bermel Georgis እግዚአብሔርን በህይወቴ በጣም አማርረው ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 2 місяці тому +31

    ሰማአቱ ደከመኝ ለደጅክ አብቃኝ አሳቤን አሳካልኝ አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 2 місяці тому +81

    ምስክርነት ስሰማ እንዴት ውስጤ እንደሚገባ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ አድርሶኝ ሀጢያቴን አጥቦ አዲስ ሰው አድርጎኝ ከፈተና አውጥቶ ለምስክርነት ያብቃኝ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      አሜን እኔ ምኜቴ ነው እኛም ለደጁ ለመርገጥ ያብቃ ቅዱስጊዎርጊስ ❤❤❤❤❤❤😍😍😁😁😁

    • @tinatina475
      @tinatina475 8 днів тому

      Amen Amen Amen 🙏

  • @HAliving
    @HAliving 2 місяці тому +30

    ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል. ፀሎትሽን ጨርሶ ይስማሽ🙌

  • @tgitsge7636
    @tgitsge7636 2 місяці тому +5

    ቁዱስ ጀወርግስ ኣቦይ ካም ተግባረይ ዘይኮነ ካም ቱ ሩህሩህ ምሕረትካ ናብ ደጅጋ ኣብቀዓኒ ኣምላከይ❤❤❤😢❤

  • @AbebechAbate-f2v
    @AbebechAbate-f2v Місяць тому +3

    እግዚያቢሄር ሆይ እኔንም ለንስሀ አብቃኝ ሀፂያተኛ ነኝ

  • @TigistTigabu
    @TigistTigabu 2 місяці тому +7

    እፁብ ድንቅ ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራው ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔን እስከ ቤተሰቤ ለንስሃ አብቃን

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 2 місяці тому +20

    አምላከ ቅዱሥ ጊወረጊሥ ለደጀህ አብቃኝ አባቴንም ለደጁ አብቃልኛ

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 2 місяці тому

      ጊዮርጊስ ሰዉ ነዉ አምላክ አይደለም እግዚአብሔር ብቻ አምላክ ነዉ።

    • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
      @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 Місяць тому

      ​@@habtamudehne8502ለመነው ሰው ያማልዳል። ማን እግዚኣብሔር ነው አለህ የእግዚኣብሔር ቅዱስ ስለ ሆነ

  • @Aberash.gutema
    @Aberash.gutema 16 днів тому

    ወለተ ሚካኤል
    አመተ ማርያም በፀሎት አስቡን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጆ ያብቃን

  • @EthioEthio-rp9pm
    @EthioEthio-rp9pm 2 місяці тому +22

    አምላከ ሰማእቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ ሆይ እባክህ ለዚህ ቅዱስ ቦታህ አብቃኝ እኔንም ቤተሰቤንም ከገባንበት የጥላቻ የክፋት የስድብ የዝሙት የክህደት የሌብነት የሃሚት የአመፅ የትእቢት የነዋይ መንፈስ እስራት ፍታን ቤተሰቤንም እኔንም ልጄንም እስክመጣ ጎብኝልኝ ወተ ስላሴን ፣ኪዳነ ማርያምን፣ኃይለ ማርያምን ፣ገብረ ፃዲቅን፣ወልደ አረጋዊን፣ወለተ ሃናን ፣ገብረ ሃናን፣ እህተ ማርያምን ባለንበት ምህረትህ እረደኤትህ ቃል ኪዳንህ ይጎብኘን አደራህን ሰማእቱ😢😢😢😢😢😢

    • @EthioEthio-rp9pm
      @EthioEthio-rp9pm 2 місяці тому

      ወለተ ስላሴን😢

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 2 місяці тому

      ​@@EthioEthio-rp9pmሰህነ ማርያም ተክለ የሀንሰ ለእተአ እግዚአብሄር 😢😢😢😢

    • @Kecho-es2ek
      @Kecho-es2ek Місяць тому

      @@EthioEthio-rp9pm ወለተ ሚካኤል

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw Місяць тому +10

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን!!

    • @SisayEduma
      @SisayEduma 25 днів тому

      Amlake aybalm semaet kdus

  • @RitaArab-m1i
    @RitaArab-m1i 28 днів тому +2

    አሜን አሜን ለኛም ይስማልን ለደጁ ያብቃን

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 місяці тому +10

    ❤❤❤የኔ ውድ ከዚ በላይ እንዴት ትመስክሪ ደስ የሚል አገላለጽ ዳግም ጨርሶ የልብሽን ሞልቶልሽ ዳግም ለምስክርነት ያብቃሽ። ❤❤❤

  • @معاذ-ق6ت
    @معاذ-ق6ت Місяць тому +2

    ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ካለውበት ቦታ በሰላም ለሀገሪ አብቅተህኝ ከደጅህን ለመምጣት ፍቀድልኝ ፍቃድህ ይሁንልኝ

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 2 місяці тому +3

    ሰማእቱ ከስህ የህመም ስሜት አስታግሰህልኝ በሰላም ለሀገሬ አብቅተከኝ ለደጅህና ለፈዉስህ አብቃኝ እጅ ወጥቸነዉ የምመሰክርልህ አባት ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 місяці тому +6

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭አምልኬ ሆይ ማረኝ እንድኔ ዓፀተኛ የልአም ጌታ ሆይ እባክ አስበኝ 😭😭😭😭🤲🤲🤲😭

  • @techaluAsamnew
    @techaluAsamnew 11 днів тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሐጣቴን ሳስበዉ ዉስጤ ይጨነቃል አተ በምረት አስበኝ 🙏ለደጅህ አብቃኝ ለንስሀ 🙏🙏🙏🙏

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera6355 2 місяці тому +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አንተ የዉስጤን ህመም ጭንቀት ታዉቀዉ አለህ አንተ ፈዉሰኝ ለደጂህ አብቃኝ ምልጃህ ጥበቃህ ከነቤተሰቦቸ አይለየኝ😢😢😢

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 2 місяці тому +4

    እውነት እግዚአብሔር እንደኛ አደለም እየበደልነው እያሳዝነው ይቅር የሚለን በእውነት ምንም አይኑረንበጤና መኖር እራሱ ትልቅ ነገር ነው ዛሬም ነገም ሁልግዜም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @טזטה
    @טזטה 2 місяці тому +2

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ሊቀ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮወርጊስ አሁንም ቋጠሮየን ፍታልኝ አባቴ

  • @MuketGedie
    @MuketGedie 2 місяці тому +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ።

  • @TIKIMT
    @TIKIMT 2 місяці тому +7

    ትክክል ነሽ እህቴ። ኹሉን ሳትደባቂ ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥልን። እኔም ከመጣኹ በኃላ ብዙ ቀን ተፈጥሬ ነው ለካ ብዬ ሳስብ ብቻዬን እደነግጥ ነበር። መንፈስ ቅዱስ ልባችን ውስጥ የሚያሳውቀን ነገር ይመስለኛል። ፍጡር መኾኔን እንኳን ገና ያላመንኩ ሰው ነኝ ለካ ብዬ በደካማነቴ ተገርሜያለኹ።

  • @HilinaKinfe
    @HilinaKinfe 2 місяці тому +7

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጅከክ አብቃኝ

  • @waaa4954
    @waaa4954 Місяць тому +2

    ለደጂክ አብቃኝ አባቴ ጎርጊስ ♥️♥️♥️♥️

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 місяці тому +6

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን እንደቸርነት ራርተክልኝዳግም ለደጅክ እብቃኝና እንደሰው እኔም ልመስክርልህ😢😢😢😢

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእሱ ቸርነት ያለው እንደሀጥያት አላረገንም ሰማይቱ ቅድስ ጊዮርጊስ የደጅህ አብቃኝ

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 Місяць тому +1

    አምላክ ቅዱስ ጊወርግስ በምህረቱ ያስበን ለንስሓ ሞት ያብቃን 😢

  • @betimek352
    @betimek352 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ጨርሶ ይማርሽ ማናዬ ጀግና መንፈሳዊ ጋዜጠኝችን አንደበትህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @mestawet438
    @mestawet438 2 місяці тому +6

    እህቴ ድንቅ ነገር ነው የተደረገልሽ ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃን❤❤❤

  • @demozedemoze3615
    @demozedemoze3615 Місяць тому +1

    የሚገርምነው የህታችን ምስክርነት ፈጣሪ እኔንምያብቃኝ ለደጁ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 місяці тому +7

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እናቴ ለደጅህ እዳበቃሀት እኔም በጉጉት መሞቴነዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለንሰሀ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ደጅህን ሳልደርስ እዳልሞት እባክህ እስከቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን 😢😢😢

  • @NardiErmi
    @NardiErmi 2 місяці тому +3

    አንተ የእግዚአብሔር ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ ሳታበቃኝ ምንም እንዳታረገኝ ጎዶሎዬን ሙላዉ እባክህን

  • @eliasgashaw5986
    @eliasgashaw5986 2 місяці тому +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት ሁላችንንም አስበን ለደጅህም አድርሰን

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 2 місяці тому +2

    ሰማቱ ለደጅክ አብቃኝ ባለሁበት አፀብለኝ ሰማቱ አባቴ❤❤❤

  • @እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ
    @እናትአለም-ዘኢቶዮጴያ Місяць тому +1

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ይቅር ይበልሺ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሠንበት እያላችሁ 😢😢

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 2 місяці тому +3

    እፍፍፍፍ እኔስ ሀጣቴ ምን ላይ ያስገባኝ ይሆን😢😢😢 ሰማቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @VrhfdCbccg
    @VrhfdCbccg 2 місяці тому +5

    ቅዱስጊዮርጊስየኔውድአባትይቅርበለኝ😢😢😢😢😢😢

  • @89946
    @89946 Місяць тому +1

    ሰማእቱ ቁዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለኔ ለሃጥያተኛ ለደጅክ ኣብቃኝ😢😢😢

  • @AlaAll-t7s
    @AlaAll-t7s 2 місяці тому +6

    ቅድሰ ጊወርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 2 місяці тому +4

    እኔ ግን በጣም ብዙ በድያለሁ አምላኬ ሆይ እንደቸርነቱ ያውጣኝ እንጅ እኔ ሐጺያቴ ሞልቶ ተርፏል አይደለም መልካም ስራ ልሰራ ነገር ግን እግዚሐብሔር ከነሀጺያቴ ብዙ ተአምራትን አድርጎልኛል እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ የተዋሆዶ ልጆች ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ ወለተ አማኑኤል🙏🙏🙏

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 2 місяці тому

      ወለተ አማኑኤል እግዚአብሔር ያስብሽ የማዳን ቀን ዛሬ ነው ንስሐ ግቢ❤

    • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
      @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 Місяць тому

      አይዞሽ እህቴ እግዚኣብሔር ይቅር ባይ ና ማሪ ነው እኔ ስለ አየሁሽ ምህረቱ ንስሓ ግቢ ወዲ አምላክሽ ቅረቢ እግዚኣብሔር ያስብሸ እመ ቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ካንቺ ጋ ትሁን💐❤🥰

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 2 місяці тому +5

    እኔም ዛሬ ለኪዳነምህረት ምስክር እሰጣለው በማቀው ሰዎች ብዬ ነግርያታለው ዛሬ ቀናነው ፕሬቶስታንት ጋደኛዬ በሰሚነሽ ኪዳነምህረት ፀበል
    እና ቅባቅዱስ በተከታታይ ተስለሽ ተቀቢ ትነቅልልሻለች አልካት እኔም ተሳልኩላት ሰማታንም ለምኛት ከወራቶች በሃላ ድንገት ቁስላ እርግፍ ብላል ተመስገን እመቤቴ የነገርኩሽን እማረሺ እናቴ ሆይ ክብር ላንቺ ክብር ለልጅሽ❤❤❤❤ አመስግኑልኝ የኪዳነምህረት ወዳጆች

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 місяці тому +2

      Emebietachn.kdst.kidanemhret
      Kbrmsgana.ygbatEllllllllllllllllllllllllll

    • @FirehiwotAssefa-d3q
      @FirehiwotAssefa-d3q 19 днів тому

      እናቴ ኪዳነቃሏ ላንች ምን ይሳንሻል❤❤❤

  • @ዳይማ
    @ዳይማ 2 місяці тому +1

    ላንች የድርስ የቅድሱ ጌወርግስ አምላክ ለኛም ይድርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤ በፀሎት አስብኝ ዉለተ የዋሓንስ ብለው ሃፀያተኛዋ ነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DestaLemesa-k8u
    @DestaLemesa-k8u Місяць тому +2

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ🙏 ጭንቄን ችግሬን ሁሉ አንተ ታውቃለህና ከወደኩበት አንሳኝ እርዳኝ ሰው አድርገኝና ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😔😔😔

  • @mastwalshefferaw9537
    @mastwalshefferaw9537 Місяць тому +1

    አገራችን ሰላም አድርገህ ለደጅህ አብቃን አምላኬ❤❤❤

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ Місяць тому +1

    ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ግወርጊስ አባቴ😢😢😢

  • @SamSam-pg3ey
    @SamSam-pg3ey Місяць тому +2

    ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊወርጊስ 🙏🙏🙏

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 2 місяці тому +1

    ምነኛ መታደል ነው ይሄን የተቀደሰ ቦታ ማየት እውነት ቅዱስ ጌዎርጊስ ከልጅነቴ ጀምሮ ያሳደከኝ እናት አባቴ የሚዘክሩክ ለደጅህ አብቃኝ ከናቴ ጋር ደጅህን አስረግጠኝ አባቴ እባክህ 😢😢

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 2 місяці тому +2

    አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ የጀመርክልኝን መንገድ አቅናልኝና ለደጅህ አብቃኝ እንዴትም ይሁን 2017 ወስደህ ትፈውሰኛለህ በጣም እርግጠኛ ሆኘ አምናለሁ የነገሩህን ቀርቶ የሚያስፈልገንን ስለምታውቅ ፍቅርህን አይቻለሁ ተደርጎልኛል❤ ❤❤❤❤❤❤❤ፍቅርህ ሀያል ነው መዳህኒአለም እኔም ፍቀድልኝና የተደረገልኝን ሁሉ ልመስክር

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 2 місяці тому +2

    ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ለደጅሕ አብቃኝ እንደሐጽያቴ ሣይሖን እንደቸርነትሕ❤🎉🙏🙏🙏🙏

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ምበጀንን ያውቃል የወደደውን ረት ነገር ከፍታችን አኑሮ እኛ የመረጥነውን ጣፋች ከሱ ማያስማማውን ከፍታችን ያርቅልን የቅዱሳን አምላክ ለኛ ምበጀውን ያውቃልና የልብ ስፋትን የልብ ትህትና የልብ ፀጋን ለሱ መታዘዝን የእናቱን ትእዛዝ መጠበቅን ቃሉን ማክበርን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቃል ኪዳን መጠበቅን ከስጋ መሻት መራቅን መንፈሳውነት ላይ ስስትነትን በፍቅሩ መጠመድን ሕማሙን ለተ ቀን ሳንረሳ ማስታውስን እያነቡ መስገድን ቅዱስ ስጋውን መቁረብን ሐይማኖትን መጠበቅን የፍቅር አባት የቅዱሳን አምላክ የተስፋውን ሕይወት ሁሉንም ካለምንም ተስፋ መቁረጥ በእውነት ያድለን ይስጠን በልባችን ያትምልን አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤

  • @Tigist-c6u
    @Tigist-c6u 2 місяці тому +3

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @አዲስ-ጨ5ዐ
    @አዲስ-ጨ5ዐ Місяць тому +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ንሰህየን ለመናገር አብቃኝ

  • @WenshotElhabshi
    @WenshotElhabshi 2 місяці тому +2

    ለደጁ ያበቃኝ የአባቴንም ነፍሰ ይማርልኝ አባቴን ካጣሁ 6 ወር ሞላኝ አባየ ብርታቴ በናፍቆት ቀርሁኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 місяці тому

      Nefs.ymar.egziabhier.yastnash
      Ema.eniem.abtie.kemote.koytial
      Egziabhier.begenet.mengstesemay.endyagenagnin.bestelot.enasbachw😭😭

  • @makerma3853
    @makerma3853 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT 2 місяці тому +2

    አባታችን መምህር ግርማን የሚቃወሙ ግለሰቦች ወይም አስመሳይ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ነን የሚሉ ሰዎች በሙሉ በመጥፎ መንፈስ የተያዙ ስለሆኑ ልንፀልይላቸዉ ይገባል። አባታችን መምህር ግርማ እንደሆን ፀጋ እየጨመረላቸዉ ይይዳል እንጂ ምንም አይጎልባቸዉም። ሰዉ ስለሆኑ እኛም እሳቸዉን በፀሎት መደገፍ አለብን።

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር

    የተደረገልኝ ነገር ቦታው ሳልደርስ ተዉኝ እማምላክን ፅፌ ወይም አውርቼ አልጨርሰውም የሰማአቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ነገር ፣እርሱ ሲፈቅድ ወደ ኢትዮጵያ ስሄድ እመሰክራለሁ፣ግን እኔ በዚህ ሳምንት ስራ ቦታ ስሄድ ማጥንት ማለትም የቤተክርስቲያን እጣን ደስ የሚለው እህት ወንድሞቼ የሙመሰክሩት ሰማአቱ ጋር ያለው ጥሩ መአዛው ሸቶኝ ይሸተኛል፣ ደሞ የነጭ ሰፈር ነው እጣንም ቡናም የሚቆላ የለም ይገርማል፣ ተዉኝ እማምላክን ልይት ይላል ሰውነቴ በደስታ ይነዝረኛል፣ኡፍ እግዝያብሄር ይክብር ይመስገን የባረከኝ ያየኝ ስለቴን የሰማ ከነሃጥያቴ፣ የሰማአቱ አምላክ ለናንተም ይድረሳላችሁ አሜን

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 2 місяці тому +2

      እስቲ ላንች የስማሽ በጊዩርጊስ እህተ ማርያምን ሀሳቡዋን ሙላላት አታስጨንቃት በይልኝ የኔ እናት

    • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
      @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 2 місяці тому

      @@emebetzewde7492 የልብሽን መሻት ይስጥሽ እህቴ ደጉ ሰማአት በምልጃ በፀሌቱ

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 2 місяці тому +1

      Enienm.weletgiwergis.blesh
      Bestelot.asbign.besdet.dekemgni😢

    • @richochagnibelayabc1233
      @richochagnibelayabc1233 2 місяці тому +1

      @@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር አሜንንንን
      እህቴ እንኳን ሠማሽ🙏 ለኛም ሠማዕቱ ቀጠሮ ይያዝልን🤲!! አይዞሽ በርቺ ውዴ ከዚም በላይ ገና ያስደስትሻል የልባችን መሻት ካለ ቢዘገይም ከደጁ አያስቀረንም❤❤❤

    • @mihretdegemu8801
      @mihretdegemu8801 Місяць тому +1

      Amen amen amen yeneeht enem welete semaet blesh asbign😢😢😢

  • @GjfGmhj-dv9ev
    @GjfGmhj-dv9ev Місяць тому +1

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 2 місяці тому +6

    እባክህ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን ፍጡነ ረድኤት አንተ ትችልበታለህ ለቤትህ አብቃኝ🙏❤

  • @mesiyeemareyembareya-db2rm
    @mesiyeemareyembareya-db2rm Місяць тому +2

    Ewunet bez video bezu tamrku ehete le anch yee daresay samtu kudus gorgesi lenyem yederaseln🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲amen amen

  • @faseka-k7u
    @faseka-k7u 2 місяці тому +2

    አባቴ ቅዱስ ጊውርጊስ እኔንም ለደጁ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit6471 2 місяці тому +2

    ስማዕቱ ቅዱሱ ጊዮርጊስ ጠብቀኝ ለደጅህ ከነሙሉቤተስቦቼ አብቃኝ

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 2 місяці тому +1

    እውነት እግዚ አብሔር እንደኛ አደለም እየበደልነው እያሳዝነው ይቅርየ ሚለን በእውነት ምንም አይኑረን በጤና መኖር እራሱ ትልቅ ነገር ነው ዛሬም ነገምሁል ግዜም እግዚ አብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤😢😢🙏🙏🙏

  • @SelamseluYene
    @SelamseluYene Місяць тому +1

    ሰማቱ ቅዱስ ጌወርጌስ ለደጀህ አብቃኝ

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s Місяць тому +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልሰህ😢😢እኔ ደጅህን ናፍቂል ልጅህ ነኝ።
    ምስክረት ትልቅ ትምህርት አለዉ የሰዉ ልጅ በምስክርነት ብቻ መመለስ ይችላል።ከሚድኑት ያድርገን

  • @mesiyeemareyembareya-db2rm
    @mesiyeemareyembareya-db2rm Місяць тому +1

    Amlake lule e g.z woye dakemanye haxiyate beza ebakeh shikemen asrefelny😭😭😭😭

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገንቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @asdqtr8058
    @asdqtr8058 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ቸር ነው ምሕረቱ ለዘለዓለም

  • @merymery7248
    @merymery7248 Місяць тому +1

    ሰማአቱ ኦይ እኔንም የልቤን አሳብ ሙላልኝና ለደጅህ አብቃኝ ፈጣኑ ቅዱሱ ጌወርጊስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Berkeh-q7y
    @Berkeh-q7y Місяць тому +1

    አቤቱ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @warkitesarra
    @warkitesarra Місяць тому +1

    አምላክ።ቅድስ።ጊዮርጊስ።ለደጅ።ያብቃን

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 місяці тому +3

    አቤት ታምርህ ለደጂህአብቃኚ

  • @DerejeDere-f2i
    @DerejeDere-f2i Місяць тому +2

    አንቺን የተመለከተ እኛንም ያስበን

  • @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ

    አሜን አሜን አሜን አሁንም ጨራሶ እቆቂልሽን ጨረሶ ይፍታልሽ እኔንም ለደጁ ያብቂን😢😢😢

  • @Kenugebre-m6i
    @Kenugebre-m6i Місяць тому +1

    አምላከ ቅዱስጊወርጊስባርከኝ

  • @burtukanejugu3743
    @burtukanejugu3743 2 місяці тому +1

    ሠማእቱቅዱስገወርጊስለደጂህአብቃኝ❤❤❤

  • @Titi-ol7tu
    @Titi-ol7tu 2 місяці тому +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እኔንም ቤተሰቦቸንም ለደጅህ አብቃን አሜን😂😂

  • @AsterEthd
    @AsterEthd Місяць тому +1

    ሰማእቱ አንተ የልቤን ታቅ የለም ለኔም ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ እንደምታበቃኝ አምናለው የጠየኩህንም ሳላስበው አድርገህልኝ ስላየው

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 2 місяці тому +4

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ 🙏

  • @merymery7248
    @merymery7248 Місяць тому +1

    አምላኬ አምላከ ጊወርጊስ እኔንም አግዘኝ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamHaftu-qz3qc
    @SelamHaftu-qz3qc 2 місяці тому +2

    ተመስገን ቅዱስ ጅውርግስ ኣቦይ ካብ ስድት ተመለስ ናብ ቤትኻ ኣእተውኒ

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 2 місяці тому +1

    አባትሽን ንሰሀ አስገቢያቸው 🙏

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 2 місяці тому +3

    ስማቱ እኔም ጥራኝ ብዙ ሀፀያት አለብኝ የቤተስቦቻም። እቆቅልሽ እድትፍታልኝ ጥሪኝ አባታ ስማቱ ቅድሰ ጊዬርጊስ የት እዳለሁ ታውቃልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FkRTFKRT
    @FkRTFKRT Місяць тому +1

    ሰማእቱ ቅድስ ጎርጊስ እባክን ለደጂ አብቃኝ

  • @Sara-f5w1j
    @Sara-f5w1j 15 днів тому

    ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ አባቴ እኔ ሀጢያተኛነኝ

  • @AishaDallol
    @AishaDallol 10 днів тому

    Waa baayyen irraa baradhee dhugaa waaqayyo ebbifama

  • @KetemawAWEKE-px1ue
    @KetemawAWEKE-px1ue Місяць тому +1

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ እኔንም ሳላስበው ለደጅህ አብቃኝ

  • @aster7876
    @aster7876 8 днів тому

    እላይሽ ላይ ከባድ መንፈስ ነው ፀልይ ስገጅ ፁሚ አይዞሽ

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs Місяць тому

    Yen marrr ayzoshi🙏🏾🥺

  • @GenetTekilie
    @GenetTekilie 2 місяці тому

    ሰመአቱጎርግስለዝ በረከት የብቃን ከነበተሰቦቼ

  • @SinkeYami
    @SinkeYami 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Ameen Ameen Ameen yee wunat kala yewuten yaa samaleng ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FourgMobile-y9w
    @FourgMobile-y9w 2 місяці тому +1

    ሠማእቱ፣ለሁላችንንም ለደጁ፣ያብቃን

  • @RosaFakih
    @RosaFakih 2 місяці тому

    Gltsnetsh des ylal kalewet yasemaln kerik zemensh ybarek

  • @omarmakan7571
    @omarmakan7571 2 місяці тому

    Amen amen amen 🙏 sematic kedusegeorgese ebakeledagu adrsene mecharashayene asamre

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 місяці тому +2

    ታድለሽ በመቤቴ😥 እኔማ በመንፈሣዊ ቅናት ተለበለብኩ ሠማዕቱ አባቴ የኔ ተራ መቼ ነው ለደጅህ አብቅተኸኝ እኔንም ቤተሠቦቼንም የምትፈውሰን እለት ናፍቆኛል የኔ አባት እናትና አባቴን እህቶቼንም ማርልኝ የኔ አባት❤❤ ከደጋጎች ጎን አኑርልኝ የኔ አባት አደራህን
    የደጅህ ቅናት ሁሌም ምስክሮችህን በሰማሁ ልክ ይለበልበኛል ቀጠሮ ያዝልኝ አባቴ❤ ለደጅህ አብቃኝ በቅናት ተቃጠልኩ የኔ አባት💔💔💔

  • @RosaFakih
    @RosaFakih 2 місяці тому

    Ehte geta ybarksh geta ywedshal tariksh astemari new wederase atsyat meleshgn abatu getahoy ykr belegn

  • @GebreTsadik-d8z
    @GebreTsadik-d8z Місяць тому

    ወንድም አላየ ምክርህ እጅግ ልብ ያስደስታል በእውነት በርታልን

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib 2 місяці тому

    Yene semaitu le hultegna gizew le degieh abekagn amen🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️♥️♥️

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ጥራኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @kalebekal-fr6zd
    @kalebekal-fr6zd 2 місяці тому +1

    እድለኛ ነሽ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @sosinayilma1424
    @sosinayilma1424 Місяць тому

    አዎ ያድናል እግዚአብሔር ይመስገን፡፡