Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Ethiopia: ከሀገራዊው ህዝብ ቆጠራ ጀርባ ያሉ ቁም ነገሮች - በጨዋታ አዋቂው በኋይሉ ገ/መድህን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лют 2019

КОМЕНТАРІ • 21

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l 5 років тому +6

    **ቁም ነገር**
    **የምወደው የማደንቀው ሰው ባዳምጠው የማልሰለቸው አቦ ኑርልን አቶ በሀይሉ ገብረ መድህን አመሰግናለሁ**

  • @solomongessesse6330
    @solomongessesse6330 3 роки тому +1

    BEHAYILU ... YOU NARRATED MY LIFE HISTORY ON YOUR INTERVIEW WITH THE GREAT MEAZA BIRRU. IT WOULD BE UNPREDICTABLE EXPERIENCE IN MY LIFE ...

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 2 роки тому

    thank you for sharing any i really really love ❤️ Behailu he’s my favorite artist bliss you.
    may my lord Bliss Ethiopia 🇪🇹.

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ድንቅ ነው 👌

  • @meraataawkassu4914
    @meraataawkassu4914 5 років тому +2

    I like this man. He is Knowledgeable

  • @ephremassefa1401
    @ephremassefa1401 5 років тому

    Gash Behailu arif sew.

  • @abeyotfantu6381
    @abeyotfantu6381 5 років тому

    A great man ! God bless u! Tanks!

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 5 років тому +1

    Thank you so much. Simple and easy, but educational. We should think beyond numbers.

  • @medicaldirector5735
    @medicaldirector5735 5 років тому

    Bravo Behailu

  • @endalekachwamenu379
    @endalekachwamenu379 5 років тому +1

    ጋሽ በሀይሉ ሁሌም ትመሥተኛለህ !!!!!!

  • @toybayasin3933
    @toybayasin3933 5 років тому +1

    የቤት ቆጠረው አሁንም ትክክል አይሆንም!እያፈናቀላችሁ!እንዴት ይቆጠራል በተለይ አማራውን

  • @melat3748
    @melat3748 5 років тому +2

    የሕዝብ ቤቱን አፍርሳችሁ ቆጠራ አለ አንደኛው ምክንያት ሌላውን ብሄር አፈናቅላችሁ የናንተን ብሄር ቁጥር ከፍ ለማድረግ አረመኔያዊ ድርጊት ትፈፅማላችሁ ምን ዓይነት ስብዕና እንዳላችሁ በግልፅ እያሳያችሁን ነው

  • @temobishoftu944
    @temobishoftu944 5 років тому

    Mene eyawerh new

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 5 років тому +1

      Temo bishufetu
      ይሄ ሰውዬ የሚያወራውን ያውቃል ስለቤት ቆጠራ ጥርሱን የነቀለበት ከኢትዮጲያ ዩንቨርስቲ እስከ እንግሊዝ ሀገር ሎንዶን ዩንቨርስቲ የተማረበት ነውና ምን እያለ እንደሆነ ያልተማረ አይገባውም

  • @abyssinia3225
    @abyssinia3225 4 роки тому

    በጣም የወደድኩት አስተማሪ ቪድዮ ነው፡፡
    ua-cam.com/video/EMrjgtjyUD4/v-deo.html

  • @miskirmeba2940
    @miskirmeba2940 5 років тому +2

    ትልቅ ሠው የምር

  • @gebreegizabiherabebe6318
    @gebreegizabiherabebe6318 5 років тому

    ቢሞት ገንዘብ ነው ?
    እረ ተው ማንም አባት ቢሆን የልጁን ሞት ቢሞት ገንዘብ ነው አይልም

  • @binyamteklemariam3886
    @binyamteklemariam3886 5 років тому

    ጋሽ በሃይሉ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረገውን የማይጠገቡ ጨዋታዎች ሸገር ሬዲዮ ታገኙታላችሁ። አለማወቅ ሃጢያት አይደለም።

    • @dawityohannes7033
      @dawityohannes7033 5 років тому

      እኔም ከመአዛ ጋር ያደረገዉን ቆይታ በጣም ወድጀዋለዉ

  • @abyssinia3225
    @abyssinia3225 4 роки тому

    በጣም የወደድኩት አስተማሪ ቪድዮ ነው፡፡
    ua-cam.com/video/EMrjgtjyUD4/v-deo.html