🔴 Very true. Working on Medias or any other places presentetion, manners and ethics are vital. Formal dressing is expected. *All Ethiopian organisations, should train their staffs professionally. *Standard is a must. 👍 Lek nesh, enem yemigermegn, senageru "K" blew wrongly yetekemalu "H" endemetekem yelek. This indicates, amaturity, instead of well trained professionals. Period.
የከተማ ማሳያ አውቶብስ🤔 a bit discouraging…ከሆነ አይቀር ደሞ የከተማዋን ጌጥና ቀለም ብታሳልቁበት... የአንበሳ ምልክት ልክ እንደ አንበሳ አውቶብስ ወይንም አረንጏዴ ቢጫና ቀይ Simple Strips on the side, could have been A+ 💚💛❤️✌🏽
We appreciated metek smart bus for vacation tourism birthday party smart city visiting security by the power of traffic intelligence technology integrated with local traffic knowledge protocol guaranteed insurance 3rd insurance security addis Ababa Ethiopia Africa
Good idea, but the tour should focus on the historical areas? Not the streets and lights that Abiy is building- he is destroying old buildings for the sake of streets?
bring tourists from china 1.4 billion people, 800 million $middle class chinese and bring russian tourist to ethiopia 155million russians rich country $$$, bring friendly countries from BRICS+ to ethiopia for touris business. $$$$$$
@victorious.5394 Well it's not prediction anymore it an ongoing process to social credit system same as China. Once they implement everything they will track everyone. በ surveillance እና በ face recognition የት ወጣን ፣የት ገባን፣ ምን ሠራን፣ ምን በላን፣ ባንክ አካውንትህ፣ ማንነትህ ጤናህ ወዘተ ሁሉም data በአንድነት ይኖራቸዋል። በአጭሩ የቁም እስረኛ መሆን ማለት ነው። መንግድ ጠረጋው ወደዛ ነው። ካላመንከኝ Do your own research ቻይና አንድ ምሣሌ ነች።
በጣም የሚበረታታ ስራ ነው👌 ውቧ አዲስ አበባ🌼 ውቧ ኢትዮጵያ 🇪🇹💪
ደሰ ይላል ገና ከፍታው እድገቱ ይጨምራል ።።።ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ
Thank you NBC
እጅግ በጣም ደስ ይላል 🇪🇹❤🇪🇹 ማይኮ good to see you buddy❗ከፍ ብለን እንብረር አባቴ❗
Excellent ❤!!
በጣም ጥሩ ስራ እናመሰግናለን❤🎉።
እናመሰግናለን ተባረኩ አገሬ ኢትዮጵያ ለምልሚልኝ ❤❤❤
This is a noble task!! Well done Addis Tour!
Thank You Mr. Arabu!❤
በክፍያ አገለግሎት መስጠት ይጀምር፡፡
Yes
@@jafermuzeyen8378 How much is the payment?
@@jafermuzeyen8378 በነፃማ አይሆንም ቱር ባሱ ተገዝቶ ነዉ የገባው
ለውጭ ዘጎች በዲያስፖራው በታክሲ ሆነ በአንዳንድ ነገሮች ኮምፕለን እያቀረቡ ነው። ከና ስመጣ ከረጅም ርቀት 2-3 ስዓት በወረፋ ላይ ይቆያሉ ይህ ይስተካከል። ቱሪስት መሳብ ማለት መዝረፍ ማለት አይደለም። አንዳንድ taxi ነጅዎች በ video እየተቀረጹ ያጭበረብራሉ። ስለዚህ እባካችሁ ስማችን ጨታጥፋ በሰውነታችን አገር አንገታችንን አታስደፋ። ታማኝነት honesty and integrity is matter.
የሃገራችን ነገር ውስጡን ለቄስ ነው። ከላይ ያምራል ሲገቡበት ግን ....
yes, cheating $$$ off tourist is bad name for ethiopia.
Wow!!!
This is great move!!!!
I loved it and I think someday I would like to come to addis visit my beautiful city Addis.❤
Tour bus very common in Europe and the USA.it is awesome seeing it in Addis.viva adanech
አንችም ከተማችንም እጅግ በጣም በጣም ታምራላችሁ አንድ ነገር ግን ልጠቁም የለበስሽው ቀሚስ ርዝመቱ ያምራል ከወደደረትሽ ግን አጠረ ሸፈን ብታደርጊው የበለጠ ደርበብ ያደርግሻል እና ሌላው ደግሞ ለተሳፋሪ እንግዶች ቃለ መጠይቅ ስታቀርቢ ያለቦታው እየገባ ያለ በተለይ በወጣቱ በጣም እየተለመደ የመጣ የ(ክ) ጋጋታ በበኩሌ ሊገባኝ አልቻለም አንቺ ደግሞ የሚዲያ ባለሙያ ሆነሽ ይህን ፊደል ያለቦታው እያስገባሽ ስትጠቀሚ ገርሞኝ ነው እና ከአክብሮት ጋር ብታርሚው ብዬ ነው ለምሳሌ :-
እንዴት (ነክ) እንዴት (ነህ)
ገብተ(ክ) አይተ(ከ)ዋል
ገብተ(ህ) አይተ(ኸ)ዋል
እዚህ ነዋሪ ነ(ክ)
እዚህ ነዋሪ ነ(ህ) ተብሎ ቢታረም :: የከተማችንን ውበት በዚህ መልኩ በከፍታ እንድናይ በሁሉም ዘርፍ ተሳትፎ ላደረጋችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ አድናቆትና ምስጋናዬ ይድረሳችሁ : : 🇪🇹
TIKIKIL. ! EGNA. SETOCH. MEDIA. LAIY. SINKERB. DERET. MASAYET. LAIY. SIRAT. BINIZ. MELKAM. NEW.
🔴 Very true. Working on Medias or any other places presentetion, manners and ethics are vital. Formal dressing is expected. *All Ethiopian organisations, should train their staffs professionally. *Standard is a must. 👍
Lek nesh, enem yemigermegn, senageru "K" blew wrongly yetekemalu "H" endemetekem yelek.
This indicates, amaturity, instead of well trained professionals. Period.
መካሪዎች ይብዙልን። ምዕራባውያን መካሪ አጥተው ነው እራቁታቸውን ምሄዱት። በዚህ ኢትዮጵያን ኤርትራውያን በጣም አመሰግናለሁ። አለባበስ ማንነትን ይናገራል። ተባረክ/ኪ
በጣም ጥሩ አተያየት ነው ብዝዎቹ አቅርቢዎች አለባበሳቸው በጣም ያስደነግጣል ወጣቶች ልጆች የሚማሩበት ነው ብለው አያስቡም !!
እህት አለባበሰሽ በጣም በጣም መታረም ይገባዋል እባክሽን
እንዲጀመር እመኝ የነበረ ነገር ነው በጣም ደስ ይላል
Egezeabeher Yemesegene Berthulene❤
Good job NBC Ethiopia 🇪🇹 👏
It's beautiful, great change
በአገር ተስፋ አይቆረጥም። Please Please ስለ አገራችን መልካም ነገር አውሩ። በጥቅቱ እግዚአብሔርን እናመስግን። ብዙዎች ኢትዮጵያን negative ብቻ ነው የሚያወሩት። ከኬንያ ከይጋንዳ ከደቡብ ሱዳንን...ወዘተ ዩቱበሮች የምንሰማው ና የምናየዉ መልካም ነገር ነው። ገና ከዚህ የበለጠ እናያለን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ጤና አንድነት ፍቅር ይሰጠን። Ethiopia shall previl!🙏 🇪🇹 ♥️
አሜን
Yes!
ስለ ደሀ ሀገር ምን positive ይወራል
@@Classical1-17 አገራችን ድሀ አይደለችም! እንደ አንተ አይነት ጥቃቅንና አነስተኛ የአስተሳሰብ ድሆች ናቸው እንጂ ያስቸገሩን!
@@Classical1-17 Then don't say nothing
Addis Tour betam qonjo sim new . Tour sidderreg gin hullunim bota addebaabaay tarikaawi hintsawochu nmastewaaweq allebbachew .
Areffe newe❤.
God is good
በጣም ጠሩ ነው ነገር ግን ከተማዋን 24 ሰዓት የሚዞሩ ሰዎች እና የሚያውቋት ሰዎች ናቸው ሌሎች ብንጋብዝ
በርቱ። እውቀት ያላቸው አስጎብኝዎች በየ አውቶብስ ላይ ቢኖሩ ጥሩ ነው። MICE, MICE የሚል ነገር በዛ። በራሳችን ቃንቃ ብንጠቀምስ? ወይም ሙሉ ዝግጅቱን በእንግሊዝኛ ማድረግ ይሻላል። በርቱ።
Guided tour/ በዚህ ባስ ስለሚጎበኙ ቦታዎች ታሪክ እና ማብራሪያ ካልተሰጠ: ደግሞ እሚፈልጉ ተሳፋሪዎች እንደ ሉሲ እና አድዋ ሚውዚየም እሚጎበኙ ቦታዎች እየገቡ እንዲጎበኙ እድል ካልተሰጠ tour ሳይሆን የመኪና ሽርሽር ነው እሚሆነው:: በተለይ ለውጭ አገር ሰዎች ስለኢትዬዹያ ስለአዲስ አበባ ምንም መረጃ እና ማብራሪያ ሳይሰጣቸው አገራቸው ያለው አይነት ህንፃ በመኪና መዞር ትርጉም አይሰጣቸውም::
🔴 Hulum tesafari, SEATBELT (ye mekemecha Kebeto) melbes alebachew, erasachewun ke adega le mekelakel. Seatbelt maser, hegawi Mandatry mehon alebet, ende wuch ager. 👍
PP voice!
አዘጋጅ ዋ በጣም ነው የምታምሪው you are so Beautifull ❤❤❤
Great job
Thanks❤❤
ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሮ ትሄዳለች በርቱ በእውነት ጥሩ ተስፋ ይታያል ሌላው የፈረሱ ጋሪ በይበልጥ በአገር ጎብኝው በጣም ተመራጭ ይሆናል ባሕላዎነቱን ሳይለቅ ለፋንድያው ዘዴ ይፈለግለት የብስክሌት መንገዱን መንግዱን መጠቀም ይችላሉ ለውጭ ዜጋው ለየት ያለ ነው ቱሪስት ሲመጣ አገሩ ላይ የሌለ ነገር ነው ማየት የሚፈልገው
The girl is gorgeous, beautiful, I was looking at her. ❤❤❤❤
መቸ ነዉ አአ አሳያችዉ ራሳችዉን ብቻ ነዉ ይምታሳዩት
Tsehayu ayichalim eko..
የውጭ ዜጎችም ስላሉ ስለ ሁሉም አከባቢ በእንግሊዘኛም በአማርኛም የሚያስረዳ ሰው ቢመደብ ጥሩ ነው
አንች እረ አለባበስ ነፍስ ይማር ደረትሽን ገልብጠሽ በስማም😢
Bal lititebis newa..sewu 24 seat sera lay new..
ኧረ ያልበላንን አትከኩ ኡኡኡ...ፖለቲካካካካ...
ይህ መኪና ዘመናዊ እይደለም ለኢትዮጲያ ነው ይህ መኪና እንቺም ሳትወለጂ አለም የተጠቀመበት ነው
The title is not much the explanation of the city. Have a good title. Thanks
ጫካ ፕሮጀክትን እንዴት ነው መጎብኘት የሚቻለው?
Where is your belt driver ? .. we Ethiopian already live in struggling situation but foreigner Tourists must to see that ,
Ye kefele hageroche Amerarocheneme Eyegabezachehu betasayuachew melkame new Agerye kefe beyelehe
How much the payment to the trip for local citizens??
hello everyone love u all
ኢትዮዺያ 👍🇪🇹❤️❤️❤️
እረ በየትኛውም እለም የቱረስት እውቶብስ ላይ እስጎብኚ ሆኖ እንደዚህ እይነት የሴት እለባበስ እላየሁም ስርእት ያለው የድርጅቱን ዩንፎርም ልበሺ
ሠይጣን መሥላ ጡቴ ንም እይልኝ እያለች
የከተማ ማሳያ አውቶብስ🤔
a bit discouraging…ከሆነ አይቀር ደሞ የከተማዋን ጌጥና ቀለም ብታሳልቁበት...
የአንበሳ ምልክት ልክ እንደ አንበሳ አውቶብስ ወይንም አረንጏዴ ቢጫና ቀይ Simple Strips on the side, could have been A+
💚💛❤️✌🏽
ከተማውን አሳዩን ቀረፃው አይነፋም ሰዎቹን ድምፃቸው ብቻ በቂ ነበር::
Andand gize degmo amesgagn mehon tiru new /hulgize yemtitechu /
ወዳጄ አንተ ደልቶሀል multi viewer ስትሆን ይገባሀል
Batame case yelale❤❤❤🎉🎉
በስልጣን ዘመኔ ለሀገሬ ምን ሰርቻለው? አቢቹ
We appreciated metek smart bus for vacation tourism birthday party smart city visiting security by the power of traffic intelligence technology integrated with local traffic knowledge protocol guaranteed insurance 3rd insurance security addis Ababa Ethiopia Africa
አዎ፤ ሕዝብ እያለቀ፡ እየተፈናቀለ፡ እየተራበ በባዶ ፕሮፓጋንዳ ይታለላል ብላችሁ የሕልም ቡናቀላ ብሉ! ፋርጣ ፖለቲከኞችና ካድሬዎቻቸው ይህ ቀን የማያልፍ መስሎአችሁዋል! ያች ቀን የመጣች ዕለት..........ዋዋዋዋ!!
Agerbet endimelisegn silet gebichalew.
ለብልፃግናወች ነው ለህጋዊ ድሀወችስ ?
$10 (1,250 Birr) is ridiculous for a tour bus
Minew tutesh fitu lay hone? Ataferim ende bemariam..shameless arogit
Good idea, but the tour should focus on the historical areas? Not the streets and lights that Abiy is building- he is destroying old buildings for the sake of streets?
Hater. I can’t imagine what kind of miserable life you have. Can’t you think positive for once ??
You're complaining about what abiy is doing, yet you haven't done anything in your life except complaining.
ተበድሮ አባት ልጅ ቢያሳድግ ምንሊረባ ቢሰራ እና ቢያሰራ እንጅ ,አለቅላቂ😂
@@AlazarDagneአጨብጫቢ
Konjo. Program. new. ! DERET. AKABABI. TINISH. SHEFEN. !!!!!
Make it electric 🚎 and price
ሰዎቹ ምንም የሚያዩት ነገር ያለ አይመሰልም ተጓዦቹ አንገታቸሁን ግራ ና ቀኝ ማዞር ወይም ማየት ክልክል ነው የተባሉ ነው የሚመሰሉት አሰፎገሩ!! ሊላ ቀይሩ
Ketemawen masayet neberebesh be videosh sewochun short interview beqi new
Ye cadre sibisibe. Kefit yetekemetewe bale dread-hair ye Biltsigna kadre newe Mintesnot meselegn mibalewe.
Biltsigna kosashoch
bring tourists from china 1.4 billion people, 800 million $middle class chinese and bring russian tourist to ethiopia 155million russians rich country $$$, bring friendly countries from BRICS+ to ethiopia for touris business. $$$$$$
Adisabebe Genet belu . Be zerekrek bilachehu atesaferu😅
ጡትሽን ብትሸፍኝ ጡሩ ነበር ኢትዪዽያዊ የራሳችን በሀል ያለንና ፈጣሪን የምንፈራ ሰዎች ነን ፡
It is good to develope and change the city but to late cry and deprive the rights of the citizens is so bad
GET. RID. OF. TERRORIST. FANO. SHENE &. TPLF. !!!!
Mikon mayet yemata
ከብቶች
Sew tra silut erasu meta😂mico😂
ማይኮ የሚባለው ደሞ የብልፅግና ካድሬ ሆኖ አረፈው። አዲስ አበባን የቆረቆሩትን አያፈናቀሉ እድገት የለም።
ZEMBEY we don't need negative get out of this comment section.
@ really 👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽
@@m.bedane7442 Really 👎👎👎👎
👎👎👎
🙆🏿♂️ ባስ መጣ ተብሎ በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆጥ አርጎኛል? ሰው እየተገደለ እየተራበ ባስ ስለመጣ 🙆🏿♂️ ወርደት ነው ይሄ ከ አንድ ሚዲያ ይሄን ማየት
ሰውንከባቱእያፈናቀላቹሰውበየቦታውእየታረደእየተፈናቀለምንዋጋአለውሰውሚበላውአቶንሮውእዲሁኖተውሰላምሰላመጀመራደህንነትሰውበሰላምወጦእዲገባብትሰሩይሻላልከዚቆርቆሮ❤❤❤❤❤ሰላምላገሬ ግንድክመታቹእየሰፋነውተማረርንበሰላምወተንካልገባንምድንነውጥቅሙ፡፡
አረ አጣጣፍ😂
አልቃሻ ውሾች አልቅሱ ። አገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም ከተሞቻችን በዘመናዊነትና በብልፅግና ጎዳና ይቀጥላሉ ።
ገሊቱ አስተሳሰብ
ye Dedeb Aleka " keep crying nothing change.
የምትለብስው የላት የምትከናነበው አማራት አሉ እማማ ፈለቁ ~ ወይ አገሬ አቀረብሽም ወግ ወጉ ❤
You don’t contribute anything for your country, however you are complaining. Either change yourself or shut your mouth. Ethiopia rising.
@@hannabeyene2863THEY. ALWAYS. COMPLAIN.
Innante yeteqemmtachihubbet yeqerrachihu Ethiopia tilaachihu heedaallech quch bilachihu amoartuu .
@hannabeyene2863
ዝም ብለህ አትሰግጥ!የተሰጠው አስተያየት ካንተ ቅዤታም ምልሻ የበለጠ ነጥብ አለው ...
በወግ ለሰርቶ አደሩ የሕዝብ ማመላለሻ ሰርቪስ ማቅረብ ተስኖን
ሕዝብ ዝናብ/ፀሃይ አየተፈራረቀበት ለስዓታት በሰልፍ በሚሰቃይበት ከተማ ...
Shut up ለማለት ያደፋፈረህ ምኑ ነው?
ክፉ ምቀኛ አይጠፋም
እድገት የሚጠላ የለም Surveillance ወይም smart city መሆኑ ግን ከባድ ችግር አለው።
Would you state please the problem that you predict.?
@victorious.5394 Well it's not prediction anymore it an ongoing process to social credit system same as China. Once they implement everything they will track everyone. በ surveillance እና በ face recognition የት ወጣን ፣የት ገባን፣ ምን ሠራን፣ ምን በላን፣ ባንክ አካውንትህ፣ ማንነትህ ጤናህ ወዘተ ሁሉም data በአንድነት ይኖራቸዋል። በአጭሩ የቁም እስረኛ መሆን ማለት ነው። መንግድ ጠረጋው ወደዛ ነው። ካላመንከኝ Do your own research ቻይና አንድ ምሣሌ ነች።
@victorious.5394 ዩቱዩብ ዲሌት እያረገብኝ ነው እንጂ ብዙ ማለት ይቻል ነበር ። በአጭሩ ወደ ሶሻል ክሬዲት ሲስተም እየወሠዱን ነው። በሠርቬላንስ በፌስ ሪኮግኒሽን የት ወጣን ፣የት ገባን፣ ምን ሠራን፣ ምን በላን፣ ባንክ አካውንትህ፣ ማንነትህ ጤናህ ሁሉም data በአንድነት ይኖራቸዋል። በአጭሩ የቁም እስረኛ መሆን ማለት ነው። መንግድ ጠረጋው ወደዛ ነው። ካላመንከኝ የራስህን ጥናት አድርግ። ቻይና ለምሣሌ በዚህ ትታወቃለች።
@victorious.5394 ዩቱዩብ ዲሌት እያረገብኝ ነው እንጂ ብዙ ማለት ይቻል ነበር ። በአጭሩ ወደ ሶሻል ክሬዲት ሲስተም እየወሠዱን ነው። በሠርቬላንስ በፌስ ሪኮግኒሽን የት ወጣን ፣የት ገባን፣ ምን ሠራን፣ ምን በላን፣ ባንክ አካውንትህ፣ ማንነትህ ጤናህ ሁሉም data በአንድነት ይኖራቸዋል። በአጭሩ የቁም እስረኛ መሆን ማለት ነው። መንግድ ጠረጋው ወደዛ ነው። ካላመንከኝ የራስህን ጥናት አድርግ ቻይና ለምሣሌ በዚህ ትታወቃለች።
we haven't any food reliance but they prove their political agenda .have you seen most Ethiopians that we live in rural areas ,i am so hungry😢
Wegu alkerem. Klkkkkkkkk😂
Kesmeyse le Hozbu‼️‼️
Chgiru chgarus ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️❌
አትዮጵያ ስራ ላይ ነች ❤️
ምን ያስቃል ለኢትዮጵያ ሲይንሳት ነው አዲስ አበባ የጥንት ከተማ ነች በእናትህ ላይ ነው መሳቅ😢አገር ማለት እናት ነች
እንዳንተ አይነቱ የሀህያ ጋሪ ሲነዳ የነበረ ባስ ብርቁ ነው ከፍታ ሳንች ፊት 😂😂😂😂😂😂😂
Mehayiminnet ye chillema guzo new. Alawaqi yemminnaggerewum ayaamrim .
well he is smart and intelligent '
Their contact?
ሰው ምግብ ሳይበል ምን ያረግለታል
Here we go..
ወቶ መስራት
Go ahead listen to 360 .
@@seafnaf7376he is right
🐕🚽
በጣም ጥሩ ስራ እናመሰግናለን❤🎉።