ሱረቱል (ኑህ) ቁርአን ተፍሲር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @ለጋምቦ
    @ለጋምቦ 2 роки тому +1

    አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ የምንከተል ያድርገን

  • @nurmedia2170
    @nurmedia2170 2 роки тому +1

    አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ከይር ማሻአላህ በጣም አሪፍነው ጎበዝ ቀጥይበት

  • @tsegayoutube8804
    @tsegayoutube8804 2 роки тому

    ሰላም እህቴ ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 2 роки тому +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብብ
    ለኛም የቁርአንን ፍቅር ይወፍቀን ያከሪም

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 роки тому

    አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አለህ አላህ ይጨምርልሽ በርች ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን በስደት ያለነው ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 роки тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ሰለላሆአለይሂወሰለም ማሻአላህ ኢንሻአላህ ማሻአላህ ሰምቶከተጠቀሙባሪያያድርገን

  • @mamitube_mamitube
    @mamitube_mamitube 2 роки тому

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله ما شا الله

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا 2 роки тому

    🥰🛍🛍📿📿🌹🌹🌹አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱሁ ሠሙዬ የኔአለም ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍቆይታነበር ጀዛካላህ ኸይር አላህ ሁላችንንም በኸይርሥራ የምንተዋወሥ ያርገን ያርብ📿📿📿🤲🤲🤲🤲🤲📿📿📿📿📿

  • @onetohermother
    @onetohermother 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ
    እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ ማሻ አላህ ደስ የሚል🌹 ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጥይበት ብዙ🌹🌹🌹🌹 እንጠብቃለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ሰላም ፍቅር ይብዛልን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይብዛልን🌹🌹

  • @keditube2696
    @keditube2696 2 роки тому

    🌹አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ወሣህለን ብያለሁ ቤትሽ ሢያምር ማሬዋ ቀጥይበት ቪድዮውም አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ነው 👍👍👍🌹ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል
    ለሠዎች ጥሩ ነገር ማስተላለፍ ባንችል እንኳ መጥፎ አርአያ አንሁናቸው🌹🌹

  • @tititube9079
    @tititube9079 2 роки тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የኔ ዉድ ሠሙቲዬ ማሻ አላህ አላህ በሰማነዉ ተጠቃሜ ያድርገን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር አንድነቱ ያብዛልን ያረብ 😍😍😍ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን

  • @sadamu
    @sadamu 2 роки тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ መሻአላህ ተባረክ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ቀልባችንን በቁርአን ያርጥብልን

  • @aumueiman
    @aumueiman 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም እካደህና መጣሽ እህት ምርጥ ቆይታነበር ከዚህ በበለጠ አድሥ ሥራ ካች እጠብቃለን

  • @sebrina512
    @sebrina512 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አላህ ከክህደት ይጠብቀን ኻቲማችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ ጀዛኪ አላህ ኸይር 👍👍

  • @EthiopiaPress
    @EthiopiaPress 2 роки тому

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ሰሚራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳ ን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለሀገራቺን ኢትዮጰያ ይሁንልን ዉድ የሀገሬ ልጆቺ በመላዉ አለም ላይ የምተገኙ እህት ወንድሞቸ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ ማሻአላህ በርቺልኝ እህቴ💚💛❤😍🌹👍

  • @beetyube
    @beetyube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ይመለሰልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣሸ የምወደሸ አሪፈ ቁይታ ነበር

  • @TUBE-sx2cj
    @TUBE-sx2cj 2 роки тому

    አሠላምማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻ አላህ ጥሩ ቆይታ ነበር

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን እንኳን በሰላም መጣሺ

  • @susuhabeshawittube1510
    @susuhabeshawittube1510 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህለን እህት እኬን ደህና መጣሽ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ኡስታዝና እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያላህን ቃል እደመቅራትም ሆነ እደመስማት ምን የሚያስደስት ነገር አለ

  • @azizdogu1299
    @azizdogu1299 2 роки тому

    Maşallah sübhanallah

  • @kedigaTube
    @kedigaTube 2 роки тому

    አሠላም አለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሠላምሠላምበያለሁእንኳደህናመጣሸአሪፍቆይታነበር

  • @alminishtayacho
    @alminishtayacho 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰሚራዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን እና ሕዝባችን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር አንድነቱን ያድልልን

  • @እሽክምሚዲያ
    @እሽክምሚዲያ 2 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ጀሚአን አማናቹሀ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @zeharitube_8491
    @zeharitube_8491 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሚ እንዴት ነሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ሽኩራን ብዙ እንጠብቃለን የኔ ልዩ አላህ ይጨምርልሽ የኔ አስተዋይ ከአንቺ ብዙ ትምህርት እንማራለን

  • @semiramuhmmedtobe4611
    @semiramuhmmedtobe4611 2 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሺ የኔ ልዪ እህት እንኳንም ደህና መጣሺ አላህ ይጠብቅሺ ሁቢየ በርችልኝ አብሺሪልኝ እህቴ🍓🍓🍇🍇🍇🍬🍬🍇🍬🍇🍬🍏🍬🍒🍒🍒🍒🍒 መልካም ጁምአ በዱአ አንረሣሣ ኢንሻ አላህ እህቴ ሠሙቲየ ጠፋሺ እህቴ በሠላም ነወይ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እደትነሺማሬ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ብያለሁ የኔውድ ሠላምሺይብዛልኝ

  • @madiiyoutube
    @madiiyoutube 2 роки тому

    አሰለም ወሊኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱህ ሱሱዬዬ አህለን ልዩ እንኳን ደህና መጣሽ በለሺበት አለህ ይጠበቅሽ መሸአላህ ተበረክ አለህ በረቺ ዉድ

  • @daruselamtube
    @daruselamtube 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 2 роки тому

    ሰሚሩየ እኳን ሰላም መጣሽ እህታለምየ አገሩችን ሰላም ያግልን እማ እኛንም ከስደት በሰላም ያመልሰን

  • @selmenmedia
    @selmenmedia 2 роки тому

    _ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك ءالله_📖🌺🌸📖🌺🌸📖🌺🌸☘️🌷🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 *ሁላችንንም አላህ ቁርአንን ያግራልን*

  • @toibatube
    @toibatube 2 роки тому

    አሰላማሊይኩም መሸአላህ እህት ብቅ አትይም ምነዉ ቁረአን የልብ ብረሀን አላህ ይወፍቀን

  • @hasinettube9205
    @hasinettube9205 2 роки тому

    🌷🌷ጊዜ🌷🌷
    ወፎች በህይወት እያሉ..ጉንዳኖችን ይበላሉ
    ወፎች ሲሞቱ..ጉንዳኖች በተራቸው ወፎችን ይበላሉ
    ከአንድ ዛፍ ሚሊዮን የክብሪት እንጨቶች ይሰራሉ በአንድ የክብሪት እንጨት ሚሊዮን ዛፎች ይነዳሉ።
    ዛሬ አንተ ሐይለኛ ስለሆንክ ደካማ ሰዎችን አትናቅ አታጥቃ : ጊዜ ከአንተ በላይ ሐይለኛ እና ሐቀኛ ነው።
    ቀንህ ሲደርስ አንተም ደካማ መሆንህ እማይቀር ነው።