Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Greate video❤
Thanks
አሪፍ መረጃ
seasonal job keep on
video siralin bro
Eshi eseralewgn🙏
በonline ለማውጣት ስንት ወር ይወስዳል
@@HaymanotBelay-zc9gg እንደሞላሽበት ሀገር ይለያያል:: ግን ብዙ ጊዜ ከ 4-6 ወር ይወስዳል::
የምትለቃቸው ቪዶዎች በጣም ምርጥ ናቸው አስተማሪ ናቸው በጣም አስተማሪ ናቸው። ኦን ላይን ቀጠሮ ሳስይዝ የትውልድ ቀን የአንድ ቀን ስህት ገጠመኝ ከቀጠሮ ቀን በፊት እንዴት ማስተካከል እችላለሁ።
ፓስፖርቱን ከተቀበልክ በዋላ ከሆነ የImmigration website ላይ ገብህ Passport Information Correction Appointment የሚለው ውስጥ በመግባት ማስተካከል ይቻላል። ፓስፖርቱን ከመቀበልህ በፊት ማስተካከል ከፈለክ ግን በOnline ምንም አይነት መንገድ አልፈጠሩም ስለዚህ ማድረግ ያለብህ ነገር ለአሻራ ቀን በአካል ስትሄድ ማውራት ነው። ፓስፖርትህ ከዛ በፊት ስለማይሰራ ያኔ ማስተካከል ትችላለህ👍
@@EbenezerSemaw በጣም አመሰግናለሁ አቤኒ
Betam enamesegnalen
You welcome
Great job
Bro kfyawn apply kaderegku behuwala Beqeterow qen mekfet alchlm
@@MuktarTechclinic aychalm. Online molteh kecheresk bewala balut geketatay 3 seat wst bcha new mekfel yemtchlew
የድሮውን ሰማያዊው ያለውስ መቀየር አይቻልም ወይ
Metawkiyaye expired aladeregem gn digital aydelem chger yelem?
Awo chigr yelewum
Im 657 subscraber😊😊😊 ጎበዝ በርታ
Thanks, this will be best memory 🫡
ሰላም ወንድም እኔ ስስተርን ሊኬ አስቾከዪ ፈልገ ነበር ሲስተም ዬለም እየሉ ነዉ ዪዝህ ነገር እዉነተዉን ምተቅ ከሆነ እስታ ቪዲዮ ስረልን
ምስጥሩን አለወቅነም ኦን ለዪን አተሰሩ እያሉ ነዉ እና እንዴት መረግ ዪቸለል
@@Alikha-h1g ነገ ቪዲዮ እለቃለሁኝ
@EbenezerSemaw እሺ ወንድሜ አመሰግነለዉ አላህ ዪጠብቅህ
Wow ❤❤❤❤❤
Thanks❤
Thanks alot❤
የልደት ሰርተፊኬቱን ወደ እንግሊዝኛ መተርጎም ያስፈልጋል እንዴ
ግዴታ አይደለም። ግን በሁለቱም ቋንቋ ቢሆን ይመከራል
Hi Ebeni ene passport mawtat efeligalehu, ante litawetalign tichilaleh?
@@YimamGelan Awo, telegram lay text adrglgn 👍@bena_abi
አመሰግናለሁ
🥰🥰
Ykirta yene wendim fayda metawekiya mehon ychilal lepasport
የኔ ጠፍቶብኝ ነው ወንድሜ ምን ማድርግ ነው እሚጠበቅብኝ??????
ኦንላይን ማውጣት ይቻላል:: ቪዲዮ እሰራለሁኝ:: Or Contact me via Telegram:- www.t.me/@bena_abi
የ 5 ቀን ፈልጌ ነበረ እናም video kale attach adrgilgn
Ahun lay urgent passport eyesera aydelem semonun yikefetal sletebale v8deo eeseralewgn
be National id passport yiwatal way?
thank you
You're welcome
yene metawekiaye 2015 new yeweta gin eske 2018 yagelegilal yihe metawokia mehon yichilal?
Yekebele kehone awo
@@EbenezerSemaw thanks for your fast response and I ask you one question is it possible urgent passport appointment now december 21/12/2024
@@bayelgnabay1526 No there is no available appointment date.
Hello there what about under 18 and 18 mimolew ke appointment 2 ken befit new leza endet new mihonew አትለፈኝ
Amolalu temesasay new gn under 18 yemilewn check box lay click madreg ena leketero ken kebeteseb gar mehed new. yemileyew yebeteseb file yiteyekal beakal sthed.
ወንድም በ online እንዴት ቀጠሮ እንደምናሲዝ አጭር video ስራልን እባክህ 🙏🙏🙏
በቀጣዮቹ ቪድዮዎች እሰራለሁኝ👍
Betam nw miyasfeligegn aschekuay nw mifeligew brzr online amolal asayegn brzr❤❤
Inbox awragn Telegram:- www.t.me/@bena_abi
በ National ID የሚቻል አይመስለኝም
Awo aychalm. slezi guday video serchalew:- ua-cam.com/video/QuR-_qjyFi0/v-deo.html
10ዓመት አልፎኛል ምክንያቱ ወደ ኢምባሲ መሄድ ስለማልችል አሁን ደግሞ ፓስፖርት አስፈለገኝ online ለሞምላት አልከፍት አለኝ ማሳደስ ፈልጌ ነበር ይቻላል አይቻልም አላውቅም ምን ትመክረኝ አለህ??
Online አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት አልሰራ ያለህ የአዲስ አበባ እና የሌሎች ክልል ከተሞች ኢምግሬሽን ቢሮ ቀጠሮው ስለሞላ ነው፡፡ አሁን ላይ አፋር ክልል ላይ ብቻ ነው ቀጠሮ ያልሞላው፡፡ ወደአንተ ጥያቄ ስመጣልህ ግን፡ አዎ በሚገባ በ Online ፓስፖርትህን ማሳደስ ትችላለህ፡፡ ለዚህም ደግሞ ይሄንን ሊንክ ተጠቀም፡- www.ethiopianpassportservices.gov.et/request-appointment
እኔ ጠፋ አድስ ተመዘገብኩ
የልደት ካርዴ በጀርባው ማህተም የለውም ሲቀጥል የቀበሌ መታወቂያ አልታደሰም የዲጅታል መታወቂ ይሆናል?እስኪ ወድሜ ካላስቸገርኩህ ንገረኝ
በኦንላይን ቀጠሮ ለማስያዝ ማህተም የሌለው የልደት ካርድና ያልታደሰ መታወቂያ ችግር የለውም ይቻላል። ግን የተረጋገጠና የታደሰ ቢሆን አሪፍ ነው። የNational ID ደግሞ አሁን ላይ ስለተፈቀደ በሱ Passport ማውጣት ይቻላል 👍
ሰላም ወንድሜ እኔ Online ላይ ፖስፖት ቆጠሮ እጄ አለሁት የቆጠሮየ ቀን አንድ ወር ነው የቀረው አሸራ ለመስጠት እኔ የትግራይ ተወላጅ ኔይ ቆጠሮ ያለብኝ አዲስ አበባ ነው ግን የኔ መታወቅያ ቀኒ አለፈው አሁን ደሞ ትግራይ ውስጥ መታወቅያ መስጠት የለም ምን ማድረግ አለቢኝ የልደት ካርድ ግን አለቢኝ ይቅርታ ለአማርኛ የ ልትመልስሊኝ በትህትና እጠይቃለሁ ወንድሜ Thank you
የታደሰ መታወቂያ ፓስፖርት ለማውጣት ግዴታ ነው፡፡ አሁን ማድረግ የምትችለው 1ኛ አዲስ አበባ የኢምግሬሽን ቢሮን ከመሄድህ በፊት Contact አድርጋቸው፡፡ ለዚህም ይሄንን ስልክ ተጠቀም፡- 251111553209 2ኛ የመቀሌ ኢምግሬሽን ለአዲስ አበባ ኢምግሬሽን ደብዳቤ እንዲጽፉልህ ማድረግ፡፡ የመቀሌን ኢምግሬሽን ለማግኘት ይሄንን ስልክ ተጠቀም፡- 2510344409291. ከሁለቱ መንገዶች አንዱን ተጠቀም፡፡
❤❤❤thank you
እናመሠገናለን
ፓሰፖርት ማሳደስ ፈልጌ ነበር የት ነዉ የሚታደሰዉ ክፍያዉስ እባክህ
ከዚህ በፊት የነበረው ፓስፖርት ፎቶ እና የሚያወጣው ሰዎ ፎቶ እንዲሁም የፓስፖርቱ ቁጥር ያስፈልጋል፡፡ እነዚህን ካዘጋጀህ በኋላ ኦንላይን በሚሰጡህ ቀጠሮ ቀን መሄድ ብቻ ነው፡፡ ገንዘቡ ደግሞ ልክ እንደ አዲስ ፓስፖርት ማውጫ 5000 ብር ነው፡፡ አብራርቼ ቪዲዮ እሰራበታለሁኝ፡፡
ወንድሜ pls ንገረኝ የአዲስ አበባ መታወቂያ የለኝም የልደት ካርድም የለኝም ፓስፖርት ከአዲስ አበባ ማውጣት አልችልም? ወይስ በዲጂታል መታወቂያ ማውጣት ይቻላል?
Ye Addis ababa metawekiya ena yeldet card baynorshim, gn yeteweledshibet akababi yebkebele metawekiya ena yeldet card kalesh addis ababa mawtat tchyaleshi.
@@EbenezerSemaw እሺ ግን የልደት ካርድ ግዴታ ነው?
Yekebele metawekiya lemawtates????
በናትህ በጌታ ሲስተር paspport ለማውጣት ፈልጋ ነበር እንዴት ነው ምትረዳኝ 🥹🥹
inbox awrign Telegram:- @bena_abi
Medinw bro ye lidati carudu Colored Copy mibalewu nger
Colored malet, photown stanesa weym scan stadergew RGB mehon alebet. B&W mehon yelebetm
ፓስፖርት እስወጥቼ ና ውሰድ ደርሶልሃል እየተባልኩ ሳልሄድ ቀረሁይሀው 6 አመት ሞላው።በጠፋ ነው ወይስ በ expired ነው የሚወጣው??
behuletum aydelem. expired passport lemamelket kezi befit yenebereh passport no yasfelgal.
Birth certificate bar code alew selezi verify masdereg aytebekebegn aydel?
Awo aytebekm, kejerba barcode kalew beki new 👍
be national id tejemrual ende pls tell me?
Altejemerem. Nege yemlekew video lay yihenn tyake bedebm abrarawalew. Gn ahun lay be national id aychalm
የጠፍ ፖስፖርት ምን ማረግ ይቻላል
አመልክተህ እንደገና መቀበል ትችላለህ
እኔምማዉጣትእፈልጋለዉ
Inbox me
በርታ ጥረህ ግረህ ብላ ።ባቆራጭ አትብላ
ባስቸኳይ ፍልጌነበር ፕሮስሱን ንገርኝ
Ahun lay urgent passport online mawtat aychalm gn lela menged slale telegram lay awragn:- htts://www.t.me/@bena_abi
ወንድሜ እባክህን passport አስወጣልኝ ሄጄ ሰርቼ እከፍላለው really believe me
Telegram lay awragn: TG:- @bena_abi
በመጃ ፍቃድ ይቻላል?
Aychalm
Broo another lever yabede nw ketlbet
Thanks a lot
አድስ ለመውጠት ፈልጌ ነበር
ይቻላል👍 ቴሌግራም ላይ አውራኝ:-👉👉 t.me/@bena_abi
National ID?
I lost my passport . Is birth certificate needed to receive passport ? please tell me what I'm going to do. Thanks !
No need. You only need your lost passport number to get your passport. A birth certificate is only required for a new passport.
yet nw miregagetew?
Ye kfleketema biro
Wowwwww🙏🙏🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅💯💯💯
እንዴት ነውየማወጣው
አወጣጡን ሙሉ ለሙሉ የሚያሳይ ቪዲዮ በቀጣይ እሰራለሁ 👍
ስልክህና ስጠኝ
@@RashidSeyid ቴሌግራም ላይ አውራኝ:- @bena_abi
እኔ ምኖረዉ ጎንደር ነዉ አዲስ አበባ ማዉጣት እችላለሁኝ
አዎ ትችላለህ ወንድም
እውጪ ሀገር ሆኖ ማውጣት ይቻላል
Awo yichalal. awetatun yemiyasay video eseralewgn... weym demo telegram lay awragn:- t.me/@bena_abi
መታወቂያዉ የተ
Urgent mn mn sat new mikeftut
be national id mawtat ychalal ende?
Awo yichalal
Did u get the answer yet? Please..
Mejafkad ayhonim le edisat malete new ye kebele gizew yalefe new
ቴሌ ግራም ላይ እንዴት ላውራህ
Telegram:- @bena_abi
Youther name ayeseram
እንዴት እናውራክ አይስራም እኮ
Yet nw verify menasderegew
Yemtnorbet Kfle ketema (Sub-city) biro ale
Can anyone tell me if digital id can be used for passport at this time Nov 2017 ????
Wdme aschekar pasport mawtat Echilalehu
Yichalal. telegram lay awragn:- @bena_abi weym www.t.me/@bena_abi
ሥራልኝ
የ5ቀን ይወጣል የተባለዉ እዉነትነዉዴ
አዎ ማውጣት ይቻላል
@EbenezerSemaw አ.አ ማንኛዉም ሰዉ ማዉጣት ይችላል ለምሳሌ እኔ ወሎዬነኝ ማዉጣት እችላለሁ ወድሜ እዳታልፈኝ ከቻልክ ቴሌግራም ቻናልህን ብትነግረኝ
Ntional id tejemere ende le pasport
achokay passport sraln please bro
Enem isun new yefelekuti abo
Eseralewgn 👍
Waht about students
It is valid to get, but if someone is under 18, it have another method through a family member.
ወላሂ እኔ እፈልጋለሁ
Aschok passprot indet mawaxati ichilalew peals
I will make a video
anten iyegoda yalw Thumbnail design nw anagregn
Address?
Ender?
mnu?
አንደት ኣርገን ወደ ፕድፍ አንደምንከይረ ኣሳየን ውንድመ
ጥያቄህ አልገባኝም
❤❤❤
እሽ እኔ እልህ ማስደስ ውንዴሚ እባክህ ስልክህ ቴኪስ አርገልኛ
ቴሌግራም ላይ አውራኝ እልክልሀለሁ። ቴሌግራም:- www.t.me/@bena_abi
ወድሜ ዲጅታል መታቂያ ይሆናል
National ID አሁን ላይ ስለተፈቀደ በሱ Passport ማውጣት ይቻላል 👍
be online endet mawutat yichalal
Muluwn yemiyabrara video serchalew eyew ena tyake kaleh teykegn:- ua-cam.com/video/V1m9nWloJtU/v-deo.html
የአምስት ቀኑ ወረፋ አለዉ ወድሜ
lemasyaz kehone yichalal awo yichalal. Telegram lay awragn:- @bena_abi
ሰነለም ውንድሜ ፈጠኝ ፈለጌ በጠም አሰቺግሮኛል እርደኝ
Passport mawtat felgalehu
Yichalal👍Telegram lay text adrgilgn:- t.me/@bena_abi
Wow
ይቅርታ ወንድመ ናሽናል ኣይዲ ኣሸራውን ሲያሳይ ብሔር ይገልፃል ወይ
ናሽናል አይዲ ስታወጪ የምትሰጪው አሻራ እንደ መረጃነት ይቀመጣል እንጂ ብሄር አያሳይም፡፡ ናሽናል አይዲውን የክልል ከተሞች ላይ ያወጣሽ ከሆነ ግን አይዲው ላይ የወጣበት ክልል የሚለው ይታያል፡፡
👍👍❤️
በ 5000 ስት
Telegr.. Yuzernemn laklign
@bena_abi
Mn yahl gize yfejal
Endemolahbet hager yileyayal. gn bzu gize ke 4 eske 6 wer yiwesdal
መዉጣት ፍልገሎ
www.t.me/@bena_abi
ወንድም የት ነህ እኔ እፈልጋለሁ
እኛን ያስቸገረን እኮ የመንግሰት አሰራር ነው
እንዴት?
ፓስፖርት ለመውሰድ የሚፈጀው ግዜ፣ የክፍያው መጠን፣ እሚግሬሽን ላይ ያሉ ሰራተኞች ለደንበኞች ያለቸው እይታ እና ሌሎችም ፡፡
Ahun desei eyeseranew akumal
inbox me:- www.t.me/@bena_abi
ለወር
የኔ መታወቂያ አልታደሰም
ፓስፖርት ለማውጣት የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ የግዴታ ስለሚያስፈልግ ማሳደስ ግዴታ ነው::
@EbenezerSemaw 2015 ነዉ የታደሰዉ
ቴሌ ግራም እምቢ አለኝ ስልክህን ላክልኝ
@@EfrataHussen t.me/@bena_abi kalseralshi ngerignna lklshalew
ለፓስፖርት ዲጂታል መታወቂያ ይቻላል
ስራልን
Okay
Men tiredagnaleh
Telegram lay text adrgilgn:- t.me/@bena_abi
Be 5k snt wer nw max
Ke 4-7 wer dres
👍👍
ምንም የ ትምህርት ማስረጃ አያስፈልግም እንዴ
አዎ ምንም አይነት የትምህርት ማስረጃ አያስፈልግም
@@EbenezerSemaw okay thanks next Vedio አለ ከዚ ጋር በተያያዘ
@@BamYo-se9fm ይሄንን እየው እና ሰሞኑንም ሌላ የምለቀው ቪዲዮ አለ 👍 ua-cam.com/video/V1m9nWloJtU/v-deo.html
🎉
how to click like button 2*🙃
Respect🙏

ወንድም በ online እንዴት ቀጠሮ እንደምናሲዝ አጭር video ስራልን
እባክህ 🙏🙏🙏

ፓስፖርት እስወጥቼ ና ውሰድ ደርሶልሃል እየተባልኩ ሳልሄድ ቀረሁ
ይሀው 6 አመት ሞላው።
በጠፋ ነው ወይስ በ expired ነው የሚወጣው??