"አዲስ አበባ ውስጥ በ55,000 ብር ቤት አለ።" አቶ ናደው ጌታሁን የጎጆ ብሪጅ መስራች እና ምክትል ስራ አስኪያጅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @bizubizu2798
    @bizubizu2798 Рік тому +4

    የአንድ አመት ከስድስት ወር ከፍያለሁ ግን በወር3000 ብር ነው የምከፋለዉ ቅድሚያ ይደርስሻል ተብዬ ነበር ግን እስካሁን ምንም ነገር የለም ግራ ገብቶኛል

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 Рік тому +1

      ለዚህ ለዚህ ኮዶሜኔም በተስፋ መጠበቅ ይሻላል

  • @lynx_8bf
    @lynx_8bf Рік тому +3

    አባቴ ይሄ ጎጆ በጣም ከመደሰቴ የተነሳ ከዱባይ ስራዬን ትቼ መጥቼ ተመዘገብኩኝ ግን ፎርም ለመሙላት ጠብቅ ሲሉኝ ግዜ ስለሌለኝ ልጄን ወክዬ መጣሁ ግን ምንም አልተጠራንም እባክህ እበትዬ ይሄ ከኔ አቅም ጋር የሚሄድ ስለሆነ እባክህ ሀሳቦትን እንዳይቀይሩ አደራ ቶሎ ፎርሙን አስሞሉኝ ስሜ ሸዋረገድ መኮንን ነው እንወዶታለን

    • @SamsungA-sc6gr
      @SamsungA-sc6gr Рік тому

      ዱባይ ሆኚ መመዝገብ አልችልም እደ ውደ ❤ በወኪል

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 9 місяців тому

    ብዙ ወሬ ከምትበትኑ ጥቂት ተጨባጭ ውጤት ብታሳዩ ከሁሉም ይበልጣል።

  • @birtukanbekele1678
    @birtukanbekele1678 8 місяців тому

    ሁሉ አታላይ ሆነ እኔ ማስታወቂያው እውነት መስሎኝ ልጄን አስመዝግቤ ተጭጠባባቂ ነህ ተብሎ ወፍ የለም።

  • @esayasargaw8924
    @esayasargaw8924 Рік тому +1

    ለመመዝገብ የሚያስፈልገውን መስፈርትና አድራሻችሁን አሳውቁን

  • @GirmaB
    @GirmaB Рік тому +1

    የሚገርም ነው አረ የት እን መዝገብ ጎበዝ

  • @afrahabdi6022
    @afrahabdi6022 Рік тому +2

    betam tiru new ,Giin Architectural Drawing design Plan flyer lay binorow tiru new ,3 bed room type naw eshi gin demo visualize mareg efeligalew be difunu 120m2,150m2 pls

  • @samijrplays
    @samijrplays Рік тому

    Yemegemria zur tzgaby negn eskezarew kn dres beyrweru asgebalhu ebakachu 2 zur eta aldresm?

  • @egziabiheryimesgen6425
    @egziabiheryimesgen6425 6 місяців тому

    ሰላም እንዴት ናቸው ምን ላይ ናቸው ቤተሰብ ነኝ

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 Рік тому

    አሁን አዲስ ምዝገባ አለ?
    ዋው በጣም አሪፍ!

  • @hghh1856
    @hghh1856 Рік тому

    Betaam teru ngr new fetari hagerachenen slm argelen

  • @MissSara-n1e
    @MissSara-n1e Рік тому

    ስልክህን እባክህ

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 Рік тому +1

    ስልካችሁን አስቀምጡል ና

  • @egziabiheryimesgen6425
    @egziabiheryimesgen6425 6 місяців тому

    እሺ ስልክ አተነሱሙ ምንድነው ምን ላይ ናቸው

  • @temesgenassefa7911
    @temesgenassefa7911 2 роки тому +1

    ዘርዘር ያለ መረጃና የስልክ አድራሻ ብትልኩልኝ

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 2 роки тому +1

    400 ካሬ ቦታ ያለውን እንዴት ነው የሚያስተናግዱት ???

  • @wesenmulisa7221
    @wesenmulisa7221 Рік тому

    ስልካቹውን ይቁያይራሉ በዛላይ ጥሪ አይቀበልም ነው የሚለው በጣም አወዛጋቢ ናቹው

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 роки тому +1

    ይህችን ብር ልስጣቸውና ይብሉኝ!! የሆነ ጊዜ ሿሿ መሥራታቸው አይቀርም።
    እቃ ለምን ከቻይና አትጭንም? ጠይቀኝና ልመልስልህ ጥያቄ?

    • @nigejamal
      @nigejamal 2 роки тому

      Awo tekekele yanan Lije shwuasha tartawatale

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 2 роки тому +1

    ይህ ኢንተርቪው መቼ ነው የተደረገው ?? በየወሩ 2000 ብር ተቀማጭ እያደረጉ ያሉ ቤት ፈላጊዎች ምን አዲስ ነገር አለ ?? በየሶስት ወር ዕጣ ይወጣል ተብሎ ነበር ነገር ግን እስካሁን ይህ ስለመሆኑ መረጃ የለንም ፡፡

    • @amarachgebeya
      @amarachgebeya  2 роки тому +1

      እጣው መስከረም 10 2015 ይወጣል። ኢንተርቪው ጎጆ ስራ ሊጀምር ሲል የተደረገ ነው።

    • @egziabiheryimesgen6425
      @egziabiheryimesgen6425 6 місяців тому

      አይገርምም ምን ላይ ናቸው ዝምታ አቡ እኔ የአንደኛ ዘር ተመስገብነኝ

  • @user-nw6yf9tf5t
    @user-nw6yf9tf5t Рік тому

    ቁጥር ላኩ

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 Рік тому

    መልስ

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ 2 роки тому +2

    ስልክ ፕሊስ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 роки тому

    መንግሥት ይህን ድርጅት አንድ ነገር ይበለው?

  • @takiesh4426
    @takiesh4426 Рік тому

    በየሶስት ወር እጣ እናወጣለን ብላችሁ ምነው እጣ ማውጣቱ ቆመ?

  • @amarachgebeya
    @amarachgebeya  Рік тому +1

    ሰብስክራይብ አድርገዋል ?

  • @member1437
    @member1437 2 роки тому

    እጣው መቼ ነው የሚወጣው ንገረን እባክህ

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 2 роки тому

    Phone please or link

  • @rabiyarabiya6285
    @rabiyarabiya6285 Рік тому

    እሺ እጣ ካሎጣልን ብራችን ተመላሽ ይሆናል ?

  • @nininini6235
    @nininini6235 10 місяців тому

    ውሸትታሞች