የምን መድከም ! የምን ማዘን ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 197

  • @saadamohammed8292
    @saadamohammed8292 Рік тому +64

    የረቢ አለህ ይዘንልን ጀዘኪለህ ከይር ማነው እንደኔ ኤልፍን ሚዮደው

  • @መዲናኢብራሒምሙሓባ

    ዎላሂ በጣም ጥሩ ነው አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያርግን አላህ

  • @SaSa-ie8nc
    @SaSa-ie8nc Рік тому +1

    ያአላህ ነውሬንዴብቅልኝ ኡስታዛችን ጀዛኩሙላህከይር

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r Рік тому +2

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ኡሰታዜ ጭንቀትን አሰወጋጀ ደሰተኛና ሶብረኞች ታደርጉናላችሁ ጀዛ ካላህ

  • @mahboobamussa26
    @mahboobamussa26 Рік тому +6

    ያረብ እንደዚ በከፋኝ ሰአት የሚያፅናናኝ አላህ ሲልክልኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ያቆይህ

    • @zzborh
      @zzborh 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 Рік тому +5

    ሡብሀነላህ እውነት ነው ይህች አለም ለደካሞች አትሆንም ኢንሻ አላህ የምን ሀዘን በአላህ ፍቃድ ሁሉም ያልፋል

  • @naeemahussien6364
    @naeemahussien6364 Рік тому +7

    አልሀምዱልለህ ሙሱልም ለደረከኝ ጌታ

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Рік тому +15

    ያረቢ እኔ ወላሂ በሐሣብና በጭንቀት ድክም ብሎኛል ኢላፍ ዩቲብ ሳይ ተስፋየ ይለመልማል ያረብ የሠው ሀገር በቃ በለን አገራችን ሰላም አድርገህ ከሀገራችን እንጀራ ፍጠርልን

  • @Aነኝሙስሊሟ
    @Aነኝሙስሊሟ Рік тому +1

    ኢንሻአላህ ጀዛከላህ ከይረን

  • @medinegnyeresulwedag8509
    @medinegnyeresulwedag8509 Рік тому +3

    ጀዛ ከላህ አስታዛችን አላህ ሀሰናህን ይመንዳህ ያረብ

  • @toybatube6130
    @toybatube6130 Рік тому +2

    ጀዛከላኸይር👏እኛም በሰማነው ከተጠቃሞቹ ያድርገን ያረብ

  • @zkrayoutube4227
    @zkrayoutube4227 Рік тому +5

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ. ያረብበራህመትህ❤❤❤

  • @kadjaadem-g3r
    @kadjaadem-g3r Рік тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ያአኺ ትምህርቶችህ ገንቢ ናቸው ምክሮችህ ብርታቴ ናቸው ዱዐዋዎችህ አስተዋሼ ናቸው አሏህ በሰማሁትኝ የምሰራበት ያድርገኝ።

  • @dhfffeghgd419
    @dhfffeghgd419 Рік тому +1

    ጀዛከ አሏህ ኸይረን🥺❤

  • @ኡሙከዉሰር-መ2ፐ
    @ኡሙከዉሰር-መ2ፐ Рік тому +17

    እናቴ ናፍቀኝ እንባዬ ስብሬን እየተፈታተን በነበረበት ሰዓት ሙስሊም መሆን ምንኛ መታደል ነው አልህምዱልላህ
    ይሄንን ቤት መጽናኛዬ ኣልኩት ጀዛኩላሁ ኸይር ወሰታዝ።

  • @aw56609
    @aw56609 Рік тому +4

    ኢላፍአላህይጠብቅህ ወላሂ ያተንምክርሰመቸነው ልቤ የተረጋው በውነት በጣም ባሌበድሎኝ በቻአተንመክርእየሠማሁ ሲከታማሆኩ አብሽር ወድም ለናምዶአርግልኝ አተያአኬራወድም።

  • @AbdellaSeid-kr9co
    @AbdellaSeid-kr9co Рік тому +1

    ጀዘካላህ ኸይር በጣም ጡሩ ትምህርት ነው

  • @tarsiasala9467
    @tarsiasala9467 Рік тому +2

    ያረብ ሀገራችንን ሰላሙን መልስልን ያረሀማን

  • @ahmedyusuf1458
    @ahmedyusuf1458 Рік тому +1

    አላህ ይጨምርልህ ጀዘአከላህ ኸይር

  • @SikoSilo-sj8bf
    @SikoSilo-sj8bf Рік тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር ኢላፍ ወላሂ ካተ ቡዙ ትምህርት አግቻለሁ አልሀም ዱሊላህ ላኢላሂ ጠካራ ሴት አርገኝ

  • @Queen19901
    @Queen19901 Рік тому +8

    ዛኩም አላህ ኸየር❤
    አላህ ሆይ በእዝነትህ የሀገራችነነ ሰላም መልስልን ልባችነን ባንተ ብቻ አጠልጥልልን በውደታህ ከቁጣህ ጠብቀን
    የሰው ቤት እንጀራ በቃ ብለህ በሀገራችነ የጤና የደስታ ኑሮ ስጠን ያረብ😢

    • @hawaMahamaed
      @hawaMahamaed 5 місяців тому

      አብሽር እህት አላህ ይቅር ባይ ጌታ ነው ቶብች

  • @user-xb9bv4mn9e
    @user-xb9bv4mn9e Рік тому +2

    ወላሒ ንግግሮቹ ደስ ይላሉ አላህ ይውደድክ ከኛ የበለጠ የሱ ውዴታ ይበልጣል ጀዛ ከአላህ

  • @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ሀቂቃ ከልጂነት እስቀእዉቀቴ በሳቅ የሚነገር ሳይሆን በእባላይ እንባ የሚደራረብ እንባነዉ ታሪኬ ቢሆንም አልሀምዱሊላህ የቲምነት፣በተለይ ሴትልጂ ስንሆን ጥቃቶች ይበረክታሉ ግን ሁሌም አላህ በሚያጋጥመኝ ፈተና ሁሉ እዲወዲቅ አላደረገም ሁሌም ከችግሮቸ የምወጣበትን ሀቅምና ቅዋ ሰጥቶኛል ጉልበቴን በሀላል እጠቀማለሁ በሀራም ከሚመጡ ሚሊወንሳንቲሞች በሀላል የሚመጡ ሰባራ ሳቲሞችን እመርጣለሁ ካልሆነም ምንንም አልጠብቅም አልሀምዱሊላህ አላህ ችግራቸዉን ለአላህ ብቻ በሚያዋዩ ህይወታቸዉን በብቸኝነትና በፈተና አካበዉ አልሀምዱሊላህ ለሚሉ የአላህ ሰላም አይለያቸሁ. ጀዛኩምሏህ ወጀዛ ኡስታዜ

    • @Queen19901
      @Queen19901 Рік тому +1

      በታገሽበት እና ችለሽ ባፍሽው ፈተና አጅር ይቁጠርልሽ አንድ ቀን የተከፋሽ እከሚመስለሽ አልቅሰሽ ለአላህ የምትሰግጂበት ደስታ አላህ ይስጥሽ ያጣሽውን የሚያስረሳ ያማረ ካሳ አላህ ይካስሽ በዱኒያም በአኬራም ደሰታሽን ይሙላልሽ እህቴዋየ❤😢

    • @umuhubeyb
      @umuhubeyb Рік тому +1

      በትክክል

    • @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ
      @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ Рік тому +1

      @@Queen19901 ያኡምሪ አንችየሩቅአበባ በዚህበማረመንገድ እደምንገናኝሁሉአላህበጀነትይሰብስበንእደሀያዋንግስትተወዳጂማንአለአሚንያረብአሚንአጂማኢንአላህይጠብቃችሁበዲናችሁላይሁሌምለምጠነክሩእህቶቸአላህይጠበረቅልኝያረብ

    • @Queen19901
      @Queen19901 Рік тому

      @@አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ አሚን ያረብ የኔ ውድ❤️

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص

    ማሻአላህ ባረከሏሁ ፈኩም
    ❤❤👍👍⏳⏳💫💫

  • @biratub8619
    @biratub8619 Рік тому +2

    ኤወላ ሂወት ደካሞቺን አተቀበልሞ አላህ ጠንካራ ባሪያወቹያዲርገን

  • @Amida-d5g
    @Amida-d5g Рік тому +1

    Jzk allah❤❤❤❤ 1:37

  • @hayatomar3229
    @hayatomar3229 Рік тому +1

    ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኽይር

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira Рік тому +3

    ጀዛከአላህ ኸይር አሊፍ 🌹○رَبِّ اشْرَحْ لِي صَدْرِي○ وَيَسْرْ لي أَمْرِي○
    ○وَاحْلُلْ عُقدَةً مِن لِسَانِي ○يفقهوا قولي○

  • @ሳብርኒዱኒያጣፊነት

    ጄዘአኪለሀይር። ኡስተዝ አለህይጨምርልህ

  • @SemiraTesfaw-e3h
    @SemiraTesfaw-e3h Рік тому +2

    አህሌን ወንድማችን ጀዛክላህ ኸይረን🎉🎉🎉

  • @Fatumaeman
    @Fatumaeman 5 місяців тому

    ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤ሳህ ኡስታዜ የኔ ብርታት አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    ማሻአላህ እኔኮ ልቤ እሚረጋጋበት ቻናል 💚👍👍👍

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Рік тому +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር👍👍👍

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 11 місяців тому

    አላህ ያሰብከው ሁሉ ያሳካልህ ወድሜ ምን ያህል ነብሴ እርካታ ታገኛለች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ኢሻ አላህ ሁሉም ነገር ይሆናል በአላህ ፍቃድ

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 Рік тому +5

    ያረብ እኔን ደሞ ትግስት እንዲወፍቀኝ ዱአ አዲርጉልኝ ወላሂ ቶሎ እየከፉኝ ነው በዛ ላይ በጣም እበሳጫለው

    • @lailaendris7439
      @lailaendris7439 Рік тому +1

      አይዞሺ እህት አላህ ሰላም ይስጥሺ አብሺሪ ሰላም የሚነሳሺን ነገር ራቂ አታስታውሺም

    • @aminaendirs9403
      @aminaendirs9403 Рік тому +1

      ወላሂ እኔም አይይይ መከራችን አላህ ሶብር ይስጠን😢😢😢😢

  • @MadinaAbdo-vm7oz
    @MadinaAbdo-vm7oz Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ጀዛከ አላህ ኸይር ወንድሜ

  • @gdvs9532
    @gdvs9532 Рік тому +1

    ጀዛካ አላህ ኸይራን ወድማቹን

  • @اثاعبعق
    @اثاعبعق Рік тому +8

    ወላሂ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ በጣም ከፍቶኛል ያርብብብብብ እዘንልንንንንን ኢላሂ ካንተ ውጭ ማንም የሚረዳ የለም ያርብብብብ አትርሱኝ በዱአ ጨንቆኛል

    • @alnasmah8187
      @alnasmah8187 Рік тому +1

      Abishir

    • @user-xb9bv4mn9e
      @user-xb9bv4mn9e Рік тому +2

      ኡመተ ሙሀመድ አላህ የልብ አዋቂኘው የልባችንን ያሳካልን አቂዳችንን እሱ ያሳምርልን በራህመቱ ከዲናቸላይ ሙሲባን እሱ ያሳልን ልባቺን ሁለየ በአላህ ፍቅ ይሙላልን በረሱልም ውዴታ አላህ ይወፍቀን አሚን በሉ እህቴ አላህ ነገሮችሽን እሱ ይፍታልሽ ይፍታልን አሚን ያረብ

    • @keimamehomed7014
      @keimamehomed7014 Рік тому +1

      አብሽሪ እህቴ ጭንቅሽን አላህሱባነውታአላ ያቅልልሽ

    • @اثاعبعق
      @اثاعبعق Рік тому +1

      @@user-xb9bv4mn9e አሚንንንን ያረብ

    • @اثاعبعق
      @اثاعبعق Рік тому

      @@keimamehomed7014 አሚን ሀያቲ

  • @Aminareshid
    @Aminareshid Рік тому +11

    ዱአ አድርጉልኝ አሞኛል ጀዛኩምአላህ

    • @zemzemseid8547
      @zemzemseid8547 Рік тому

      አይዝሽ እህቴ አላህ አፊያ ያርግሽ ማር

    • @Fatumaeman
      @Fatumaeman 5 місяців тому

      አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ማር

    • @hawaMahamaed
      @hawaMahamaed 5 місяців тому

      አላህ አፍያ ያርግሽ

    • @PatmaPatima-rn1se
      @PatmaPatima-rn1se 4 місяці тому

      አብሽሪ አላህ አፋያሽን ይመልስልሽ

    • @YouTub-nq6ek
      @YouTub-nq6ek 4 місяці тому

      አለህ አፊያ ያድርግሽ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zufanzufan4007
    @zufanzufan4007 Рік тому +4

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውድ እህቶቼ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ ይጨንቀኛል ያመኛል ይከፋኛል ብቻ ምን ልበላችሁ ያረብ ያአላህ ጨንቀቴን አቅልልኝ

    • @zemzemseid8547
      @zemzemseid8547 Рік тому

      አይዝሽ እህቴ አላህ ያብርታሽ እሽ ማር

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ Рік тому +1

    ዋለይኩምሠላም ወረህመቱላሂወበረካቱህ አህለን
    ጀዛክአላህ ኸይርን
    አላህ ይዘንልን ያረብ

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع Рік тому +2

    ያርብአንተበረህመትህበእዝነትህእዘንልን❤❤❤ያርብ❤❤❤❤

  • @Meriyem-c5d
    @Meriyem-c5d Рік тому

    ጀዛከሏህ ከይር ኡዝታዝ

  • @ወሎየዋ-ቸ4ጘ
    @ወሎየዋ-ቸ4ጘ Рік тому +1

    ያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @msjiji7020
    @msjiji7020 Рік тому +1

    Enshallha 🙏 🙏 🙏

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly Рік тому +8

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱ እስኪ ዱአ አርጉልኝ ወገኖቼ ባለቤቴ ድምፅን ከሰማሁ 6ወር ሆነኝ በእስርቤት አሁንስ ደከመኝ

    • @Queen19901
      @Queen19901 Рік тому

      አላህ ድሙጡን ያሰማሽ አይዞሽ ስልክ አጥቶ ይሆናን በሰላም ላገራቸው ያብቃቸው ወንድሞቻችነን❤

    • @zemzemseid8547
      @zemzemseid8547 Рік тому

      አይዝሽ ማር አላህ ድምፁን ያስማሽ አብሽሪ ዉዳ

  • @hfhf2770
    @hfhf2770 Рік тому +1

    ያረብ ያረብ

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 Рік тому +1

    Walekumi aslami worahmatulhi wobarakatu jazaki Allah kayri yarabi

  • @Hasan-m2i1q
    @Hasan-m2i1q Рік тому +3

    ኢላፍ ዩቱብ ለኔ ብርታቴና ጥንካሬየ ነው😢😢😢

  • @salasala5700
    @salasala5700 Рік тому

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ

  • @awolsiraj705
    @awolsiraj705 Рік тому +1

    አላህ ያግዚህ

  • @khawlasaeed6134
    @khawlasaeed6134 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daodMisbah
    @daodMisbah 2 місяці тому

    ጀዛአከላህ

  • @utfh2834
    @utfh2834 Рік тому

    የአላህ

  • @mohammadomar9131
    @mohammadomar9131 Рік тому

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ብቻ አላሀምዲሊላ ሁሉም ያልፍ

  • @nariyahnaryah8244
    @nariyahnaryah8244 Рік тому

    ያረቢ አተው እዘንልን፡፡

  • @allahalrahman833
    @allahalrahman833 5 місяців тому

    ትክክል ❤❤❤

  • @አማካሪሚደያ-ኈ5ደ

    ያርብ አህለን ኡስታዝና💔💔

  • @ramsammy2235
    @ramsammy2235 Рік тому

    wow ዛሬ ይሄ በጣም ያስፈልገን ነበረ ሹክረን 🙏

  • @HawaHussen-g7h
    @HawaHussen-g7h 11 місяців тому

    ወአለይኩም ሠላም ጀዛከላሑ ኸይረን

  • @teybaseid7024
    @teybaseid7024 Рік тому +3

    እህቶቸ የልጂ ናፍቆት አደከመኝ 😢ያረቢ መቸ ነዉ የማገኛት የኔ ዉዲ ልጂ ይቅር በይኝ ቆየሁብሺ

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf Рік тому +4

    ልቤ ጭንቅንቅ ሲልብኝ ይሆን ሀድስ ስሰማ ልቤ ጠከር ይላል

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Рік тому

    Jazakalahyer

  • @GhhGjj-s8g
    @GhhGjj-s8g Рік тому

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር

  • @Zemzem-w8q
    @Zemzem-w8q Рік тому

    ወአለየሰኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ።ባረከላሁፊክ

  • @አልኸምዱሊላህ
    @አልኸምዱሊላህ Рік тому

    ጀዛክላሁ ከይረን

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Рік тому

    ጀዛከአላሁ ከይረን 👍👍

  • @Rehima-tk4up
    @Rehima-tk4up Рік тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌷🌷🌺🌺🌺🌷

  • @aishaadrees6090
    @aishaadrees6090 Рік тому

    ያረብ 🤲🤲☝️

  • @SahibaNekir
    @SahibaNekir Рік тому

    ጀዛከላሁኸይር

  • @mahboobamussa26
    @mahboobamussa26 Рік тому +1

    ዱአ አድርጉልኝ ውድ እህት ወንድሞቼ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 Рік тому

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @اثاعبعق
    @اثاعبعق Рік тому +2

    እንደው እኔ ያለሁበትን ሁኔታ ማን ነግሮህ ነው ግን እኔ አሁን ልክ ውዝግብግብ ተስፋ ወደመቁርጥ ጭንቀት አረ ስቱ ህራ ግብት ብሎኝ ሳለ ብቅ አላክ አላህ ይጨምርልክ ግንንእኛ ሰወች በጣምምምምምም ደካማ ነን ወላሂ

    • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
      @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ Рік тому

      አይዞን ወላሂ እኔም እደዚሁ ያመኛል በሰዉሀገር የቤሰብ ናፍቆት በዛላይ ህመም ጭንቅ ይለኛል በቻ አልሀምዱሊላህ

  • @አለምየጃማደጎሎልጂ-ሠ6ጨ

    ዛኩላህ ኸይር

  • @hayatmuhe1505
    @hayatmuhe1505 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ shekureni

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Рік тому

    ጀዛከላ ኽይር

  • @allahisone8107
    @allahisone8107 Рік тому

    ያረብ😢😢

  • @أمأبوبكرإنشاءالله

    ጀዛከላህ ኸይር
    🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍🍃🍃

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 7 місяців тому

    እሻአላያረብ❤❤❤❤❤

  • @SadakadirusmanUsmankadirsada

    እንሸላህ

  • @Sada-hl3qo
    @Sada-hl3qo Рік тому

    ጃዛከ አሏህወኽይር ወንድም ያረብ ምራኝ ምንገዱን

  • @semirayesuf8137
    @semirayesuf8137 Рік тому

    Jzakllh

  • @rahmetabdu7463
    @rahmetabdu7463 7 місяців тому

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @GrDgg
    @GrDgg Рік тому

    አላሀምዱሊላ ያረብ

  • @ሙቤማኛ-በ4ከ
    @ሙቤማኛ-በ4ከ Рік тому

    ያረብ😢

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    Jezaka Allah khair

  • @ReEt-d3h
    @ReEt-d3h Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ🎉🎉🎉
    ❤❤❤ያረቢ❤❤🎉🎉🎉

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Рік тому

    Gazak Allha Kaire

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 Рік тому

    ጀዛክ ላህ ኽይር

  • @Kedija5473
    @Kedija5473 Рік тому

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ
    ጀዛከላህኸይርወንድምአላህበሰማነውተጠቃሚወችያድርገንአላህመልካምስራህንይቀበልህ

  • @MURADMOHAMMED-n7p
    @MURADMOHAMMED-n7p 11 місяців тому

    masha allah allah ychemrlh

  • @منيرةعمر-ه4و
    @منيرةعمر-ه4و Рік тому

    Thank you my brother

  • @RadiSeed
    @RadiSeed Рік тому

    جزكم الله خيرا✅✅✅

  • @MinallahAbdusabuur-eg3uj
    @MinallahAbdusabuur-eg3uj Рік тому

    Thank you so much ya ustaaz

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365

    وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله. جازك الله يا شخونا. اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ

    • @Nahima-u7r
      @Nahima-u7r Рік тому

      ❤❤❤❤አላህይጠብቃች

  • @hayathussine9101
    @hayathussine9101 Рік тому

    shukren

  • @TENTACIONE-v2v
    @TENTACIONE-v2v Рік тому

    እኔ ወላሂ በቃ ሂወቴ አከተመለት እያልኩ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭ብቻ ምን ያልሰራውት ወንጀል አለ ሁሉንም ወንጀሎች ሰርቻለው😭😭 እናም ሂወቴ እኔንጃ ቆይ በቃ ለምን ተፈጠርኩ ለምን ፈጠረኝ 😭አሁን20አመቴን ያዝኩ ግን በቃ ምንም ተስፋ የለኝም አከተመልኝ አላህ ይቅር አይለኝም