በሰው ትዳር አትግቡ ምን በደልናችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 38

  • @HayuHayu-q2k
    @HayuHayu-q2k 42 хвилини тому +1

    😂😂ባሌን ይጠብቅልኝ የምትሉ የናተ ባል እቃ ነውደ መሄድ ከፈለገ ማነም አያስጥለውም ባሎቻችን ከኛ ፍቅር ከለባቸው ሽ ቢመጣ ከኛ እርቀው ሌላ ሊያዩ አይችለለም

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 2 години тому +2

    እናመሰግናል ለምክሩ አሏህ እንድህ አይነት ፈታኞችን ያርቅልን እኔም ገና ባገባሁ በወር በሁለት ወሬ የበጠበጠችኝ ልጂ ነበረች ነገሩን በብልጠት እና በባሌ መልካምነት አለፍንው እንጂ ጉድ አድርጋኝ ነበር እኔ በራሴ ነገሮችን ማጣራት እመርጣለሁ ሰው ለማመን ትንሽ ስለሚከብደኝ አጣርቸ ባሌን ጠበቅ አድርጌ እንድይዝ ሁኛለሁ ስንት ለጋፋ ሴቶች አሉ መሰላችሁ ከበተሰቦቹ ድረስ እኔ ያላልኩትን አለችኝ ብላ በድብቅ ስልክ ትነግራቸው ነበር በወር በሁለት ወር ውስጥ ያናጋችው ትዳር 3አመት ሞልቶታል አሁን አልሀምዱሊሏሂ

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 2 години тому +1

    ትዳር ጥንቃቄ ያሥፈልጋል ወንድሜ ብዙ ሠዉን አትመኑ❤❤❤❤

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 2 години тому +4

    ሲጀመር በጣም ከሚቀፈኝ ተግባር ከባለትዳር ላይ መንጠልጠል የሞቀ ትዳር መበተን ምን ይጠቀማሉ

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 56 хвилин тому

      በጣም ያስጠላል ወላሂ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Годину тому +1

    ስጦታ ው እያዬነው ይቃጠል የምትሉ

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 16 хвилин тому

      ልል ነበር እኔም

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 48 хвилин тому

    ለዱአህ አሚን ለሁላችንም አላህ ያብጅልኝ

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi Годину тому

    አሚንንን❤❤❤❤

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ 2 години тому

    የአላህ አረ ሳቶች ተረጋጉ የሰው ትዳር አትበጥብጡ

  • @ReemReemnuru
    @ReemReemnuru Годину тому

    ማሻአላህ

  • @HayuHayu-q2k
    @HayuHayu-q2k 46 хвилин тому

    አብደላየ ከሸኮሩ ቀልጥመህ ጣልልኝ 😊❤

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 2 години тому +1

    ባሌን አላህ ይጠብቅልኝ ፈራሁ እንዳይቀሙኝ 😥😥

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  2 години тому

      አይዞሽ

    • @GhalaAaaà-h3o
      @GhalaAaaà-h3o Годину тому

      Kkkkk

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Годину тому

      ሀቂቃ የተሻለ ሂወት ይኖረናል ብለን ልጂ ባል ትተን ተሰደን ከባድ ነው በሂወታችን ሌላ ሴት

    • @FatumaYassen
      @FatumaYassen 51 хвилина тому

      በጣም ነግ በኔ ማለት ጥሩ ነዉ አላህ ይድረስልን ለኛም ብቻ ሳይሆን ለወዶቹም አይመችም ጥሩ አደለም

  • @እሙዩስራ
    @እሙዩስራ Годину тому

    ሴቱ ሀያእ አጥተናል ያረቢ ጌታየ

  • @VipVip-w7q
    @VipVip-w7q 57 хвилин тому

    ልብሱን ሚዲያ ላይ እያየነው አቃጥለው እንድቆርጥላት ይች ትዳር አፍራሽ እህንጊዜ የብዙ ሰው ቤት የበጠበጠች ትሆናልች ልብሱን አቃጥለው

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 16 хвилин тому

      ሳህ

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 10 хвилин тому

      ምናይነት አስተያየት ነው አቃጥለው ማለት የትኛው ሸሪአችን ነው ንብረታችሁን አቃጥሉ የሚል ምናለ ቆም ብለን ብናስብ

  • @ReemReemnuru
    @ReemReemnuru Годину тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ባቦዋነኚ
    @ባቦዋነኚ 2 години тому

    ያኢላሂ አተጠብቀኚ ከዲህ አይናት ሰወች ጠብቀን

    • @امايمن-ف
      @امايمن-ف 2 години тому

      @@ባቦዋነኚ ውደ ደምሪኝ እስኪ ❤እመልሳለሁ

  • @hMehamed
    @hMehamed 2 години тому

    አይዞን

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf 2 години тому

    ያጋጥማል እለፋቸው

  • @الحمدلله-ذ5ب6ز
    @الحمدلله-ذ5ب6ز 2 години тому

    አላህ ይሱቱር በሳ

  • @jamila3850
    @jamila3850 2 години тому +1

    ሸኮሩን ነው የታየኚ እኔ

    • @امايمن-ف
      @امايمن-ف 2 години тому

      ጀሚላየ ደምሪኝ እስኪ🎉🎉🎉ውደ

    • @jamila3850
      @jamila3850 2 години тому

      @امايمن-ف እሽእህት

  • @ZuzuRebi
    @ZuzuRebi 2 години тому

    እረ ምን አይነት ዘመን ደረስን እረ አላህን ፍሩ

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 2 години тому

    ልጂቱን ቁጥሯን ሰጠኝ ላቅምሳት 😒😒😒🤜🤜🤜

    • @امايمن-ف
      @امايمن-ف 2 години тому

      @@fatumaomrem8491 ፋጡማየ ደምሪኝ እስኪ ማሬ❤

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 9 хвилин тому

      ያንችን ባል እዳልስሽ አቀምሣለሁ ብለሽ😂