍተሽ ነበር እኳን ደና መጣሽ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ፍቅር-ኢትዮጵያ
    @ፍቅር-ኢትዮጵያ 6 годин тому +1

    ሄሎና ማሜ አንድ ላይ ከሰራችው አሌክስዬ የጨለማ 🤣🤣🤣🤣

  • @አያንቱ
    @አያንቱ 5 годин тому

    ያኔጣፈጭ ማሻአላህ❤❤❤❤አላህ ያሰድጊሺ ማሚ❤❤❤❤ሃብብት

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d 6 годин тому +3

    የኔእናት❤❤❤❤

  • @thecaveoftruth
    @thecaveoftruth 5 годин тому

    የኛ እናት እንካን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 години тому

    ማሚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 5 годин тому

    የኔ ውድ ማሚዬ ስወድሽ ነፍ ዓመት ኑርልን

  • @HsbUsb-c4s
    @HsbUsb-c4s 6 годин тому +2

    የኔዉድ እኔታችን🎉🎉🎉🎉

  • @Rcc-l2u
    @Rcc-l2u Годину тому

    የኔ ድብሽ የኔናት❤❤❤😂

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 3 години тому

    የማሚ ቤተሰብ ሰፕ አርጉኝ እንኳን ደና መጣችልን

  • @kemilayesuf1777
    @kemilayesuf1777 6 годин тому +3

    እናት❤❤❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 5 годин тому

    መድዬ በዱላ ይሻላል ሰሞኑን ሲያስጨንቀን በር😂

  • @Zeinat-cw5ke
    @Zeinat-cw5ke 6 годин тому +3

    የኔ እናት

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 6 годин тому +1

    የኔእናቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 3 години тому

    የኔናትእድሜናጤናይሰጥሺ❤❤

  • @Koukeb-x5e
    @Koukeb-x5e 6 годин тому +8

    ማምዬ አምሮብሻል❤❤❤❤ ስታምሩ

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb 4 години тому

    የኔ እናት ረጀም አዳሜ ይሰጠችሁ እከባለቤትሸ

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 6 годин тому +2

    የኔናትደስስትል❤❤❤❤

  • @EmanBes-m2m
    @EmanBes-m2m 49 хвилин тому

    Dasta igabashali yene wudi inti baxami nawu miwadishi enate 💋💋💋💋💋♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ 6 годин тому +10

    😂😂ሙቢ ቤት የየቹኝ😂😂

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad 6 годин тому +4

    Heluye የት ናት😢 🥺🥺

  • @MsUae-g1f
    @MsUae-g1f 5 годин тому

    አይ ሄሉ ማዘር ጋም ደረሰች እቺ ጥንስስማ የማዘር ብቻ አይደለችም 😅😅😅😅😅

  • @الاا-س4ش
    @الاا-س4ش 6 годин тому +1

    የኔ እናትትትትት❤❤❤❤

  • @Meerah335
    @Meerah335 5 годин тому

    የኔ ውድ እናት አራዳ ❤❤❤ፕራኩ ሄሉካ እጅ አለ😮

  • @እሙሰላምይቱብ
    @እሙሰላምይቱብ 6 годин тому

    ማሻ አላህ ልሸደሰት ላላች አለህ የሳድግሊሸ❤❤❤❤❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 46 хвилин тому

    አላዛር ኮ በጣም የዋህ ነው ❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 5 годин тому

    😂😂😂😂😂አቆራጥጥሀለሁ ተመቸሽኝ ወላሂ😂😂😂

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 5 годин тому

    አይ ይሄማ የከረመ በቀል ነው ማሚ ግን የሰንደሬላዋ እጅ አለበት 😂😂😂😂