ምራኝ//ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ//Zemarit zemenay Gosaye// ምራኝ መንፈስ ቅዱስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 90

  • @KalkidanMesfin-fr4zt
    @KalkidanMesfin-fr4zt 2 місяці тому +12

    ዘማሪት ዘመናይ አንቺ እራሱ ለቤተክርስቲያን በረከት ነሽ ተባረኪልኝ እናቴ❤የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ፀጋ በረከት ምህረት ይብዛልሽ

  • @dib_anbesa
    @dib_anbesa Місяць тому +1

    Amen! Tebareki! Kibir lemenfes kidus!

  • @misganagezahegn1068
    @misganagezahegn1068 11 днів тому +1

    I am christian, who love you💙

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 2 місяці тому +5

    እሰይ መሪ አስተማሪ የሆንከው ጌታ መንፈስ ቅዱስ አሁንም አንተ ለልባችን ተናገር ትልቅ የሆነውን ታውቆ የማያልቀውን የኢየሱስን ነገር ❤❤❤❤❤

  • @emebetshibiru
    @emebetshibiru 2 місяці тому +3

    በዚህ ዘመን ትውልድ በድፍረት በእግዚአብሔር መንፈስ ሲዘባበት አንጀቴ እርር ብሎ ነበር ለካ እግዚአብሔር ሰው አለው ደስም አለኝ አህቴ ከዚም በላይ ያብራልሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 2 місяці тому +2

    አሜን ምረኝ መንፈሰ ቅዱሰ መንፈሰ ቅዱሰ ምረኝ መህምሬ 🙏🙏🙏ተባረኪ ዘመንዬ❤❤የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 2 місяці тому +1

    አጽናኝ መምህሬ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፥ ምራኝ አምላኬ

  • @SelamHagos-m3v
    @SelamHagos-m3v Місяць тому +1

    ፀጋዉ ይብዛልሽ እህታለም

  • @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
    @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm 2 місяці тому +2

    የኔ❤ አፅናኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አንተ ምራኝ አሜንንን😢😢😢😢ዜድዬ ተባረኪልኝ ፀጋ ይብዛልሽ ዘመንሽ ይለምልም።

  • @hadgutadese4042
    @hadgutadese4042 2 місяці тому +6

    ዋውውው
    ምሉእ ክብሪ ልዕልና ንመንፈስ ቅዱስ።
    ዘመናዬ ዘመንኪ ይባረኽ፤ዕፅፊ ቅብኣት፤ዘንጀርብብ ቅብኣት፤ዘየቋርፅ፤ዝዛሪ፤ዝውሕዝ ቅብኣት ኣብ ልዕሌኺ ይብዛሕ፤ብስም ኢየሱስ።

  • @SusuSeli-k3q
    @SusuSeli-k3q 2 місяці тому +1

    እናቴ በብዙ ተባረኪልኝ ባንቺ ዉስጥ ስላለዉ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን
    እወድሻለሁ♥️♥️♥️♥️

  • @shallom-xd9xy
    @shallom-xd9xy 2 місяці тому +1

    God bless you ❤❤❤❤ betam ewedshalaw .

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ

  • @tamiratnasir4217
    @tamiratnasir4217 2 місяці тому +1

    ፀጋ ይብዛልሽ

  • @muluasmare3574
    @muluasmare3574 2 місяці тому +2

    ❤❤🥺🥺🥺🙏🙏🙏god blessed you zy

  • @AlemLorato
    @AlemLorato 2 місяці тому +2

    የዘወትር ፀሎቴ ይሁን ምርትህ መንፈስ ቅዱስ

  • @ayantubizunehofficial
    @ayantubizunehofficial 2 місяці тому +1

    አንተ የኔ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ!!!

  • @tesfameseret391
    @tesfameseret391 2 місяці тому +1

    ዘሙዬ የኔ ውድ እህት ብርክ በይ
    ሃሌሉያ

  • @MESAYZEMAZEMEN
    @MESAYZEMAZEMEN 2 місяці тому +2

    በጉጉት እኮ ነዉ ምጠብቀዉ መዝሙርሽን።ተባረኪ

  • @meskitesfaye363
    @meskitesfaye363 2 місяці тому +1

    ምራኝ መንፈስ ቅዱስ❤❤❤❤ ተባረኪልኝ ዘድዬ❤❤❤❤

  • @zinnnbayyy7612
    @zinnnbayyy7612 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜንንንንን........... ተባረኪ እህቴ

  • @QatarVip-bq5vz
    @QatarVip-bq5vz 2 місяці тому +3

    ክብር ለመንፍስቅዱስ ይሁን ዘሙ እህቴ ተባረኪልኝ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @hirko3809
    @hirko3809 2 місяці тому +1

    God bless you sister

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 2 місяці тому +1

    አሜን ምራኝ መንፈስ ቅዱስ❤
    ተባረኪ ዘሙዬ እህቴ ስወድሽ❤❤

  • @miheretseifu2762
    @miheretseifu2762 2 місяці тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን በዚ እውነትኛ መንፈሳዊ ነገር በደበዘዘበት ጊዜ እናንተን ያስነሳ ጌታ ይመስገን!

  • @meaza5096
    @meaza5096 2 місяці тому +1

    የኔ እናት በጣም ነው የሚወድሸ አንቺ የተባረክሽ ነሽ ሁላችንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረካች 😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 2 місяці тому +1

    ፀጋ ይጨመርልሽ

  • @MekedesMekedespretty
    @MekedesMekedespretty 2 місяці тому +1

    መዝሙሮችሽ እንዳለ ከኢየሱስ ጋር ፍቅር ያሲዛል ተባረኪ የኔ ቆንጆ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤❤

  • @eskedarzergaw2494
    @eskedarzergaw2494 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜንንንን መፈስ ቅዱስ ሆይ ምራኝ።! ዜድዬ የኔ ተወዳጅ እህት አንቺ በረከታችን ነሽ ዘመንሽ ይባረክ አሜንንን❤❤🥰🥰🙏😂

  • @rahelkifle4233
    @rahelkifle4233 2 місяці тому +4

    ዘማሪት ዘመናይ የጌታ ውድ ሴት ልጅ ተባረኪ እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልሽ ይሔ መዝሙር ፀሎት ነውና እንደዘመርሽው ይሁንልሽ ብርቱ ሴት ነሽ ለጌታ ብቻ እየዘመርሽ ዘመንሽ ይገባደድ

  • @boezdata2834
    @boezdata2834 2 місяці тому

    እንግዲህ፡፡፡፡፡ከድካሜ በቀር፡፡፡፡፡ምን ልበልህ ፡፡፡፡፡አንተ ባትፈቅድልኝ ኖሮ እሰከዚች ሰከንድ እንኳን መኖሮ እንደማልችል ገባኝ፡፡፡፡ጌታ ሆይ ተባረክልኝ፡፡

  • @fenetgemechu5275
    @fenetgemechu5275 2 місяці тому +1

    አሜን ይምራን መንፈስ ቅዱስ❤❤❤

  • @SenaitLemi
    @SenaitLemi 2 місяці тому +1

    ተባረኪ

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 місяці тому +2

    የ ኦርቶዶክስ መስሎኝ ስጨመጭመው ነበር !!!!ለካስ የዝናሽ ልጆች ናቹህ።። ሰላም ለሀገራችን !!!

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube Місяць тому

      😅😅😅😅 እኔም ትመስለኝ ነበር

    • @FanaLaakemariam
      @FanaLaakemariam 6 днів тому

      Mastewalin yistachihu

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf 2 місяці тому +2

    Zedy tebarki sewdshe

  • @beletechtesfai1802
    @beletechtesfai1802 2 місяці тому +1

    በእውነት መንፈስ ቅድስ ይምራን እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ዘሚዬ ፀጋው አብዝቶ ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @menbereworku1048
    @menbereworku1048 2 місяці тому +3

    “ዮሐንስ መልሶ፦ እኔስ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ነገር ግን የጫማውን ጠፍር መፍታት ከማይገባኝ ከእኔ የሚበረታ ይመጣል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችኋል፤”
    - ሉቃስ 3፥16

  • @mahletlemma9704
    @mahletlemma9704 2 місяці тому +1

    ምራኝ መንፈስ ቅዱስ ምራኝ መምህሬ❤ ካሰብኩበት ልቅር ካሰብክበት ልድረስ

  • @gabittatube5103
    @gabittatube5103 Місяць тому +1

    Tebarek ❤❤❤

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 2 місяці тому +3

    እሜን አሜን አሜን ምራኝ መንፈስ ቅዱስ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mulukentsehay3808
    @mulukentsehay3808 2 місяці тому +1

    ተባረኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ❤❤❤❤

  • @ferewkassu100
    @ferewkassu100 Місяць тому +1

    አሜንንን!!!ዜድዬ ተባረኪ❤❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @selambenti3225
    @selambenti3225 2 місяці тому +1

    Wow Tebareki Ehitachn tsegaw yibzalsh

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS 2 місяці тому +2

    Amen❤ zemie zemensh ybarek❤

  • @mala4122
    @mala4122 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን ❤❤ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 2 місяці тому +1

    ፀጋዉ የበዛልሽ በጌታ እህቴ ተተባረኪ!!!

  • @geniabebyhu4683
    @geniabebyhu4683 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤ካሰብኩበት ልቅር ካሰብከው አኑረኝ💞💞💞የኔ አባት

  • @ImeHabtamu
    @ImeHabtamu 2 місяці тому +1

    Ameen Ameen Ameen ጌታ እየሱስ ይበረክሽ

  • @eneywdebebe6156
    @eneywdebebe6156 2 місяці тому +1

    Amen menfies kidus yemeran!!

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 2 місяці тому +1

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ፀጋ ይብዛልሽ ጌታ እየሱስ ጌታ ነው

  • @RedietMengistuMengistu
    @RedietMengistuMengistu 2 місяці тому +1

    አሜን ይምራ

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW 2 місяці тому +1

    ልዑል አምላክ ዘመንሽን ይባርክ❤

  • @kidistdalga8575
    @kidistdalga8575 2 місяці тому +1

    Tebarek Tsegawun Egziabeher Yabzalesh ❤🎉

  • @miheretseifu2762
    @miheretseifu2762 2 місяці тому +1

    Amen amen amen!!!

  • @menbereworku1048
    @menbereworku1048 2 місяці тому +1

    amen መንፈስ ቅዱስ

  • @amanuelmulugeta7145
    @amanuelmulugeta7145 2 місяці тому

    🥰🥰 ኢየሱስ 🙏

  • @Asfawarge
    @Asfawarge 2 місяці тому +1

    E/r yirdash tsegan yabizalish ihitachin

  • @MewaelAlem0
    @MewaelAlem0 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 2 місяці тому +2

    Amen amen menfes kidus miragn ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @EyuelMaru
    @EyuelMaru 2 місяці тому +1

    Zedy tebareki❤❤❤❤❤

  • @Yosan_fsaha1
    @Yosan_fsaha1 2 місяці тому +2

    😊🙌🙌God bless you!!!

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 2 місяці тому +2

    Amen tebareku ❤❤❤❤❤❤

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 2 місяці тому +1

    Ameeeen ebifamii 🥰🙏💖

  • @HanaTefera-mf6ig
    @HanaTefera-mf6ig 2 місяці тому +1

    God bless you

  • @Hiwotgebeyehu-x1r
    @Hiwotgebeyehu-x1r 2 місяці тому +1

    Tebarki zedyyy

  • @WendeBlessed
    @WendeBlessed 2 місяці тому +1

    Blessed ❤

  • @belayneshgeleta9672
    @belayneshgeleta9672 2 місяці тому +2

    ጥሩ ጅማሮ ነው ከእብደት እየተመለሳችሁ ይመስላል። የእራሳችሁ የሆነ ነገርም እንደሌላችሁም ያሳያል።

  • @DawitTilahun-y4d
    @DawitTilahun-y4d 2 місяці тому +1

    ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🙏

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤zedy

  • @mulkenworku6964
    @mulkenworku6964 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simretamare2435
    @simretamare2435 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanueshetu9956
    @birhanueshetu9956 2 місяці тому +1

    Zemarit Zemenay Tsega yibzalish, It is Amazing Song.
    My commet is :- Endalfetsim sayhon Endalfetsem new yemilew, I hope You will read my comment.
    Gal 3:3 Are ye so foolish? having begun in the Spirit, are ye now made perfect by the flesh?
    you can also check the hard copy of 1954 amharic Bible.
    In Christ's love and grace,
    Your Brother

  • @bblove8577
    @bblove8577 2 місяці тому +2

    በአገልግሎትሽ እልፍ ሰዎች ተባርከዋል
    አገልግሎት በ UA-cam View አይለካም

  • @TemesgenMegersa-eu7wx
    @TemesgenMegersa-eu7wx 2 місяці тому

    ❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 2 місяці тому +1

    ነጠላችንንም ሰረቃችሁ? የሰዉ ወርቅ አያደምቅ ። ሚኒስከርቱ አይሻልሽም ? 😂😂😂😂😂

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 місяці тому +1

    ለወንድ ብሎ ሀይማኖት መቀየር ያሳዝናል ይሄ የመሰለ መልክ ና ደም ግባት ይዘሽ በሀሳብሽ አመዝራ ሆንሽ በተግባር ተዋህዶ እንድትመለሽ የኢየሱስ ፍቃዱ ይሁን

    • @Lidmes93
      @Lidmes93 Місяць тому +1

      Bihon enquan Egziabher endesew bedelin ayikotrm endemnayat mro asamro betsegaw akumuatal Kibr lesu yihun

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 місяці тому +2

    ፀጋ ይብዛልሽ

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @Hiwotgebeyehu-x1r
    @Hiwotgebeyehu-x1r 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaTefera-mf6ig
    @HanaTefera-mf6ig 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @EyuelMaru
    @EyuelMaru 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitAwoke-lz2cz
    @DawitAwoke-lz2cz 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @tadelechtantu8556
    @tadelechtantu8556 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤