አከራዬ ሚሪንዳ አጠጥቶኝ ራቁቴን ቤቱ ውስጥ ራሴን አገኘሁት 21 July 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 244

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Місяць тому +37

    የነዚህ ሰዎች በየሚዲያ መምጠት አልገባኝም??? ፍትህ ፍለጋ ከሆነ ወደ ህግ አካል እስከመጨረሻው መሄድ። ለሌላው መማሪያ ከሆነ በአንድ ሚዲያ ይበቃል!!

  • @abexdagnachew1901
    @abexdagnachew1901 Місяць тому +49

    ፕሮግራም ለመስራት ካልሆነ በስተቀር በኢዮሀ ሚድያ ሰምተነዋል::

    • @yohan7782
      @yohan7782 Місяць тому +2

      እንክዋን ደስ ያለህ እነሱ ናቸው የደወሉለት

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому

      የደወሉለትን ሁሉ ነዉ የሚያስተናግደዉ?​@@yohan7782

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Місяць тому

      እዚም መጡ እዬሃ ሚድያ አይተናቸዋል ኧር ጉድ ህዝቡ አበደ እንዴ ግን እኮ የጴንጤ ጉዳይ አገሪታን በጠበጣት ምድር ሌባ ፓሰተርና ዳሰተር ተብዬዋች ጉዳችውን ሰሙ ምድር አጭበርባሪ በእየሱሰ የምትነግዱ የሰው ሚሰት የምታማግጡ አይ እምዬ ኢትዬጲያዩ ህግ ቢኖር ኖሮ እንደዚ ሌባና አጭበርባሪ ጴንጤ ባልፍሉ ለነገሩ ማን በተናቸው አባት ሌባ ልጅ ቀማኛ እግዝዬ መጥኔ አሚን ለምትሉ ለሌቦቹ የምትተባበሩ

    • @user-ep9fj7kh2o
      @user-ep9fj7kh2o Місяць тому

      የማይሆ ነገር ከምናገር በዩሀ ካየሀት ድጋሜ አትየው በቃ።

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 Місяць тому

      ለምሳሌ እኔ ዛሬ ነው ያየሑት።ሑሉም እንድ ሚድያ ብቻ እያይም

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Місяць тому +20

    ይህን ታሪክ ኢዮሀ ሚዲያ ላይ ስሙት ዉሸት አይደገምምና ታሪኩ ከዚህ ፍፁም ልዩ ነዉ

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Місяць тому +8

    ባልዬው ሚስቱን በየቦታው ይዞ እየዞረ ተደፈረችብኝ የሚለው ምን አይነት መፍትሔ ለማግኘት ነው?

  • @helenasolomon3758
    @helenasolomon3758 Місяць тому +3

    እንዳዉም ባለጌ ሰዉየዉ ነዉ በስልክ እሚሳደበዉ ስድብ ይዘገንናል አሁን ሲያወራ ጨዋ ይመስላል እዮሀ ሚዲያ ላይ ሰምተናል ፈፅሞ አይገናኝም

  • @BirkuYirdaw
    @BirkuYirdaw Місяць тому +3

    (አከራዬ ሚሪንዳ አጠጥቶኝ ራቁቴን ቤቱ ውስጥ ራሴን አገኘሁት 21 July 2024)ርእሱና ታሪኩ አብሮ አይሄድም የነዚህ ሰዎች በየሚዲያ መምጠት አልገባኝም??? ፍትህ ፍለጋ ከሆነ ወደ ህግ አካል እስከመጨረሻው መሄድ ነው።

  • @user-jo6ks9mo9q
    @user-jo6ks9mo9q Місяць тому +11

    Eyoha media ላይ በደንብ ሰምተንዋል

    • @asresashtahlew4596
      @asresashtahlew4596 Місяць тому +1

      እንደኔ ብዙ ሰው አልሰማንም ሌቦች የትምቦታ አሉ

  • @Moon_cakes101
    @Moon_cakes101 Місяць тому +8

    ባለፈው ለሁለተኛ ግዜ ደፍሮኛል ብለሽ ነበር አሁን ደግሞ ቢለው ይዤ አመለጥኩ አልሽ ፣ ሁለት አፍ ሆንሽ ፣ ውሸት አለብሽ😮

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 Місяць тому +11

    መሳቅያዎች ሌቦች የሰውየውን ገንዘብ መልሱ የወሰዳችሁትን ግንዘብ ለመከልከል የሰው ስም ጭቃ አትቀቡ

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Місяць тому +7

    አልገባኝም እዩሀ ሚዲያ ቀርበዋል ምን አይነት ዘመንነው ይግባኝ ማለት አይሽልም

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому

      @@mebratayele5193 እዉነት አልያዙም የሰው ገንዘብ ላለመመለስ ነዉ ይህን ደራማ የሚሰሩት

  • @zewdibelay
    @zewdibelay Місяць тому +2

    ግን ዝም ብላችሁ ሴትዬዋን የምትሳደቡ ሰዎች እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ለእስዋ ግን የእግዚአብሔር ፍርድ ይድረስላት 😢😢😢😢

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +8

    ፓስተር፡ ሶፊ፡ የሚስትየዋ፡ ዓይን፡ እንዴት፡ ነው? ባልየውን፡ ትፈራለች? ሌላ፡ ሰው፡ ጋር፡ ግንኙነት፡ ጀምራ፡ መውጫ፡ አጥታ፡ ነውን?

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g Місяць тому +16

    እነዚህ ደሞ እዚህ መጡ ሚዲያ ማዳረስ ምን ይጠቅማል ሴትየዋ ሰውየውን ለገንዘብ ብላ ተኝተዋለች

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 Місяць тому +6

    ባለታሪኮቹ እዮሀ ሚዲያ ላይ ቀርበው የተናገሩት እና ዛሬ የሚያወሩት የተለየ ነው ምንድነው ዓላማው ስም የማጥፋት ስራ እየተሰራ ነው የሚመስለኝ ወገን እውነተኛ ባልሆነ ነገር ገንዘብ አንበዝዘዝ እናስተውል

    • @astuworku7780
      @astuworku7780 Місяць тому

      ውሸት እና ብር ፍለጋ ስለሆ ነው እንጂ ባል ተብየው በምን ሞራሉ ነው በየሚድያው የሚዞረው 😂😂😂

  • @user-ep9fj7kh2o
    @user-ep9fj7kh2o Місяць тому +2

    ተዎት ትናገር በፍለገችው ሚዲያ ፍትህ ስላላገኝች ይሆናል ፍትህ ብታገኝ የሰው ፍት ማይት አትፍልግም ነበር ። ሁላችንም የርሷን ጭንቀት ቁስል በርሳ ልክ እይገባንም ተዎት ትናገር ካልፍለጋችሁ ፕሮግራሙን አለማይት ነው

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp Місяць тому +3

    Enzhe labhuce ezha alshakham selachue eze methu

  • @aynenadisbelachew215
    @aynenadisbelachew215 Місяць тому +2

    ከነዚህ ሰዎች የምታቀርባቸው እብዶች ይሻላሉ አረ ሶፊ መጀመርያ ስለሰዎቹ አጣራ እርዳታ ፈልገው ከሆነ ማንም አይረዳቸውም ቃል አባይ ናቸው

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому

      በትክክል እንደዚህ አይነት አጀንዳ ነዉ

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu Місяць тому +13

    እኔ ምለው ማውራት አይደክማችሁም እንዴ በቃ ሰማንኮ ሲጀምር እዮሀ ሚድያ ላይ ያዉራችሁት እና እዚህ የምታወሩት አንድ አይደለም በየ ሚድያዉ እየሄረሽ ገበናሽን ለምን ትዘረዝሪያለሽ እዉተኛ ሰው ከሆናችሁ ወደ አምላካችሁ ብቻ ጩሁ በቃ አለቀ

    • @mistlalhabtu9348
      @mistlalhabtu9348 Місяць тому

      Min aynet sew nek bakh set bthogni wendu chkagna 100% uwenet indehone minim tirtir yelem

  • @abelasfaw-dr1mt
    @abelasfaw-dr1mt Місяць тому +16

    ሶፊ ምን እየሰራህ ነው? ብዙ ግዜ ሰማነው እኮ! እነዚህ ሰዎች ሌላ አጀንዳ አላቸው እንጂ እዮሃ ሚዲያ ላይ ሰማናቸው ።ምድነው ፕሮግራም መደጋገም ይደብራል ።እነሱስ ስራ የላቸውም ።።።።

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому +1

      ብቻ አይደለም የሰው ገንዘብ ላለመመለስ ነዉ ይህን ደራማ የሚሰሩት

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C Місяць тому

      ​@@abebaseyiume8949ባለጌናችሁ የማገጠው መናፍቅስለሆነ ለመሸፈንነው

  • @abeselomteshome2752
    @abeselomteshome2752 Місяць тому +2

    ፓስተር ሶፎኒያስ በጣም የማዝነው ችግር በሚፈጥሩ የደከሙ ክርስቲያኖች ሳይሆን በአተ ነው ሶፎንያስ የወንጌል እምነት የሚዳፍን ብዙ ሰዎች ልባቸውን ለክርስቶስ እዲዘጋ ብዙ ሰራ የሰራሕ የምሰለኛል ለሁሉም ጌታ እደሰራችን ይክፍለናል

    • @tsedeymelaku2735
      @tsedeymelaku2735 Місяць тому

      እሱ እንደሚዲያ ሰው የተፈጠረውን ነገር ለህዝብ የማድረስ ድርሻ ነው ያለበት ያ ደሞ ህዝቡ ጥሩ ነገር ወይም መጥፎ ለይቶ የሚማርበትን ተምሮበት እንደ ዜጋ ደሞ እንደ አለበት ሙያ የመርዳት የማገዝ ሀላፊነቱን የመወጣት የተመልካቹ ዜጋ ግዴታ ነው እሱ ሰራው ለህዝብ ማቅረብ ነው ሰራውን ደሞ እየተወጣ ነው ለምን ለህዝብ አሳየህ መደበቅ አለበት ሰህተት ነው የሚል እሳቤ ያለው ሰው ግን እራሱ ወደ ህክምና ባለሙያ ጋ ሄዶ የጤናውን ሁኔታ ማረጋገጥ ይኖርበታል ሶፎኒያስ ደሞ ፕሮግራምህን ከመሰራትህ በፊት ሰለ ምትሰራው ፕሮግራም ወይም ሰለምትጠይቃቸው ሰወች በጥልቀት ገብተህ መረጃወችህን አሰባሰበህ ተዘጋጅተህ ሰለምጠይቃቸው ጥያቄወችህ ደሞ አሳማኝ ምክንያቶች ለእያንዳንዱ አዘጋጅተህ እውነቱን ከውሸቱ ለመለየት ቀላል ሰለሚያረግልህ ተጠያቂውንም በንግግር ችሎታው ብቻ ነጥብ ሰብስቦ እራሱን በሀሰት ምክንያት ተከላክሎ እንዳይወጣ የማድረግ አቅሙን ሰለምታገኝ ትኩረት ቅድሚያ ሰለሰውየው ግለ ታሪክ ይሄን ማረግ የገንዘብም የግዜም ሁኔታወችን ሰለሚፈልግ እራሱን የቻለ ቡድን አዋቅረህ በመረጃ ሰራ ላይ ልምድ ያላቸው በአሁኑ ሰአት ሰራ በማጣት ቤት የተቀመጡ ኢትዮጵያኖችን በማሰባሰብ ለፕሮግራምህም ጥራት ተወዳጅነት እንደ አንድ የሚዲያ ባለቤትም ደሞ ለዜጎችህ የሰራ እድል በመፍጠር ሰፋ ባለ መልኩ ለህዝብህ ተወዳጅ ፕሮግራምህን በማድረስ ለህዝብህም ደሞ አሌኝታነትህን በማሳየት አንተም ፕሮግራምህም አገርህና ህዝብህንም በተቻለህ መልኩ አሌኝታ በመሆን ወደ ከፍታህ እንድትደርስ እንደ አንድ አድናቂህ እመኝልሀለሁ በርታ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤

    • @yohan7782
      @yohan7782 Місяць тому

      አሸባሪ

    • @user-tz9zs9nr1i
      @user-tz9zs9nr1i Місяць тому

      አንቺእልምያልሽአጭበርባሪነሽ

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 Місяць тому +9

    ህግ የለም እንዴ? አግዟት እርዷት የህግ አካላት እባካችሁ

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Місяць тому +1

      Ende be lela laye lela new eko yalut enzeih sewoch ere ewnte ayemeseleigeme

    • @astuworku7780
      @astuworku7780 Місяць тому +1

      የእድር አስተባባሪ ተጠይቆ ተናግሯል ከሰውየው ብር ተበድረው ላለመመለስ የፈጠሩት ውሸት ነው ብሏል 😅

  • @MeronAmtat-je8ly
    @MeronAmtat-je8ly Місяць тому +2

    ዛሬ ደግሞ አከራዬ ተባለ ምንድነው ባለፈ ሌላ ዛሬ ሌላ ውጡ ከመስመር አቦ ያበደ እንጂ ያላበደ አላየንም ዘንድሮ የኑሮ ውድነቱም እንደሁ አላውቅም

  • @adugnasisay5519
    @adugnasisay5519 Місяць тому +4

    ያራዳ ልጅ ሶፊ እብዶች አለቁብሽ ?

    • @DanishAndeto
      @DanishAndeto Місяць тому

      በጣም ሙድ የሚይዝባቸው እብዶች አለቀዋል

  • @hannabeshah5437
    @hannabeshah5437 Місяць тому +2

    ምን ፍለጋ ነው በየሚድያው የሚዞሩት? ታሪኩ በፍፁም እውነት አይመስልም:: ለፍትህ ከሆነ ለምን ህግ ቦታ አይሄዱም?

  • @Samrililly
    @Samrililly Місяць тому +2

    Enezi sewoch hulletum acheberbari nachew yesew hak nw beyemidiaw miyaskobelelachew yekerta teykew yesew birr yemelsu keza amrowachew ereft yagegnal aleke

  • @meazamamo674
    @meazamamo674 Місяць тому +9

    ፍትህ ፍለጋ ነዉ ወይሰ በየ መዲያው ማውራት ሱስ ነዉ

    • @ethiosolomon3315
      @ethiosolomon3315 Місяць тому +1

      Balege

    • @lidyalidya8220
      @lidyalidya8220 Місяць тому +2

      ከእንዳንቺ (ከእንዳንተ) ባዶ ጭንቅላት ጋር ተቆጥሮ ነዉ አይደል የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር 107 ሚሊዮን የተባልነዉ አንተ(ቺ) እራሱ የኮመንት ሱስ እንደ ኮሌራ እያሯሯጠህ (ሽ) ነዉ ቀሽም።

    • @user-dl4oq4wd5w
      @user-dl4oq4wd5w Місяць тому

      ምንድነው የምትይው ይሄ በአንቺ ቢደርስስ አንቺ ደነዝ እግዚአብሔር ይፈርዳል ምድረ ሴሰኛ ቆሻሻ።

    • @Yared542
      @Yared542 Місяць тому

      ​@@lidyalidya8220 120 million lol 😆

    • @user-xz3iy6ti5m
      @user-xz3iy6ti5m Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 Місяць тому +1

    አንዴ ተናገራችሁ ንግግራችሁ ብር ፍለጋነው

  • @user-eg9jv5mo3x
    @user-eg9jv5mo3x Місяць тому +4

    ውሸት ይመስላል ። በሰአቱ ለባለቤትሽ መናገር ነበረብሽ ።ፍላጎት ሳይኖርሽ አንድ ሰው በዚህ ጥግ ሊደፍርሽ አይችልም

  • @habeshawork
    @habeshawork Місяць тому +1

    አቤት እግዛብሄር ይቅር ይበላችሁ ጤነኛ ናቸዉ ግን

  • @aasfaw2834
    @aasfaw2834 Місяць тому +2

    እነዚህ ሰዎች ለምን እንደሚቅበዘበዙ አልገባኝም፣ ለምን ተረጋግተው ህይወታቸውን አይመሩም? ወደ ሕግ መሄድ ካልሆነም ለፈጣሪ ሰጥቶ መተው እንጂ የማህበራዊ ሚዲያ መሸቀያ መሆን ምን የሚሉት ልክፍት ነው?

  • @Rozy908
    @Rozy908 Місяць тому +3

    Eyoha midya lay semtenewal Eko 😮

  • @Miste143-j1z
    @Miste143-j1z Місяць тому +2

    Weshetam nechew

  • @samrawitasefa5844
    @samrawitasefa5844 Місяць тому +3

    ምንድነው አላማችው በየሚድያው መቅርብ መፍትሄ አለው እንዴ? በጣም የቅርታ ሳያቸው ሳቂ ነው የመጣው

  • @MatiboyYilma
    @MatiboyYilma Місяць тому +3

    Ende pastor eyoha media Alemseged ga kerbew afrew nw yetemelesut tariku yewushet nw mimslew beteley part2lay nw enem yenekahubachew atadifeh ewunetun aswotalin enezi maferia nachw

  • @user-lb7jp7tc3x
    @user-lb7jp7tc3x Місяць тому +12

    አከራይ ሆነ ደግሞ እነዚህ ውሸታሞች አለም ሰግድ ላይ ቀርባችሁ አልነበር መደጋገም ምን ይሰራል

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому +2

      ዉሸት ነዉ በኢዮሀ ሚዲያ ላይ የመጀመሪያ ቀን በሀይማኖት ስም ስለ መጡ ብዙዎቻችንን አሳስተዉ ነበር በሁለተኛው ላይ ግን እነሱ በሌላው ሰው ላይ መረጃ ብለዉ ያመጡት ማስረጃ የእነሱን ዉሸት ስላጋለጣቸዉ ነዉ አሁን ደግሞ ለሌላ ዘዴ ወደዚህ መጡ

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Місяць тому +9

    ፓስተር
    ስራ ያጣች መነኩሴ ልጅዋን ታፋታለች እንደሚባል ካልሆነ
    ይህ ኣይነት ተረት መዲያ መቅረቡ ምን ያንፃል? እነዚህ ቤተሰብ ማመልከት ያለባቸው ፍርድ ቤት ነውና

  • @user-nu2gh3ue7q
    @user-nu2gh3ue7q Місяць тому +1

    ሙሉ ታሪኩን ለመስማት ጊዜም የለ ግን እውነት አይመስልም ታሪኩ : አያንፅም!

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 Місяць тому +15

    እህት ምክር ነው ንስሐ ግቢ በየሚድያው you tube ሾሻል ሚድያ ገመናሽን መናገሩ መፍትሔ አይኖርም ይቅርብሽ 500 - 5000 ምን እደሆነ ቁጥር አላውቅም 1+1 10+10 ስንት ነው ክክክክክክክ ገንዘብ እርዳታ ይመስለኛል 70ሽ 70ሽ ትያለሽ ደጋግመሽ የተበደርሽውን ክፈይ አስፍው የሚባለው ሰው ይቅረብ ህሌናሽ እየወቀሰሽ ነው 40 ሽ ክፈይ አለኝ እግዚአብሔር ይፍረድ ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ወይ ዘንድሮ ❤❤❤❤❤. 😂😂😂😂😂. 🎉🎉🎉🎉 ሰላም 🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Місяць тому +11

    እነዚህ ደሞ በየቦታው እየዞሩ ያለቅሳሉ ኤጭ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Місяць тому +12

    የእነዚህ ሰዎች ዉሸት በኢዮሀ ሚዲያ ስሙት አጭበርባሪዎች ናቸው

  • @GemechisMerdassa
    @GemechisMerdassa Місяць тому +5

    ደሞ እዚህ መጡ?
    በርግጥ የወረዳዉ አስተዳዳሪ ተናግሮ ነበር

  • @dertech
    @dertech Місяць тому +7

    እኚህ ደሞ እየተሽከረከሩ መለፍለፍ ምን ፈልገዉ ነዉ?ሚሪንዳ አጠጥቶ እንዲህ አደረገኝ እያለች ከነባሏ ነዉሯን የምትዘራብን ኤዲያ ወደዛ ሄዳችሁ እዳችሁን ክፈሉ በየሚዲያዉ እንደ አሉባልተኛ ሴት እየዞረ ሚስቴ እንዲ ሆነች ይላል ባል ተብዬዉ ደሞ

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 Місяць тому +4

    ምነእድነው ነገሩ የማማስያ መለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም እወቁልኝ አበዛቹ በሰላም ነው? ፍትህ ነው እውቅና የፈለጋቹት ነገሩ ወደአይማኖት ለመውሰድ ይመስላል እዮሃ ሚዲያ ቀርበው እስከመጨረሻው በዳይ የተባለውንም ደውሎ ተጠይቋል ታሪካቹ ደሞ ምንም አስተማሪ አይደለም ።

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp Місяць тому +2

    Betham wostham enha lebha nachw

  • @leyuyohannes1615
    @leyuyohannes1615 Місяць тому +1

    እነዚህ ሰዎች ከሰውየው ብር ተበድረው ላለመስጠት የሚፈላሰፉ ይመስላል።

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому

      በትክክል ሰዉየዉ ምስኪን ነገር ነዉ በጣም የሰለጠኑ መስሏቸው ነዉ

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 Місяць тому +1

    And after that why not immediately not inform to her husband

  • @user-eg9jv5mo3x
    @user-eg9jv5mo3x Місяць тому +2

    ሶፎንያስ ደንበኛ ነጋዴ ነው

  • @meronworku5760
    @meronworku5760 Місяць тому +1

    እዮሀ ሚዲያ ላይ አበልጄ ነበር ያለችው አሁን ደግሞ አከርምየ እግዚዎ ድራማ

  • @user-ki9qp2hd1u
    @user-ki9qp2hd1u Місяць тому +2

    ሰዎች እበከቹ ይሄንን you tube chanal አትይዩ ምክንያቱም ሀሰተኞች ናቸውና

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Місяць тому +2

    ሶፊ እንቅልፉ መጣ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Місяць тому +1

    ኧረ ምን ጉድ ነው በየምድያው ከመዝለቅ ንስሀ ግቢእና ጸበል ሂጅ

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Місяць тому +1

    ነገስ የትኛው ሚዲያ ላይ እንጠብቃችሁ

  • @user-jz1jk5wt2z
    @user-jz1jk5wt2z Місяць тому +2

    በለው ሚዲያውን ሁሉ ልታካልሉ ነዋ አስነቃቹ አጭበርባሪነታቹን😅😅😅

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Місяць тому

    Beunet Indeziy Azigne alakim beunet min aynet Ye kayel lij new weyyyyyyy sbratish iredalew yene Ihet kekfu sew igziabher ytebken igziabher ygestsew 😍😍😭😭ke 🇪🇷

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Місяць тому +1

    Gudachew buzu new❤❤setochu yasazenalu yetebaluti new yemiyadergu 😢😢😢

  • @derartutammiru9371
    @derartutammiru9371 Місяць тому +1

    Enaze sewoch tenegna nachehu inde izi min liseru metu

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Місяць тому +2

    ሶፊዬ ሴትየዋ ስትናገር ያንተ መቁነጥነጥ እዚህ አሜሪካኖቹ "get to the point" እንደሚሉት body laguage ህ ይናገራል😅😅

  • @endaleangbo4715
    @endaleangbo4715 Місяць тому +1

    እነኝ ሰዎች የሰውየውን ብር አለመክፈል ብለው ነው ሚዋሹት

  • @user-xg3uy8en9n
    @user-xg3uy8en9n Місяць тому +4

    ቆይ በየሚዲያው ይዘካት ከምዞር ይቅርበለሃት ልጆችህን አሳድግ

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 Місяць тому +2

    የዩትብር መነገጃ አንተማ ብር ትለቃቅማለህ የነሱ በየሚደያ ማልቀስ ምን ለማግት ነው

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb Місяць тому +1

    እንዴ እዮሀ ሚዲያ ቀርበው ነበር ኮ 😳

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому +1

      አለምሰገድ ስለነቃባቸዉ ነዉ እዚህ የመጣዉ

  • @user-ze1wt9hm6t
    @user-ze1wt9hm6t Місяць тому +2

    እነዚ ሰዎች ሌባ ናቸው በዮሀ ሚድያየተናገሩት ፈፅሞ ይለያል ባልና ሚስት ተማክረው ነው ሚዞሩት 😮😮

  • @ermiasszeleke8884
    @ermiasszeleke8884 Місяць тому +2

    Fake,fake ኸረ እፈሩ

  • @Samrililly
    @Samrililly Місяць тому +1

    Yesew hak yesew nw geretash eko melshi beka

  • @natanayelekia7117
    @natanayelekia7117 Місяць тому +1

    Abooo eniii sewochhh sofi pls do some research before you present on, who they are ,

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey Місяць тому +1

    ቀረጻዉ የቆየ ይመሥለኛል ግን መረጃ የላቸዉም ወሬ ነዉ የሚያወሩት

  • @edenworku471
    @edenworku471 Місяць тому +2

    Birun melsu

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому

      አዎ በስልክ የሰማነዉን ሰው ብር ይመልሱ

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 Місяць тому

    ምን አይነት የክፋት ጥግ ነው የምንሰማው። እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጠዋል።

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Місяць тому +1

    ኧረ ይህንን ታርክ በኢዮሃ ሚድያ ላይ ስምተነዋል እርሱ ምንድነው?

  • @alimuhidin4430
    @alimuhidin4430 23 дні тому

    ህግ የለም ወይ? ??? ወይስ ሽቀላውን ተቀላቀለ ሶፊ?

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 Місяць тому

    ፍትህ ፍለጋ ሳይሇንብር ፍለጋነው እውነት እንደሌላችሁ እራሳችሁ እያሳወቃችሁ ነው

  • @meronworku5760
    @meronworku5760 Місяць тому +1

    እነዚህ አጭበርባሪዎች ደሞ እዚህ መጡ ሰውን እንኳን ባትፈሩ ፈጣሪን አትፈሩም??

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Місяць тому

    አየ ሶፊ ምን ውስጥ ገባህ ደሞ ? በቃ ገንዘብ አከሰረህ ።

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 Місяць тому

    ሰዉ ይጥፋ በእነሱ ሰፈር፣ የሚያማክራቸዉ የህግ ባለሙያ ይጥፋ በእነሱ ሰፈር ያሳዝናል።

  • @astergebresillasie9803
    @astergebresillasie9803 Місяць тому

    በኢዬሀ ሚዲያ 70,000 ብር ሰትል ነበር አሁን ምንድነው የምትፈልገው እርዳታ ከሆነ የምትፈልገወ እውነት ከሆነ የምትናገረው ትረዳ ነበር በሁለት ሚዲያ ልዩ ነው የምትናገረው

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 Місяць тому +1

    ዛሬ ደግሞ አከራይ ሆነ
    የሆነ ነገር እማ አለ

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Місяць тому

    የሴቶች ጥቃት ይሄ ሴጣን ፍርድ ይገባዋል አይዞሽ የኔ እናት። እናንተ ደግሞ ፖሊስ ጋር ለምን አትሄጄም የምትሉት ስንት ሕፃናት ተደፍረው የትኛው ነው ፍትሕ ያገኘው??? ሚዲያ ሲወጢ ነው ፍርድ ያገኙት ወንጀለኛው ይፈር ይደበቅ አንጂ እንዲሕ እያላቸሁ ነው የሴት ጥቃት እየበዛ የሄደው አይዞሸ እናቴ

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 Місяць тому

    ፖስተርየው ሚናህን ለይ ።
    ወንጌልን ስበክ ወይ ስሙን አውልቅና ንግድህን ቀጥል ።
    በስሙ አትነግድ ገንዘቡ ይቅርብህ።

  • @user-nn4ru6dy8x
    @user-nn4ru6dy8x Місяць тому +1

    ECHI SET HUSHETAM ENA ASMESAY NAT BETAM HUSHETAM NAT BEHUNET EMBAWA YE AZO EMBA NEW YE LIJUN BIDR YALEMEKIFEL DIRAMA ENA HUSHETAMOCH LEBOCH MIKEGNOCH MERZAMOCH NECHEW

  • @ruthgashe9581
    @ruthgashe9581 Місяць тому +1

    ሴት ልጅ ቤቶን ካላከበርች ያለዉን ሁሉ ወደቤት እያስገባች ማስተናገድ እንደሌለባት ነዉ የገባኝ

    • @yohan7782
      @yohan7782 Місяць тому

      ምን?

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому

      @@ruthgashe9581 አይደለም እሷ ዉሸታም ናት ከሰዉዬዉ ብር ተበድረዉ ላለመመለስ ነዉ ይህን ደራማ የሚሰሩት

  • @SolomonMulachew
    @SolomonMulachew Місяць тому +1

    • @ebrahime7916
      @ebrahime7916 Місяць тому

      እነዚንንን ሌቦች ባልና ሚስትት ዉሸታሞች ናቸዉዉ የሰዉ ቡር ሸምጥጠውው ነዉ

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 Місяць тому +1

    ፍትህ ካጣች የትም ትናገር ምን ችግር አለዉ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому

      ዉሸተሞች ናቸው

    • @hannge7073
      @hannge7073 Місяць тому

      ​@@abebaseyiume8949እትፍረጅ ይፈረድብሻል

  • @zekariasrare4497
    @zekariasrare4497 Місяць тому +2

    ምነው ወንድሜ መስመር ነህ ወይስ ጋዜጠኛ? ከሁለት አንዱን ምረጥ የእግዚአብሔር ስም አታስሰድብ የፓስተር ነኝ አትበል የፓስተር ሥራ ወንጌል ነው ያንቴ ግን?????

  • @WorkneshBeda
    @WorkneshBeda Місяць тому

    Give her some tissues to clean a nose

  • @addisutegbaru8351
    @addisutegbaru8351 Місяць тому +1

    በዬሀ ሚድያ ስምተንዋል አሁን እዚህ መምጣታችሁ አላማው ምንድን ነው ? ብሚስትህ. ማስታወቒያ እየስራህ ነው ወይስ ጀብድ የስራህ ነው የመስለህ በየሚድያ የምትዞር ጅል ነህ ካልሆነልህ ተውለት !!!

  • @Zerihun-oz3hl
    @Zerihun-oz3hl Місяць тому +1

    Ohhhhh painful 💔

  • @SolomonMulachew
    @SolomonMulachew Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc Місяць тому

    Fetehe atew now eko yesaw fet meyayout ena hege kala ageziwachew fethe yagegu

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd Місяць тому +1

    እኚ ሰዎች ውሸተም ናቸው የሰውዬውን ብር መልሱ ባጃጅ ለመግዛት ተበድራቹሀል በቃ እኛም ገብቶናል ሰውዬውን ተዉት በቃ 😂

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Місяць тому

    ሰፊ አለቀሰ እንዴ???

  • @EliasSirna-nu7hx
    @EliasSirna-nu7hx Місяць тому

    I always watching you

  • @XbvzDbhj-ee4cp
    @XbvzDbhj-ee4cp Місяць тому

    Wonjhalnha hula balagha

  • @yayahala615
    @yayahala615 Місяць тому

    ግን ለምን ለሪኮርድ አታደርጊም ነበር በሞባይልሸ ።ከዛ ወድ ህግ መሄድ ነበረብሸ 😢

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq Місяць тому

    I love her voice very sad you should call police

  • @Yared542
    @Yared542 Місяць тому

    Eyoha media lay ayenachew semanachew beyemedia mezoru men teregum alew ? Media mefetehey ayehonem andande gebenan adebabay mezeregef teregum yelewem yehe yene hasab new

  • @zekariasrare4497
    @zekariasrare4497 Місяць тому +5

    ሰው የሰለቻቸው

    • @user-dl4oq4wd5w
      @user-dl4oq4wd5w Місяць тому

      እንዴት?

    • @amenamen1102
      @amenamen1102 Місяць тому

      @zekariase4497 የዉሸት ወሬ ስለሆነ

    • @Mudegnatube
      @Mudegnatube Місяць тому

      ጴንጤ እንደሆንክ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ስለ ክርስቶስ ሳይሆን ልብክ የተሰበረው በውሽት ነበያትን እና ፖስተኞችን የማዳን ስራ ነው በውሸት ደሞ ክርስቶስ አይክብርም ከልብክ የማዘን ህሊናውን ይስጥክ ም@@amenamen1102

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому

      ኢዮሀ ላይ ዉሸታቸዉ ተጋልጧል​@@user-dl4oq4wd5w

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому

      በትክክል​@@amenamen1102

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Місяць тому

    Saytanchi yeseyetani luekani yesew hiweti mabalsheti mission 😢😢😢

    • @blackbeauty6306
      @blackbeauty6306 Місяць тому

      Yedefariw ehit nesh?🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m Місяць тому

    Atazigun baa eyoha mideya lay takatatelanal baqachew saweya sinagar birr endalew nw enatelay kifalute birrun kaza hullachewam baselam tenoralachew

  • @tadmulu8348
    @tadmulu8348 Місяць тому

    አትፍረዱ ኑሮ ከብዶል የሚችል ካለ እርዷቸው🙏

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Місяць тому

      የፈጠሩት ታሪክ ግን ከባድ ነዉ

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Місяць тому

    Senbeti geni yakali Seytani esu tetekimo yesew hiweti endemibetebeti 😢