I started my career fresh out of College here in this beautiful town GUNCHIRE. I have nothing but wonderful memories, unforgettable friends, forever connections with all friends I met here. Hope to visit one day and relive my lovely time
This a great ducmentary Thank you to show us a beautiful guraga city I can't wait to visit my mom and Dad birthplace gurage region. I might plan to live here in future.
የኛ ጉራጌ አገሩ ማሳደግ ትቶ የሰው ሀገር ግፈያ
አላህ ብሎልኝ ሀገሬ ስገባ ወልቂጤ ለመኖር አላማ አለኝ ኢሻላ ወድማችን በርታ
እኔም እንዳቺ 🥰
እኔም ምለዉ እሱ ነዉ
እኔም እዳቺ
ደስ ሲል! የማላውቀዉን ውብ አካባቢ እና ውብ ሰዎች ስላሳየኸኝ 🙏
ተስፋ ነጋ እውነት ተስፋ በርታ አላህ ያግዝህ እንዳተ አይነት ሰዎች ያብዛልን።
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ስለጉራጌ ምንም ማቀው ነገር የለኝም ሰው በአባቱም በእናቱም ጉራጌ ሆነ እንዴት ስለበሔሩ በደብ አያቅም አባታችን ስለኢትዮጵያ ጀግንነት ብቻ ሚያስተምረን እኛም ስለብሔራችን ብዙም አያስጨንቀንም ነበር ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ነን !!አሁን የአለንበት አካባቢ ከኢትዮጳዊነት ይልቅ ብሔር ነው ሚጠየቀው ወይ ጊዜ
እናመሠግናለን ተሥፋ እዉነት ነዉ ካነሣሀቸዉ በርካታ ሀሣቦች ዉሥጥ ጉንችሬ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወጥተዉ ከፍተኛ ቦታ የደረሡ ዜጎች ብታፈራም ከተማዉ ለመለዉጥ የተሠራዉ ሥራ እምበዛም በመሆኑ ትኩረት ቢሠጠዉ እላለሁ
ጉንችርየ አባይ አቦርኸ ቡችርየ
ነዋሪዎቿ በተለያዬ አለም ተበትነዉ ነዉ ያሉት ወደ የትዉልድ ቀየያቸዉ ተመልሰው ማልማት አለባቸዉ ይህንን መረጃ በማቅረባቹ ልትመሰገኑ ይገባል በጣም እናመሰግናለን
ወደኔ ጎራ በሉ ቤተሰብ እንሁን
ኧረ የጉራጌ ባለ ሀብቶ አገራቹ አልሙ አስለቀሰኝ እሺ እንዲህ አይመስለኝም ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቱ የኛ ምርጦች
ድምፃቹ ይብዛልን እድሜ ይስጥልን ድምፃቹ ስንሠማ ካለንበት የበረሀዋ ንግስት ድሬዳዋ ሆነን እንሠማቹ አለን።
ተስፉዬ በርታልኝ ሰፈሬን ስላስጎበኘኸኝ በጣም ደስ ብሎኛል በግሌ በዚህ ስራ ላይ ብዙ ውጣ ውረድ አለ ወደ ኋላ እንዳትል በርታ እሺ
በጣም አሪፍ ስራ ነው ጉንችርየ አያር ቡችርየ ትዝታ ነው የቀሰቀሳችሁብኝ ይልመድባችሁ ሁሉንም የዞኑ ከተሞች እንደ ምታዳርሱ ተስፋ አደርጋለሁ
ቀረችሁም ያምራል ጎንለጎን ከከተሞቹም ባሻገር ጆፎሮ ቀረጣችሁን ጨመር አድርጉበት በጣም ውብ ስለሆነ
በጣም ደስ ይላል እኛም አባል በመሆን እንርዳቸዉ በየ አገሩ የላቹ የጉራጌ ልጆች አለን በሉምን ገጠር ባትወለዱም እናት አባቶቻ ጉራጌ የሆኑ በጣም በየ አገሩ አላቹ ያላቹ ልጆች በሀሳብም በራቱ በማለት አባል በመሆ ባላቹ አቅም በብር ከሁሉ ም ነገር ከጉናች ሁኑ ሰላም ለኢቶጲያ ይሁን
የዛሬ 3አመት አንቼዋለሁ ጉንችሪየ የእኖር ዋና ከተማ ገና አላደገችም ብዙ የጉራጌ ባለሐብቶች ሞቅ ያለ ከተማ እየፈለጋችሁ ገንዘባችሁን ግዜያቹን ትሰዋላችሁ እሰቲ እናንተ ባትወለዱበት እንኳን እናቶቻችሁ አባቶቻችሁ የተወለዱበትን መንደር አልሙ ቅር ያለኝ ነገር ብገልፅ 2011 ላይ በተደረገዉ ነገር በእኖር ዉሰጥ ማፌድና መገር ለጠየቀዉ ጥያቄ ትክክለኛ መልሰ አለመሰጠቱ ነው በዚህ መክንያት ብዙ የሚኒስትሪ ተማሪዎች ፈተና ተሰጓጉለዋል
That's right question.
በተለያየ የስራ ዘርፍ የምትሰሩት ሰዎች ለሀገራችን ሰላም በጣም ሊያሳስባቹ ይገባል በማይረባ ነገር አገራችን ሰላማ ማጣት የለባትም የጉራጌ ህዝቦች በርቱልን ሰላማቹ ብዝት ይበልልን
ቲና ማን ይሠራአ ፍቅር ጉራጌ
ተሥፍዬ ጀግናችን ቋንጤ ከተማን አሥቃኘን
ተስፍሽ የጉችሬ ልጅ ጋሽ ነዳ የቤተክርስቲያናችን ጀግና አባት የጥሩ አባት ልጅ ነህ አንተም ልክ እንደ አባትህ ጀግና😍😍😍
ኡፍ እንዴት ደስ እንደሚል ኧገኘንራ ታሪክ ዋኸ ትታስተዋዉቁዋታ በርቱልን አላህ ሰላሙን ያብዛልን
Very organized and informative documentary. Dear Tesfa keep up your excellence. Thanks,
ጉንችሬ እንዲህ ውብ አይመስለኝም ነበር በጣም ውብ ነው የጉራጌ ህዝብ አቅም ገንዘብ ጉልበት እያለን ለራሳችን አናውቅበትም ከተማ ያደግን ልጆች እንኳ በስርአት ባህላችንን አናውቅም ይሄ ደግሞ ለአድ ባህል መጥፋት ትልቅ ተፅኖ አለው እባካቹ እንበርታ ባህላችንን ወጋችንን እንወቅ በርታ ተስፍሽ
ሰፈሬ ጉችሬ😍😍
Tesfa wendme በልጅነቴ ለተወሰነ ጊዜ አዉቃታለሁ እና ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ በጣም እናመሰግንሀለን ቀዬያችንን ስላስጐበኘኸን በርታ በሌሎች ከተሞችም እንጠብቅሀለን
ውድ የአገሪ ልጅ በያለንበትአላህይጠብቀን በርቱ
ወይ አገሬ
woooow tesfish tebarwek..gn classicalu guragigna rithm binorew des ylegnal
ተስፋ ወንድማችን በርታልን ወንድማችን አላህ ያግዝህ ባህሉና ወጉ በጠበቀ መንገድ ነው ሺ አመት ኑር አተና ቤተሰቦችሆ
አሪፍ ስራ ተስፍሽ
አመሠግናለሁ
Yemininafikatin Gunchire bezih melk silasayachihun betam enamesegnalen!! Boawu lelimat amechina hizbum yemiseraletin yemiawuq new. Ewunetun lemenager yegurage zone yeweyane mengist bebizu melku yebedelew akababi sihon ye enemor wereda ende atqalayina gunchire betikitu yeteshale tenkesakisewal. Akababiwun kemasadeg antsar yegunchire 2gna dereja timhirtbetna gibrina tsihfet bet bizu mina techawutewal. Timhirt betu eske ministroch yafera sihon Gibrinam technologyin kemalamed ansito eyadege yemtawun hizib meseretawi filagot kemamuwalat akuwaya bizu sertoal. yebelete mekochetina mastebaber ketechale Enemor mirt new. Astedaderum bihon kesiratu manekonet antsar sholkom bihon kelelaw akababi yeteshale sira sertoal. Bezihim weredaw betedegagami bezonu yesira afetatem dereja kefit simera koyito all. Kezih zegeba endemitayew yeketemawu plan betam asdesach new. Yihunina kegunchire mazoria ga yalew tisisir tetenakiro limat endifaten sefi tiret medereg alebet. Lib yalew gobez ketegegne beketema gibrina tilik project yeminedfina yemiastebabir ketegegne ene begile aksion lemegizatina yemiya egeza lemestet zigju negn. yekedmo yewerdaw yegibirina balemuyana yeahunu minessota newari G/senbet sebgaze negn. Cher yasenbiyen!!!
ሀገሬ ጉንችሬ
Hagrachen adegowali aydeli
ዋው፣እኔም፣ቤቴ፣ንግድ፣ባንክ፣አጠገብ፣ነው፣በጣም፣እናመሰግናለን
ዋው አሁን አድጋለች እስቲ አሁን ያለበት አሳየን ተለውጣለች አሁንማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Waw betam des yilal enamesgnalen berta
በጣም ደስ ይላል ሀገር ቤት አሳያቹኝ የማላውቀው አሳወቃቹኝ በርቱ ❤️👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፍሽ እንኳን ደና መጣቹ ዋው ደስ የሚል ነው
Gunchiree my most favorite place on Earth & a great Documentary to recall all my good memories.
we expect more than this, Bravo Tesfa!
ኢንሻአላህ ቤት ለመግዛት አሳብ አለኝ በጉችሬ እና በዚይ አጋጣሚ የጉችሬ የቤት አሻሻጥ እዴት ነዉ ምክንያቱም ኩራጌ በትዉልድ ቦታዉ መኖር አለበት ።
በርቱ አገራቹ በማስተዋወቅ ወደሆላ አትበሉ ።በጣም ይጥቀመዋል እናመሰግናለን
ምርጦች እናመሰግናለን
ሰላም ኬር በጣም ደስ የላል በጣምያምራል
በርቱ ሀገር ሰትዋብ ስታድግ ያስደስታል ጉንችርየ 💚💛
💚💛❤️
ተስፍ በጣም እናመሰግናለን በርታ በሌሎች አካባቢ ፕሮግራም እንጠብቅሃለን
I started my career fresh out of College here in this beautiful town GUNCHIRE. I have nothing but wonderful memories, unforgettable friends, forever connections with all friends I met here. Hope to visit one day and relive my lovely time
ደስስ ይላል እግዛብሔር በይበት ያሳድግል
ዋውውው ባህላችን አገራችን ቋንቋችን አስተዋውቅልን በርታ ወንድሜ😘😍
Mamen alchlm betam des ylal tesfa berta bzu mesrat tchlaleh enamesegnalen
ተስፍሽ እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድሜ እኔም በጉንችሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሬ ነበር የዛሬን አያርገውና አሁን በስደት እገኛለሁ ግን ስላሳየኸን ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏በርታ
ጉንችሪየ ውዱ መንደራችን ውዱ ገበያችን አድጋለች ዋውው በጣም እናመሰግናለን
Thank you tesfa and all of you particpated on this!!🙏👏👏👏
ዋው ማሻ አላህ
ጉንችርየ❤❤❤
አገሬ።🇪🇹😘😍❤🙏
በጣም ደስ ይላል በርታ ተስፍሽ አይ ጉንችሬዬ እንዲህ አደገች በቃ😍😒ሚገርም ነው
የኔ ዉድ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
ማሻአላህ አይ ጉንችሬ ገበያንዳ ገነንዳ እንደው የድሮ ትውስታ ትዝ አለኝ ዘምቢል ይዤ ቡና ጨው ሽንኩርት ልገዛ ስሄድ የነበረውን ክክክ ተስፍሽ እናመሰግናለን ሌላም ቦታ አስጎበኘን በርታ አሞገራ ሰፈር ማዞሪያ ቡራት ጋርባዶ እስኩት ቋንጤ ኧረ ምኑ አሳየን
እንደማመር ሀያት
በሪቱ አይዞዎቹ የአገሬ ልጆች
great!!! Keep it up bro. Tefa Neda Good job
Betam Des ylal tebarek
አሸነከ.. አሸነከ.. አሸነከ..ዠፖ ... ልቅም ያለ ቆንጆ ስራ thank you tesfa
እናመስግናለን. በጣም. ድስ. ብሎኛል. ምፈልገውን. ነበር.
ተስፍሽ በርታልኝ ውድሜ
Tesfa wendem።berta tesfa wedgunchri ena welktiy misetbet teykelenbezuseow miflgeal
ብራቦ በርታልን ይመችህ
ዋው ደስ ሲል ተስፊሽ እናመሰግናለን በርታ ወድማችን
Thank you much!
ማሻ አላህ ደስ ይላል በርታ ተስፍ።ነዳ
ጉንችሪየ አተኸ አነኸ የምር ናፈቀኝ እሄን የመሰለ ሀገሬ ትቼ በመምጣቴ እራሴን ጠላሁት
አዲሥ ነኝ ተመችቶኛል በርታ
ጥያቄ አለኝ ጉንችሬ መጀመሪያ ማን ነዉ የመሰረተዉ ታዉቃላቹሁ ወይ እስቲ ንገሩኝ
This a great ducmentary Thank you to show us a beautiful guraga city I can't wait to visit my mom and Dad birthplace gurage region. I might plan to live here in future.
bizu tililk ketemoch megenbat enchilalen...thank you tesfish
ማሻላ ይሽርህማገር የተቢ የሆድ ጉችሬ ገነና
አዎ እዉነት ነዉ ለኔም ባለዉለታዬ ናት የተማረኩባት
ጎበዞች የጉራጌ ማሕበር አቋቁሙ ብዙ የተማሩ የጉራጌ ልጆች አሉ ሊረዳ የሚችል ሐይል አለ
እያቋቋምን ነው t.me/EmatGurage ይጎብኙ
Thankes
Egziyabhr anten setat Gunchire .egziyabhr serahne yebarkew
ምርጥ ዶክመንተሪ ኧጅ ኧትረፍ
Good job brother!
እዛዉ ነዉ የተማርኩት
ደሙ ሲጠባ እንዴት ያብባል?
ሀገሬ ደስ ሲል ናፍቆኛል
ደስ ይላ
ጉችሬ የትዉልድ ሀገሬ ትናፊቅለሽ
ሠላማቹ ይብዛልኛ
My dad is from here. I will visit some day
ከልብ እናመሠግናለን በርቱ
ሽኩርን
ተባረክ እናመሰግናለን በርታ
ስለ ጉንችሬ ብዙ መሠራት የነበረበት ነገር አልተሠራም
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን!😘
❤❤❤የኔ ዉድ ጎራ በይ
በታም ያምራል
በርቱ ምርጦች
ደስ ይላል
ተመስገን ሚጠይቀን አለ
well done!!!
ደስ ይብር ጎይተ የቀየሁ
ሀገሬ ስወድሽ
Wowa hageri slayehu des bilogle💔💛💝💜💚♥💋💙❤💗🌹
well done Tesfish brother!!!
ተስፍሽ በርታልን ጀግናችን
ዉብብብብብአገር ጥበብየለበሰች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
I wish if I would have known your UA-cam I would have know #Guragigna and
#GurageLand culture
ማዞሪያ የሚሸጥ ቤት አሳዩን❤❤
በርታ ተስፍ