ሰአዳ ይቅርታ አልቀበልም አለች😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 2,8 тис.

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 4 місяці тому +255

    አረ ለሰዉ ልጅ ጎበስ አይባልም ለአንድ አላህ ብቻነዉ የመንጎነብሰዉ የምትሉእስኪ ሊያቺሁ

  • @ለይላሀሰን-የ9ነ
    @ለይላሀሰን-የ9ነ 4 місяці тому +657

    የድጋው ነገርስ 😂😂😂😂 በዚህ መልኩ ኢስላም ይቅርታ አይጠየቅም ሱጁድ የሚወረድለት الله❤ብቻነው سبحان الله

    • @Fjug-d1r
      @Fjug-d1r 4 місяці тому +27

      ትክክል ለማንም ሡጁድ አይደረግም ለፈጣረብቻ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 4 місяці тому +6

      ትክክል❤

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 4 місяці тому +4

      ትክክል

    • @FatimaMuhammad-g1h
      @FatimaMuhammad-g1h 4 місяці тому +4

      ሳህ

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 місяці тому +8

      ሳህ ድናችዉንአለመማራችዉነዉይህሁሉ ሱባሀንአሏህ

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 4 місяці тому +173

    ስዴት መምህሬ አልሀምዱሊላህ ከሺርክ ያወጣኝ አላህዬ ምስጋና ይገባው🤲

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 4 місяці тому +1

      ልብ ነው መሠደድ ብቻውን ዋጋ የለዉም

    • @ksaaksaa1496
      @ksaaksaa1496 4 місяці тому +9

      @@አለምነኝወለዮዋ ልብ ቢኖረኝማ ነው ተምሬ ከሺርክ ወጣሁ ማለቴ አይ ሰው አስተውሉ መጀመሪያ 👌

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 4 місяці тому

      @@ksaaksaa1496 ላ አንችን ማለቴ አይደለም እነሱም ተሰደዋል ግን ካልተማርን ተምረን ካልተገበር ነው ትርጉም የለውም

    • @طيبهمحمد-ظ8ف
      @طيبهمحمد-ظ8ف 4 місяці тому +3

      ሡመአልሀምዱሊላ

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 місяці тому +3

      አልሀምዱልላ አላህ ከጥመት ሁሉ በአላህ እንጠበቃለን

  • @SomaliBro-e2h
    @SomaliBro-e2h 4 місяці тому +37

    ጀግና ነሽ ወላሂ የኔ ቢጤ ለወድ ልጅ እድህ ሲያመነጫጭቕቸው ነው የሚገባቸው

  • @Mነኝየባሌንግስት-hb5so
    @Mነኝየባሌንግስት-hb5so 4 місяці тому +66

    መጀመሪያ ሀራምና ሀላል ማወቅ አለባች ሱጁድ የሚወረደው ለአላህ ብቻነው ትዳር መቀለጃ አይደለም ትዳርና ውሸት አብሮ አይሄድም አላህ የህዲኩም የህዲና

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 4 місяці тому +158

    ሱጁድ የሚወረደው ለሀያሉ አሏህ ብቻነው አወል ያደረከው ፕራክ ከባድ ቢሆንም ሰአድ ደሞይቅርታውን ተቀበይው ትዳር ቀልድ አይደለም

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ሱሱየ ደምሪኝ

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow 4 місяці тому

      ስጁድ እና እግርስ ስር ወድቆ ይቅርታ መጠየቅ ምን አገኘዉ

    • @FuhhGjhg
      @FuhhGjhg 4 місяці тому

      በትከክክል

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 4 місяці тому

      ​@@Fozya-wq6ow አይቻልም

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 4 місяці тому

      ደምሩኝ ወይ ዶቼ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 місяці тому +138

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 місяці тому +2

      سبحان الله الحمدلله الله اكبر لاإله إلا الله

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 4 місяці тому +1

      ሱበሀን አላህ አልህምድሊላ አላህአክበር

    • @سميرهبنتيوسف
      @سميرهبنتيوسف 4 місяці тому +1

      سبحان الله والحمدلله ولاإله إلاالله والله أكبر ولاحول ولاقوة الابالله العلي العظيم جزاكي الله خيراً أختي 🎉❤

    • @SdsssFddf
      @SdsssFddf Місяць тому

      S.a.w

  • @SabebaAbebas
    @SabebaAbebas 4 місяці тому +229

    ጀግና ሴት ስታፈቅር ልብ የላትም ከጠላች ደሞ በቃ ምንም ቢሆን ተቆረጠች ቆረጠችነው

    • @ÀaaA-e3p4o
      @ÀaaA-e3p4o 4 місяці тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 4 місяці тому

      አብዝትወትንወ

    • @TeebahMesbah
      @TeebahMesbah 4 місяці тому

      እውነት ነው

    • @ÀaaA-e3p4o
      @ÀaaA-e3p4o 4 місяці тому

      @@fatimanigus3261 😎😎😎😎

    • @ÀaaA-e3p4o
      @ÀaaA-e3p4o 4 місяці тому

      @@TeebahMesbah 🤦‍♂️🤣🤣🤣🤣

  • @OmuMehemed
    @OmuMehemed 4 місяці тому +27

    ሲጀመር ሱጁድ ለአላህ ብቻ ነው የሚገባው ሲቀጥል ግድ ብለህ ትዳርህን ያፈረስከው ራስህ ነህ ውነት አላት

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ኡሙ መሀመድየ ደምሪኝ ውድ

  • @sartsatu614
    @sartsatu614 4 місяці тому +20

    ማነው ወድልጅ ሲያለቅስ ደስ የሚለው ሲነፋረቅ እሠይ ማነው ሴትብቻ ታልቅስ ያለው በተለይ ንፍጡን እየጠረገ 😂😂😂😂

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 4 місяці тому

      😂😂😂

    • @HdDi-d6s
      @HdDi-d6s 4 місяці тому

      ሳህ እዉነትሽነዉ ይነፋረቃል በራሱ ጥፋት

    • @RabiaTeck
      @RabiaTeck 4 місяці тому

      እኔስ

    • @ፈትያ-ለ1ዠ
      @ፈትያ-ለ1ዠ 4 місяці тому

      አቤት ክፈት😂😂😂😂😂😂

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w 4 місяці тому

      እባዉን አጠችዉ ባሌተመልከተዉ ተጣልተን ብሎክ ተደራርገናል አይ ባል

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 4 місяці тому +210

    እችን ኮመት እምታነቡ በሙሉ😢በውጭ ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ❤አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🥰

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 4 місяці тому +238

    አረ ስአዲ እንደዚህ አትሁኚ መሆን አልነበረም ግን ፕራክ ነው በቃ ታረቂው ትዳር ብዙ መስዋት ይከፈላል የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

    • @Rahma-w6s
      @Rahma-w6s 4 місяці тому +4

      ይህን ያህል ቀን በትዳር ቀልዲ የለም

    • @መቅዲ12eeee
      @መቅዲ12eeee 4 місяці тому +6

      እረ እባክሽ 15 ቀን ሙሉ ቀልድ ነውዴ ትዳርኮነው

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 4 місяці тому

      Unataniwade 15. Qni😢😢😢😢gudaniwa kibadaniwa baqi sade taraku❤❤❤❤❤

    • @MMMMMM-h4e
      @MMMMMM-h4e 4 місяці тому

      ፕራንክ ከሆነ ሁሉም የት ገቡ ሁሉም ሁነው ይቅርታ ይጠይቁ
      ልጅቷ የት ገባች?
      ወንድሞቿ ለምን መቱት?

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 4 місяці тому +2

      በሰአዳ አትፍረዱ አሥራ አምሥትቀን ሙሉ እቤት ካላደረ እደት ፕራንክነዉ ብላትመን በትዳር ቀልድ ይቅርባችሁ

  • @samirajamal9606
    @samirajamal9606 4 місяці тому +94

    በነገረችን ለይ ሱጁዱ ለአለህ ብቻነው ውንድማችን አለህ ፊረ

  • @kshuohffhj8420
    @kshuohffhj8420 4 місяці тому +19

    ደራማዉ ተጠናቀቀ እኮንም ለፊልሙ ምርቃት በሰላም አደረሳችሁ 😂😂😂😂እኔኮ ምንም አያናድደኝም እኛየመዳምቅመሞች የማንም መቀለጃመሆናችን ነዉ እደኛ ሚስኪን የለምእኮ ግን ላለቀሰዉ አልቅሰን😢 ለሳቀዉ አብረን ስቀን ለኛስ ማነዉ እደዝህ የሚሆንልን😢

    • @ፍፊቢትሰይድ
      @ፍፊቢትሰይድ 4 місяці тому

      አወንጠገቡ😂

    • @fafidessieweloyewa922
      @fafidessieweloyewa922 4 місяці тому

      ክክክክክክ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 місяці тому +1

      እኔ ዩትበሮችን አንድም ቀን አምኛቸዉ አላዉቅ በተለይ የነሩታ ይብሳል😂😂

    • @kshuohffhj8420
      @kshuohffhj8420 4 місяці тому

      @@user-ሚጣ 😂😂😂😂😂

    • @ssds463
      @ssds463 4 місяці тому

      አይይእኛየመዳምቅመሞችንአጃጃሉሉ""ለዶላርብለው

  • @EmaratShj
    @EmaratShj 4 місяці тому +5

    ወንድ ልጅ ሲያለቅስ በጣም ደስ ይለኛል የሚወድ በላይክ አሳዩኝ ሰአድዋ የኔ ማር ተረጋጊ እኔም እውነት መስሎኝ በጣም ነበር የተናደድኩኝ

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 4 місяці тому +120

    እሷም ታውቃለቃች ማታ አብረው እያድረ ቀን ፕራክ እየስሩ 15 ቀን ይላሉ😂😂 ድራማው ተጠናቀቀ::::::

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 4 місяці тому

      ሀሀሀሀ

    • @ماريفةبنتحبشي
      @ماريفةبنتحبشي 4 місяці тому +8

      ወይኔ በሳቅ😂😂 ወላሂ ሲሉ ከርመው መቀለጃ አረጉት አላህ ይህድሁም በስ አፍረው ነው

    • @Hamezya
      @Hamezya 4 місяці тому

      @@zizumohammed683 😄😄

    • @ሃላዉያ
      @ሃላዉያ 4 місяці тому +1

      አረ አይባልም 🥺🥺

    • @MeriSeyid
      @MeriSeyid 4 місяці тому +1

      ትክክል እኔም እየሳኩ ነበር አይ የኛ ነገር ደሞ ታረቁ እሚሉት ናችው እሚያስቁት

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 4 місяці тому +48

    አንተም በጣም ነው ያጠፋው እንደዚህ አይነት በትዳር ጥሩ አይደለም😢

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 4 місяці тому +3

      ተቤት ነዉ እኮ የመጡት ሁለቱም 😂😂 አለቀ ተጠናቆል ድራማዉ😂

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 4 місяці тому +3

      ተገገግረው ነው የምሰሩት

    • @kamilawasewase2655
      @kamilawasewase2655 4 місяці тому +1

      @@FatumaFatuma-gs8qr9715 ወላሂ አቸ ብቻ የገባሽ ሌሎች ደነዝማ አይሰሙም 😂😂

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 4 місяці тому

      ​@@kamilawasewase2655እኔም ገብቶኛል😂😂✌✌

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 4 місяці тому

      ሁሉም ተስማምተው ነው የሚሰሩት የወረዱ ናቸው እሷም አስር ፕራክ ቢሆን በሚዳያ ባሏን ከፍ ዝቀ ማረግ አየ ብር ቱቱቱቱ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 4 місяці тому +54

    ኮሜታተሮች አላህን ፍሩ እሠው ትዳር ውሥጥ ጥልቅአትበሉ ።እህትታይ ታረቁ የአሁኑን ሳይሆን የበፊት ፍቅራችሁእይአብሽርአወል❤😢😢

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 4 місяці тому

      እና ሌላሽ የለሽም 15 ሙሉ ሲስለቅሳት ከርሞ😮😮😮

    • @መርየምየአሏህባሪያ
      @መርየምየአሏህባሪያ 4 місяці тому +3

      እነሱ ናቸዉ ዲራማ የሰሩት በትዳራቸዉ ላይ ተመልካች ምን ያድርግ ሲቀጥል ሙሰልሰል ነዉ ክክክክ

    • @MadinahMadinah-vn9nm
      @MadinahMadinah-vn9nm 4 місяці тому

      እና እኛ እድንመለከት መሥሎኝ በድራማ እሚሠሩት እዉነተኛ ከሆነ በቤታቸዉ መጨረሥ

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ 4 місяці тому

      ​@@Mathina-bo2cwፕራንክ. እየሰሩ. ነዉ

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ 4 місяці тому

      ​@@መርየምየአሏህባሪያእድህ. ንገሪልኝ.

  • @samiramostafa107
    @samiramostafa107 4 місяці тому +5

    ሱጅድ አታድርግ ሃረም ነዉ ለ አሏህ ብቻ ነዉ ሱጅድ ዶሞ በሰውሻል ምዳ እንደዝ አይነት ክብራችው መዋረድ ደስ አይልም ጡሩ ነገር ሱሩ ባረካ አሏህ ፍኩም ለተረፈ ኡነታቹው ከሀነ አሏህ ያስታርቃቸው👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 місяці тому +2

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 4 місяці тому +47

    ከቡታጅራ ወደ ሀይቅ ተዘዋወር ድራማው😅😅😅

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 місяці тому +37

    ኡኡኡኡተመስገን ወንድ አለቀሰ 😃😃😃 በቃ ታረቁ ይበቃል ሰአድ በቃ ይቅር በይ የኔውድ ሰው ሁኖ የማያጠፋ የማይሳሳት የለም ሰአድ ። ጀግንነትሽን በይቅርታ አሳይው ።።😰😰😰😰😰

  • @anshamohamed27
    @anshamohamed27 4 місяці тому +15

    ጀግና ሴት ወላሂ ብዙ ወንዶች የብዙ ሴት እንባ የሚያፈሱት ልፍስፍስ በሆነች ሴት ምክንያት ነው አከበርኩሽ የምር ግን አንችነትሽን ካሳየሽው ሂወትሽን መልሽ ውዴ ትዳር ክብር ነው ባልሽን ደሞ ከኛ የበለጠ ታውቂዋለሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

    • @uthg7338
      @uthg7338 4 місяці тому

      ሳህህወላሂ😢😢

  • @Sinoritaali
    @Sinoritaali 4 місяці тому +12

    ወላሂ በጣም ነዉ ያሳከኝ ማስመሰል እኳአችልም ወድሜ ራስህን ሁን ራስህን ሁነህ ይቅርታ ማለት ትችላለህ እናም ደሞ ሱጂድ ዬሚወረድለት ለአላህዬ ብቻነዉ በሌላመልኩ ሶሪማለት ትችላለህ እናደሞ ማልቀስአችልም😂😂😂

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 4 місяці тому +6

    እሰይ ደግ አረገችህ. ለማንኛውም. ሰኣዳም ይቅርታ አድርጊለት እኛ ደግሞ ምን አደረግንህ. ማን. ሸር. አድርጉት አላችሁ እኛላይማ. ፊጥ አትበል

    • @ፈትያ-ለ1ዠ
      @ፈትያ-ለ1ዠ 4 місяці тому

      እኮ እቤታቸዉ ሄደን አለየን እዴ😮😂😂😂😂😂😂😂

    • @Fufi-bs1kj
      @Fufi-bs1kj 4 місяці тому

      ​@ፈትያኢልም😂😂😂😂😂😊ፈለጊዋ

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 4 місяці тому +15

    መጀመሪያ ነበር መጥኖ መደቆስ አሉ.. በትዳር ላይ ቀልድ ይህ ነው መጨረሻው ሲጀመር ለአላህ እንጅ መደፋት ለፍጡር አይደለም

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 4 місяці тому +16

    ሲጀመር ፕራንክ ሲሰሩ ተመካክረው ነው የመዳም ቅመሞች አትናደዱ አብረው እየኖሩ ነው እንደዚህ የሚሆኑ ብቻ ይቅርታ አድርጊለት

    • @Ahmed-lv7zb
      @Ahmed-lv7zb 4 місяці тому +1

      ትክክል ነሺ

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 4 місяці тому +2

      ብዝዎች ጅል ነቸው የምነሉ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 місяці тому

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት🎉🎉

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 4 місяці тому +21

    የፈለገም ፕራንክም ቢሆን የ80 ባልሽ ነው አትገፍትሪው ተነጋገሩበት እንጂ ታረቁበቃ ሲጀመር ሰአዲ ድሮም ግትር ነሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

    • @user-xo4bb3wr1qtytytyty
      @user-xo4bb3wr1qtytytyty 4 місяці тому +2

      በሰው ሂወት ጣልቃ አትግቡ😏😏😏😏

    • @medinabogale7213
      @medinabogale7213 4 місяці тому +1

      ትክክል ወይ ሥበብ ፈልጋ ይሆና እሡን ለመተዉ

    • @Tube-el1ew
      @Tube-el1ew 4 місяці тому

      ጀግና ናት ወላሂ❤❤ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @njahn1676
    @njahn1676 4 місяці тому +1

    ስዴት መድርሳየ እምየ ሳውዲ🇸🇦 አልሀምዱሊሏሂ ከሽርክያወጣኝ ለአሏህ ምስጋናይገባው🥰

  • @PopPo-b5d
    @PopPo-b5d Місяць тому

    ያረብየኒውድ ወድምአብሽሪ ምስኪን የአላህ አላህልቦንያራራልን አላህስቡሀነሁተአላ የድሩፍቅራችሁን ይመልስላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Mነኝየቢቸነዋልጅየቤተሠቦ

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ደስ ሲል እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @nejat-iz4fv
      @nejat-iz4fv 4 місяці тому

      በጣም😂😂😂😂😂

    • @AhmedDubai-i5y
      @AhmedDubai-i5y 4 місяці тому

      የትአባታቸው😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 4 місяці тому

      ክክክክክ

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 місяці тому

      ቀላልደስይላልክክክክክ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 4 місяці тому +1

      15ቀንቀርቱ3ቀንወቱካደርአላሰገባም

  • @Ggg-q5i
    @Ggg-q5i 4 місяці тому +76

    መጀመሪያ ማሰብ ነበረብህ ልቧን ከመስበረህ በፊት

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 4 місяці тому +2

      ነገር አብርጅ

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 4 місяці тому +1

      አሁንምኮ ፕራንክ ነው !!😅😅😂
      ሸቅሉ በርቱ ነው እምለው!!👌

    • @ChfGjg
      @ChfGjg 4 місяці тому +1

      ትክክል

    • @ChfGjg
      @ChfGjg 4 місяці тому

      @@njoodkrieshan8283 የምራ ባለፍው ሰታለቅሰ ተናድጀ ነው እኮ ምላራግ

  • @Madena-e8e
    @Madena-e8e 4 місяці тому +14

    ይህ ፕራክ ይቅርባችሁ ልቧን ሠበርከው ያሣዝናል ሠአድ በቃ አውፉ በይው ለልጃችሁ ሥትሉ ሰው ሁኖ የማይሣሣት የለም ያናዳል አተም ሶብር አድርግ አላህ የቀደርነው ነው የሚሆነው መጨርሻ መጨርሻ አትበል ጥፍትህን

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      መድየ ደምሪኝ

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa 4 місяці тому

      አይ እኛ ሴቶች ገደርደር ባህላችን ነው ትመለሳለች አትጨክንም

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 4 місяці тому +1

    ወንዶች ግን ምስቶቻችሁ ስወልዱ ለምንድነው ጥጋብ ጥጋብ ምላችሁ በቃ ማንም አይፈልጋትም ወልዳለችና ቤት ቀርታለች ብላችሁ ነው እንዴ እንደዛ ነው ምታስቡት እንዴ ስንት ዋጋ የከፈላችሁበት ትዳራችሁ አያሳዝናችሁም እንዴ ምን ዓይነት ድድብና ነው ናሂም ቶፊቅም አንተም ምን ዓይነት ቅልነት ነው

  • @ኩኩነኘ
    @ኩኩነኘ 4 місяці тому

    አላህ ሰይጣነቸሁን ከመሀል ያውጣላቸሁ አላህ ሱበሀነ ተአላ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ሰአድየ ❤❤❤❤❤ታረቁ ልጀሺን እሰቢ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 4 місяці тому +20

    ደሞሌላ ፕራክ😂😂ወሬያሞች ሠዓዳ እስከልጃችሁ ሳትቀር ዋናው ተዋናይማንሆኖ😅😅ማንምአይሸወድልህም ተመልካች መናቅ ይባላል😅😅😅

    • @Fjug-d1r
      @Fjug-d1r 4 місяці тому

      እደዝህ እያለቀሠ ቀልድ ነው ትያለሽ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 4 місяці тому +5

      @@Fjug-d1r ታልተለቀሰ ዶላር ይገኛልእንዴ😃

    • @nejat-iz4fv
      @nejat-iz4fv 4 місяці тому +1

      ቱ እስከልጃችሁ አላለይም ሚጣም ተዋናይ ነች ማለት ነው ከሁለታቸውም መሀል ስለሆነች😂😂😂😂

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 4 місяці тому

      @@nejat-iz4fv አወ ልጀን ወሰደብኝ እያለች አልነበርሰዓዳ

    • @መርየምየአሏህባሪያ
      @መርየምየአሏህባሪያ 4 місяці тому

      ክክክክክ እኮ

  • @Zehabuabebe
    @Zehabuabebe 4 місяці тому +34

    ደግ አረገችህ ለትዳርህ ክብር ይኑርህ ሁሌም 2ተኛ ሚስት እያልክ ልቧን አቁስለሀው ይሆናል አንተ እሷን እንድታስለቅስ ማን ፈቀደልህ በትዳር ቀልድ አቁሙ

    • @ObsinaanOroArsii
      @ObsinaanOroArsii 4 місяці тому

      Allahumma inni hauzubiikas minal jahiil sudujii noooooooooo❌️❌️❓️❓️❓️❓️☝️☝️

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому

      ​@@ObsinaanOroArsiiደምረኛ

  • @አላህየየኔጌታእወድሀለሁ

    ይገባሀል ደግ አረገችህ እንደዚያ አሥለቅሠሀት ከምንም በላይ አላህን የሚያሥቆጣነገር እያደረግ በትዳር ላይ ቀልድ አንተ ያለህበትን ከምንም ያልቆጠርከው ትዳርክ የብዙው ላጤወች ምኞትነው እኛ ሠወች ሥንባልን ያለንን ፀጋ የምናቀው ከጃችን ሢወጣነው እንደ አጠቃላይ ይቅር ተባባሉ ለልጃቹህ ሥትሉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ውድ እህት ደምሪኝ

  • @cequa4067
    @cequa4067 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ሰአዳ ይቅር በይው እና በቃ ቤቱ ይመለስ እኔ እንደውም ሁለታችሁ ተስማምታችሁ መስሎኝ ሰብስክራይብን አንስቼ ወጥቼ ነበር በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ እነሱም ድራማ ጀመሩ እንዴ ብዬ በቃ ተናድጄ አጥፍቼው ነበር የወጣሁት እንደውም እስከዛሬ አላየሁትም ባልሽ ነው አጥፍቷል ግን ቁጭ ብለው እዛ እየለቀለቁ ሚያጣሉትን ዝም በያቸው ዘ ቁጭ ብለው እነሱ አንዱን ያፋታሉ አንዱን ያጋባሉ አንዱን ምን ይላሉ የሰው ወሬ አትስሚ እሺ የኔ ቆንጆ በ አላህ ይዘሻለው ታረቁ በቃ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ማርየ ደምሪኝ

    • @cequa4067
      @cequa4067 4 місяці тому

      ​@@Zehara9እባክሽ እህቴ ወርቅ ቻናል የሚለውን ላይ ያለው ስዕል አጥፊው

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu Місяць тому

    ውይ አይዞህ ወንድሜ ትታረቃላችህ ፈጣሪ ሠይጣንን ይስበርላችሁ አታልቅሥ ትንሽ ቀን ስጣት ታሥብበት

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 4 місяці тому +15

    ሴት ስታፍቅር እስከጥግ ነው ስጠላም በዛው ልክ 😢 ሰአድ ይቅርታ አድርጊለት ይቅር ባይወችን አላህ ይወዳል ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ዜድየ ደምሪኝ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 4 місяці тому +1

      ትክክል❤ጥሩ ሀሳብ

    • @fusr.4440
      @fusr.4440 4 місяці тому +1

      እርናተአትመኑውሽታችውነው

    • @ZainZain-d6b
      @ZainZain-d6b 4 місяці тому +2

      ሽቅሉ

    • @Zayneb-zo9mf
      @Zayneb-zo9mf 4 місяці тому +1

      @@Zehara9 ደመርኩሽ ወደ

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة 4 місяці тому +11

    ታይ ሰአዳ በአላህ እደቢ ይቅር በይው በአላህ ለኛም ስትይ አይዞህ አወልየ 😢😢❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 4 місяці тому +1

      15ይክብዳልወዳወመገርንበርበት

    • @Km-kb6xd
      @Km-kb6xd 4 місяці тому

      ድራማ ነው​ አትረበሹ@fat ስልክ እየተቀባበሉimani ነውg የሚሠሩትus32 አጣ6 ሥልኬን አለች1 የማይኩን

    • @SeidMohammed-j8d
      @SeidMohammed-j8d 4 місяці тому

      ታዉቃለችኮ ዉሸትነዉ😂😂

  • @allall8995
    @allall8995 4 місяці тому +14

    በባለፈው እድል ሰታክ ነበር አጥፍተካል ግን ይቅር በይው ሸይጧን ሚደሳው በጣም ትዳር ሲፈርስለት ነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ደምሪኝ. ውደ

  • @Rozy.Tubee12
    @Rozy.Tubee12 4 місяці тому

    ወንድም ትረጋጋና ይቅር ትልሃለች እሺ አብሽር 🥲 ኮሜንቶችን. የያዙ ኮሜንቶች ባልና ምስት መሃል አትግቡ ወላሂ አላህ 🥲❤️ አስታርቃቸው 🤲🤲🤲

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 4 місяці тому +2

    ቅመሞችየ አብሽሪ ድራማ ነው እንዳትሸወዱ እረ ወዳ የድንጋው ነገርስ ለሰው ልጅ ሱጅድ አይወረድም ለአላህ እንጅ አንችም ተይ በዚህ ልክ ይደብራል

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 4 місяці тому +7

    አረ ስአዳ ይቅርታ አርጊለት እና ትዳራችሁን ኑሩ ይቅርታ ጠየቀሽ ይቅርታ አርጊለት አትግፊዉ የልጅሽ አባት ነዉ ተስማምታችሁ ኑር

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      እህቴ ደምሪኝ

  • @MmMm-hq9cw
    @MmMm-hq9cw 4 місяці тому +61

    አትነፋረቅ ሤት ልጁ ከቆረጠች ቆረጠች ነዉ😂😢😢😢😢😢

  • @meronkadr8197
    @meronkadr8197 4 місяці тому +13

    ሰአድ እቅርታውን ተቀበይ በቃ እቅር በይው ልጅ ከማሐላቹ አሌ😢😢

  • @ቲጂQueen
    @ቲጂQueen 4 місяці тому

    በርግጥ ያማል ግን ይቅርታ አድርጊለት😢😢❤🙏❤

  • @yemerye
    @yemerye 4 місяці тому

    በጣም ጅግና ሴት ናት👌👌👌👌

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 4 місяці тому +15

    እህቴ ሠውይሣሣታል ይቅታውንተቀበይው ይቅርማለትትልቅነትነው አብሽሪ ልብሽእዴተሠበረአቃለሁ ሁለተኛግን እዳይዴገምህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማርየ ደምሪኝ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 4 місяці тому +29

    እሶእራሱ ፕራክ መሖኑ ስላወቀች ፊቷእራሱ የተናደደች አመስልም ወላሒ እያሉ ስለሠሩ አሳፍሮቸዉነዉ

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 4 місяці тому

      ሀሀሀሀሀ ያኛው ሢነቃባቸው ወደሧ ዞሩ እሡኮነው ሥገባ የቀረጻት ልጂቱ ሥታየው ካልሄድኩ ሥትል ያኛው ተቀበላት ደሞ ፊቷ ወሬዋ ያሥታውቃል

    • @መርየምየአሏህባሪያ
      @መርየምየአሏህባሪያ 4 місяці тому +1

      ክክክክክ ኦኮ

  • @ፋጡማአህመድ-ዐ9ቸ
    @ፋጡማአህመድ-ዐ9ቸ 4 місяці тому +6

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ያማል የሚያቅ ያቀዋል ውነት ከሆነ ሰአዳ አይዞሽ

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 4 місяці тому +4

    የወድ አልጪ አስመሳይ ለምትሉ👍👍👍👍😂😂😂ጭርሺ ሊያለቅስ አይኑን አልጨመቀም🙄🙄🙄

  • @Sonyabc-qy2lj
    @Sonyabc-qy2lj 4 місяці тому

    አይዞህ አወል ሁሉም ይሰተካከላል😢😢አታልቅሰ ሰአድም ይቅርታ አድርጊለት

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 4 місяці тому +5

    ሳአድ በይ ይቅር በይዉ የማይሳሳት የለም እኔ አወልና ሰአድ እወዳቸዋለሁ እደጣሉ አልፈልግም ወድድድድድድድ ነዉ የማረጋቸዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ

    • @RAHMA17512
      @RAHMA17512 4 місяці тому

      @@Zehara9 እሽ እንደማመር አሉ

  • @ልጅኤMየወድሞቼሲስ
    @ልጅኤMየወድሞቼሲስ 4 місяці тому +28

    ሱጁድ ለፈጣሪእጂ ለፍጡር ሱጁድ አይወረድም
    ሲጀመር እሷ ታቃለይ እፊቷላይ ይታወቅባታል
    የውሸት ዳርዳሩ እሥክታነው አሉ አለያገሬሠው

    • @habiba-61b
      @habiba-61b 4 місяці тому

      እመዋ😂😂😂😂😅😅😅😅

    • @cequa4067
      @cequa4067 4 місяці тому

      ወሬ አታብዙ ሀበሻ ነኝ ለባለቤቱ ምንም አይደለም ሱጁድም ቢወድላት😢

    • @ልጅኤMየወድሞቼሲስ
      @ልጅኤMየወድሞቼሲስ 4 місяці тому

      @@cequa4067 ሱጁድ ለፍጡርመሥገድቢቻል ኖሮ
      ሴትንልጅ ለባሏ ሱጁድ እድታደርግ ባዘዝኩ
      ግንአይቻልም ነው ያለው አላህ እኳን
      ሥለዚ ስት እሷን ማባበል የሚችልበት መገድእያለ ሱጅድ መውረድምንአመጣው

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 4 місяці тому +7

    ከምር ወድልጅ ሳለቅህ ያሳዝነኛል ጥፍት ብኖሪበትም ሰአድ ወላሂ የቲም ነው ይቅርታ በይው ጥፍቱን አውቆ ጥፍተኛ ነኝ ካለ እድል ስጭው ይቅርታ አርግለት

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 4 місяці тому +1

      እኔ እራሱ አሳዘነኚ አውል ወላሂ

  • @meccam2106
    @meccam2106 4 місяці тому +1

    ጀግና ሴት ነሽ ደግ አረግሽዉ እኮን አች እኔ እራሱ እደት ቅጥል እዳረገኚ ይህ ጂል

  • @hiath
    @hiath 4 місяці тому

    እሰይ ደግ አደረገችህ የኢትዮ ወንዶች እንኩዋን ሀለት አንዲቱንም በቅጥ አታስተዳድሩ ሰአድየ ጀግና💪💪

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw 4 місяці тому +19

    ይቅርበይው ውዴ ትዳርሽን አታፈርሽ ጥፋቱን ካመነ ተቀበይው ሰውሆኖ የማይሳሳት የለም

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ሶፊየ ደምሪኝ

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 4 місяці тому +6

    ጥፋት አጥፍተሀል በዚህ ልክ ፕራንክ አይቸ አላቅም በትዳር መቀለድ ለምን አሥፈለገ ያለፈው አልፏል ከሥተትህ ተማርበት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 4 місяці тому

      ለሷመገርንበርበትወዳወእደሰማች
      ለሜዳባይናገርም

  • @MakiyaMakiya-ri6gz
    @MakiyaMakiya-ri6gz 4 місяці тому +5

    ሰአድ በቃ ይቅርታ አርጊ ትደርሽን አት በትኝ❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 4 місяці тому

    አይዞክ😢 ግን አለመሣቅ አልቻልኩም😂የድንጋውነገር😂😂😂

  • @yemerye
    @yemerye 4 місяці тому

    ሴት ማለት እንደዚህ ናት👸✊✊✊✊

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ 4 місяці тому +25

    አረሠአዳ ይቅርባይነት ትልቅነት ነው ጥፋተኛ ነው የልጅሽ አባት ነው ልጅሽም በናፍቆት ትጎዳብሻለች ተይ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማር ደምሪኝ

  • @RabiaHassen-lw6ez
    @RabiaHassen-lw6ez 4 місяці тому +15

    ሀሀሀሀሀሀሀ ክፍል ስንት ደረሰ በናት
    እስኪ እኛ የመዳም ሸቃሎች ዩቱብ እንክፈትና እንተዳዴግ እንዴ ከመዳም ቤት ካወጣን ሌሎቹማ ተላላጡብንኮ

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv 4 місяці тому +6

    ቧልታና ቅዘን ቤቴ ያጠፋል አለ የሀገሬ ሰዉ በትዳር ቀልድ ትርፉ ይሄነዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ውዶቸ ደምሪኝ

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 4 місяці тому

    ሀቢቢዋ አይ አወሌ እንባ እኮ የለም😢😢😂😂😂

  • @fgcf61979
    @fgcf61979 4 місяці тому

    ወድሜ አብሽር ሲቀጥል ይቅርታ ማለት ያለብህ እድህ አልነበረም ሲቀጥል ሰወች ልጂ ምን አረገ ከይር ኢሻአላህ አትሰደቡት እደማንኛውም ይትዩብ በር ለመስራት ብሎነው እናም አትስደቡት እና አላህ ሰላሙን ያውረድላቹህ😢😢

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 4 місяці тому +12

    ለብር እያላችሁ ትጃጃላላችሁ ጅሎች😂😂😂😂😂

  • @Reem1001Salem
    @Reem1001Salem 4 місяці тому +14

    ወይ ዛሬስ አሳዘከኝ ኢሻአላህ ይቅርታህን ትቀበልሀለይ ወድም አይዞሽ ላሽቃባጭ ቦታ አትስጥ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ጀግና ሴት በትዳረ ዉሠጥ መግማማት አያሠፈልግም😂😂

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 місяці тому

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት🎉🎉🎉

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 4 місяці тому

    የኔ ማሮች በሌላ ነገር ፕራንክ ተደራርጉ ስሩ በትዳራችሁ አታሟርቱ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @حبيبةخضر-خ8د
    @حبيبةخضر-خ8د 4 місяці тому +2

    እንደው የምትገርሙ ሙስሊም ናችሁ ግን እንዴ አንተ ወንድ ነህ ቤትህን ሰትር አንቺ ደግሞ ሀያ የሚባል ነገር አለ ወንድን በአደባባይ መወርወር ማናጨቅ ልጅሽ ስታድግ ታየዋለች እኮ ኸረ ስርዐት ይኑረን ከሙስሊም አታስመስሉ

  • @ErrabiaMhommed
    @ErrabiaMhommed 4 місяці тому +5

    ወላሂበልጅቱ፣አትፉርዱ፣ለምነዋለች፣ተመለሥ፣ወደቤትህ፣ወደሞቀው፣ቤታችን፣ብላዋለች፣ቡሀላ፣ሽማግሌ፣ብትልክ፣ፕራንክ፣ብትል፣አልሠማህም፣ብላዋለች

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ራቢየ ደምሪኝ

  • @VipVip-x8l
    @VipVip-x8l 4 місяці тому +7

    ግን እንደ ሕፃን ልጅ የምገፈትረው ነገርሥ ኧረ ያቺሥ ከፋ

  • @sofiaahiemd
    @sofiaahiemd 4 місяці тому +4

    የዲንጋዩ ነገር ያሳቀው ማነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @خضرااحمد-د7ب
    @خضرااحمد-د7ب 4 місяці тому +1

    ይገባዋል ከዚህም በላ እሠይ ደግ አደረግሽ ግን በቃ ይቅር በይው የልጅሽ አባትነው

  • @mehbubaseid-y2o
    @mehbubaseid-y2o 4 місяці тому

    😂😂😂አይ ጉድ ተመካክረው ማች ለብሰው ጭቅጭቅ

  • @toyba3774
    @toyba3774 4 місяці тому +6

    እረ አወል ስነስርአት አይ እራስህ
    ምንታመጣለች እያልክ
    ሳይሳካልህ ያችጋ ሲቀር ተጃጃልክ

  • @GcgcgcgcfCggcgcgc
    @GcgcgcgcfCggcgcgc 4 місяці тому +5

    ደግ አድርገሻል የኔ ጀግና የሴት ልጅ ክብር ለማታቁ ወዶች የሴት ልጅ እባ ምንም መስሎ አይታያችሁ። ደግ አደረገች። ያናፍስህ እማናፍስ ነገር እራስህ አይደለህ እዴ በሶሻል ይዘህ የመጣኸዉ ቀጣፊ አስመሳይ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ

  • @SadinaAli-ro3qp
    @SadinaAli-ro3qp 4 місяці тому +14

    ተመካክረውነው ቅመሞች ኤዋህ አትሁኑ እኔ ዪቱበሮችን መቸም አላምንም

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 4 місяці тому +1

    ደግ አድርጋህ አለች በማይቀለድዉ ስትጃጃል

  • @TibahAl
    @TibahAl 4 місяці тому +2

    አስተያየቴን ስለወደዳችሁልኝ አመሰግናለሁ እና ሰአድ ለአሽቃባጪ ቦታ አትስጪ ውደ በአሁኑ ሰአት ሁሉም የናንተን መለያየት እንጅ የናንተን አብሮነት የሚፈልግ የለም ሁሉም ምቀኛ ነው ነገ በኔ ቢደርስ የሚል የለም እና ወልዶ መለያየት ጡሩ እድልም ሰአድ

  • @ሱሱወሎየዎናፍቆትያገላታኝ

    ድራማው ወደ ሰአዳ ተቀየረ ቆይ እናተ ልልጃችሁ ምን እያስተማራችሁ ነው እረ በጣም ይደብራል

  • @እሙሀፈሳነኝ
    @እሙሀፈሳነኝ 4 місяці тому +5

    አኡዙቢላህ።አላህንፈሩእሚለወበአላህብቻነዉተወባላህላይአትቀልዱ።ለብርብላቺሁወላሂእያለቺሁ።

  • @zebibatub
    @zebibatub 4 місяці тому +5

    ይህንን እራሱ ፕራንክ ነው😂

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂ያሣቀኝኮመት

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 4 місяці тому +1

      ልክነሽ ውደ😂😂😂😂

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 4 місяці тому +1

      አዎ የውሸት ለቅሶ😂😂😂😂

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂​@@حضرمحمدسيد

  • @yodisammaroolla5385
    @yodisammaroolla5385 4 місяці тому

    የሰው ልጅን አክብረውጂ ዝቅ ብለህ አትውረድ ዝቅብለህ ልሰግድለት ያዘዘህ አሏህ አለና❤

  • @mahassen917
    @mahassen917 2 місяці тому

    ወለሀ አትበሉ ችጊር ዬለም ደስ የለቹን ልቀቁልን እነይለቹወለን❤

  • @SameraMhammed
    @SameraMhammed 4 місяці тому +6

    ወላሂ ይገባሀል ይቅርታ አርግልኚ

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 4 місяці тому +6

    አበዛሀዉእኮ

  • @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ

    የካፊርን ሱና ተከትለህ ፕራንክ እያልክ አሏህ የሰጠህን በፍቅር የተሞላ የትዳር ፀጋ ልታጣዉ ነዉ

    • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
      @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 4 місяці тому +2

      ቆሻሻ

    • @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ
      @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ 4 місяці тому

      @@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ አንች ንፁሂቱ ምነዉ እዉነቱቱን ስለተናገርቁ አቃጠለሽ እ እደዚህ አይነት ቆሻሻ ተግባር የምጀምሩት እናተ ናችሁ መጀመሪያ ሽንትሽን ሸንጠሽ ታጠቢ ኦኬ እኔን አደርሽብኝም

    • @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ
      @ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ 4 місяці тому

      @@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ እእ ቆሻሻማ አንች ነሽ ሽንትሽን ሸንተሽ የማትታጠቢ ምነዉ እዉነቱ ሲነገርሽ አበድሽ

    • @Werknshewerknshe
      @Werknshewerknshe 4 місяці тому +2

      ዝበይ ጅል እኛ እንደናተ አራት አምስት ይዘን አንግማማም እዚያዉ የመሀመድን ተረት ይዘሽ ተግማሚ

    • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
      @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 4 місяці тому

      @@Werknshewerknshe ዝም አትያቸውም ግሞቺ

  • @KerdeNeriy
    @KerdeNeriy 4 місяці тому

    አተግን የሠውልጅነህ በጣም የአለም መጥፎ ወድነህ እሺ የዞ እባአታልቅሥ

  • @YoGi-w5v9s
    @YoGi-w5v9s 4 місяці тому

    ወይኔ ትወና አንደኛ ናችሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @rahima1683
    @rahima1683 4 місяці тому +16

    ተመስገን የናተስ እደቡታጂራ አረዘመም በግዜ ተፈፀመ🙈😜😂😂

  • @FgB-og1nl
    @FgB-og1nl 4 місяці тому +4

    ሰአድ ተረጅው የኔ ቆንጆ በትዳራችሁ ጠላት አታስገቡ

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 4 місяці тому

    ጀግና ነት የእኔ አበሳ ሁሉም ሴት እንዴአንች በሆነ እኔም እንዴአንች መሆን ነዉ እምፍልግዉ የደንጋዉ ግን በጣም ያዝናናል

  • @SusuZahra-s9l
    @SusuZahra-s9l 4 місяці тому +1

    ትክክል ነሽ ይቅር ይቅርብሽ ታይው

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 4 місяці тому

    ጎበዝ ማይኩ ሞባይላቸዉ ነዉ ወላሂ መጀመርያ እሱ አወራበት ከዛ ለሰኣዲ ሰጣትና እንዳድስ እንደማታቅ😂😂ዉይዉይዉይ😂 ሙጭልፍ ሁላ ኩሉዘቅ