🔴ከ26አመት በኋላ😳የእናቷ ገዳይ ሆና ተገኘች | መፍትሔ
Вставка
- Опубліковано 6 лис 2024
- 🔴ከ26አመት በኋላ😳የእናቷ ገዳይ ሆና ተገኘች | መፍትሔ
🔴ሀበሻዋ ነጭ እና ጥቁር ወለደች😳የልጅ ምርመራው ውጤት😳 | መፍትሔ
🔴ሀበሻዋ ነጭ እና ጥቁር ወለደች😳የልጅ ምርመራው ውጤት😳 | አስገራሚ ታሪክ
🔴ሀበሻዋ ነጭ እና ጥቁር ወለደች😳ጐረቤቶቿ አሙት | አስገራሚ ታሪክ
🔴ለሷ ብዬ ተራብኩኝ😭 ፍቅረኛውን አገኘናት አልፈልገውም አለች | አሳዛኝ ታሪክ
🔴ከ26አመት በኋላ እናቱ... እናቴን የገደላት እሱ ነዉ አለችሽማግሌዎች መጡ
🔴 ከ26 ዓመት በፊት የተጣለው ልጅ በቁጭት ሊሞት ነው | አሳዛኝ ታሪክ
🔴 ከ26 ዓመታት በፊት የተጣለው ልጅ DNAያልተጠበቀ አሳዛኝ መጨረሻ | አሳዛኝ
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Ebs
hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
#ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
your queries ÷
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
Hab media ሃብ ሚዲያ new
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Feta be endalk
Tirta media ትርታ ሚዲያ
Unique ጣዕም
adagnu
addis chewata
arada media
arada plus ሹገር ማሚ
arada tube
endalk tube
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media youtube
hab media ሃብ ሚዲያ
hab media አዳኙ
habmediaadagnu
khlot youtube
tireta media
yemenged lay tyake
ሮሔ ሚድያ
አራዳ ሚዲያ
አራዳ ፕላስ
ክህሎት
የወሲብ ፊልም
የጥንዶች ፈተና
Arada plus
Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
Sheger digital
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
#Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
#addis_chewata_youtube
#endalk_tube_2
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
እዝጊኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏 በጉዲፈቻ ልታሳድጉ የምታስቡ ሰዎች ከኔ ጀምሮ እዛው ባለበት መርዳት እንጂ ወደ ቤታችን ማስገባት በጣም ከባድ ነው ። ወይዘሮ ሰናይት እግዚአብሔር እንኳን የልጆችሽ እናት አደረግሽ 🙏🇪🇷
በትክክል 100% እኔም አሁን ወስኛለሁ ይቅር ይባለና
እኔ አንድ ወንድ ልጅ አለኝ ብቻውን እንዳይሆን ጉዲፈቻ ለማሳደግ ፈልጌ ግን ለልጄ ጠላት ባፈራስ ብዬ ፈርቼ ተውኩ
የዲምፅችግርአለ ይስተካከልየምትሉ
አረ ወንዱ ልጇን አገናኛት አልኸምዱሊላ እንኳን አተረፈሽ
ለሀውለውላ ቁወተኢላቢላህ ለትልቁልጅ እንኳን ተረፍሽለት አልሃምዱሊላህ
የኔ እናት እንኳን በሂወት ኣተረፈሽ ❤😢
ድምፅ በትክክል አይሰማንም ይስተካከል
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል. አሳዝናኝ ነበር ልጃን ሳታይ ብይ❤❤
እረ ይችን ጋዜጠኛ ሰብሰከራይብ አሳድጓት ተመልካች አሳዩኝ በላይክ ❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራምዋ የድምጽ ችግር አለው።
ልጅት ግን ለህግ ትቅረብ ለእናት እንዲህ ያደረገች። ለሊላ አትመለስም ስለዚህ ትቀጣ ፍትህ ለእናታችን❤
ለይላሀይላ መሀሙድ እርሱለላህ ❤❤እቤእች ጅግና አላህ ይጠብቅህሺ❤❤በርችችችች
ወላሂ እኔም ግምች ነበር እሰይ እሰይ እስይ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአማቱ ጌታ እኔ ግምች ነበር አልሞትችም ብይ መገን ኢትዮጵያ ውስጥ የማይስራ ወንጀል የለም
ምንድነው የምንሠማው እናቱ መሆናን አውቆ ሊያቅፋ ሲሄድ ሞታለች ሲባል ይች እህት ተብየ ስሰድበው ምንያህል እንደአስለቀሰን እንዳሳዘነኝ እናቱ በህይወት መኖሯ ባሰደሥተኝም ልጁ ግን ለሁለተኛ ግዜ ሊጎዳነው
በኢየሱስ ስም እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ቡዙ እናያለን💔💔💔😭😭😭
Wey hagere indihonesh keresh?ya Allah Ethiopian asibat
የሴት ጀግና እንደናንተ አይነት ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤ስወድሽ ለጅቷ ለህግ መቅረብ አለባት😢😢😢
እልልልልልልልልል እሰይ እንኳን ደስ አለክ ለልጃቸው በተለይ ለወንዱ
ምንድነዉየምንሠማዉግራያጋባልበዚህልክመጨከን፣ይገረማል
አለሀምዱልለህ ኡኑከን ተረፈሽ
በዛ ደምፁ ይስተካከል
ምን ጉድ ነዉ የሰዉ ክፋት የልጆችሽ ኣምላክ ኣትርፎሻል።
ብዙ ሰው እሷ ገዳይ መሆኗን ገምቶ ነበር
ተባረኪ
እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወይዞሮ ሰናይትን ስላየሁ
እናቲቱ እንኳን ለልጆችሽ ተረፍሽ ልጆቹን አሳቃ ጥልት ያረገችው የራስዋን ስራ ለመሸፈን ነው ይቺ ጨካኝ ስራሽ ያሳድሽ ጋዜጠኛ እድለኛነሽ በርቺ
ካሳደገቻት ይልቅ ስራተኛዋ ታማኝ ሆና ተገኛች ወይ ዘመን እባክሽን ቢድዬውን እንዳያዩ ተጠንቀቂ
አይዞሺ እናቴ ጥሩነትሺ ነው ያተረፈሺ አሁንም መጥፎ ነገር አታሰቢ ፈጣሪ የሰራዋን ይሰጣት
እውነት አይመስልም ድራማ ነው
እውነት ነው የምን ድራማ
ውለውስ ብለህ ነው የመጣከው ስትል መጀመርያውም የእናቷ ገዳይ እሷዋ ትሆናለች አጣሪ ብለንሽ ነበር
አልሃምዱሊላህ ወ/ሮ ሰናይት ሞተች ተብሎ በጣም አልቅሼ ነበር ልጁም አስለቅሶኝ ነበር ግን ወ/ሮ ሰናይት በሂወት መኖርሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪው ዘመንሽ ከልጆችሽ ጋር በደስታና በፍቅር እምትኖሪ ያርግሽ። ድምፁ አልጠራም ከይቅርታ ጋር
ወይኔ ወይዘሮ ሰናይት 😮 እንኳን በህይወት ኖርሽ ትንሽ አስለቅስሽን ነበር 😢 በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ስለተረፈሽ🙏🥰 🎉
ቤዝ ኮመንት ለማንበብ ሞክር ልጅቷ የእናቱዋ ገዳይ ትሆናለች የሴትዮዋ ሞት መጣራት አለበት ብየ ሙያዊ አስተያየት ሰጥቸሽ ነበር መለስ ብለሽ አስተያየቶቹን አንብብ ለሥራ ይጠቅማል ❤❤❤
Uuuuuuuuuuffffffffiiiiiiii duraa shakeen ture du'a ishee Uuuuuuuuuuffffffffiiiiiiii baga waaqayyoo lubbuun ishee jiraachise !!!🙏🙏🙏💔💔💔💔😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺
Beziye gena fetari kegonsh yhun❤❤❤ mare
ደስይላል፣
በህግ፣መቀጣት፣አለባት፣ሳያውቁ፣ልጆቹ፣ትጎዳዋለች፣ስለዚህ፣የሐኪም፣ውጤት፣ይዘሽ፣ትጠየቅ፣
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው በጠም ደስ ያለኝ ለእነዚያ ሁለት ልጆች እንኳንም ኖረች❤❤❤❤
እንኳን ፈጣሪ ኣተረፈሽ ወይዘሮ ሰናይት
ሥራሺጡሩነው 26 አመት የኖረልጂ እናቶን አገኛለሁሢል ሙታለችመባል ይከብዳል ልጂቷጥቅመኛናት ለቤት ለገዘብ ብላ ጋዜጠኛዋ ድምፅ ጥራት የለውም አሥተካክሊ
እንኳን እግዚአብሔር አትረፈሽእናቴ😢😢😢
ፈጣሪ እንኳን ከዝህች አረመኔ ልጅ እጅ አተረፈሽ አሁንም እንዳት ጨርሳችሁ ተጠንቀቁ ይህች እባብ ናት የበላችበት ወጭት ሰባሪ በጣም ያሳዝናል ምንነዉ? ይህን ያህል ጭካኔ መዉለድ ቋንቋ ነዉ ያሳደገ ይበልጣል፡፡
Weee betam des ylal Eigzaaebihr ymesgen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ልጅታ የጀን መግኝት አለበት
❤እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ያሳደጉት ውሻ እንኳን አሳዳጊውን አይጎዳም ለማንኛውም እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ አሳድገሻታል ካጠገብሽ አርቂያት ፈጣሪ ይቅጣት
ምናይነት ድራማ። ነው እንደ የሚታመን ድስት እውነተኛ ዩቱበር ይህም። ያኔም ዩቱበሯ አላለቀስችም ገርሞኝ ነበር ድራማ ስለሆነ ነው
በርች የኔ ቆንጆ📡📡📡📡🚀🚀🚀
ልጆችዎትንም እንዳታጠፉቸው አረመኔ ናትእንኳን አተረፈው
እልል ቤዝ ጠርጥሬም ተናግሬም ነበረ
መጀመረያምጠርጥራናትነበር
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን በህይወት ተገኘች ልጁ በጣም አሳዝኖኝ ነበር ከዚህ በሗላ በጣም መጠንቀቅ አለባቸው ለማንም አትመለስም ግን ምንድነው ያመጣብን ለገንዘብ ብሎ ሰው ለመጉዳት እንዲህ መሆን እረ ምን ይሻላል
ልጃ በጣም አሳዝኖኝ ነበር
Egzihaber yimasegan bawent leju baxem yesazen naber
Omg blessed you 💖 🙏
እልልልልልል ❤❤❤❤
ይገርማል አረመኔ ናት
ልልልልልልል❤❤❤❤
አቤት ዘመን ጌታዬ ሆይ የእስራኤል አምላች በርች በስራሽ ጀግና ነሽ
Masha Allah❤❤❤❤😢😢😢😢
መን የልሰመነወ አሊ አቤቱ መአሪን
Dimis betam chigir alew
አልሀምዱልለህ
Weyne Enate Uffff Enqan Fetari Redash ❤❤❤❤❤❤ 😢😢
እሰይ እንኩዋን ተገኘች❤
በጣም ጊዜው ከፍትዋል በቁም ያለ ሰው ሞትዋል ተብሎ ማስወራት ? ሰውስ ምን ይላል???😢😢😢
እንደሚመስለኝ ወንድ ልጅዋን አገኛች የሚባል ወሬ ስለስማች አስቀድማ ለመግደል የፍለገችው።አሁንም ልጆችዋን ለመግደል ወደኃላ አትልም አንቺም ተጠንቀቂ እንደገና እናትዋን ለመግደል ልክ ምክር ትችላለች።
መስማትም ማየትም ይከብዳል አረ የፈጣሪ ያለህ በእኛ ክፋት ሳይሆን በአንተ እዝነት በቃ በለን አሁንስ መሸክም አልቻለም ትካሻችን ዝሎል
ወይ ሀገሬ
ያአላህበጣምቁሻሻናተ
የኔ እናት ኡንካን ታጋኝሽ 😢😢ሴት ልጅ ክፉ ናት 😭
እናት የሌለችበት ኑሮ ባዴ ነው ።
አረለቀረውቤተብ ዶክተሩ ልጃቸው ይድረስላቸው በፍጥነት ትወገድ ወደህግ ተሰጥ
,አረጉድ,ወደየትእንሂድሰወቸ,ግንአልሀምዱሊላህአለመሞቶእኔአላመንኩም
በትክክል እናቴ ከሂሊና እስር በላይ የለም ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት
ጉድ በል ጎንደር አሳድጋት እደት ለመግደል ተነሳች የሰይጣን ቁራጭ እርጉም ማርያምን ወድልጅዋን አሰቃይታ ማስመሰልዋ ክፋ ምንም ህግ የለም ግን ለግዜው ትታሰር የተረገመች
betikikil
ይህ ነገር ድራማነው. የሚመስለኝ
@@Enatnshwubet እረ እውነት ነው
Ere gud new.
የፈጣሪ ስራ የምንስማው ነገ ይገርማል ስው ባጉረስ እጄን ነከስኩ ሆነ እንኳን ለልጆሽ ለሁለቱ ተረፍሽ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፍሽ ልጂ ተገድቶ ነበር እሱ ይበቀላታል ባለጊ ናት ማስመስሏ እንደተጉዳች🎉🎉🎉
እንዲሁ ለይስሙላ ነው እንጂ አልቻልሽበትም፣የራስሽ እንጂ የደንበኛሽ ድምጽ አይሰማም፣ የድምጽ ጥራት ጉድለት።
Enezih kemadego yemimetue lgoch hulachow betam kifue nachow egzio😢😢😢
Eni alamanikum bafit Batam azegni nabare hilm masilognal
Betam yasaznal Eigzaaebihr ykr ybelen 💔💔💔
እልልልልልልልልልል እንኩዋን ተረፉ
Liju habt ayfeligim
ጉድ ጉድ 🤔🤔🤔🤔🤔😢😢😢
እንኳን ለልጇ ተረፈችለት በጣም ተጎድቶ ነበር ።
ሰናይት በመገኘኘቷ በይወት ደስስስስ ብሎኛል ለልጁ እፍፍፍፍፍፍፍ😢
ለዝነዉ ዉርድ ዉርስ ብላ የወተወተችዉ እች ሰጣን መጀመራም ጠርጥራታለዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤ቤዛ ድምፅ ጥራት የለውም
እረ ተሎ ብላችሁ ልጇቸዉ ጋር አገናኞት ሆስፖታሉን ታወቀችዉ እንዳትገላት ተሎ ብለሽ አገናኛቸዉ
🙏🙏🙏
እና 26 አመት መጠፋት ምን አመጣው 6 ወር እንኳን ብዙ ነው ሴትየዋ ጤነኛ ነች
Beziye ahun akeberkush yene wed ewdishalew.
Yaa Aallaha 😢😢
ግድድድ እግዝኦኦኦ
አቤት ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው
😢😢😢😢😢እሚዬ
Sound yestekakel please!
እብክሽ እህትይ ልጅን አግንንው ስይልቅስ
❤❤
በመጀመሪያ እኮ የእናትየውን አሞሞት አጣሪ ልጅቶ ሁኔታው ልክ አይደለም ።እናት ልጆን ስላገኘች እንደገደለቻት ያስታውቅ ነበር ግን ምንም ምርመራ አላደረግሽም ቢያንስ ሆስፒታሉ የሚያውቀውን ሚስጥር ያካፍልሽ ነበር እግዛብሄር ግን ምን ግዜም ፍጡሩን አሳልፎ አይስጥምና ልጆም ለዚህ ነበር ነብሱ ስትጨነቅ የነበረው ብየ አምናለው 😢😢
Srash tiru new gin gin videosh dimts tirat yelewm yirebshal yiselechal. Astekakiyi
የድምፅጥራትየለዉም
ቆይ ግን ገባያ ማሃል
Uuuuffff 😭😭😭😭❤️❤️
Ba guguti yagabahuti omg 😢mine aynati good now 😢