"የመተት እድሳት ማስቆሚያ 5 ቱ ወሳኝ መንገዶች"ሰዎች በቤታቸው እየተሰቃዩበት ነው ይሄንን የመዳኛ ምሥጢር ሰምተው ይዳኑ በዲያቆን ሄኖክ ዘሚካኤል።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    እኔ ከአስር ግዜ በላይ ድኜ ከ10 ግዜ በላይ ታድሶብኛል ግን ተመስገን አላማርርም ለምን ታመምኩ አይባልም ሁሉ ለበጎ ነው በዚህ በበሽታዬ ብዙ ተማርኩ ለክቡር ስጋና ደሙ አብቅቶኛል ሁሌም መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ጳውሎስ በበሽታዬ ሰአት አስበዎለሁ ሁሌም በመጥፋ ነገር ውስጥ ጥሩ ነገር አለ ተስፋ እንዳቆርጡ እህት ወድሞቼ 🙏🙏🙏

    • @saraemukifleaaemukifle8862
      @saraemukifleaaemukifle8862 3 роки тому +12

      እና በህይወትሽ ላይ እንቅፍት አልሆነብሽም እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት አለሁ ግን ነገሮ አይሳኩልኝም

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 роки тому +24

      @@saraemukifleaaemukifle8862 አልሞት ባይ ተጋዳይ ነኝ ክርስቲያን ስትሆኚ ገንዞኝ ለ1 ሰዐት ያህልም ሊያቆየኝም ይችላል ሁሌም ውስጤ ነፍሴ የእግዚያብሄር ናት አንተ በሷላይ ስልጣን የለህም የሚለውን ነገር በየሰከንዱ አስባለሁ ለምጀው ጠንክሬአለው

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 роки тому +24

      @@saraemukifleaaemukifle8862 መጨረሻዬ እንደሚያምርበት ስለማቀው ደስተኛ ነኝ ያላየሁት የማላየው ስቃይና ችግር የለም ግን እየጠነከርኩ ነው ቀኔንና ግዜዬን እየጠበኩ ነው

    • @lemlemgemechu6586
      @lemlemgemechu6586 3 роки тому +6

      እህቴ መዳን የሚገኘው በ ኢየሱስ ብቻ ነው ከ አጋንንት ጋር ልምምጥ አያስፈልግም፡፡ ነጻ የሚያወጣሽ ኢየሱስ ብቻ ነው፡፡

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 роки тому +19

      @@lemlemgemechu6586 ትዳን ያለት ነፍስ ከሆነች ትድናለች አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እኔ በበሽታዬ ብዙ ተምሬአለው መልካሙን መንገድ ያሳይሽ አሜን

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 3 роки тому +74

    እኔ አቅም የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መዳኒአለም እንደምታዉቀው እድሜን ሙሉ እንደ ደብተራው ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት እዚ ደርሰናል አሁንም አንተው ተዋጋልኝ አባቴ።እኔ ብደክም አንቺ ቁሚልኝ ኪዳነምህረት አደራሽን እናቴ።

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov 5 місяців тому +1

      አሜን

    • @eshetu-fh5ri
      @eshetu-fh5ri 5 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 2 роки тому +75

    በመተት በየፀበሉ አና በየቤቱ ያለውን ስቃይ እግዚእነ የድንግል ልጅ ይገሰፀው

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 3 роки тому +33

    የሀያሉ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ዲያቁን ሄኖክ እግዛብሄር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለአምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው እመቤቴ የበለጠውን ጸጋ ታብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሄር ይባርክህ አሜን

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 Рік тому +16

    እህህህህህ ይሄው ህይወቴ ሁሉ ተመሰቃቅሎ እስካሁን አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመታቾቹም ለአስመታቹም ልቦና ይስጣቸው. ህመሙን የሚያውቅ ያውቁዋል 😢😢😢

    • @mahibire9567
      @mahibire9567 3 місяці тому

      Betam yederesebet bicha yakewal gn himemun lebereket yargelegn

  • @TayeDebele
    @TayeDebele 2 місяці тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን ዋላቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእውነት ወንድማችን ዲቆን ሂኖክ ዘሚካኤል ሚገርመው ያአንተ ሰም መቸም ጠፍቶኝ አያውቅም አንተን ከመውደዴ የተነሳ እንዲሁም የሌሎች ወንድሞቻችን በአንተ ሰም ነው ምጠራቸው ለአፊ ቅርብ የሆነ ቢኖር ያአንተ ሰም ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን ይህን የህይወት ቃል ሰለመገበኝ ልኡል እግዚአብሔር ሰሙ ይክበር ይመስገን አሜን ስግደትን ያአወኩብ መቆጠሪያ ይዝ ሁለት አመት ሙሉ ምንም ሳልጠቀምበት አንተን ካአወኩ ጀምሮ እግዚአብሔር ይመስገን መቁጠሪያ መልኩ ቀይሮራ በእውነት ወንድማችን ዲቆን ሂኖክ ዘሚካኤል ያአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንልን ባአንተ ትምህርት እና በመምህር ተሰፋ ስላሴ ገጠመኝ ብዙ ተምሪያለሁ በእውነት ቃል የለኝም ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 3 роки тому +11

    በእውነት እ/ርን ለሚያምን ሰው ሟርት ድግምት አስማት በአማኝ ላይ አይሰራም
    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ
    በሰራው ታላቅ ስራ የዲያቢሎስ ስራ ፈርሷል
    ይህን ያህል ለሰይጣን እውቅና መስጠት ምን ይሉታል የባሰ ፍርሐት ከመጨመር ውጭ ፋይዳ የለውም
    ዘሁልቁ 23;ቁጥር 23

    • @sintmanhayle3577
      @sintmanhayle3577 2 роки тому

      Amgi.negi.belesh.tesasteshal.mkeniyatum.mamen.malet.men.edehone.bethaf.tesefowl.mjemriya.lesten.ewkena.mestet.ayedlm.siketl.bedeb.yestanen.aserar.alterdashim.

  • @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ
    @የቅዱስጳውሎስፍሬነኝ 3 роки тому +127

    እውነት ነው የኛ ብርታትና ጥንካሬ ነው የሚያስፊሌገው መቀጥቀጥ መስገድ ነው መፆም በተለይ አህዛብ አሀር ያላችሁ ፀበል የለም እንዴት እንቻለል አትበሉ እኛ ከበርታን ከጠነከርን እናሸነፍለን እረዳት አምላክ ኤልሻዳይ የሆነ እግዚአብሔር ይረዳናል

    • @eotcmedia-zz3fi
      @eotcmedia-zz3fi 3 роки тому +6

      ዲያቆን ይትባረክ እባላለሁ።ሰብስክራይብ እንደራረግ ቤተሰቦች እንሁን አዳዲስ ዝማሬዎቼን ይዤላችሁ ልቀርብ ጥቂት ቀን ቀረኝ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችና ጥያቄና መልሶችንም ጭምር የሚያገኙበት ቻናል ነው ኦርቶዶክስ ሃይማኖት አትታደስም

    • @አባየኔአባት
      @አባየኔአባት 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ኦሪቶደክስለዘላለምትኑሪ
      @ኦሪቶደክስለዘላለምትኑሪ 3 роки тому +3

      ኣሜን ረጅም እድሜ ይሰጣቹ የተዋህዶ ልጆች ሁላቹ

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 роки тому +1

      እዉነት

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 3 роки тому

      ለመሆኑ መጽሀፍ ቅዱሱን አንብባችጘል ዠተዋህዶ አሰዳቢ ደናቁርቶች ጠንቋይ የምትሰሙት?

  • @bakontube8308
    @bakontube8308 7 місяців тому +6

    እኔን የሚገርመኝ የሰው ልጅ 50 አመት ለመኖር ብሎ ይሄን ሁሉ ሀጥያት መስራቱ ነው ክርስቶስ ልቦና ይስጠን!!

    • @jgdyiifehtdjuddt5411
      @jgdyiifehtdjuddt5411 5 місяців тому

      እኔም በጣም ይገርመኛል ሁሌም ያስገርመኛል😢

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 5 місяців тому +3

    ምምህር አመሰግናለሁ በፀሎቶ አስቡኝ 11ተከራትቺ በየገዳሙ እሄዳለሁ ግራ ቢገባኝ ሀገር ለቅቂ ሄድ እባኮን እርዳታዋ ያሰፈልጉኛል ተከራተትኩ አባታ😭😭😭😭😭ፀበልያለበትቦታ አይደለሁም ያሰተማሩትን ጠንክሬበመተግበር የቅዱሳን አምላክ ይርዳኝ🙏🙏🙏

  • @ridadgsj3452
    @ridadgsj3452 3 роки тому +50

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

    • @sarahethiopia2312
      @sarahethiopia2312 3 роки тому

      ወድም በፀሎት አስበኝ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 3 роки тому

      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ የሚመትትብኝ የገዛ ባሌ የልጆቸ አባት ነው አሁን አሁን እየነቃሁ ነው

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 роки тому +38

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይታደገን🙏🙏🙏

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 3 роки тому +65

    እውነት ነወ መምህራችን በጣም ወሳኚ ትምህርት መደመጥ ያለበት በእውንት በድጋሜ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @GeletaNikus
    @GeletaNikus 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ቤተክርስቲያን ብዙም አልሄድም ነገር ግን በምችለዉ ፈጣሪ ስም እጠራለሁ ፀሎት ሳድርግ ይላብኛል እጫሃለሁ በስተመጨረሻ እየለፈለፈ ይወጣል እግዚአብሔር ለኔ የማይገባኝ ክብር ሰጠኝ

  • @nunualemu483
    @nunualemu483 3 роки тому +7

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ (መምህር ) እውነተኛ ትምህርት ነው ፅናቱንና ብርታቱን ይስጠን እኛ በጣም ሰነፎች ነን እኔ በራሴ ስላየሁት ነው ስፀልይ ብቻ ነው ሰላሜን የማገኘው 5 ትምህርቶች ወሳኝ ናቸው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይርዳን ዋስ ጠበቃ ይሁነን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍😍😍😍

  • @tadessezike956
    @tadessezike956 2 роки тому +1

    ቀሲስ ሄኖክ ሠላም!በኦርቶዶክስ አውድ የሰጠኸውን ትምህርት ተከታትያለሁ ተጨማሪ ዕውቀትንም አግኝቸበታለሁ ነገር ግን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ እንዳስተማረው ይህ ወገን በጾም በፀሎት ካልሆነ አይወጣም ያለውን መጠቀምና ልንድንበት ከሠማይ በታች የተሠጠ ሌላ ሥም የለም የሚለውን ሐዋ.ሥራ4:12(ኢየሱስ ክርስቶስ)የሚለውን ሥም እንደሆነ ስለሚያሳይ በሮሜ 10:13 የጌታን ስም የሚጠራሁሉ ይድናል የሚለውንም ተቀብለን ሥራ ላይ ብናውለው በእርግጠኝነት ከሀጢያትም ከመተቱም ከሠይጣንም ከዛላለም ሞትም የምንድንበትን የዘላለም መድሃኒት አገኘን ማለት ነው።ሰለዚህ ይህን ብትጠቀም የሚል ሀሳቤን ላጋራህ ወደድኩ።አመሠግናለሁ።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ

    ዲያቆን ሄኖክ በእዉነት ስለምታደርጋቸዉ መንፈሳዊ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ ነህ በርታልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እኔ በጣም ደካማ ነኝ እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj 5 місяців тому +2

    ተባረክልን ወድማችን የመጀመሪያ ጊዜ መፍትኤ ያገኘሁት እናመሰግናለን

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 3 роки тому +31

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ቢዚት ይበልልን አሜን አሜን አሜን

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Рік тому

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @binibenja
    @binibenja 2 роки тому +2

    አመሰግናለሁ ዲያቆን ሔኖክ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    *_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_**_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝🤲🤲🤲💚💛❤😢😭

  • @wagayealemayeha5052
    @wagayealemayeha5052 3 роки тому +1

    ወንድማችን እናወሰግናለን እኔ የመተተ እድሳት በጣም ተሸግራለሁ እህው 5 አመቴ በየግዜ ነው የሚለከብኝ አሁን ግን እፀልያለው እሰግዳለው ግን በጣም ፈተና አለው ለሰው ይማይቻል ለ እግዚአብሔር ይችላል የሚለው ቃል በጣም ይደቀኛል የሁላችንም ፈተና ነው የእግዚአብሔርን እገዛ አይለያቹ እህት ወንድሞቼ በደዚ አይነተ መከራ ያላቹ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Рік тому +6

    መምህር፣
    መተት በቋሚነት የአብዛኛው ህበረተሰብ ችግር መሆኑ ከተረጋገጠ፣ በሕግ በኩል እውቅና ቢሠጠውና ተጎጂዎች የሕግ ድጋፍ የሚያገኙበትን በጋራ ወይም በተናጥል ጥረት ቢደረግ ጠቃሚ ነው እላለሁ።

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 2 роки тому +2

    እርርር መተት ውይ ውይ እኔ የገዛ ቤተስቦቼ ናቸው ያደርጎብኝ በእውነት የቃጥላ ማርያም ክብር ይገባታል በእውነት እንደኔ የተፍተነ በዚች ምድር አይኖርም

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ወዲማች ዳቆን በህይወታችን ውስጥ ያለውን ትምህርት ነወ የምታስተምረን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዚምልን በእዲሜ በጤና ያቆይልን እመብረሀን ትጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ እግዚአቢሄርአ ምላክ ይባርክልን በጤና እና በበረከት ይጠብቅልንን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @elizebeth1790
    @elizebeth1790 3 роки тому +3

    ዲያቆን ሄኖክ ዘሚካኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ !!!

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 Рік тому +10

    በሰመአብ መድኃኔ አለም ብርታትን ፅናትን ይስጠኝ እጅ .ይገርማል.በየ.ደቂቃዉ.ነዉ እሚታደሰዉ.ምግዜም.አሁንስ ድክም አለኝ ግራ ገባኝ😢😢 ብቻ ተመስገን ለበጎነዉ 😢😢😢

    • @jsb6824
      @jsb6824 7 місяців тому +1

      አይዞሽ እኔም እዳችው

    • @milanmilann9613
      @milanmilann9613 6 місяців тому

      እኔም መሮኛል ጌታ ይገስፀው አቤት አምላኬ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @minetkalayu2336
    @minetkalayu2336 3 роки тому +13

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው .በፀሎት አስበኝ ለተስላሰ ብለህ በስደት ነው ያለሁት ዝም ብሎ ይጨንቀኛል .

  • @teddy0679
    @teddy0679 Рік тому +1

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ስለ መተት መዳኛ ዘዴ ከምትናገር ዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የተገለጠውን ክርስቶስን ብትሰብክ የእ/ር ምንግስት ትሰብካለህ ሰዎች ወደ እ/ር መንግስት እንዲጨመሩ ለንስሀ እራሳቸውን ያዘጋጃሉ ከታሰሩበት ድግምትና ጥንቆላ ይፈታሉ ሌላ መፍቻና መዳኛ መንገድ የለም ስበክ ኢየሱስን እንሰማሀለን ተወው ሌላውን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 3 роки тому +33

    ሥላሤ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምሩልክ ተስፋ የቆረጥኩበትን ነገር የፈተፈትክልን ተባረክ ዘርክ ይባረክ ደስ እያለኝ ልኑር እንግዲ ተባረክ

    • @muluk974
      @muluk974 2 роки тому

      Amen amen amen

    • @eyerusalemkassa937
      @eyerusalemkassa937 7 місяців тому

      Egizabher abizto yibarky wdime ❤❤❤❤❤❤❤

    • @eyerusalemkassa937
      @eyerusalemkassa937 7 місяців тому

      Besew hugr serch endalinor argeg sira sigemir hule yamegal ahun end Egizabher fikad yihun biye alew.......😢

    • @bibianamanyazewal9110
      @bibianamanyazewal9110 7 місяців тому

      @@eyerusalemkassa937 ተስፋ አለመቁረጥ አቅም በፈቀደ ጊዜ ሁሉ በአምልኮ ህይወት መትጋት አይዞኝ እግዚአብሔር ጥሩ ቀን ያምጣልን

    • @Saso-vr9up
      @Saso-vr9up 2 місяці тому

      ሥላም,እንዴት,ናችሁ,የቅርታ,ቀልጠፍ,አርጉት

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 роки тому +43

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
    ተመትቶብኝ ደሞም በየጊዜው ስለሚታደሰ ነው ለካ የምንከራተት
    ፈጣሪየ እርዳኝ ሀገሬ ገብቼ ንስሀ
    ገበቼ እንድነፃ አረገኝ😭😭😭

    • @teferiayele7411
      @teferiayele7411 2 роки тому

      አይዞሽ እህት አለም፡ እግዚአብሄርን ተስፋ አድርገሽ ፁሚ ፀልዪ፡፡ ባለሽበት ቦታ ምክንያት መፆም ባትችዪ እንኳ መፀለይ ስለማያቅትሽ እሱ ላይ ተስፋ ሳትቆርጪ በርቺ!!

    • @የአዳምልጆችYouTube
      @የአዳምልጆችYouTube Рік тому

      እንዴት ነው ምንአዲስ ነገር አለ ችግራችን ተመሳሳይ ነው መፍትሄ ካለ ጥቆማ ፈልጌግ ነ

    • @fafi2887
      @fafi2887 Рік тому

      ​@@የአዳምልጆችUA-camመፆም መፀለይ መስገድ መገሰፅ በስደት አለም ላለን መበርታት ነው ያለብን ባለንበት እንፈወሳለን እግዚአብሄር ቸር ነው

    • @AlexNigate
      @AlexNigate 6 місяців тому

      ​@@teferiayele7411🎉

    • @MulukenNega-z1i
      @MulukenNega-z1i 5 місяців тому

      😊

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ

    ሰላምህ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን

  • @tewhdawitgual6413
    @tewhdawitgual6413 2 роки тому +2

    መምህር ግርማ የስጠን እሳቸው አድሮ እግዚኣብሔር ያስተማረን ክብር ምስጋና ይድረስው
    መቸም ልብህ ስከፍተው ግን ማቆምያ የለውም እና ብዙ ልጆች አፍርተዎል መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 3 роки тому +11

    አግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህወትን ያሰማልን አግዚአብሔር!! በዝ ሴጣናው የአጋንት ስራ የምሰቃይ ሁሉ አግዚአብሔር ይፍታቸው!!"""

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 2 роки тому +13

    ደሞ በላያችን ላይ የታተመ ይሁን እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ጌታ አምላካችነ እየሱስ ሰላምን ይሰጠን

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 роки тому +30

    እግዚአብሔር ይስጥህ ታታሪው መምህራችን በርታልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜና ጤና በረከቱን ያብዛልህ አሜን

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 3 роки тому

      የድግምት ወሬ የምትወዱ ድግምተኞች የጀርመን ግርፍ አጨብጭቡለት መጽሀፍቅዱሱን አታንቡ። ለምን ትክክለኛ መምህራንን መስማት ተሳናችሁ መንፈስቅዱስ የሚሰራባቸውን? ያለ መታደል ነው?

    • @athadmaryiame6210
      @athadmaryiame6210 3 роки тому +1

      ዲያቆን ሄኖክ ዘሚካኤል እሺ እኔም ሰፈሬ ሚካኤል ነው በጣም ደስ ብሎኛል የሰፈሬ ልጅ በመሆንክ በተለይ ቤተክርስትያን ውስጥ አሉ የዉሸት ቄሶች. ደብተራዎች. እግዚያብሄር እቤቱን ያጽዳ ደብተራ. በተለይ. ከገጠር ድቁና አድርገው የሚመጡ ናቸው. አገራችን ን የበክሉት. ሲጀመር. የኢትዮጵያ ህዝብ. ጥንቆላ ይወዳል

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 10 місяців тому

      ​@@ethioacat4641min yalebet zilay ayichilim ante metetegna bemetet yesewu edilna hiywetlekemah slekemah endih ayinet tmhirt yakatlhal yangebegbhal!! Gena min ayteh metetegnochina asmetachoch kehagerachin tteregalachihu!!

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 10 місяців тому

      ​@@ethioacat4641erkus menfk wuta kezi!!

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 2 місяці тому

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚሐብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ
    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @woyensheteshete9240
    @woyensheteshete9240 3 роки тому +9

    እዉነት ነዉ ወንድማችን በድሜ በጤና ይጠብቅህ ቃሉን በልባችን ጽላት ይፃፍልን አሜንን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
    የአገልግሎት ዘመነዎትን ያስረዝምል ልዑል እግዚአብሔር የጥበቡን ሚስጥር አብዞ ይግለጥለዎት አሜን ፫ ለእኛም በውጨኛው የጆሮ ከፍል ሳይሆንየሰማነውን በልባችን ዶሮ ያድርግል ለመፈፀም የእርሱ ፈቃድ ይሁንል

  • @እሙየተዋህዶልጅ-የ3ዐ
    @እሙየተዋህዶልጅ-የ3ዐ 3 роки тому +18

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን እኔ በባእድ አገር ነዉ ያለሁት ግን መጀመርያም በመመተት ነዉ አገሬ ለቅቄ በባእድ አገር ያለሁት እና እያሳደሱብኝ ተሰቃየሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊወርግስ ነኝ

    • @tadla8200
      @tadla8200 3 роки тому +5

      ወለተ ጊወርጊስ እግዚአብሔር ያስብሺ እህቴ አይዞሺ ሁላችንም ተለክፈናል ልዑል እግዘለአብሔር ይጎብኝን

    • @እሙየተዋህዶልጅ-የ3ዐ
      @እሙየተዋህዶልጅ-የ3ዐ 3 роки тому

      @@tadla8200 አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

  • @freealemayehu9425
    @freealemayehu9425 3 роки тому +34

    መተትም ሆነ ማንኛዉም አጋንንታዊ ስራ የሚፈርሰዉ በጌታ በእየሱስ ስም ብቻነዉ የዲያብሎስን ክፉ ስራ ያፈረሰዉ ጌታእየሱስ ነዉ ያድናል ይታደግማል

    • @addis3304
      @addis3304 3 роки тому +4

      ከመላእክት ጋር ተላትመሽ እየተሳደብሽ ኢየሱስ ያድናል ትያለሽ አጋንንት የአሳ ልብ አቃጥሎ የሸኘዉን የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ ከዊተንበርግ ማተሚያ ቤት ታትሞ በቆራጣዉ መንፈስ የተሞላ ፋንፍሌት ላይ ብታነቢ ኖሮ ሀሌሉሉሉሉጃጃጃጃጃጃ ብለሽ ትቀበይዉ ነበር

    • @mebtuabebe8428
      @mebtuabebe8428 3 роки тому +3

      @@addis3304 እሷ ከመላዕክት ጋር እንደተላተመች አንተ በምን አወቅህ? ነገር ግን የመናፍስት አሰራር በኢየሱስ ስም እንደሚፈርስ አንተ አታምንም?

    • @addis3304
      @addis3304 3 роки тому +8

      ወዳጄ ምን ለማለት እንደፈለገች አንድ መስመር አንብበህ ካልተረዳህ ሌላዉን እግዚአብሔር ይሁንህ ኢየሱስ ብቻ የሚለዉ አጋንንታዊ አስተምህሮ ጠጥታ ከመላእክት አልተላተመችም አልተሳደበችም ካልክ ማስተዋሉን ያድልህ ስለ ኢየሱስ ለጠየከኝ አዎ አማላጁን የሱስን አላምንም የፃድቃን የሰማእታቱን ተጋድሎ የሚያረክሰዉን የሱስ አላዉቀዉም ድንግልን የማያዉቅ የሱስ አላዉቅም እኔ የማዉቀዉ እናቱን ጨረቃ አጫምቶ ፀሀይ አጎናጥፎ ለፍርድ የሚመጣዉን ኢየሱስ ክረስቶስን ነዉ

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 роки тому

      እዉነት

    • @timechange7478
      @timechange7478 3 роки тому +4

      @@addis3304 አንተ የአንቲ ክራይስት ነው የምታምነው ማለት ነው: ጸበል ጸሎት ያስፈልግሀል እኛ ከድንግል ከመንፈስ ቅዱስ ተጸንሶ ለሀጢያታችን የሞተልንን እግዚአብሔር ከስም በላይ ስም የሰጠውን እየሱስን እናምናለን : በሀይማኖት እንቆማለት በፀሎት እንበረታለን በጠላት መተትና ድግምት ላይ እናሸንፋለን

  • @sewnetayalew5781
    @sewnetayalew5781 3 роки тому +30

    የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ተሰምቶ በይሰለች ቃልህ ደከመኝሰለቸኝ ሳትል ያማናውቀን እንድናውቅ እያደረገ ህን ነዉ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ በውቀት ላይ እውቀት ያብዛልህ ወንድማችን

  • @MelkieBelay
    @MelkieBelay Рік тому

    በእውነት የሠይጣን ስራ ይገርማል ወንድሜ ? እኔ ደሞ የሚነርመው በአመቱ መጨረሻ አካባቢ ነው የሚያድሱብኝ እና በጾለትም ደካማ ነኝ ግን በእግዚአብሔር ፀጋ እና ቸርነት ነው የምኖረው የምጠራጠራቸው ሰዎች ሁለት ሲሆኑ ግን ከክፋት በስተቀር ምንም ከፍ የሚል የህይወት መንገድ አላይባቸውም ለማንኛውም ወንድማችን ቃለ-ህይወት ያሠማልን ብዙ ነገር እንዳውቅ አርገህኛል በጣም አመሠግናለሁ !

  • @girmayemiru5403
    @girmayemiru5403 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @orthodoxtube-6612
    @orthodoxtube-6612 3 роки тому +14

    እዮብ የነበረውን ነገር ሁሉ አጣ
    እግዚአብሔር ግን ሁለት እጥፍ አድርጎ ባረከው እዮብ። (42፥10)
    ዮሴፍ የነበረውን ነገር ሁሉ አጣ
    እግዚአብሔር ግን ለብዙዎች በረከት አደረገው።ዘፍ(41)
    ምናልባት ያጣከው ነገር ካለ እግዚአብሔርን እመነው
    ካሰብከውና ከጠበከው በላይ ይባርክሃል
    የይቅርታ ልብ ይኑረን
    እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክሽ
    ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን በዝማሬ
    ፈጣሪያችንን እናመሥግን

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 3 роки тому +9

    ወንድማችን ፀጋ በርከቱን ያብዛልህ ደሥ ይሚል ትምህርት

  • @birhanuteka868
    @birhanuteka868 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ስለ ምክርህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ ጸጋና እውነቱን ከዚህም በላይ ያብዛልህ። አንድና ዋነኛውን ነገር ማስተካከል ይገባል፤ ይኸውም አጋንንት የሚለቁት ከስሞች ሁሉ😮 በላይ በሆነው በጌታችን በኢየሱስ ስም ብቻ መሆኑ ብቸኛው መጽሐፍ ቅዱሳዊ መንገድ ነው። ካጠፋሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ።

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት መምህር እኛም በሰማነዉ እምንጠቀምበት የተግባር ሰዉ ያርገን

  • @tesfayeworku8160
    @tesfayeworku8160 3 роки тому

    ወንድም ሄኖክ አንቺው ታሮጪው አንቺው ታመጪው ሆነ ነገሩ፡ይገርማል የሰይጣን ሰራ(ደባ) ፤ ሰውም እኮ በእኩይ ሰራው ከሴጣን በለጠ!ብዙ ሚሰጥር ወጣ በዚህ ዘመን፡ ይህም ታላቅ ፍቅር ነው።በርታ ! ጣዖት አታምልክ! ከአንድ አምላክ ሌላ አታምልክ!
    "የመተት እድሳት"ተምህርትን ለብዙዎች ሼር አድርጌዋለሁ።

  • @Tt-rk8oy
    @Tt-rk8oy 3 роки тому +17

    ወንድማችን እንዲሁም መመምህራችን እገግዚያብሔር ይስጥህ ብዙ ያልገባን ነገሮች ነበሩ ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ በእዉነት እኔ ተንከራተትኩ ከነ ቤተሠቦቼ ፀበል ለፀበል እድሜዬን ጨረስኩ አሁን ግን ብዙነገር ተምሬ ያለሁ ቨአንተ ና በመምህር ተስፋዬ ትምህርት አሁንም ዉጌያ ላይ ነን

    • @ikramika859
      @ikramika859 3 роки тому

      አቤቶ ጊታ ሆይ የድግል ማርያም ልጂ ከመፈስ ውጊያ አድነኘ እኔንም እንደስስወ አድርገኘ የተዝጋወን ልቦናየን አቡርልኝም ላምስግንህ ደካማ እህታችሁ ነኘ አመት እየሱስ ቡላችሁ በስፀሎት አስቡኘ ወንድማችን አሜን 👏 ፀጋወን ያቡዛልክ

  • @mehret.g2336
    @mehret.g2336 3 роки тому +1

    አገላለጽህ፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡ወንድም፡በጸሎት አስበን፡ሰይጣን፡ለብዙ፡ሰው፡ያታለለው፡ወገቡን፡ሰበርከው፡በትምህርትህ።
    Amen Amen Amen

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 роки тому +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እውነት ብልሀል እግዚአብሔር

  • @AshuAlehe
    @AshuAlehe 5 місяців тому +1

    Tnks መምህር : አሁንም በኢትዮጵያውያን አባዜ ለመውደቃችን ለድህነታችን፡ ለመጎሳቆላችን፡ ለህመማችን ሰው ላይ መንጠልጠል አባዜአችን/ባህላችን ነው ፡ መመህር በእግዚአብሔር አምላክ ላመነ በክርስቶስ ማሸነፍ ፡ ድል ማድረግ ፡ መዳን፡ መበልፀግ ፡ መዳን ፡ ከደዌ መፈወስ እንደገና ... ህይወት እንዳለ ብቻ እንደሆነ አምናለሁ!" መምህር ካስፈለገ ከታላቁ ከመፅሀፍ መፅ ቅ እያጣቀስኩ እቀጥላለሁ እርስዎም ያስተምሩን

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 3 роки тому +35

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ዉድ ወድማችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @erusidemeke380
    @erusidemeke380 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat323 3 роки тому +7

    ትክክል ነው እግዜአብሔር አምላክ አይነ ልባናችን ያብርልን ማሰተዋልን ያድለን

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 3 роки тому +1

    በጣም ክባድ እና አስቸጋሬ በቤተስቤ እያስቃየ ያለ እያስቃየን ያለ መተት እፍፍፍፍፍ በእውነት እግዚአብሔር ይድርስልን ግን ለምን ስው ለስው ጨክነ ጠዋት ሥንነሳ ግቢያችን የማይጣል የለም አትክልት ውስጥ ተቋጥሮ የሜጣል ኮተት በስመአብ ያልሄድኩበት ፅበል የለም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሎኝ

    • @hawitamirat9326
      @hawitamirat9326 3 роки тому

      Egzer yerdash ehete gizew sayrefd tegadeyi be selot yemelaekt aleka qedus gebrel yetebkachu ayzosh

    • @senaitdemelash9794
      @senaitdemelash9794 3 роки тому

      Atse washa kidanemehiret hiji ehite

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 роки тому +15

    ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 3 роки тому

      የጥንቆላ ዘመኑን ይባርክለት??? ደንቆሮ

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 2 місяці тому

    አሜንን,ወድማችን,ቃለህት,ያሰማልን,በእድሳት,ተሰቃየው,ወድሜ,ወለተ,እየሱስ,ከነበቴሰቡሀን,ጭምር,በፀሎት,አስበኝ,በእግዝአብሔር,🎉🎉🎉

  • @nq2865
    @nq2865 3 роки тому +5

    እንዴትስ ምኑጋ መተት እንደተደረገ ታውቃላቹ?ወደ አለቱ ወደ እየሱስ መጥታቹ ማረፍ ነው እንጂ ስንቱን ተከታትላቹ ትችላላቹ? 📢📢📢ሉቃስ 10:19 " እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።"

  • @bakontube8308
    @bakontube8308 7 місяців тому

    እኔን የሚገርመኝ የሰው ልጅ 50 አመት ለመኖር ብሎ ይሄን ሁሉ ሀጥያት መስራቱ ነው ክርስቶስ ልቦና ይስጠን!!😢😢

  • @Semret-m9w
    @Semret-m9w 3 роки тому +4

    ረጅም እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ!!!!! የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ!!!!!

  • @teferisisay7323
    @teferisisay7323 3 роки тому

    በጣም አመሠግናለው ብዙ ተምሬበታለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ። እኔ በጣም ተቸግሬ ነው ያለሁት የሚሠራብኝን ከመጠርጠር በቀር አላውቀውም። ትዳሬ፣ስራዮ፣ጤናዬ ውጥንቅጡ ወቶ እየተሠቃየሁ ነው። እባካችሁ ስለፈጣሪ ታደጉኝ።

  • @ሠናይትአሸናፊየድግልልጅየ

    መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን እናተን የሠጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @KasuDesta-hy4qb
    @KasuDesta-hy4qb 5 місяців тому +1

    መምህር በእዉነት እ/ሄር ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ በኣንተ ላይ ኣድሮ በት/ትህ በረታሁ ህይወቴ በማላዉቀ መተት ታስሬ ነበር ኣሁን ግን በ5ቱ የእድሳት ማስቆሚያ እድሌ እና ጤና አግንቻለዉ/ተመልሶልኛል እ/ሄር ይመስገን።

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 3 роки тому +35

    በጣም ወንድማችን በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። የሚገርም ነው ግን መተት እንዳለ እንዴት ማወቅ ይቻላል?

    • @elshadayayele38
      @elshadayayele38 3 роки тому +1

      wedmachen enamsgenalen.tru temertie.nw yestken yulachenm.cger.nw.antenm.er.yabertak

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 роки тому +4

      ገጠመኝ ስትሰሚ ታገኝዎለሽ

    • @seliethio1303
      @seliethio1303 3 роки тому +5

      @@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ የሆነ ነገርማ አለ ምን እንደሆ ነው ማወቅ ያልቻልኩት እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይፍታው

    • @hiwottube675
      @hiwottube675 3 роки тому +2

      ህይወትሽን ስትመረምሪ ታገኚዋለሽ ለምሳሌ ከእኛ ቤተሰብ በጣም ጎበዝ ታታሪ ነበርን በአስተሳሰብም በኦኮኖሚም በጣም ጥሩ ደረጃ ነበርን ወዲያውኑ አሽቆለቆልን በአስተሳሰብም ፍዝዝ ድንግዝ አልን አባቴ የቀን ስራ እየሰራ ሀረር ቤት ገዛን ጥሩ ንሮ እየኖርን ባለንበት ጊዜ ቤንጤ እኛ ቤት ይከራያሉ ስለ ሀይማኖት አባቴ ጋር ይከራከርስሉ ይጣላሉ አባቴ አይወዳቸውም ቤጤዎችን ከዛ ልክ በተጣላቸው በተወሰነ ቀን ከለሊቱ 6 ስአት አንደርቢ ላኩብን በቆርቆሮው ላይ ይደበደባል ውጭ ወጥተን ስናይ ምንም ነገር የለም በዛው ወጣን ወጣን አሁን ያለነው ተፈናቅለን ነው ለምስየት ስንሄድ እኳን በጣም ነው እሚጠላው ቤቱን ኡፍፍፍፍፍ ተነግሮ አያልቅም...... ብቻ እግዚአብሔር ነፃ ያውጣን ከታሰርንበት የመንፈስ እስራት

    • @seliethio1303
      @seliethio1303 3 роки тому +3

      @@hiwottube675 አሜን የኔ እናት እግዚአብሔር አዋቂ ነው አይዞኝ እናንተ በርቱ ጣላት ይሸነፋል ክፉዎች ክፉ ስራቸው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያክሽፍባቸው እመብርሃን በቃ ትበላችሁ የእውነት አምላክ ይፍረድባቸው በርቺ።

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 2 місяці тому

    አምላኬ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ እና አንተ ታውቃለል እባካቻው አፀደ ማርያም እያላችው በፃለታችው አስቡኝ በስደት ተሰቃየው ህይወቴን አመሰቃቀሉብኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @ba7359
    @ba7359 3 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!!

  • @alemayhubalcha8644
    @alemayhubalcha8644 2 роки тому

    Thank you very much for your teaching God bless you

  • @workewolde7420
    @workewolde7420 3 роки тому +5

    ይህንን ዕዉቀት እግዚአብሔር በፀጋው ሰቶህ ስላስተማርከን አሁንም ስጦታዉን አብዝቶ ይስጥህ። የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @tubeaddisfashionclass520
    @tubeaddisfashionclass520 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን አባታቺን በጣም ጠቃሚ መልክት ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ወለተሰማዕትየማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይድረሰን እንኳን ሰላም መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ጸጋውን ያብዛልህ እመብርሃን በእድሜ በጤና ትጠብቅህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው አሜን አሜን አሜን

  • @zelalemmekuria3501
    @zelalemmekuria3501 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።እጅግ በጣም ምርጥ ጠቃሚ እውቀት አግኝቼበታለሁ ።

  • @abrahamtezera7188
    @abrahamtezera7188 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር ይስጥልን። ፀጋ ያብዛልህ!

  • @BalesTankir
    @BalesTankir 6 місяців тому

    የአይነጥላመፃፍም አነበብኩት ዛሬበአጋጣሚ አገኘሁት መፃፉን ካነበብኩጀምሮነው ስግደትየጀመርኩት በውነት ውስጤነውያደስከው የድግልማራምልጅ ካተጋርይሁን ከነቤተሰበህ ❤❤❤❤❤❤

  • @sewnetayalew5781
    @sewnetayalew5781 3 роки тому +31

    እውነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተወሉን ይስጠን

  • @TsehayAzeze
    @TsehayAzeze 2 місяці тому

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በክፉ ከሚያስቡይ ጠላቶቼ አንተ ጠብቀኝ ጥበቃህ አይለየኝ እኔ ኃጢያተኛና ደካማ ነኝ አልችልም

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 3 роки тому +80

    የተዎህዶ ልጆች እንኳን ለሥላሴ አባታችን አደረሰችሁ አደረስን💚💛❤

  • @meharibahta8718
    @meharibahta8718 2 роки тому

    መምህር ቄስስ ሄኖክ እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ በመተት እና በዛር መንፈስ ነው ምሳቃየው አሁንም ጸበል ላይ ነኝ መቁጠሪያ አጠቃቀም ካየሁ በኃላ ለውጥ አለ ወላዲተ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሁን ሲሶ መሆነ ጀምሮል እንዲያው የት እንዳለህ እኔ ክፍለ ሀገር ነው ያለሁ በተደጋጋሚ ታድሶል እንድመጣ

  • @nq2865
    @nq2865 3 роки тому +6

    ዋናው ጉዳይ📢📢📢ዮሐ 3:18 በእርሱ(በእየሱስ ክርስቶስ)በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @Alem-q2o
    @Alem-q2o Рік тому

    በጣም ደሥየሚል ናፍሬያለው ትምርትነው ቃለህይውት ያሠማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውድ ወንድሜ ሄኖክ በርታልን እግዚአብሔር ያበርታህ ያበርታን

  • @መቀደስመርጌው
    @መቀደስመርጌው 5 днів тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @wobetz7961
    @wobetz7961 3 роки тому +81

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን። ሰሞኑን ከሚያሳስበኝ ነገር ነው ያስተማርከን። አንድ ጥያቄ በፎቶስ ማደስ ይችላሉ ወይ? እውነት ብለሀል እነሱ ሲያድሱ እኔ አምላኬ ወዳንተ እያስጠጉኝ ነው ለነሱ እምነትን ስጣቸው ነው የምለው። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።

    • @Dink159
      @Dink159 3 роки тому +2

      የኔም ጥያቄ ነው።

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 роки тому +18

      አዎን ከአሜሪካን ነው የተደገመብኝ በፎቶ ነው ላድስ ካሉ ያው ይችላሉ ስለቻሉም ነው እስካሁን ሰው መሆን ያቃተኝ አሁን እየፀለይኩላቸው ነው እኔ ምንም አይሰማኝም አምላክ ያውቃል እያልኩ 10አመት ሆኖኛል ካወኩት 2 አመቴ ግን ተመስገን ሁላችንም የወራነውን ነው የምናጭደው አይዞችሁ አምላክ አለልን 🙏

    • @wobetz7961
      @wobetz7961 3 роки тому +5

      @@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ በጣም አመሰግናለሁ ስለመለሱልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። መንፈሱን መቃወም ላድራጊዎቹም መፀለይ ነው የሚሻለው። እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው። አዎ በፀሎት መጠንከር ነው የሚያስፈልገው።

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 роки тому +1

      አዎ ይህንን አቃለሁ

    • @frezermulugeta4568
      @frezermulugeta4568 3 роки тому

      ወደ ጠሩህ ሂድ እኔ አልጠራሁህም አይደለ የሚባለው

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Рік тому +1

    መፍትሄ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኝ አድርጎ በመቀበል ለመኖር መወሰን ብቻ!!!

  • @anbessaw7649
    @anbessaw7649 3 роки тому +12

    ቃለህይወት ያሰማልን ።ጊሺ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ እና ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ምድረ ከብድ ተራራ ፊትለፊት ያለዉ ተራራ ላይ ደጇን የረገጠ መተት አይታደስበትም አዲስም አይላክበትም። ደጇን ለመርገጥ ያብቃችሁ

    • @meseretedalewu5152
      @meseretedalewu5152 2 роки тому +1

      የት አገር

    • @anbessaw7649
      @anbessaw7649 2 роки тому

      ቡታጅራ ቡኢ ከተማ

    • @mebriebelete9854
      @mebriebelete9854 6 місяців тому

      ​@@anbessaw7649ከአዲስ አበባ ወደ ገዳሙ የጉዞ ማህበር የሚወስድ የምታውቅ ከሆነ ስልክ ስጠኝ?

    • @MedanitYitna
      @MedanitYitna 5 місяців тому

      ቡታጅራ የት ነዉ???

  • @selam-z3n
    @selam-z3n 5 місяців тому

    መጥፎ ነገር ለሚያስቡብን ሰዎች እግዚአብሄር ማስተዋለሉን ይስጣቸዉ ይሄ ችግር ያልደረሰበት ሰዉ የለም እግዚአብሄር በፀሎት ያበርታን መምህር እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይታደገን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ablakatyablak6445
    @ablakatyablak6445 Рік тому +1

    በየግዜው እየታደሰብኝ መፍትሄ በማጣት ሃብት ንብረቴ በየምክኒያቱ ወድሞ ከትዳሬም ልጅ በማጣት ተለያይቼ በብቸኝነት ተቆራምጄ ባዶዬን ቀርቻለሁ አገር ለአገር በመንከራተት ውስጥ ሆኜ እድሜዬን ፈጀሁ ለመላቀቅ ብዙ ነገር ሞክሬአለሁ ግን አልሆነልኝም። መምህሬ እስኪ ደሞ የእርስዎን እሞክራለሁ። አመሰግናለሁ

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 3 роки тому +3

    በእውነት ቃልህይወት ያሰማልን

  • @getachewtadese118
    @getachewtadese118 4 місяці тому

    መምህር እ/ር እርሜና ጤና ይስጥልን አንዱ እኔነኝ ፆለት ከጀመርኩ በኋላ ሁሉ ነገር ዉስብስብ ከነበረዉ የባሰ ህይወቴ ተመሰቃቅሎ ነበር ነገር ግን በመኮላተፍም ቢሆን ተስፋ ሳልቆርጥ በፆለት የማይሰበር ነገር የለምና ተመቷል።

  • @mimishow348
    @mimishow348 3 роки тому +3

    መልካም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ትክክል ወንድሚ ለሁሉም ማስተዋል ይስጣቸው እኛንም ለእነሱ አሳልፎ ላልሰጠን አምላክ ክብር ይግባው❤❤❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 роки тому +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከመንፈስ ውጋ አድነን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-td5lb5ew5q
    @user-td5lb5ew5q 3 роки тому

    Thank you very much and God bless you.I have been straggling for many years!

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 роки тому +3

    እግዚአብሔርን በእጃችን ከጨበጥን ምንም አይነካንም። አታስፈራራን እውነቱ መንፈሰ ጠንካራ መሆን ነው ማንም በፍርሀት አይኖርም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

    • @sarasaaara7806
      @sarasaaara7806 2 роки тому

      እውነትሽን ነው የፈጠረን እረኛችን አያንቀላፋም

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 2 роки тому +1

      ማወቅ ማስፈራራት አይመስለኝም

  • @asateherku2602
    @asateherku2602 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ ህይወት የሆነ ትምህርት ነው የሰጠኸን ረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዝያብሔር ይባርክልህ።

  • @workenehaynalem5351
    @workenehaynalem5351 3 роки тому +3

    ቃለህይወቶ ያሰማልን ወንድማችን እኔንም ልቤን እና አምሮየን ሰፊ ቻይ ያድርገን ፈጣሪ ጠላታችንን እንድንወድ ይርዳን