የገና በዓል ልዩ ዝግጅት ስሜትን በሙዚቃ ክፍል 1-2012 EC- |_by gara tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 195

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 4 роки тому +45

    እንኳን አጌታችን ለመዳሐኒታችን ለልደተ በዓሉ በሰላም አደረሳችሁ ውድ የስደት ጓደኞቸ በያ ላችሁበት መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🇪🇹

  • @ጊወነሞርያም
    @ጊወነሞርያም 4 роки тому +39

    እደኔ በስደት በባዶ ቤት ከማንም ጋር ሳትገናኙ በአልን የምታሳልፉ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ያሰብንው ተሳክቶ እኛም ሞልቶልን ሀገራችን ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃንንን

  • @AlamAlam-dl6fc
    @AlamAlam-dl6fc 4 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉን የሰላም የፍቅር ያንድነት የብልፅግና ያድርግልን ደስስስስ ትላላችሁ ውዶቼ ፏ ብትን በሉ

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    ስታምሩ እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋሕዶ ልጅ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 💚💛❤😘😘😘😘😘😘

  • @yusuom5881
    @yusuom5881 4 роки тому +2

    የበአል ድባቡ እኮ በጣም ደስ ይላል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በአል አደረሳቹ መልካም በአል እንዲሆንላቹ ከልብ እመኛለው

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ ባገር ውስጥም በውጭው ያላችሁ በሙሉ እኳን ለገና በአል አደርሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር ያድነት የመተሳሰብ ይሁንላችሁ ያመት ሰው ይበላችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን በጣም ያምራል የኔ ምርጦች ስታምሩ

    • @መንበረሥላሴየንጉሥክርስቶ
      @መንበረሥላሴየንጉሥክርስቶ 4 роки тому

      ዘፈኑ ነው ደስ ያለሽ ? እንደው በቃ የተደበላለቀ ሆነባችሁ አይደል ? መናፍቃን ምን ያርጉ ይሔንን እያዩ ይሳደቡጅ

    • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
      @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 роки тому

      @@መንበረሥላሴየንጉሥክርስቶ አቤት ምን ለማለት ነው አችም እያዳመጥሽ ነው ዝም ብለሽ አቀባጥሪ ስለራስሽ ሀይማኖት እጂ ስለሰው ሀይማኖት አትኪ

  • @mohdmohmmad4272
    @mohdmohmmad4272 4 роки тому +91

    ክረስቲያን እህት ወደሞቼ እኳን አደረሳቺሁ እኔ ሙስሊም ነኝ

    • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ
      @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ 4 роки тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ እንዲህ ሰንሆን ሳያምርብን

    • @ሰብሊt
      @ሰብሊt 4 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህት

    • @demospaewe2888
      @demospaewe2888 4 роки тому

      እኳን አብሮ አደርሠን እሕታለም እናመሠግናለን

    • @kidisthaile8151
      @kidisthaile8151 4 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረስን

    • @tgethiopiawi4788
      @tgethiopiawi4788 4 роки тому

      እንኩዋን አብሮ አደርሰን የኔ ማር እንዳንችያሉትን ያብዛልን አቦ

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 4 роки тому +24

    እልልልል እንኳን አደረሰን ዉድ የሀገሬ ልጆች ስፖርት ጠቃሚ ነዉ አብረን እንስራ በተሰብ ይሁኑ

  • @ሰሙቲነኝየሳተናውልጅ

    እፋፋፋ ሲያምር የባህል ቀሚሱ ልቤ ሰፍ አለ መልካም በአል ይሁንላችሁ ባላችሁበት ምወዳችሁ የሀግሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ያላችሁ ጎደኞቼ

  • @soleyanakifiku606
    @soleyanakifiku606 4 роки тому +10

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል

  • @እማእወድሻለሁእማእወ-ኀ3ጨ

    ለክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ
    እንደኔ በሥደት ያላችሁ ሀሳባችንሞልቶ ለሀገር ያብቃን

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 роки тому +3

    እንኳን ለጌታችን ለመዳሃኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት ባዓል በስላም በጤና በፍቅር አድርሳቹህ አድርስን አሜን መልካም ባዓል

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 4 роки тому +7

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳ አደርሳችሁ አደርሰን

  • @totoal5243
    @totoal5243 4 роки тому +38

    እንኮን አደረሳቹህ የኦርቶዶክስ ልጆች👏👏👏👏

    • @sebhesomllovetegray360
      @sebhesomllovetegray360 4 роки тому

      Amen #enkoan# abro #adersan# & thanks #nexo# Ethiopiawinte (Ethiopiawey)✔✔✔✔✔👏👏👏👏

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 4 роки тому +10

    ወድ የሀገሬ ልጆት እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @yemaykerguzoale7319
    @yemaykerguzoale7319 4 роки тому +2

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እካን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ እኔ ሙስሊም ነኘ ዴስታችሁ ደስታችን ነው መልካም በአል

  • @ሳራወለየዋ-ወ3መ
    @ሳራወለየዋ-ወ3መ 4 роки тому +7

    ባህላችን ያምራ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልን እኛ ስደተኙችንም ሀገራችን ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን ።

  • @seni2156
    @seni2156 4 роки тому +5

    በርቱ ምርጦቼ እንኳን አብሮ አደረሰን
    ሰላም ለሀገሬ🇨🇬

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 роки тому +9

    እንኳን አዴረችሁ የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ በሥዴት ያላችሁ አብሽሩ አንድ ቀንከቤተሰብጋ ታሳልፍፍላችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 4 роки тому +6

    Merry Christmas 🎇🎉🎈✨🎉🎈🎆🎊
    all ma people 🇪🇹
    Happy holidays garwochiii bertuuu
    Thanks ! 🙏😻😻❤

  • @ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ

    የተዋህዶ እምንተ ተከታዮች በሀገር ቤትም በስደትም ያላቹሁ እህት ወድሞቼ ለገና በአል እኳን አደረሳቹሁ አደረሰን

  • @masaretyilink6735
    @masaretyilink6735 4 роки тому +5

    እኛ በማዳም ማትባህ ነዉ የምናሳልፈዉ ይሁን ለበጎ ነዉ አንድቀን እንመለስ ይሆናል እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @fanosaabebeyejeruleje4526
    @fanosaabebeyejeruleje4526 4 роки тому +6

    enekone Aderesachu ye Ethiopia legoch. ⛪🇪🇹❤🕊💋👏.ewedachhalehy.

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 4 роки тому +1

    የእውነት ደጋግሜ ነው የአየሁት ደሰ ይላል በርቱ

  • @mitaakele3906
    @mitaakele3906 4 роки тому +1

    ወይን ደስ ስትሉ መልካም ብአል የኔ ዉዶች

  • @ሔለንየማርያምልጅ-ጰ6መ

    አሜንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @somam6576
    @somam6576 4 роки тому +4

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ እኛስበአልን በአገራችን ሁነን ከቤተሰብ ጋ የምናከብርው መቸ ነው

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 4 роки тому +1

      አይዞሽ አንድ ቀን

    • @somam6576
      @somam6576 4 роки тому

      @@tnshuash426 እሽ

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 4 роки тому +14

    እንኳን አደረሳችሁ ።
    #አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
    #የሀይማኖት ተቋማትን የሚያሳድዱትን፣የሚያቃጥሉትን ፈጣሪ ይገስጥልን ያስታግስልን ።
    #ፈጣሪ የኢትዮጵያን ጠላቶች ከእግሮቿ በታች ያርግልን ።
    #"መልካም መስራት መልካም ነው"
    #👉#Subscribe አርጉኝ ።

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 4 роки тому +6

    ባል ባል አሽተታቹሁት በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @ሰሚራፍቅር-ዠ5ዀ
    @ሰሚራፍቅር-ዠ5ዀ 4 роки тому +32

    በሰድት. እናሳልፋለን😢😢😢

  • @ፉኖ
    @ፉኖ 4 роки тому +2

    እልልልል እኳን አብሮ አደረሰን የድግል ማራምልጅ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያረግልን በስደተ ያላችሁ እህት ወድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛልን አይዞን ወዶችዬ😍🌹🌹

  • @albadr666
    @albadr666 4 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ደሰ ስትሉ ዋው

  • @ተመስገንጌታዬተመሥገንጌታ

    አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ አይ ስደት እኔ እቃ አጠባ አለብኝ 🐔

  • @gggyyy8570
    @gggyyy8570 4 роки тому +4

    ዋው ደስ ስትሉ በበጓ ቦካል ስታሰራብኝ አደረች

  • @ፍቅርለሀገሬ
    @ፍቅርለሀገሬ 4 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በጣም አሪፍ ነዉ

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    አሁን ከእርሱ ዛፉ ምን እኛደረገ ነው ስንት እነገር ይሄ ጣኦት ነው።

  • @totoal5243
    @totoal5243 4 роки тому +5

    አረ ልቹ ተመቼኜ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @genetyedngllej4179
    @genetyedngllej4179 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሣችሁ በመላው አለም ለምትኖሩ የተዋህዶ እምነት ተከታይወች ገና ❤❤❤❤❤

  • @rana4668
    @rana4668 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @kalyemaryama7259
    @kalyemaryama7259 4 роки тому

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን

  • @ሸዋሮቢትየፍቅርሀገር

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ባአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @yemaiyamlij4641
    @yemaiyamlij4641 4 роки тому +2

    ስታምሩ💒💒💞💕💕

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 4 роки тому +1

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እካን አደረሳችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን መልካም ብአል

  • @tube8310
    @tube8310 4 роки тому

    😍😍😍ውድድድድ

  • @beletubeletu-zh9ku
    @beletubeletu-zh9ku 4 роки тому +3

    እክዋንአደረሳችሁበጣምነዉየምታምሩት

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +5

    እንኳ አደረሳችሁ የሲም ካርድን ነገር አንድ በሉኝ

  • @መቅደስዘለቀ
    @መቅደስዘለቀ 4 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏

  • @hoyathi7884
    @hoyathi7884 4 роки тому

    እፍ ስደት አይኑ ይጥፋና እስኪ ማነው እንደእኔ በአል በደረሰ ሰአት ሆዱ የሚረበሽ ማነው

  • @yroemsfrow629
    @yroemsfrow629 4 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደርሠን

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    እንኳንም አብሮ አደረሰን

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 4 роки тому +2

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @demospaewe2888
    @demospaewe2888 4 роки тому +4

    መጀመርያ እኳን አብሮ አደርሠን ግን ይከ እደጦሥ ዶሮ የሚሽከርከርዉ ፎቶ እኛን ኦርቶዳከሥ ተዋሕዶን አይወከለን ም የተወለደዉ ጋጊታችን መድሐኔታችን የድግል ማርያም ልጅ ላዳም ልጆች መዳን የኛን ሐፅያ ት ለመሻር በቀርኒወ መሥቀላይ የዋለ እኛን ከሢኦል ለማዉጣት ሞትን የቀመሠ ካምሥትሽ አምሥት መቶ ዘመን በሗላ ከድግል ማርያም ተወልዳ ከሐፅያት ባርነት ነፃ ያወጣን እጅ ቀይልሥ ለብሦ ፂሙን አሥርዝሞ ነጭ ፂማም ሠዉ አይደለም ይክን ብሮግራም ትንንሽ ልጆች ያዩታል ምን ይማሩ ካጠፋሑ ይቅርታ አርሙኝ መብታችሑ ነዉ ግን???????????

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 4 роки тому +1

    ስታምሩ ወይኔ እኔ ግን መች ነው ከቤተሰብ ጋር የማሳልፈው

  • @ድግልማርያምአማላጅናትየጌ

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
    @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @bayeee9642
    @bayeee9642 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሳቹ

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 4 роки тому

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ንግስቲየድንግልማርያአምል

    አገሬ ገብቼ
    በአልን አምሮኛል

  • @mekoshow5638
    @mekoshow5638 4 роки тому

    እኳን አደረሳችሁ

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 4 роки тому

    ሆዴ ተረበሸ ለማነኛውም እንኳን አደረሳችሁ

  • @መንበረሥላሴየንጉሥክርስቶ

    እግዚአብሔር ይገስጻችሁ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 роки тому +1

    ስታምሩ

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 4 роки тому +1

    እንኻንም አደረሣችሁ አደረሠን👏👏👏👏

  • @ምህረትሀበሻዊ
    @ምህረትሀበሻዊ 4 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +1

    የከተማ በጎችለምድነው ቀለም እሚቀብት

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @bekitade2860
    @bekitade2860 4 роки тому +1

    እኳን አብሮ አደረሰን

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 роки тому

    Siwedachu👍👍

  • @abbyabbabish8386
    @abbyabbabish8386 4 роки тому +4

    Garawech yene gerageroch stmechu

  • @mesertyeenataligi7782
    @mesertyeenataligi7782 4 роки тому +5

    እንካን አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉ የሰላም የጤና የአንድነት ይሁንልን አሜን

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +1

    እልልልልል እንኳን አደረስን

  • @tigistalemumamtigist9945
    @tigistalemumamtigist9945 4 роки тому +3

    Uuufff ihe gena isk malfi yet lihid ke sidet 😭😥😥😥

  • @fametmlove4074
    @fametmlove4074 4 роки тому +4

    እደኔ ውደን እሜወዳት ላይክ ግጩኝ

  • @አለምአለምከወደሸዋ
    @አለምአለምከወደሸዋ 4 роки тому +2

    Eigasi yemedam sira enasalifalen yasebinew tesakito agerachin lemegabat ena lemakiber yadirsen

  • @ድግልማርያምአማላጅናትየጌ

    ይህ ቪዲዮ የባለፈው ዓመት ነው አዲስ አደለም አዲስ ልቀቁልን

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    አቤት ግን ይህ የፈረስ ጭራ አይከብዳችሁም ኡኡ ወዘወዘችሁኮ ቢቀርስ ወዳ

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 4 роки тому +4

    Uuuuuffffff zanidirom besedet beal😢😢😢😢

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 4 роки тому +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ መልካም ልደት ።

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 4 роки тому

    እንኳን አድርሳችሁ የኦርቶዶክስ ልጅች መልካም በአል ስታምሩ ባህላዊ አልባሳችሁ ያምራል

  • @weryrrsrrkkyw2196
    @weryrrsrrkkyw2196 4 роки тому +4

    እንኳንአደረሳችሁየሀግሬእህቴችእናወንድሙቸመልካምገናበአል

  • @የግልፍቅር
    @የግልፍቅር 4 роки тому +1

    እልልልልልል እኮን አብሮ አደርሰን

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልእ እንካልንም አብሮ አደርስን

  • @hawwiitayyee
    @hawwiitayyee 4 роки тому

    Ameen ameen

  • @መሲየማታው
    @መሲየማታው 4 роки тому +2

    ❤❤

  • @መኪነኝየአህመድቀበጥ

    😂😂😂ደስ ስትሉ

  • @marrrtegai8877
    @marrrtegai8877 4 роки тому

    Waowwww

  • @marrrtegai8877
    @marrrtegai8877 4 роки тому

    😃😃😃😃😃😃❤💝👍👌👌👌🖒🖒

  • @selamt8660
    @selamt8660 4 роки тому +1

    Aref new 😁

  • @ቤሊቤቲ
    @ቤሊቤቲ 4 роки тому +1

    አረ በየዓመቱ አንድ ነው እንዴ የምትለቁት እሄ እኮ የበፋቱ ነው

  • @medinahabeshaethiopia7964
    @medinahabeshaethiopia7964 4 роки тому

    እሂ ጎብ ላልጎብላል የሚለው ስዉየ ማነው

  • @tigestdejene5928
    @tigestdejene5928 4 роки тому +1

    እረ ተመቸኝ

  • @keyrat1997
    @keyrat1997 4 роки тому +1

    yimechachu...

  • @joujou1234
    @joujou1234 4 роки тому +1

    አየ አሰቀናቹሁኝ

  • @ገኔአሊገኔአሊ
    @ገኔአሊገኔአሊ 4 роки тому

    ይመቻችሁ

  • @haymanotwolde2904
    @haymanotwolde2904 4 роки тому +1

    hahahah...ከቤተክርስቲያን እየተመለሳችሁ ዘፈን??
    ለማንኛውም ስቀልድ ነው ሀሳባችሁ ገብቶኛል

  • @AbdulAzeez-gb9oi
    @AbdulAzeez-gb9oi 4 роки тому +1

    Inkiwan.le.getachin.le.medanitachin.lidet.genaa.aderesachuu

  • @sarakurfa5695
    @sarakurfa5695 4 роки тому +1

    Hoooo wuyyyy agere

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ

    አሁንስ ምን አማረኝ ግቢ ቤት አምሮቱ አጥወለወለኝ

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    እውነትነው ግን አበሻ ቀሚሱ ጥሩ ነው ልብል

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 роки тому +3

    እደው ይሀረ ሁሊ አርቲ ለምን ተሸከማችሁት ሀሀሀሀ