ፓስተር ቢኒያም /ፍቅረ ኢየሱስ/ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመልሻለሁ / አለላ ሾው
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- • ጎዳና የምኖር እብድ ነበርኩ /እናቴ...
www.youtube.co...
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
www.youtube.co...
• ከባዱ ክርክር ተጀመረ‼️ፓስተር ትዝ...
• ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ | ዘማሪ ሐ...
#Zemari Hawaz #ዘማሪ ሀዋዝ ተገኘ
ዉድ ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ አመሰግናለሁ🥰
ወንጌልን ጥንቅቅ አርጎ ያዎቁት ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ኖት እግዚአብሔር ይመስጌን እንኳን ደህና መጡ ፍቅረ ኢየሱስ
ውይ አንተ ሠው ጌታ በምህረት ያስብህ ክብር ዝና እውቅና ሁካታ ጫጫታ ግርግሩም ያልፋል እየሱስ የዘላለም ህይወት ነው እንጂ ሀይማኖት አይደለም
“ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።”
- ይሁዳ 1፥3
“መንፈስ ግን በግልጥ፦ በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ፥👉 ሃይማኖትን ይክዳሉ 👈ይላል፤ በገዛ ሕሊናቸው እንደሚቃጠሉ ደንዝዘው፥”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥1-2
“ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 16፥13
“ይህም፥ ተመሥርታችሁና ተደላድላችሁ ከሰማችሁትም ከወንጌል ተስፋ ሳትናወጡ፥ በሃይማኖት ጸንታችሁ ብትኖሩ ይሆናል፤ ያም ወንጌል ከሰማይ በታች ባለው ፍጥረት ሁሉ ዘንድ የተሰበከ ነው፥ እኔም ጳውሎስ የእርሱ አገልጋይ ሆንሁ።”
- ቆላስይስ 1፥23
“ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥10
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ያጽናን 🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰🌹🌹🌹
“ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥19
Tabarak
ወንድሜ ቢኒ በጣም ደስ ብሎኛል በቤቱ ያፅናህ!
ፔንጤ አይደለሁም ይህ ሰው ኦርቶዶክስ የነበረ ቢሆን እስካሁን ተወግዞ ነበር ፔንጤ በመፅሀፉ ቅዱስ ቃል እንደሚሄዱ ብዙ ተግባሮቻቸው ያሳያል ፔንጤ በማውገዝ በር አይዘጉም አንኳኩ ይከፈታል ነው ቃሉም
እነሱ እኮ የየራሳቸውን ሀሳብ ነው የሚያምኑት ሁሉም የተለያየ ሀሳብ ነው ያላቸው አወገዙት አላወገዙት ኤሽ ፋይዳ 🤔😊
አሱ አጭበርባረ ነዋ
Selante EGZIABHER yimesgen❤❤❤🙏😇ahunem belela emnet yalu yetemeretu gen sew mn yilegnal bemalet ezaw yemidakeru joroachewen lebachewen yikfetuna wede birhan yimetu zend enenafekalen🙏🙏🙏
በቤቱ ያፀናህ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ::
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ ፍቅረ ኢየሱስ
ቢኒዬ እውነት ሂወት ኢየሱስ ክርቶስ ብቻ ነው። ከየት ወዴት ተመሀስክ እናንተ ተሸክማችሁ የከበደ ወደእኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ። ይላል የእግ/ር ቃል ያሳረፈህን ጌታ ትተህ ወደድግምት ሰፈር ተገኘህ የግብጽ አማልክትን ልትሸከም መረጥክ ጌታ ይርዳህ ማስተዎል ይስጥህ ።
Keyet new degemt menfes milewn neger yagegneshew lemndnew metsehfa kidusen yagegneshbat bete Christian degmtam blesh tesadebiyalesh emnetuns yagegneshew be Orthodox bete Christian tetebko eko new behuwala begelachihu astemro wetachihu enji biyans keber yenursh geta yemeseretatenbbete Christian endih blesh mndnew tesfash
እረ እናቴ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለሽ ምታወሪውን እያሰብሽ እማ ማስተዋሉን ያድልሽ
ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ ናት እውነተኛውን ኢየሱስ ክርስቶስን ከፈለግሽ መምጣት ነው
ስለራስሽ አልቅሺ ቢኒ ስራው ያወጣዎል።
ትክክለኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክሥ ነው የእየሡሥ ክርሥቶሥን ፍቅር ኑሪ እህት እግዚያብሄር ይርዳሽ
እንዴት እንደምንወድህ ብታውቅ ❤❤❤
ፓስተር የሚለውን ስም ❌ደምሰነዋል ቢኒያችን በሚል ተቀይሯል ለእውነት የቆመ ሰው እንኳን የህና መጣህ
አሜን🕊🙏👏👏
❤❤❤❤❤❤
ልክነው ግን ድሮም ፓስተርአልነበረም ከነበረ እስቲ አንድ ቦታ ያስተማረበትን አሳዩኝ
ኦርቶዶክስ ብሎ መጥራት ይፈራል ሌላ ስም አውጥቶ እናት ቤተክርስቲያን
ጥሩ ነው በመመለስህ በሰማይም በምድርም ተደስተናል ግን ከኩራት ይልቅ ጸጸት ይጠበቃል። በጾም በጸሎት.
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋለት! ቤተክርስቲያን እንዲህ በምትጠቃበት በዚህ አደገኛ ዘመን እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን ያላትን እውነት ለማረጋገጥ የራሱን ሰው ከወንጌላውያን ቤት አስነሳ! ቢኒያም እድለኛ ነው፤ እኛ እንኩዋን ለቤተክርስቲያናችን ታማኝ አይደለንም የእሱን ያክል፤ እሱ እዛኛው ቤት ሁኖ ስለቤተክርስቲያን ሲታገል በቃ ምን ይባላል! የሀገርም የቤተክርስቲያንም ጀግና ነው፤
ሃና ማርያም ግን አግብታለች? እስኪ ንገሩኝ። በጣም ቆንጆ ናት አለባበሷና ስነ ስርዓቷ በጣም ደስ ይላል። ምርጥ ሚስት የምትሆን ይመስላል። ስገምት የሰሜን ሸዋ ሰው ትመስለኛለች
እግዚአብሔር ይመስገን
አቶ ቢኒያም ምኑም አልገባህ፡፡ ሹመትህ ከሰማይ አይደል መጨረሻዬን አሳምረው የያቆብ ፀሎት ለአንተ አይነቱ ነው ፡፡
Hani keep it up nice job. ፍቅረ ኢየሱስ /Bini/ you did great discussion.
🙏
እግዚአብሔር
እልልልልል❤ተመስገን❤ጌታችን መድሃኒታችን❤እየሱስ ክርስቶስ❤ኦርቶዶክስ ተዋህዶ❤ሃይማኖት❤❤ለዘላለም❤ትኑር❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በብርሃን መንገዱ መራህ እስከመጨረሻው ያጽናህ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ ከእናትህ እቅፍ ተመለስክ እንደገናም ተወለድክ አባትዬ💜🙏
ከዝህ በኋላ ጵንጤ ተገላገላኝ እንኳን ወጣ አራ ኡኡ አበቃ እልል ነው
እወ ዶ 😅
እንደልባቹ ጨፍሩ ሃይ የሚላችሁ የለም
@@honeyalemu3857 ጥንቅቀሽ ታቅያለሽ ዳይ ወዴ መጠጥ
እንኳን ደና መጣህ እውነቱ ገብቶህ ፍቅር እየሱስ
ተመስገን
እንኳን ደና መጣህ ፍቅረ እየሱስ እግዚአብሔር ይመሰገን❤😢
Demo wendime Biniyam betam shitayen betam new yemwedew yemakebrew Adkenm engenagnalen wellcom byalehugn
ሰይጣን ገብቶበት እንጂ እውነት ገብቶበት አይደለም የማታለል መንፈስ ነው ያለው እንደገነም ወደ ሌላ ተመልሻለሁ ይላል።
እውነትትት በውስጤ ያለው ነው የገለጥከው , በጣም በኣጋንንት የተያዘ ሰው ነው
ደግሞ አጭበርባረም ነው
ante manek? ahun men alek??@@Yakob.Zemare
እግዚአብሔር ፣ ይመስገን ።
መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን ተዋህዶ ምስጢር ናት
ፍቅረ እየሱስ እረጅምእድሜከጤና ይስጥልን❤
“እንግዲያስ ጊዜ ካገኘን ዘንድ ለሰው ሁሉ ይልቁንም ለሃይማኖት ቤተ ሰዎች መልካም እናድርግ።”
- ገላትያ 6፥10
ከልቦ ከተመለሱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ መድኃኒያለም ክብር ይግባው ነገር ግን አለባበሶትን ያሰተካክሉ እና ደግሞ ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን ከነክብሩ ቢጠሩት መልካም ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️
እንኳን ወደ ቀደመ ቤትዎ በሰላም ገቡ።አባታችን ጋሼ ቢኒያም ደፋር እና የጀግና ጀግና ኖት። ያመኑበትን ለማድረግ ማንም ምንም ቢል ወደኃላ አይሉም። እግዚአብሔር ይስጥዎ። በቤቱ ያፅናዎት።
Sis Alebabesshen ewdwalhu surre yetkedede ena kepante melse yemelbsuten mekrelen ebakesh enaschegresh yekirsteyan set ehtoch alebabes lek ende emebetachen mehon alebet
Berta wendimachin Egziabher Yirdah
እግዚያብሔር ያጽናህ ያጽናን::
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ስላም መጣሽ ♥♥♥♥♥ደስ የምል ቀይታ ነበር
👌❤
Egzihabher ymesgen Betam des ylal. 🤲🤲🙏🙏🙏🙏
Wendim Biniyam Egig Egig yetekebere sew le ewunet yekome. Hulam bihone be akuwamu yemiyamin
የሆነ አላማ አለህ እድሜ ይሠጠን ንሥር የሆኑ አባቶች አሉን ከነሡ አንማር የሔሠወየ የተዝረከረከ ነገር ና የተደባለቀ ነገረነው
በእውነት ጀግና ሰው!
enkuan dehna mexah wud sendu ቤተክርስቲያን መታደልነው ብርሃንልደቱን አብረን እናከብራልን
ወደ ኦርቶዶክስ? እሰይይይይይ #ተገላገልን ጌታ ሆይ ተባረክ!
ስነስርዓትሽ በጣም ደስ ይላል በዚው ቀጥይ
አመሰግናለሁ 🙏
Egizabher yimasegen enkewan dehna metak fiker eyesus
ስለማላቅ ነው ምጠይቀው ለምንድነው የአንገቱን ሸሚዝ እንደዚ ሚቆልፉት ካቶሊኮች ፕሮቴስታንቶች ስለሚያረጉት ብዬ ነው
ኦርቶዶክሥ ተዋህዶሀይማኖት ለዘላለም ትኑር
ፍቅረ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመንገድህ ይርዳህ።
ፓስተር ቢኒያም አንድ ነገር በእርግጠኝነት ልነግሮት እፈልጋለሁ፡፡ እሱም ምንድን ነው፣ የደህንነትን ወንጌል ከተቀበሉ በኋላ አንድ የዘለሉት ስቴኘ ነበረ ብዬ እንድነግሮት እገደዳለሁ፡፡ እሱም ምንድን ነው መሰሎት የእግዚአብሔርን ቃል ቁጭ ብለው ጊዜ ሰጥተው አልተማሩም ነበር ይህንን ስቴኘ ዘለው ነው ፓስተር የሆኑት ፡፡ እርሶ ብቻ አይደሉም ሌሎችም ነብያት ነን የሚሉትም ጭምር ይሄንን ቅድሚያ የሚሰጠውን ነገር ቅድሚያ ባለመስጠታቸው መንገዳቸውን ከማሳታቸውም በተጨማሪ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚናገረው ሕዝቤ ቃሉን ካለማወቅ የተነሳ ጠፍቷል እንደሚለው እንደርሶ ጠፍተዋል፡፡ እርሶም ከነዚህ ሰዎች መሀል እንደተገኙ አረጋግጥሎታለሁ፡፡ አሁን ኦርቶዶክስ ውስጥ መሆኖት አይደለም ውድቀቶ ቃሉን ባለማወቆ ደጋግመው እንዳይወድቁ አሁንም ቃሉን ቁጭ ብለው ለመማር እግዚአብሔር እድሉን ይስጥሆት፡፡ ይህ እድል ደግሞ ቃሉን በሚገባ ተምረው ከተረዱ በኋላ እውነቱ ሲገባሆት አሁን በሚገኙበት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንም ውስጥ ምናልባት ጌታ እነዚህን ወገኖች ወደ እውነተኛው ወንጌል እንዲመሯቸው ምክንያት ሊያደርጐት ይችላልና አሁንም ሌሎችን እንዳያስቱ ረጋ ብለው ለቃሉ መረዳት ጊዜ ሰጥተው ይማሩ እሎታለው፡፡ እኔም ጌታ እንደረዳዎት እጸልይሎታለሁ፡፡
አረ እሱ አጨበርባሪ ነው
Hana edet nesh adinakish negn achi Alela mediam edemneta ergtegna negn berchi enatu demo ስብዕናሽ ደስ ሲል ቀጥይበት ጄቲቪ ላይ ነበር ሁሌ የምከታተልሽ ። well com biyalhu
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
Yemesegen
Sijemer meche wengelawi neber ?
Pastor Binyam be protestant media yemisetachewin interview timhirtoch kediro jemiro eketatelewalehu amelekaketun kediro jemiro ewedilet neber wede tewahido kitir siletemelese ejig des bilognal fitsamewin yasamrilin kibir le Medhanialem🙏🙏❤️❤️❤️
1 John 2 አማ - 1 ዮሐንስ
18: ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።
19: ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።
Enkan bedehna metu wede enat orthodox tewahdo wendmachn fikre eyesus ❤❤❤
Wendme Tadeleh wede ewnetgawa metah
ወንድም ቢኒያም ተመለስ
በገንዘብ አትታለል ሂወት ይበልጣል ተመለስ ተመለስ
መጽሃፍቁድስ በደንቢ ግዜ ወስደህ አጥናው ተመለስ ግዜ
ኣለህ ተመለስ
የምን ገንዘብ ነው እሱ እኮ ቤተ ክርስቲያን የለም
ያአባዬን ወደ እምዬ አሉ😂
ለሌብነት ነው ሌላ ምንም !!!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ፍቅረ እየሱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ደስ ብሎኛል ቢኒያችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በደህና ጊዜ አብደሐል ጌታ ምህረቱን ያብዛልህ
ያበድከው. አንተ ነህ እየሄድክ ወፈፌ መናፍቅ
protestanten kanet beteshale yawekewal eshi ,eweneten mawok ebedet kehone anetenem gets lemabed yabekak😅
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪ እንካን እግዚአብሔር እረዳህ።
እድሜ ዬሥጠን የሆነ አላማ ተልኮ አለሕ የሔሕዝብ መጨብጨብ ይወዳል ከተማረከ ቁጭብለሕ ተማር
may God help your mother church:)
እንኳን ወደ እናት እና እውነተኛዋ ቤተክርስቲያን ተቀላቀልክ፤እግዚያብሔር ያጽናህ ያጽናን፤
ሰይፈ ተዋህዶ ፍቅረ እየሱስ እንዴት ቤተክርስቲያንን አከበርካት! እግዚሃር ያክብርህ! ታላቅ ሰው ነበር ያጣነው፤ አሁንግን እነሆ የደስታ ቀን ነው፤ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው፤ ቤተክርስቲያን እንዲህ በምትዋከብበት ወቅት ወደቤተክርስቲያን መመልከት እንዴት ታላቅነት ነው!
ልጅ ቢን ግን የት ኑው? ለምን ጠፋፋ?😢
Thats the way❤
I am thinking the same
Ager selam sehon degmo Bermel Giorgis hed ena Tamer eye benteh gabezikeh Yemntachenen teg eye ena yekirstosen tamer mesker
ወደአባት ቤተክርስቲያን ለመመለስ ምን የታሰበ ነገር አለ ከሌለስ ለምን ላይኖር ቻለ እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች መመለስ ጅኖርባቸዎል
የምንወድህ ወንድማችን እንኳን ወደ ቤትህ በሠላም መጣህ መልካም ዘመን እመኝልሐለሁ ❤❤❤
❤❤❤
❤እንኳን ወደ ንፅሕትዋ ኡነተኛ ኦርተዶክ ተዋሕዶ ሐይማኖታችን በሰላም መጣህ❤🎉
Enkon mthilen Enwedhalen ❤
እንወድሀለን
ኢየሱስ መንገድ ነው ሕይወት ነው
ወዲያ ወዲህ ምንነው ትላለህ?
አስማት ምንድ ነው።
ወንድማችንን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው በበረከቱ ያኑርልን::
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብዎ ይስጥልን::
Fikere eyesues enkewan selam metak wedenat betekerstyan
እንደናመጣህ
asham tv lay tefiteshal beselam new
ሰላም ነኝ በቅርቡ በሌላ ቲቪ ጣቢያ እመጣለሁ
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
በጣም ደስ ብሎናል በቤቱ ያጽናልን ❤❤ዶክተር ወዳጄነህም እንጠብቃለን
እልልልልል ወንድማችን እንኮን በሰላም መጣህልን!
አይ ጨላሌ የብር ፍቅር አትልም😅😂😂😂😮
ኦርቶዳክሰ ቤት ብር የለም እዚያው ጪፍ ጋር እና መሰሎቹ ወንበዴዋቹ ጋር ነው ብር ያለው ቢኒ ፍቅር እየሱሰ ጀግና ነው ከወንበዴ ቤት ነው ያመለጠው ተመሰጌን እንካን ወደ እናት ቤተክርሰትያን መጣክልን
@@tigitk5795 ኧረ ማልቀስ ታዲያ ለምን ለብር እንጂ😃😄😂
@@tigstuersumo6454የኣንተ ሃይማኖት የብር ነው
(❤የቅድስት ኦርቶዶክስ❤ተዋህዶ❤ሃይማኖት❤ፆምና❤ፀሎት❤ወንጌል❤ዝማሬ እምነት❤ንፅህና ፍቅር ወዘተ❤ነዉ
@@tigitk5795❤እዉነት ነዉ❤ቅድስት❤ኦርቶዶክስ❤❤ተዋህዶ❤ሃይማኖት❤❤ለዘላለም❤ትኑር❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን
ሸሚዝክን አልቀየርከውም!!!እንዴት ነው የሆነ ተልኮ አለህ እስቲ እየሱስ የርዳህ አጥራው!!!
Weyyy endew men ayenet Sew neh.... Yeacheberbari menfes yalebet.... Sew neh.... Endew meche New.... Ye Ewnet... Tenagerh..Nuron yemetenorew.... Endew Gata yederseleh..... 😮😮
Yet Adela gzew say mesh ymelesal .Egzeabher ymesgen.kealengoch fitegnoch yhonalu!!!
ይኅ ሰው ያመዋል። አሁንም ወዲሕና ወዲያ መመላለስ ወደ መጽሐፍቅዱስ እንዳልደረሰ ያሳያል።
በመጽሐፉ ውስጥ መጽሐፍ አለ።
Yeah 👍 enem tenegnenetu ayetayegnem
እግዚአብር. ይመስገን ❤❤❤❤
ግን ልዩነት ወደ እናት ቤተክስትያን ኦርቶዶክስ እና ወደ ሞተልክ ክርስቶስ ና እሱ ያሳርፍህ ይለያያን 🙏 እናት ቤተ ክርስቲያን ምንድነው ?? ህይወት አለው ቤተክርስቲያኗን ማወቅ??
ቄስ ብንያም ቅን እና እውነየኛ ነህ ተባረክ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፂናልን እንኮን ደና መጡ
ወደ አባትስ የለም ወደዛም ብትመለስ ወናፍ ማፈሪያ ነህ ባህሪህ እንደመልክህ ነው
ቆራጡ ፍቅር እየሱሰ እንኮን ደናመጣህ እድሜ ይሰጥህ
የት አባትህ ሄደህ ነበር ክርስቶስን ሳታውቀው?
saybgebawe ena demo pastor yalhone asmesay neh leba
Be betu yatsinak wendime
desyelal enkwan hadek wed enateh