🛑እናቴ በድንገት መጣሁባት ነፍቀህኛል አለቀሰች🥲

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@markkomedi3122‬

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @marketube391
    @marketube391  2 місяці тому +355

    ua-cam.com/channels/_efQhM_Ipb9y9xGabLylWw.html?si=FhH8E0Dsq7vzEddy
    ab tube ሰብስክራይብ አርጉት

    • @EkRUTube-t8m
      @EkRUTube-t8m 2 місяці тому +7

      @@marketube391 እሺ ማርኬ ከናትህ አትራቅ አብረሀት ሁን አትሂድ የትምብኮን ሂዉት ይቀጥላል ማንእንደራስ ሀገር ከናትህ ጎንሁን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi 2 місяці тому +3

      እሽ እናረጋለን እኛንም ሰብ አስደርጉን😢

    • @Jerry-l3m4d
      @Jerry-l3m4d 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤😢😢❤❤❤

    • @عليعلي-و4ع9ض
      @عليعلي-و4ع9ض 2 місяці тому +2

      ልዩ ወች አላህ ይጠብቃቹህ ማርክዩ

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 2 місяці тому +1

      እኔም ደምሩኝ😊

  • @hassen093
    @hassen093 2 місяці тому +315

    ማርክን የምትወዱ ወደ ላይ❤❤❤❤

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 2 місяці тому +70

    እናቱን እንደ ማርቆስየሚወድ ማነዉ በላይክ❤❤🎉🎉

  • @BytiByti-j4q
    @BytiByti-j4q 2 місяці тому +35

    ማርክ እኮ የተመረቀ የተባረከ ለናቱ ያለው ክብር በጣም ደስ ይላል የእናት ምርቃት መጨረሻዉ ሁሉ ያምራል እኔ ካንተ ብዙ ተምሪአለሁ ማርኬሁለየም ቢሆን ደስተኛ ሁን

  • @bekitube16
    @bekitube16 2 місяці тому +574

    አንመለስም በቃ 🎉😅

  • @Bamni946
    @Bamni946 2 місяці тому +22

    ማርኬ እኔ ባየሁ ቁጥር በናቴ ናፍቆት በሰው ሀገር በለቅሶ አለኩኝ እግዚአብሔር ለእናታችን ረዥም እድሜ ይስጣቸው ላንተም ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 місяці тому +279

    ማርኬ ወደ ራሱ በመለሱ እና ደስኛ በመሁኑ ደስስስ ያላችሁ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @NattyTube2bi
      @NattyTube2bi 2 місяці тому

      ❤🎉

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f 2 місяці тому

      ደምርኝ ማር

    • @Ab_faf
      @Ab_faf 2 місяці тому

      በጣም ነው ደስ ያለን ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@NattyTube2biደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому +1

      ​@@Ab_fafደምረኛ

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 місяці тому +22

    ማርክ የእኔ የዋህ እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ የጠብቃችሁ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 місяці тому +516

    ማርቆሴን እና እናቱን ሚወድ እስኪ በላይክ

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f 2 місяці тому +2

      ደምረኝ ማር

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 2 місяці тому +15

      ዊናየ ማርክን አግኘው እናንተ አንድ ስትሖኑ ሰው አፉን ይዘጋል ወንድሜ🎉🎉🎉❤❤

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e 2 місяці тому

      ዩነየምርጥሰው

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo 2 місяці тому +6

      @@WiaTube770 ዊናን እና ጓደኞቹን የሚያክል ስለለለ ነው ወሬ የሚያማቱት ዊናየ አንተ የልጅ አዎቂ ነክ ወላሒ ከማርክጋ ኑና አፋቸውን አዘጓቸው ወንድሜ እንወድሐለን ዊናየ እነሱም ያውሩ ምቀኞች ናቸው ማርክየም እንወድሐለን እኔ ከናንተ ብዙ ተምሪያለሑ በደስታ ኑሩልኝ ወንድሞቸ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@ToybaT_qv9zoደምረኛ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 місяці тому +14

    እማዬ አታልቅሽ
    በጸሎትሽ ብቻ እርጅው
    እናት ለዘላለም ትኑር
    ሁሌም ትሳቅ❤❤❤💞💞💞
    ኡፍፍፍ እናቴ ናፈቀችኝ 16አመት
    ሰደት አይኑ ይጥፋ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 місяці тому +173

    የማርቆሴ እናት ናፍቃኛለች እናንተስ😢

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 2 місяці тому +6

      ቆሻሾች ለምን በሠው ስምትነግጃለሽ እድሜሽ ይጠርና 😮😮😮😮😮😮😮

    • @elfielamore
      @elfielamore 2 місяці тому

      Uko❤​@@Hamdeya-y3g

  • @samritube645
    @samritube645 2 місяці тому +12

    *ምስጊን ማርክ በጣም የምታሳዝነኝ ነገርስ ለእናትህ ያለህ ፍቅር በተለይ ተባረክ በርታ የእናትህ ጸሎት ይከተልህ*

  • @HadraMohammed-ec4nq
    @HadraMohammed-ec4nq 2 місяці тому +66

    ማርክ ለናቱ ያለው ፍቅር ይለያል ሽ አመት ትኑርልህ😢❤

  • @ZeinabaSaid
    @ZeinabaSaid 2 місяці тому +10

    ማወርዬ በአላህ ከሚወዳት ልጅ ጋር አስሟሟቸው አንቱም እኮ ተወዳቷለሁ😢

  • @የመርሳዋ254
    @የመርሳዋ254 2 місяці тому +120

    ማነው እደኔ እናቱን የናፈቀ 😢እረጅም እድሜ ለናቶቻችን❤

  • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
    @ስማአቷአርሴማእናቴ22 2 місяці тому +10

    ማርክዬ ለእናትህ ያለህ ክብር ይለያል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ቃል የለኝም

  • @EkRUTube-t8m
    @EkRUTube-t8m 2 місяці тому +58

    ማርኬ አትራቃት በቃ ሁሉም ያልፋልኮ ማርክ ከናትህ አጠገብ ሁን ወንድሜ😢😢😢😢😢😢

  • @HeheOribi
    @HeheOribi 2 місяці тому +18

    እናት ትኑር ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሳ ፈጣሪ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @satgraway292
    @satgraway292 2 місяці тому +58

    አቤት እኛ ሰደት ያለን እኮ ጀግና ነን ማሪያምን ናፍቆትም ሁሉም ነገር ችለን ነው እምንኖሮው😢😢😢

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 2 місяці тому

      😢😢😢

    • @FatemahFtema
      @FatemahFtema 2 місяці тому +1

      በጣም😢😢❤

    • @FatemahFtema
      @FatemahFtema 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @satgraway292
      @satgraway292 2 місяці тому

      @@FatemahFtema ምን ያሰቅሻል

  • @NeimaTemam-kj4gx
    @NeimaTemam-kj4gx 2 місяці тому +6

    እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ለብዙ አመት የናታችን ናፍቆት እያስቃየን ነው ምንኖረው አላህ በሰላም ያገናኘን ከቤተሰቦቻችን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +279

    መርኬን 200 K እናስጋበው ያምትሉ ለይክ እዲው አጃቴን ሚበላኝ ለኔ ብቻ ነው ግን 😢😢😢😢😊

    • @MadinaTube-lo4jo
      @MadinaTube-lo4jo 2 місяці тому

      ዉዴ ደምሪኝ እኔንም

    • @EkRUTube-t8m
      @EkRUTube-t8m 2 місяці тому

      እኔም ነኝ😢😢😢

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 2 місяці тому

      @@Zade-h7p እውነት ነው ከዝያም በላ

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f 2 місяці тому +1

      ደምሩኝ እህቶቼ

    • @HeheOribi
      @HeheOribi 2 місяці тому +1

      እሺ ❤❤❤❤

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 2 місяці тому +7

    ማርኬ እቁምነገርያድርስህ ያረብ ፈጣሪይውደድህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 2 місяці тому +21

    እፍፍፍፍ ማርክ አስለቀስካኝ የማርክ እናት አባቴ ሲሉ አባቴን አስታዉሱኝ አመለጠኝ ልክ እንደርሶ ነበር ኔይ ልጄ ፍሬሽ ልይ ብድራትሽ እያለኝ ሞት ነጠቀኝ እናቶቻችን ኑርልኝ ❤❤❤❤❤

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 2 місяці тому +2

    ደስታህና ሳቅ ውስጥ አሸናፊት ይታያል ጌታ ከፊትህ ይውጣ

  • @ebrahimtadese3731
    @ebrahimtadese3731 2 місяці тому +48

    እናቱን አያከብርም እሱ የተከበረ ቢሁንእጂ አሉ የኛዉዲ ነብዬ 🥀🥀🥀ማርክ መልካምሠዉ

    • @danitofa9462
      @danitofa9462 2 місяці тому +1

      ሰለላሁ አለይሃ ወሰለም

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 2 місяці тому

      S A W ❤❤❤❤

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f 2 місяці тому +1

      ኡነት ነው 😢 ደምርኝ ውዴ

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 2 місяці тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰሊም🌹🌹🌹

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 2 місяці тому +3

      ሰሉ አልይ ወሰለም ሀቢቢና ሙሀመድ ያረሱሊላህ ያረሱሊላህ 🇸🇦🇸🇦ጀነት በእናት እግር ሥርናት❤❤❤❤

  • @HappyAutumnTrees-ve5gb
    @HappyAutumnTrees-ve5gb 2 місяці тому +1

    ማርክየ እናትህ እንኳን ላንተ ለኛም ትናፍቀናለች ቶቶሎ አምጣልን የምትሉ በላይክ ደምሩኝ

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 2 місяці тому +57

    እናት ያላችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ እኛስ ምን እንበል ለአመታት የናታችን ጠረን የናፈቀን😢😢😢😢

    • @SaAs-bu4yc
      @SaAs-bu4yc 2 місяці тому +4

      አይዛሺ ሀይሚእዩ😢

    • @QaYu-x5m
      @QaYu-x5m 2 місяці тому +3

      አይዞሽ እማ😢😢

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 2 місяці тому +1

      እኔማ አንደንዴ ቀልቤ ስውር ይልብኝና እቤት ውስጥ እንደ እቀ እፋልገት ና በመጫረሻ ምን እየፋለኩኝ ስገበኝ ማንተ ማንተ እንባዬን አለቅሰለው ኡሚ ናፍቀኛለች

    • @haymanotMoges-eh2wm
      @haymanotMoges-eh2wm 2 місяці тому

      @@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ የኔ ውድ እኔም😓😓

    • @haymanotMoges-eh2wm
      @haymanotMoges-eh2wm 2 місяці тому

      @@SaAs-bu4yc እሺ ውዴ

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ 2 місяці тому +20

    ማርክዬ ሁሌም ሳቅልኝ በሄድክበት ሁሉ የእናትት ፀሎት ምርቃት ይከተልህ በርታ ጠንክር ወደፊትጂ ወደኋላ የለም ከዚህ በኋላ ❤❤ቤካዬ 😊

  • @naatytube
    @naatytube 2 місяці тому +33

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ❤😔🙏

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 2 місяці тому +6

    ኡፍፍፍ እሺ እንጠብቃለን ማርክዬ ቶሎ አምጣልን ግን

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 2 місяці тому +44

    እናት እናት እናትን ለመግለፅኮ ቃል ያጥራል ለእናቶች በሙሉ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉🎉እናቱ የናፈቀው ብቻ 👍

  • @hueiw-p9d
    @hueiw-p9d 2 місяці тому +2

    ሳቅህ ስለተመለሰ ማርክ ደስ ብሎኛን እናትህን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ🎉❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 місяці тому +13

    ።።። ማርቆስ የናትህን ምርቃት ፈጣሪ ይስማ።።። አንተም ጎበዝ ነህ ዘመንህ የጤና የሰላም የስኬት ይሁን።። በርታ

  • @UserCcss-ek9bd
    @UserCcss-ek9bd 2 місяці тому +2

    የኔ እናቴ ሺ ዓምት ኑሪልኝ ክፉ አይንካሺ የኔ ልዩ ♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘🫶🫶🫶♥️♥️

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 2 місяці тому +26

    ማሚዬዬዬዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይሽ ማርኬ ከሆዷ ከልቧ መርቃሀለችና ዱአዋ ቀጥታ ይድረስህ አይለያችሁ ማሚ የልጅ ልጅ የምታይ ያድርግሽ ማርኮ ጠንካራ ሁን በርታ

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f 2 місяці тому

      ደምርኝ ማር❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 2 місяці тому +4

    ማርክዬ ያተ ብርታት የምር እኔአስደስቶኛል በርታልኝ

  • @madamsspice6623
    @madamsspice6623 2 місяці тому +43

    እኔም የናቴ ምትክ የሆነች የኔ ሂወት የመኑሬ ሚስጢር እህቴ ❤ንፍቅ ብላኛለች ልጀ ናፍቆኛል ❤️❤️😢 እስኪ ላይክ በሉኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ደምረኛ

    • @Seada-o7q
      @Seada-o7q 2 місяці тому

      አይዞሽ

    • @jhhfdhjrfhj
      @jhhfdhjrfhj 2 місяці тому +1

      እኔም እህቴ ናት ያሳደገችን ናፍቃኛለች በሰላም ያገናኘን😢❤

    • @madamsspice6623
      @madamsspice6623 2 місяці тому

      @@jhhfdhjrfhj አሜን 🙏❤️

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 2 місяці тому +2

    ማረክዬ የኔ ልዬ ሌላ ምንም አልልህ ፈጣረ ይጠብቅህ ባለህበት ከነጎደኞችህ ያረብ

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena 2 місяці тому +17

    ማርክ ምንአይነት ሰው ነክ ብቻ እኖድሀለን❤❤❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 2 місяці тому +1

    ማርኬ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ ለናትህ ስትል ሁሌም ደስተኛ ሁን እሽ የእናት ምርቃት ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 2 місяці тому +14

    ዋው እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ደርባባ እናት

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    እናቱን የሚወድ ላይክ አሳዩኝ ማር ለአናትህ ያለህ ክብር ሌላውን ያስተምራል

  • @ሂዊ
    @ሂዊ 2 місяці тому +12

    ማርቆሤ ጀግና ነህ የምር በዚሁ ቀጥል የኛ የዋህ❤

  • @mekdsdesalgni
    @mekdsdesalgni 2 місяці тому +1

    የኔውድ ወድም ማርክየ እናትክን ሥላገኘክ ደሥብሎናል እግዚአብሔር ይጠብቃችን የኔ ናት ሥወድሽ ምርቃቷ አሥለቀሠኝ የምር እፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 2 місяці тому +30

    እኛስ ምን እንበል በስደት 6 አመት 7 አመት 9 አመት 10 አመት ከዛም በላይ እናታችንን ያላየን ምን እንበል 😢

    • @jgggf515
      @jgggf515 2 місяці тому +3

      አላህ በሠላም ያግናኝ ያርብ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 місяці тому +1

      Er betame kebade new ena sedete kewtahu 1amet honobgn gn bka alchalkum betam nafekagnalech gezawe eskiyalke chekuyalew😢😢😢

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 місяці тому

      በጠም

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy 2 місяці тому

      እውነት ነው ሆድ ይፍጀው!

    • @BelatBelat-ou4ej
      @BelatBelat-ou4ej 2 місяці тому

      😭😭👍

  • @jhhfdhjrfhj
    @jhhfdhjrfhj 2 місяці тому

    እስኪ የኛ ስሜት ይድረሳችሁ ስልክ ዝግ ካ አያነሱ ካሉ እንቅልፍ አልባ ነው እምናድረው እናተስ በመኪና ሂዳችሁ ትመለሳችሁ😢😢😢

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 2 місяці тому +19

    ማርክ ወንድሜ ጠክር እንዴት እንዳለቀስኩ እናትክ ሳያት 😢😢😢😢😢አላህ ያስደስትክ የእናት ዱዐ ይጥቅማል አብሽር ለኸይር ሁሉም ነገር ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ወዴሜ ጠንክ አላህ ብርታቱን ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 2 місяці тому +1

    ወላሂ እናት መንን ትገለፃለይ❤❤❤ እማኮ አተነህስጦታየ አለች ማማየ😭ምነዉበኖረችኝ ብየእመኛለሁ ኡኡኡኡኡ

  • @Abdlmen
    @Abdlmen 2 місяці тому +15

    ማርክ አተ የእናቱ ልጅ የልጅ አዋቂ አተ ምርጥ ለጅ በሰው ዘድ ተወዳጅነት ያለክ

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 2 місяці тому +2

    ፈጣሪ መልካም ነገር ሁሉ ከፊትህ ይቅደም

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z 2 місяці тому +39

    ማርክ እንደዚነው የሚያምርበት የምትሉ❤❤❤

  • @weynishetfantahun3032
    @weynishetfantahun3032 2 місяці тому

    ከምንም በላይ ኦርቶዶክስ ( ክርስቲያን) በመሆንህ በመሆናችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ቡታጅራዎች ተባረኩ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +15

    እንደኔ ስደት ያላቹ እናታቹ የናፈቃቹ ፈጣሪ በሰላም ከናታችን ያገናኘን አሚን በሉ

  • @ሂወትሀዘንከደስታ
    @ሂወትሀዘንከደስታ 2 місяці тому +1

    ረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ያኑርልህ ማርኬ እኔስ አልታደልኩም 😢

  • @LylaLyla-p6d
    @LylaLyla-p6d 2 місяці тому +21

    የማርኬን እናት ሳያት እባኤን መቆጣጠር ያቅተኛል እናቴን ነው የምትመስለው

  • @WasilaShifa
    @WasilaShifa 2 місяці тому +4

    የኔ እነት መርክ ታከበካበት

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 2 місяці тому +11

    የኔ እናት ረጀም እድሜ ጤናጋር ይሰጥልሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 2 місяці тому +1

    ራጂም እድሜ ከጤነ ጋር እመዬ❤❤❤❤መርክዬ በርታልን የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 місяці тому +18

    😭በማርያም አስለቀሱኝ ሲተቃቀፉ 😭 እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይሽ እማዬ የኔ ናፍቆት🥺🥺🥺💋💋

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 2 місяці тому +1

      😭😭😭ወላሂእኔም አለቀስኩእህህእናትትት😭😭😭

    • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
      @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 місяці тому

      @@ZuzuHusan አይዞን ማሬ💋❤️❤️🥺🥺🥺

    • @VuxGic
      @VuxGic 2 місяці тому

      ማርያምን እኔም ናፍቃኛለች አስለቀሱኝ😢😢😢😢​@@ZuzuHusan

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 місяці тому +1

      Ena rasu welahi betame nafekagnalech selke kawerahu rash 1were honegn😢😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 місяці тому

    ወይኔ እሮጣ ስታቅፈዉ እባዬ😢😢 መቆጣጠረአቃተኝ እፍፍ ከስደት እኛንም ለዚህ ያብቃን ቅመሞችዬ❤ማርክዬ እደዚህ ድምቅ ጥክር ስትል ነዉ የሚያምርብህ❤❤

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 2 місяці тому +44

    ሙስሊሞች😢በአላህ ክርስቲያኖች በግዛቢሔር😢😢😢😢በስደትላይ አሞኝ ከፍቶኝ ጨቆኝነው😢😢😢😢 ሰፕስክራይፕ አርጋችሁ😢 አስደስቱኝ የመዳም ቅመሞች😢😢😢😢😢😢

    • @ZahraKhatun-l6k
      @ZahraKhatun-l6k 2 місяці тому

      አረጌሻለሁ❤

    • @wubalem.birhanu3133
      @wubalem.birhanu3133 2 місяці тому

      አደርገላው ❤ባርቺ

    • @hhht597
      @hhht597 2 місяці тому

      አይዞሽ አሏህ ያሽርሽ ውደ❤❤❤😢😢

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec 2 місяці тому

      Argeshalehu

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 2 місяці тому

      እግዚኡብሔር ይማርሽ

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 2 місяці тому +1

    አምን አምን አምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመዬ ለአንችም ራጂም እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥሽ አስቀሰቹኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወደቹሀለሁ በብዙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kadija.hindris
    @Kadija.hindris 2 місяці тому +8

    ጥንካራ ሁን ማርኬ አይዞህ ሁሉም ያልፍል

  • @عليعلي-و4ع9ض
    @عليعلي-و4ع9ض 2 місяці тому +1

    ማርክ አባትህን እጠብቃል እናትህን አላህያኑርልህ

  • @SemeraBushra-wl4bj
    @SemeraBushra-wl4bj 2 місяці тому +10

    መርክዬ ለአንተነ ለእናትህ አላህ ትልቅ እድሜንና ጤና ይስጠቹ ወንድሜ ለኛም እኮ እናተችን ነፍቃናሌች እንደተ ቅርብ ቢሆን ምን አሌ የእናት ናፍቆት ከበድ ነዉ እናትህ የመረቃችዉ ምርቃት ይድረስህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HappyAutumnTrees-ve5gb
    @HappyAutumnTrees-ve5gb 2 місяці тому

    ማርክየ ወንድሜ ለናትህ ሥትል ከዚህ የበለጠ ጠንካራ ሁነህ ማየት ነው የምንፈልገው እናትህ እድሜና ጤና ይሥጥልህ

  • @aminaamen5303
    @aminaamen5303 2 місяці тому +18

    ማን እንደናት እኛስ በስደት ያለነውም አላህ በሰላም ያገናኘን እማ ህይዉቴ❤

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 2 місяці тому

    😢😢😢እናቴ ናፍቃኛለች 5አመቴ በስደት ማርኬ ነፍፍፍፍፍ አመት ትኑርልህ እናትህ እናቶቻችን እድሜ ና ጤና ይስጣቹ❤❤❤

  • @user-pf1rm5ct5v
    @user-pf1rm5ct5v 2 місяці тому +7

    ማረክ እምአምለክ ከፍቴ ትቅዳም ሁሌም ደሰ ይበል ለእናቴ እርጅም እድሜ እግዝአብሔረ ይሲጥ❤😍👏

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 2 місяці тому +1

    ማርክ ለእናት ይለ ፍቅር ይለይል እግዚአብሔር ለእናት እረጅም እድሜ ይስጥል ስወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 2 місяці тому +9

    ማርክ በርታ ወንድሜ ለእናት እረጅም እድሜ

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 2 місяці тому +1

    እናትነት ማርኬ እንኳን ሄድክ የኔ ቆጆ ቤኪ ደግሞ አንመለስም አትበል ዋ

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 2 місяці тому +9

    ረዥም እድሜ ለናትህ የማርክን እናት እንዴኔ የሚወዳት❤❤❤እስኪልያችሁ

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 2 місяці тому

    ማርክ ለእናቴህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ

  • @Iwu2
    @Iwu2 2 місяці тому +12

    ሺሺሺሺ አመት ኑሮልኝ ሥታምሪ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiftakemeruMifta
    @MiftakemeruMifta 2 місяці тому

    ማርቆስ ወላሂ ነዉ ምልህ እናቴ በጣም ነዉ ምወዳት እዚ አለም ከናት የበለጠ ማ አለ የኔ እናት 1000000 አመት ኑሪልኝ

  • @AminaYoussef-c1r
    @AminaYoussef-c1r 2 місяці тому +13

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶች😢😢😢😢😢

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 2 місяці тому

    ማርክ ልብስ ማንኛዉንም ያምርብአል
    እናት አለም ሺአመት ትኑርል ማርክ እወዳቹአለዉ ቤትዬ ሰላ

  • @jojololo9407
    @jojololo9407 2 місяці тому +8

    የኔ ውድ እናት ረጀም እድሜ ይሰጥሸ ❤❤❤❤❤

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount 2 місяці тому

    ያረብ መች ነው እናቴን እደዝህ የማቅፍት ስደት የስራህን አሁንስ እባየን ነው የቆጣጠረ ያቃተኝ አይይይይይይይይ

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma 2 місяці тому +7

    የኔ እናት ረጂም እድሜ ይስጠልህ ለእናትህ 🫶🏻🫶🏻 ረጂም እድሜ ለእናቶች 💕💕💕❣️❣️❣️❣️❣️🌹🌹🌹

  • @KidiTube-j7s
    @KidiTube-j7s 2 місяці тому

    ማርክዬ እረጅም እድሜና ጤና ለእናትክ ይስጥለልክ አንተም ወደ እራስክ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ጌታ ያሳብከውን ሳይሆን ያላሰብከውን እሱ ያሰበልክን ይስጥክ ወንድሜ

  • @Janat-s2b
    @Janat-s2b 2 місяці тому +7

    እድሜከጤናጋ ለናቶቻችን🎉❤❤❤❤

  • @Halima-yu4di
    @Halima-yu4di 2 місяці тому

    ወሏሂ ቀናሁ መቼ ይሆን እኔም ከእናቴ ጋር እንደዚህ የምሆነው የኔ እናት ንፍቅ 😢😢😢😢😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣት ማርክ አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @زهرهمحمد-ذ1ر
    @زهرهمحمد-ذ1ر 2 місяці тому +1

    የኔ አባት ማርክዬ ሽይይይ አመት ትኑርልህ እናቶቻችን ፈገግታችን ናቸዉ❤❤❤❤❤

  • @EkRUTube-t8m
    @EkRUTube-t8m 2 місяці тому +20

    ማርኬ በቃ እንዳኬድ ለናትህ ማን አላት እንዳኬድ ተመልሰህ ማርቆሴ😢😢😢😢😢😢

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f 2 місяці тому

      ደምርኝ ማሬ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 2 місяці тому

    ማርክዬ ለእናትህ ያለህ ክብር ይለያል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏❤❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 2 місяці тому +5

    ማርክዬ የኔ አሳዛኝ ሆደ ቡቡ ❤ አይዞህ አንድ ቀን ትሰባሰባላችሁ የእናት ናፍቆት በጣም ከባድ ነው አይለያችሁ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 місяці тому

    ቡታጅራዎች እኮ ለእናቶቻቸው ያላችው ፍቅር ይለያል ፈጣሪ ረጅም አመት ያኑርልክ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 місяці тому +8

    ለእናቶቻችን ነፍ አመት ይኑርልን❤

  • @FatoomFatuma
    @FatoomFatuma 2 місяці тому

    ደስ ሲሉ እስኪ እኔም በስዴት ነኝ በሰላም ተመልሽ አያቴን እና አባቴን እማስዴስት ያርገኝ እናት እንኳን የለኝም እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ለእናቶች

  • @Kadija.hindris
    @Kadija.hindris 2 місяці тому +7

    አሜንንን ማርኬ ፍጣሪ ያቆይልህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiSami-yk4ls
    @SamiSami-yk4ls 2 місяці тому +1

    ማርክ ሁበ አበሰኚ ኢኔሚ ኡነቴ ነፈቀኛ😢

  • @LemraAbdo-ti4qf
    @LemraAbdo-ti4qf 2 місяці тому +7

    ማርክ አላህ ሺያርግክ እናትክን እንምትወድ ❤❤❤

  • @EnatEth
    @EnatEth 2 місяці тому

    ለእናቶች እረጅም አድሚ ሰደት ላይ የለነዉ ሁሉ ቤተሰቦቻችን ይጠብቅልን ጌታ

  • @HermelaHermita
    @HermelaHermita 2 місяці тому +14

    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ🤌🥰

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 місяці тому

    እናቴ ናፈቃኛለች ከልክ በላይ አስር ዘጠኝ አመት ሞላን ከተለያይን❤❤

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 2 місяці тому +6

    የኔ እናት ነፍ አመት ያኑርሽ ደሞ እኮ ሥታምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hanan-jr5pi
    @Hanan-jr5pi 2 місяці тому

    የኔ እናት እድሜሽን ያረዝመዉ ❤❤አሚን ወይ እናት ማን ይተካዋል ያች ቦታ