Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናት ለዘላለም ትኑር በዚች ምድር ላይ ታማኝ እናት ብቻ ናት ዝማምዬ እኔንም አስለቀሽኝ😢😢😢 አቤት የትወና ችሎታ እንኩዋንም ወገኖቼ ሆናችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የዉብዳር አማርኛ እንዴት ደስ ይላል፡፡ ብዙ አትናገርም እንጂ፡፡ መሬት የረገጠችና ምራቋን የዋጠች ተዋናይ፡፡
በጣም እንጂ፡፡ የደስደስ አላት፡፡
ጥሩ እናት ለልጃ ታስባለች❤❤❤❤እድሜ እናጤና ለናቶች
በጣም አረፈ ነዉ አሰተማሪ ፊልም ነዉ ባብዛኝው አርብ ሀገር ላይ ብዙ ሰቃይ አለው ገን አብዛኝው ሰው ሰቃይ ይለው አይመሰልውም
ሠላም
አይ ዝማም የምር በጣም ትችላላችሁ እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤🎉🎉
እትየ አልማዝ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤
ዝማምየ አስለቀሽኝ😢😢 ጀግና እናትነሽ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን 🙏
እውነት ነው አሜን 😢
አያ. እናቴ. ሺሺሺሺሺሺሺሹአመት. ትኑር. እዴት. እድምምልከው. መች. ግባቸው😢😢😢
የውዳር የኔ ወርቅ የኔ ቀስታ ስወድሽ❤❤❤❤❤
ዝማም አስለቀሽኝ እናቴን መሰልሽኝ አይይ እናት 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይእትየ አልማዝ እዳች እደምታወሪዉ መስሎንነበር የመጣነዉ ግን ስት ስቃይ አለዉ። ትክክል ዘማም እደዝህ ተሁኖ የሚላከዉን ገዘብ የሚበላ ሰው አደለም ዘማምየዋ አችብቻ ተረድተሽ ዋል እዳችያሉትን እናቶቻችን ሽአመት ያኑርልን እምየዋ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዝማምየየኔአሰተዋይ😢😢😢😢,ሀቅነውተሰቃይተንነውየምንሰራው
ዙማምየ እዳች ጀግና ሰው ያብዛልን🥰🥰
ዝማምየ አልቅሰሽም አንጎራጉረሽም ታስለቅሽኛለሽ የዛሪ እናትነትሽ ደግሞ በጣም ነው ያስለቀሰኝ። ሁሉም እናት እንደአንች በሆነ። የነ የውብዳር ነገር ግን እንደዚህ ማለቅ አልነበረበትም።
ዝማሜዋ ልክ ነሽ የምትይው እውነት ነው።
ዝማምዬ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤
ዙማምየ😊😊😊ሁሉም የሀገራችን ህዝብ እዳች ቢስብ ጥሩነበር😢እኛ እንዴት እደምንሰራ እደምንሰቃይ ፈጣሪ እና እኛነን የምናውቀው😢😢😢😢 ሰው ሲሰደድ ብር ብቻ ስንሰበስብ የምንኖር ይመስላቸዋል ንገሪልን እማ ዙማምየ😢 በጣም ጥሩ ትምህርትነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ አይናበባ ቆንጆ የት ይገኛል ልቅም ተደርጋ የተሰራች ጨዋታውንም ስታውቅበት ወደር የላትም ❤ፍቅር የሆነች ቆንጆ ሸበላ ወጣት ❤ ማን ቢታደል ነው እሷን የሚያገባት❤
የሲሳይ አፍቃሪ ነኝ ❤❤❤👈
እውነት ከሆነ ፍቅር እውር ነው ሲባል ገና አሁን ገባኝ አሁን ሲሳይ ምኑ ስቦሽ ነው አይይይ የአንዳድ ሰው አመለካከት የተለየ ነው 😢😢
አዱኛ መከታ በደንብ ተከታተል ኑሩልን
የኔ እመቤት ውበትዬ ሁሌም የምትሳተፊበት ላይ ትለያለሽ መልካም ነገር ነው እምተታቀርቢውሁሉ ተባረኪ❤❤❤❤
ዝማም ይቅርታ ወውበት አልኩ
እንደ ዝማም አይነት እናት ቢኖር ያረብ ሀገር ሴቶች ብራቸውን አይበሉም ነበር
የኔ እናት እደ ዝማም እቤ ስትላቸው በእኔ ብር ምክኒያት 4 አመት ሆናቸው አያናግሯትም ልጀ ተሰቃይታ ነው የምታመጠው እናተ ጤፍ እንጀራችሑን እየዋጣቹ የልጀን ብር ትላላቹ አልሰጥም ሞቱ ከፈለጋቹ ብላቸው ስሞት አትቅበሩኝ እድሬ ይቀብረኛል ምድረ ጅብ ብላ ሰድበቻቸው እና እኔንም እራቁኝ ተመስገን አልኩኝ እናቴ ስስቴ ለኔ ለስደተኛዋ ልጅዋ ብላ ከሁሉ እራቀች ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤የስደት ማዝናኛዬ❤❤❤
ዝማም ልክ እንደኔ እናት ነው አስተሳሰቧ 😢😢😢
አዱኛ ሰላም
ገረሙ ፍቅር ፍቅር ያምርብሃል😂❤❤❤❤❤
ሁሉም እንደዝማም ቢሁን አይ ስደት ያላየ ይየዉ
ow zumamye yena wude tichiyaleshi100%egna sedetegnochi betam des belonal beru hulachuhenem jegena nachuh bertu🙏❤❤❤
አነደኛ ነኝ እስኪ እኔንም አበረታቱኝ ስደት ደክሞኛል ማሮቸ
Ayzosh
😂😂😂ሁሉም,ነዉአይዞሽ,ዋናዉ,ጤናነዉማር
ሁሉላችን. ነን. ውዴዴዴ😢😢😂😂😂😂
ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ
ዝማምዬ የኔ ሩህሩህ የኔ አስተዋይ❤❤❤
ዝማምዬ ኡፍ ሁሉም እንዳንች ቢያሥብ ገሬ ደሞ ዋ😂😂😂 በርቱልን ውዶቼ
እናትነት ዙማም አስለቀሺኝ😢😢
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ መተዋል መተዋል ቅመሞች 🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጦችዬ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁኮ 🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤ enkuan dehina metachuhlegn wudoche❤🎉
ፈን ኢትዮጵያ ተዋንያኖች በርቱ ዝግጅታችሁ መልካም ነው ወደፊት በደንብ አድጋችሁ ታዳጊ ልጆችንም በስፋት እያሳተፋችሁ ማህበራዊ ችግሮችን በማጉላትና ትምህርቶችን በመስጠት የበለጠ እንድትጎለብቱ ምኞቴ ነው። ካለንደን አድናቂያችሁ
ሁሉም እናቶች እንዳንች ዓይነት ለልጃቸው የሚያስቡ ያብዛልን የእህቶቻችን ድካም የማይገባቸው ገንዛባቸውን እንጅ እንዴት ገንዘቡ እንደሚያመጡት አይረዳቸውም
ዝማምዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ጨዋ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤❤😊
ያይኔአበባ ምን አስቀናሽ በቃ ዬብዳርን ንው የወደደው አንዳንድ ጏደኞችልክ እንዳንቺ አሉ ጏደኛሽን ጠይቂልኝ ሲባሉ ልክ እጢያቸው ዱብ ይላል
የኔ ውዶች እምወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሁሉም. ቤተሰብ. እድህ. እዳች. ቢሆኑልን. እድሜ ልካችንን. ባረብ ሀገር. ባልጨረስን. ነበር ግን ምን ዋጋ. አሉው
ዝማም ሀቁን ነዉ የተናገርሺ 😢😢😢😢 እዴት እደምናመጠዉ እኛ ፈጣሪ ነዉ የምናዉቀዉ የብር ነገር
እመቤት ጥርስሽ ያምራል
አስተማር ነዉ ቅመማች ኑ ተማሩበት😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉
እ ውንት ንው እኔም ገንዘብየሚቀርቅር ስው አይመቸኝም አንዳንዶች በጣም ንው የሚያበዙት ትክክል
አይይይ ገሪና እመቤት አሁንስ እደናተ መሆን አማረኝ😅😅
ከወንዶች ታዴና እሱቤ ከሴቶች ደግሞ አበጀሽና ያየሽ ታጉ ከሌሉ ደስ አይለኝም😢
የተንሿረረ ዕይታና አስተያዬት ነው፡፡ ሁሉም የራሳቸዉ የሆነ ተስጥዖ አላቸው፡፡ ሁሉም ዉድ አማራዎቼ ናቸው፡፡ የሀገር ናፍቆቴን በነሱ ነዉ ምዎጣዉ፡፡
ዝማም የኔ ዉድ ስወድሽ የልበቴን ተናገርሽልኝ እደዚ ንገርልን ኤኛ ሳይሜቸን ቴሜቸን እየከፋን ቴሜቸን የምንል የኛን ደስታ ትተን ለበተሰብ ደስታ የምንጨነቅ ❤❤❤❤❤
የ 18 ወር ናፍቆቴ የብርታቴ ምንጭ ጉልበቴስቃዬ በዛ ተረታሁ ተላወሰልሽ አንጀቴባንቺ ምክንያት አለምዬ ገጣሚ ሆንሁኝ ያለ መክሊቴ ተረጂኝ ብዬ አልጠይቅሽም መብትሽ ነው ማለፍ ባላዬ እኔ ግንአንቺን ማፍቀሬን አልተውም ምንም ቢበዛ ስቃዬአለምወርቅዬ የልቤ ንግስትልቤን ሰጠሁሽ ምንም ሳልሰስትተቀናቃኙ ቢበዛብኝም አንቺን ከማፍቀር አያስቀሩኝም❤❤❤❤
እኔ የምልህ ሐይለማርያም ለምን አገሯ ሔደህ አትፈልጋትም እዚጋ በፃፍ ቁጥር የሚያላግጥ እንጂ መልስ የሚሰጥህ አታገኝም ወንድሜ አሳዘንከኝ አይታ ብትመልስልህ ደስ ይለኛል ማርያምን የነሱን ድራማ ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ አይሐለው እና እግዚአብሔር ይርዳህ አገር ውስጥ ከሆንክ ያለችበት ቦታ ሔደህ አግኛት መልካም እድል🎉🎉❤❤❤🙏🙏
@@Hailemariam8 አይዘዞህ,ወድሜ,በፌትታዉቃታለህነዉ,በፎቶ,ነዉ,የያዘህ
@@rahelyifru እሽ እሞክራለሁ ደግሞ ለመልካም ምኞትሽ በጣም አመሰግናለሁ
@@MULUNESH-n9c አውቃታለሁ
@mignotMignot-h9t ማን ነህ አንተ
አይ ያይኔ አበባ
አይ ሰዉ ግን ምንድንነዉ ዝም ማለት እሚከቭደዉ በሰዉ ቤት ገቭቶ መፈትፈት 🤦ሲልፍለት ሰዉ ቅናቱ ማት ዝማምየ ትክክል ነሽ ሰዉን አትስሚ 👌♥️
እታጓች የአይናበባ ምን ጉድ ናቹ😂😂😂😂
😂😂😂😂አሥታመር ነው በርቱ
አሉ እንጂ የኛ ገንዘብ ካልተላከላቸው ምንም የማይጥማቸው😢
ሱሶቻችን እኮናችሁ❤❤❤❤
manew endena ataguachen yemiwedat❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
hulachuhenem ewedachuhalew bertu yagera lijochi❤❤❤❤
enam enatie nafekechegn 😢efuuuu dehina tihunlegn yihen film sayew aslekesegn yena tie nafikote Enatie kidanemhiret enatan ehit wedimochen ageren selam adergelegn amen❤❤❤
ትክክል። ነሽ። ዝማም። እንድት። እደምመጣ ቀላል። ይመስላል በውነት። ውነታውን። ነው። ያቀረባችሁት። በርቱ
ወይ ያለም አጀብ አምሮብሽ መጠሻል
Selam selam
እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ትመቻላችሁ 😂😂😂😂😂ስላም ቀን
ዝማምየ ልክ እንደኔ እናት አስተሳሰቧ❤😢
ስወዳችሁ. እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያልወለደ አንጀት ክፉ ነው ዝማም።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እናት አለም ዝማም
😢😢😢😢እናቴን መቸ ይሆን እንደዚክ የማቅፋት😢😢😢 አባቴ ሞተብኝ ሳላየው እንደናፈቀኝ 😢😢 እናቴን በሰላም ያገናኘኝ ኡፍፍፍ😢
8አመት እንደዋዛ 😢😮
ግሬናእመቤት፤ልጅነቴንአስታወሱኝ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ያይኔ አበባ
❤❤❤❤❤
ዛሬ ደሞ ገሬ እና እመቤት ክክክክ
ዝማም ልክ እደተናገርሺው ነው 😢
ወይኔ ጉዳችንን አላያቹ ሞልቶ ተትረፍርፎ. ሞልቶ አሉ ኢትዬ አልማዝ በከነንቱ አእድሜያችን አለቀ እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤
ተው ግን የእሱቤን አድራሻ አውሱኝ😢
So nice
ኧረ ገሬ ዛሬ ደግሞ ታደ አጋብቶበታል የሴት ጋጋታ😅😅 ያይኔ አበባ ሀራም😂😂
መደነቂያ የት ሂዳነዉ❤❤
ፍቅር ይበልጣል
እረእትየአልማዝነውርነውአጠራቅሚላትነውየሚባለውገሬደሞወድነህእልፍብለህስራሰውአታታልዝማምየምርጥእናትነሽበርቺ❤❤🎉🎉❤❤
Ye ayne abeba ye tiwena bikat betam chemireshal
መገንጂጀና😂😂😂😂
አታጓጅ ራሱ ነው ክክክክክክክክክ
መብረቅ መታሽ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤😂😂😂
4:15 .... ወንዶች ተዋናዮች ወጣት ቢሆን ይሻላል
Betm ymral ❤❤❤
መጋኛ የሚያስንቅ መብረቅ ይመጣል ወይ አታጓጅ😂😂😂😂😂
እር ሽንቴን ንው የለቀቁት ሲሳይ ደብዳቤውን ሲያንብ 😂😂😂😂😂😂
የግራ ጎኔ😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
12❤2😂😂❤😂😂❤😂😂😂
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤

የ 18 ወር ናፍቆቴ የብርታቴ ምንጭ ጉልበቴ
ስቃዬ በዛ ተረታሁ ተላወሰልሽ አንጀቴ
ባንቺ ምክንያት አለምዬ ገጣሚ ሆንሁኝ ያለ መክሊቴ
ተረጂኝ ብዬ አልጠይቅሽም መብትሽ ነው
ማለፍ ባላዬ
እኔ ግን
አንቺን ማፍቀሬን አልተውም
ምንም ቢበዛ ስቃዬ
አለምወርቅዬ የልቤ ንግስት
ልቤን ሰጠሁሽ ምንም ሳልሰስት
ተቀናቃኙ ቢበዛብኝም
አንቺን ከማፍቀር አያስቀሩኝም❤❤❤❤