КОМЕНТАРІ •

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 місяці тому +4

    እሰይ ይቀበር ህውሀት አሜን አሜን አሜን

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 2 місяці тому +5

    He is the hero

  • @afeworkdesta127
    @afeworkdesta127 Місяць тому

    አቶታዬ የጊዜ ጉዳይ ነዉ እራሦን ይጠብቁ ጀግና ኖት❤❤❤

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Місяць тому

    ፍትሕ ለታዬ ደንድአ።

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y Місяць тому

    እውነትን የሚፀየፈው መንግስታችን መጨረሻህን ያሳየን ሁሉም ሚዲያ ምን ሆናችሁ ነው አስደንጋጭ የምንንፈልግ አስደንጋጭ አስደንጋጭ እያላችሁ ልባችንን የምታስጨንቁን

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 2 місяці тому +9

    አቶ ታዬ አይዞህ እንዲህ ነው መንግስትዎ ?
    ትፈታለሀሸ

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 2 місяці тому +1

    የህዋሃት ድርጅት ውድ የህዝብ ልጆች ሂወት ገብሮ የተገነባ ድርጅት ነዉ ብዙ ታግሎ ውጣ ውረድ አልፍ እንደ ወርቅ በእሳት የተሞከረ ድርጅት ነው በመጠጥ ቤት ቀማምታታት በጭፈራ ቤት አይደለም ለሁሉ በጣጥሶ ጠላቱ ሸብሮ ይወጣል በጨቅላው አብይ ውዳሴ ወይ በአብይ ማስፈራሪያ አይቆምም ህዋሃት መፍረስ ወይ እንደአዲስ መመዝገብ ማለት የፕርቶሪያል ውል መፍረስ ማለት ነው አብይ እንዃን አሁን በጦርነት በ4ቱ አቅጣጫ በጦርነት የተወጠረ 110ሚልዮን ደጋፊ ቀነበረበት የሚያቁሞ ምድራዊ ሃይል የለም

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 місяці тому +1

    አየ ዳኞች ይህ ቀን ያልፋል ከምንም በላይ ህገ እናተ ግነ ለመንግስት ትወግናላችዉ

  • @samsonmarkos1603
    @samsonmarkos1603 2 місяці тому +2

    Taye didn’t steal, didn’t destroyed the army and didn’t wage war on Ethiopia 🇪🇹 but still got arrested , while tpfl leader massacre million but they still travel 🧳 freely around.

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 2 місяці тому

    አገራችን ሰላምን ፈታሪ ያምጣልን

  • @desalegn6676
    @desalegn6676 2 місяці тому +7

    ህወሃት ሁሌም ህወሃት ነው። ጊዜ አታጥፉ።

    • @afeworkdesta127
      @afeworkdesta127 Місяць тому

      ምንድን ህዋሀት ማለት አንቴ ፎጣ ለባሽ

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 місяці тому +4

    እውነትና ቁምነገር ሲኖርህም አይደለ😂😂😂

  • @ayalewasres4632
    @ayalewasres4632 2 місяці тому +2

    ሌላ ጠበቃ ማቆም የሚያሻ አይመስለኝም ማለት አንተው በቂ ነህ ብየነው

  • @beyenechoubeta3437
    @beyenechoubeta3437 2 місяці тому +1

    በርታ ሁሉም ሲጀምር እንዲሁ ነው!!!

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Місяць тому

    እውነት ትመነምናለች እንጅ አትሞትም።ታዬ ደንደአ ሃቀኛ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ከእሥር ይወጣል።ለጊዜው እሱም ሆነ ቤተሰቡ ሊንገላታ ይችላል እውነት ታሸንፋለች።

  • @nanamorka6320
    @nanamorka6320 2 місяці тому +2

    Debrotsion(DR.) must be detained for the sake of Tigray people

  • @shibrieabayneh
    @shibrieabayneh 2 місяці тому +2

    የቃላት ግድፈት አለብህ ንግግርህን አስተካክል

  • @EtewaSitotaw-ip4jf
    @EtewaSitotaw-ip4jf 2 місяці тому

    Aslchiii

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 2 місяці тому +2

    አቶ ታየ ደንደአ አቋምህን አደንቃለሁ እውነትን ተናግሮ እመሸበት ማደርህ ለዚህ ዳርጎሀል።

  • @debeshmoke9032
    @debeshmoke9032 2 місяці тому +1

    ታዬ ደንደአ!!! የተሰራብህ ግፍ ይህ ነው የሚባል አይደለም። ግን አንተን የበደሉ በአንተ ቦታ የሚተኩበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም!!!

  • @yirgahayelom6628
    @yirgahayelom6628 2 місяці тому +7

    ፍትህ ለታዬ ደንደአ!

  • @TarikYimeles
    @TarikYimeles 2 місяці тому +1

    እዉነት የተናገረን የማይወደዉ አብይ የሱን ዉሸት ስላልደገፈና እንደ ብዲን ስላላጨበጨበለት በእስርቤት ያሰቃየዋል ታዩ አይዞህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ እዉነት ትፈታሀለች።

  • @satisati-t2w
    @satisati-t2w 2 місяці тому

    አስደንጋጭ አስደንጋጭ ኤጭ

  • @1birryoutube
    @1birryoutube 2 місяці тому

    በሠፈሩት ቁና መሰፈር ማለት እንዲህ ነው።

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 2 місяці тому +2

    አንደበት እሳት ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ😂😂😂

  • @FjdhChch
    @FjdhChch 2 місяці тому

    መከላከያው ለመኖር አላማ የለለው ያለስራው አንድ ለውጥ ላያመጣ ለፖለቲካ ጥቅም ይሞታል ክራች ለባሽ ሁኖ ይቀራል

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 2 місяці тому +1

    ታዩ የሰው ልጂ ነው ሌሎቹግን የሎሲፈር ልጆች ናቸው ታዩ እንደት ካጋንት ጋር ይስማማል አይቻልም ??

  • @solomonabreha2300
    @solomonabreha2300 2 місяці тому

    የቁጥጥር ኮሚቴው በአንጃና በብልፅግና ተጠልፈዋል።የአብዝሀው ድምፅ ይከበር።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 місяці тому +1

    የአብይ ፉከራ አመል ነዉ

  • @Etugele
    @Etugele 2 місяці тому

    Mamatemamaye

  • @lalatesema9529
    @lalatesema9529 2 місяці тому

    his house is

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 2 місяці тому +19

    የዜና አቀራረብህ በጣም ይደብራል የጥያቄ ጋጋታ ታበዛለህ

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 2 місяці тому +3

      ትክክል ምንም ችሎታ የለውም

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 2 місяці тому

      አብይ መብት የለውም ጉባኤ መከልጀል የፕሮተሪተሪያ ውል ማፍረ ነው የሚሆነው አሁን ግን ሁለት ናቸው ማዘዝ አይችልም ህጋዊ ስለሆነማ ቁጭ አደርጎ በአለም ፊት አስፈረመው የድንቁርና መንደር አትሁኑ።አብይ ጦርነት ህልሙ ።

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 2 місяці тому +2

      😅😵😫ትክክል

    • @kalbesabeyene4418
      @kalbesabeyene4418 2 місяці тому

      Are you evaluating his Amharic?

  • @afeworkdesta127
    @afeworkdesta127 Місяць тому

    በመሐይሙ አብይ ነዉ የተገፉት

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 2 місяці тому

    ብልፅግና የራሱን ህዝብ ተራ በተራ እየወጋና እየጨፈጨፈ ስንት ጊዜ በሰልጣን ለመቆየት አቅዶ ይሆን? የኼንንሰ በማድረግ በስልጣን መቆየቱ ምን አን አይነት ዝናን ያመጣለት ይሆን?

    • @legesselegesse8911
      @legesselegesse8911 2 місяці тому

      በሽታህ ብልፅግና ነው አይደል፣ ብልፅግና ካልተመቸህ ድህነት ድሪቶውን ያደራብሃል።

  • @teklaygebremicael-o7z
    @teklaygebremicael-o7z Місяць тому

    😂😂😂😂😂

  • @TsegayeMehret-jf8kh
    @TsegayeMehret-jf8kh 2 місяці тому

    እሳትና ጭድ ያድርጋች።

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 2 місяці тому +1

    ጨቅላው አብይ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥ መሪ ነዉ በተለይ ለአማራ ህዝብ የሚመጥ መሪ ነዉ የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነዉ ሺ ሺይ ዓመት ይንገስ ብለዋል

  • @newg3441
    @newg3441 2 місяці тому +1

    Get someone who can speak and write Amharic fluently😅

  • @birkeyimer1993
    @birkeyimer1993 2 місяці тому

    ምላስ እነግድህ ከተራራ ወዴ መሬት ይጥላል እና ጌና ነው አትቼኩል በለው ለታዬ

    • @Boranborana9196
      @Boranborana9196 2 місяці тому

      እራስህን ሰይጣን ነህ።