ምርት ለጋሹ ኦሞ ወንዝ እና የካራ ብሄረሰብ እናቶች ቁርኝት - ውሎ አዳር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 118

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 10 місяців тому +8

    ❤ ቅርባቸው ጋር ውሃ ቧንቧ ቢሰራላቸው በጣም ነው ያሳዘኑኝ የደፈረሰ መጠጣት ይከብዳል 😢

  • @sarahtube931
    @sarahtube931 10 місяців тому +3

    ይህፕሮግራ እጅግሊበረቴየሚገባው ነው እይታውለምን የወረደደሆንአይገባኝም😢ግን አስካል ምርጥሰው በደንብነው ምታቀርበው በርቺ❤ተምኔሉን ሰውእዲስብአድርጋችሁ ብትሰሩት አርፉይታይኖረዋልብየአስባለሁ ሎጓችሁ ፈዛዛ ተምኔላችሁም ማይስብነው ምርጥ ፕሮግራምሆኖሳለ ----

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed2160 10 місяців тому +25

    አስኩ አንችን አለማድነቅ አይቻልም በርችልን ባንች ስንቱን የሀገራችንን ባህል አወቅን

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 10 місяців тому +29

    አይ የዝኦን የክልሉ አመራሮች እባካችሁ አነጋገሩ ና ውሃ ይቆፈርላቸው በአካባቢው በጣም ነው ያሳዘኑኝ የምር አይ ኢትዮጵያ እናቶች 😢😢😢

    • @chhcjcfu9769
      @chhcjcfu9769 6 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅

    • @chhcjcfu9769
      @chhcjcfu9769 6 місяців тому

      😢😢😢😢😂

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi Місяць тому

    አስካለ በጣም በጣም ጎበዝ ሐገራችን/ በዓላችንን መንነታችን ስለምተስታውቅ አመሰግነለሁ በርች በርች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 9 місяців тому +19

    የኢትዮጵያ መንግስት አዲስ አበባ ላይ መናፈሻ እያልክ ከምታደናቁረን እስቲ ወደ ክፍለ ሀገሮች ገባ በማለት ምዙ የሚያስፍልጉ ነግሮች ቢኖርም ይሚቀድመው ውሀ ነውና በጀት በመመደብ የውሀ ፍላጎታቸውን ብታማላ ትልቅ ታሪክ ነው ወደ ገጠሪታ ኢትዮጵያን እስቲ ጎብኘት አርጋት ( ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብቻ አደለችም) !!ታሪክ ማለት ይህ ነው

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 3 місяці тому

      ናና ስራ በሩቅ መቀባጠር በክት

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 3 місяці тому +1

      አልችል ብሎ እጅ የኢት ህዝብ ሙሉ እደነዚህ ቢሆኑለት ደስታውነው ምክንያቱም እነዚህ ከስልጣኔ ከእውቀት ከሁሉም ነጣ ናቸው ተሰለጠኑማ ይቃወሙታል በግ ህዝብ ነው የሚፈልገው

    • @MelkamMossie
      @MelkamMossie Місяць тому

      Agreed 💯

  • @FrdozZts
    @FrdozZts 3 місяці тому +2

    አፍርን ብቻ ነው የማቀው 😢ቅመሞችየ ተያይዘን ሀገራችንን እንጎብይ😮😢❤

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 10 місяців тому +10

    ሰዎቹ ግን ፍቅር ናቸው ❤❤❤

  • @NuruMuhamed-i4x
    @NuruMuhamed-i4x 3 місяці тому +4

    የሚገርመኝ ነገር በሁሉም ቦታ አማርኛ ይችላሉ

  • @SufiaKsa-ds5nv
    @SufiaKsa-ds5nv 3 місяці тому +1

    ሀገሬ ለካ የመያልፍላት የነዝህ ምስኪን ጡር ነው አድስአበባን ፍቅ በፍቅ ያነባብረል 😢ከመንገደያነስ የለም መንገድ እንኮአልተሰረላቸውም መንግሥት አልባ ሀገር ማለት ይህነው

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 10 місяців тому +2

    ደስታ ጎበዝ ነሽ ሀገራችሁም በጣም ያምራል ❤🎉❤🎉❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 10 місяців тому +8

    አስኩዬ ከባድ ስራ አትስሪ ብታስረጅን በቂ ነው በተረፈ ጎበዝ በርቺ

  • @فوزيةريان-ت4د
    @فوزيةريان-ت4د 6 місяців тому +9

    መብራትና ውሀ ያስፈልጋቸዋል

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 7 місяців тому +6

    😢😢 ኢትዮጲያ ዋጋ ለሚከፍሉላት ዋጋ የላትም እጂ ይችን እቁሴት ምንቃል ይገልፃት ነበር በውነቱ ይህንን ቦታ ለመርገጥ ከካሜራ ጀርባ ላቧን ሳስብ ይከብዳል ይህንን ሁሉ ተቋቁማ ባህልን ለማስተዋወቅ ዋጋ ከፍላበታለች 😢😢😢😢😢 ባህሉ ትንሽ ወጣ ያለቢሆንም እሷ ግን ተቋቁማ አስተዋወቀችን ምስጋና ይገባሻል ሽልማትም ይገባሽ ነበር ምንዋጋ አለው ሀገራችን ለባንዳወች ሆነ ሽርጉዷ

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 6 місяців тому +3

    ዋው ቅልጥፍጥፍ ያለች ናት አማረኛዋ አስክዪ አድናቂሽ ነኝ

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 2 місяці тому

    ሀገሬ 💚💛❤️

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 10 місяців тому +2

    እኔ የታዘብኩት ክልሉ ውሐ በጣም ያስፈልገዋል የሚመለከታችሁ አካላት ዉሀ የሚያገኙበትን መንገድ ፈልጉላቸው በጣም ያሳዝናሉ።

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 3 місяці тому

    ጀግና ነሽ የኔ ቅመም

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 10 місяців тому +3

    127 ፍየል ለዉጥ ነዉደ ወይ ባህል አስክየ ጐበዝ ነሽ ስወድሽ የኔ ድብሽብሽ🥰የሚበሉትን በልተሽ የሚጠጥትን ጠጥተሽ ፊትሽኳ ለወጥ አይልም የማታቂዉን ምግብ ስትቀምሽ

  • @Boo900Aa-zj2is
    @Boo900Aa-zj2is 3 місяці тому

    አጅብብነው ይህንን ውሀ እየጠጡ አለመታመማቸው ጨዋነታቸው ደስ ይላል ምናለግን ልብስ ቢለብሱ

  • @ZBIBIAth
    @ZBIBIAth 3 місяці тому

    ሡበሀንአላህ

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 3 місяці тому

    ኩላሊታቸውን አለማመሙ ጉደ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 9 місяців тому +1

    ❤❤❤ውብ ድንቅ ባህል ውብ አገር አለን

  • @meimeiali9659
    @meimeiali9659 3 місяці тому

    getahoyi😢😢😢 setochu bexami techegironewu yeminoroti

  • @ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ

    በጣም ያሳዝናሉ ከምር ውሀው በጣም እርቀቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 10 місяців тому +2

    Ayizosh aski❤ barichi

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 3 місяці тому

    ሁሉም ባህል የራሱ የሆነ ህብረቀለም አለው❤

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @MeronTeshome-i4h
    @MeronTeshome-i4h 10 місяців тому +1

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 10 місяців тому +3

    ቻይው እንግዲ አስኩዬ ።😂😂❤❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 10 місяців тому

      እሺ አመሰግናለሁ

    • @JemilaSeid-m6e
      @JemilaSeid-m6e 3 місяці тому

      ​@@askaletesfaye5916 ከጋንቤላ ከተማ ምን ያህል ኪሎ ሜትር ነው

  • @htwy52
    @htwy52 3 місяці тому +3

    አስካልዬ የውሃ ጉድጓድ እንዲቆፍሩ ሀሳብ አቅርቢላቸው።

  • @mimenoor3224
    @mimenoor3224 6 місяців тому +1

    ወይኔባህልልሡብሀንአሏህህ

  • @PsaamBah
    @PsaamBah 10 місяців тому +2

    ለከተማ ወንዶች ማስተማሪያ ነው 120 ፍየል ጥሎሽ ዋው የምር ይገርማሉ በተገላቢጦሽ ከተማ እኛ ሴቶቹ ነን ጥሎሽ ጥለን የምናገባው ወይ መገለባበጥ😂😂😂😂

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 10 місяців тому

      አመሰግናለሁ

    • @RADUALI-oi9bd
      @RADUALI-oi9bd 10 місяців тому +3

      ይሄማ ጥሎሽ ሳይሆን ውርስ ነው 😂😂😂😂😂😂ይብላኛ የኛ ሀገር ሴቶች ብር እየከፈሉ ለሚያገቡ ይድረስልን

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂eko

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 3 місяці тому

      አወ ውርስ በይው ሀዳ እሄን ሁላ ፍየል ሰቶ ካልተስማሙስ የሌሌውስ እደት ሊሆነው እዳማረው ሊቀር ነው በይኛ ኪኪኪኪኪ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 10 місяців тому

    Asku as always you are the best. Thank you for the best program ever ❤

  • @RoziNure
    @RoziNure 3 місяці тому

    እኔም ሂጀ ባያቸዉ ደስ ይለኛል የምር ደስ ሲሉ❤

  • @hhktij8580
    @hhktij8580 3 місяці тому

    ሀንመ❤

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 3 місяці тому

    Anchyne yalmadenke nefuge new

  • @emueimrantube2357
    @emueimrantube2357 2 місяці тому

    አዞ ቢበላቸውሳ 😢😢

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 9 місяців тому +3

    ልብስ መልበስ ይልመዱ

  • @አነስ
    @አነስ 2 місяці тому

    ውሃው የፈሰሰ ሰአት በሳቅ😂😂😂

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 6 місяців тому +1

    ግን እኮ ሀገሩ ሜዳ ነው ለልማት በጣም ይመቻል ምግስት ቢያየው

  • @HalimaAhmed-w8w
    @HalimaAhmed-w8w 6 місяців тому

    ሸኩሩ ምንድ ነዉ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 10 місяців тому +1

    አሁን ያለሽበት አካባቢ በሥራምክንያት አቀዋለሁ በጣም ሞቃታማነው

  • @አነስ
    @አነስ 2 місяці тому

    ሱብሃን አላህ አላሁ አክበር አንተ የፈጠርከውን ባልከው ቦታ ታኖረዋለህ አጃኢብ ነው

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 10 місяців тому +1

    Askuye liyu neshi

  • @AbdirhmanKamal
    @AbdirhmanKamal 3 місяці тому

    ኤሄ ድንገይማንግሲት ኢንደሂፀን ድምለይት የሰቀለ ይጨወተል ደሀውን የፈነቅለል። ሂዝብግን ኑሮው ኢንድህ ይኖራል።

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 3 місяці тому

    Ye betu tarya lemen kef adergew außerdem.

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 3 місяці тому

    ውሀ ❤ ወፍጮ ቢሰራላቸው ባይነኝ

  • @omsalih
    @omsalih 3 місяці тому

    ኦሞ ወንዝ ያጎቴየን ልጂ የበላብኝ ሀገር ሁሌም ልቤ ይሰበራል ለንግዲ ሂዶ እዛው ቀረ😢

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 3 місяці тому

    አንቺን አለማድነቅ አይቻልም! እረ ቢያንስ ውሀ ያስፈልጋቸዋል ይሄን እየጠጡ አለመሞታቸው የመንግስት ያለህ!!!😢😢😢😢

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 10 місяців тому

    አይይይ

  • @Zeyneb1345
    @Zeyneb1345 10 місяців тому +2

    ግንኮ ለአህያ ይመቻል ለምን በአህያ አይወስዱም ዉሀዉን😢😢

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 місяці тому

    ይች ጋዜጠኛ ጀግና አይገልፃትም

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 10 місяців тому

    Wuyii siqayi ere wegebishi indayinesabishi asikuyi irasishin tebiki😢

  • @سليمانالعلي-ه1ن
    @سليمانالعلي-ه1ن 8 місяців тому +4

    ኤሄ ዎሀ የምጠጣ ከሆነ በጣም ያሳዝናል

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 9 місяців тому

    ምን ነው አስኩ ከዝህ አከባቢ አሎጠም አልሽ

  • @saearh8656
    @saearh8656 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @portogalwc8822
    @portogalwc8822 10 місяців тому +1

    ባየሱስም ምን ሃናት ሀጋርና😭😭😭

  • @GabruGebruwork
    @GabruGebruwork Місяць тому

    ምናለ መንግስት ለነዚህ ምስኪን ህዝብ በፓንፕ ውሀ ስባችሁ ብታስገቡላቸው ከተማላይ በቪኤት መንገድ እየዘጋችሁ ከምታጨናንቁን በግፍ ከምትበትኑት ብር እነዚህን ህዝቦች አስቧቸው

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 3 місяці тому

    😂😂😂127 ፋየል ያስላም

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 9 місяців тому

    አኡዝቢለህ ስየስፈሩ

  • @Jamiela-ou3qf
    @Jamiela-ou3qf 3 місяці тому

    ውሀ መስራት አለበት ሲያሳዝኑ

  • @LaJs-o9d
    @LaJs-o9d 9 місяців тому +1

    ያአላህ ልብስ ሌሺ ልብስ አይለብሱም

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @gojam409
    @gojam409 5 місяців тому

    ወይኔ ኧረ ቧንቧ ውሀ ይስራላቸው መንግስተ😢

  • @HalimaHelima-rm8bk
    @HalimaHelima-rm8bk 3 місяці тому

    እንች ለተራመድሽው እኔ ተሳስቄ ሞትኩ የምትወድቂ እየመስለኝ ግን ስራ ለምን ያበዙብሻል ባህሉን ካሳየሽ በቂነው ።

  • @FaFa-hj1tl
    @FaFa-hj1tl 10 місяців тому +1

    ፈርዶብሸ

  • @MdAhammed-n6x
    @MdAhammed-n6x 3 місяці тому

    አራ ቦበ ውሀ ይሰረለቸው

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 10 місяців тому +1

    ልብስ አይለብስም እንደ

  • @አነስ
    @አነስ 2 місяці тому

    ዞሮ ከኛ ሀገር አይብስም

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 10 місяців тому +1

    አሥኩየምርጥሤት

  • @senaytabadi-kf5tx
    @senaytabadi-kf5tx 3 місяці тому

    እዚ ክልል አስተዳዳሪ የለም ዉሃ የምቀፉር

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 6 місяців тому

    አማረኛ ይቺላሉ በጣም ደስ ይላሉ

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 6 місяців тому

    ወፈጮ ብትያወጣል እዚህ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 10 місяців тому

    ሰዎች በተፈጥሮ ብቻ ማጌጥ ውበቱን አያችሁ

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 8 місяців тому

    ውሀው ነጭ አደለም

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 9 місяців тому

    አራ ዉሃ ቆፍሩላቹው የክልሉ መንግስት ምንየሰራ ነው ህዝቡ እንዲህ ያለ ውሃ እየተጠቀመ

  • @kalu8560
    @kalu8560 10 місяців тому +1

    አንች መሸለም ያለብሽ ጋዜጠኛ ነሽ በእውነት ።።።።።

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 10 місяців тому +1

    ምትሄጅበት አካባቢ በርግጥ አስቸጋሪ ነው ግን ወደሽና ፈቅደሽ እስከሆነ ድረስ እነሱ ሕይወታችን ብለው ሚኖሩበተትን ነገሮች እስኪተካከሉላቸው ድረስ ማበረታታ አለብሽ እንጂ የማማረርና የማጣጣል ነገሮች በይኖሩ ጥሩነው

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 10 місяців тому

    አስኩዬ ጫማ ኢቢኤስ ይግዛልሽ 😂

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤