Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መልካም ነው መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ።
አሜን፡፡ ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
ይበል ይበል ነው መምህር
ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ነው
ameen
በእውነት ድንቅ ነው ብዙ እንደምታስተምረን ተስፋ አደርጋለሁ ...
መልካም የጥምቀት በአል
የንታ እንደዚህ ተምረን ግን ነገራ ከየት እንነግራለን የንታ በታላቅ ትህትና እንዲ ተባበሩን እንጠይቅ ኣለን ማለቴ ቅኔ ካልተነገረበትና ዘረፋ ካልቀጸልንበት ምንም ለውጥ ኣናመጣም ኣሁን በተፈጠረብን ችግር ከቤተ ጉባኤ ርቀን ቃለ እግዚኣብሄር በማይሰማበት ሃገር ስመ እግዚኣብሄር በማይጠራበት ሃገር ሁነን😢😢😢 የንታ እባኾት ነገራውና ቅኔ ዘረፋም እንድታስተሙሩን በትህትና እንጠይቅ ኣለን
ነገራ አያስነገርን ነው:: ለመማር ፈቃደኛ ከሆኑ የቴሌግራም አድራሻ ያስቀምጡልን
thanks it was nice lecture
thanks! ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
መልካም ነው
አመሰግናለሁ
be wnet btam tru program new betam wedjew alehug
1:47
arif new bertubet ketay Amilaken ana mibezun edezi editastemirun
I want to learn ቅኔ so much plse keep going
Thank you, I will
Very nice lesson
We will start it soon
ሰላም የኔታ የቅኔ ምራታን ለመማር ፈልጌ ነበር ሊንኩን በቅደም ተከተል ማለቴ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ያለውን ቢልኩልኝ ይህን ለማጥናት ሞክሬ ነበር ተደበላለቀብኝ
እሞክራለሁ
መደብ ቦሃላ ለምሃን ይቻላል
ሰላም ነው የ መ ጅ መ ሪ ያ ው አ ል ስ ማ ው ት ም ይ ቅ ር ታ
ትምህርቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ማብራሪያው ግን በጣም በዛ ስብከት ሆነ የአንድ ቅኔ ዜማ ልክ ለማስረዳት ከ30 ደቂቃ በላይ ሊፈጅ ነው ይህ ደግሞ ያሰለቻል
Kelm akotateru algebagnm
Yeneta selam new zare new mayet yejemerku chanelh yeqne malet new kegubaie qana zema new yejemerkut yalefe tmhrt endet new magechew tmrth wedjwalew kemejemerya mayet felge new
ድንግል የሚለውን ተሳስተዋል የኔታ ድንግል 4ፊደል ነው
የኔታ አይደለሁም። ድንግል 3 መሆኑን በቪድዮ አስረጅቸአለሁ። ሙሉ ቪድዮ አዳምጥ፡፡ ካላመንከት ደግሞ እንዴት 4 እንደሆነ ብታስርደን እንማርበታለን፡፡ በተረፈ ስለአስተያየትህ አመሰግናለሁ
ድንግል 3 ነው ግ ኣይቅቆጠርም
አዎ 3 ነው
አስተካክለዋለሁ
አረ ዘመናዊ እውቀት ከመንፈሳዊ ሲጣመር እንዴት ይጣፍጣልቅኔ አዋቂ እንደምታደርገኝ ተስፍ አለኝ።
አመሰግናለሁ። እግዜር ከረዳን ወደፊት ። አሁንም መማር ከፈለጉ አገናኘዎታለሁ
እ ስ ጢ ፋ ኖ ስ የቀለም ብዛት 5 ያሉን እንዴት ነው?
ቪድዮ ላይ በሰፊው ስላብራራሁት የቀለም አቆጣጠር መርሆችን ተመልከት
እስጢፋኖስ (ተጣይ) እንዴት፧ ሰያፍ አይደለም፧፧፧፧፧፧
ሲነበብ ተጣይ ነው። በተለምዶ ስምን እንደምንጠራው አይደለም።
ተጣይ
ተጣይ ነው❤
የእጣነ ሞገር እዝል የዜማ ልክ ቢነግሩን????????????????????????????????????????????????????????????????????
እሺ
መልካም ነው መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ።
አሜን፡፡ ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
አሜን፡፡ ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
ይበል ይበል ነው መምህር
ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ነው
ameen
በእውነት ድንቅ ነው ብዙ እንደምታስተምረን ተስፋ አደርጋለሁ ...
ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
መልካም የጥምቀት በአል
የንታ እንደዚህ ተምረን ግን ነገራ ከየት እንነግራለን የንታ በታላቅ ትህትና እንዲ ተባበሩን እንጠይቅ ኣለን ማለቴ ቅኔ ካልተነገረበትና ዘረፋ ካልቀጸልንበት ምንም ለውጥ ኣናመጣም ኣሁን በተፈጠረብን ችግር ከቤተ ጉባኤ ርቀን ቃለ እግዚኣብሄር በማይሰማበት ሃገር ስመ እግዚኣብሄር በማይጠራበት ሃገር ሁነን😢😢😢 የንታ እባኾት ነገራውና ቅኔ ዘረፋም እንድታስተሙሩን በትህትና እንጠይቅ ኣለን
ነገራ አያስነገርን ነው:: ለመማር ፈቃደኛ ከሆኑ የቴሌግራም አድራሻ ያስቀምጡልን
ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
thanks it was nice lecture
thanks! ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
መልካም ነው
አመሰግናለሁ
ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
be wnet btam tru program new betam wedjew alehug
አመሰግናለሁ
1:47
ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
arif new bertubet ketay Amilaken ana mibezun edezi editastemirun
አሜን፡፡ ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
I want to learn ቅኔ so much plse keep going
Thank you, I will
Very nice lesson
We will start it soon
ሰላም የኔታ የቅኔ ምራታን ለመማር ፈልጌ ነበር ሊንኩን በቅደም ተከተል ማለቴ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ያለውን ቢልኩልኝ ይህን ለማጥናት ሞክሬ ነበር ተደበላለቀብኝ
እሞክራለሁ
ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
መደብ ቦሃላ ለምሃን ይቻላል
ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
ሰላም ነው የ መ ጅ መ ሪ ያ ው አ ል ስ ማ ው ት ም ይ ቅ ር ታ
አመሰግናለሁ
ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
ትምህርቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ማብራሪያው ግን በጣም በዛ ስብከት ሆነ የአንድ ቅኔ ዜማ ልክ ለማስረዳት ከ30 ደቂቃ በላይ ሊፈጅ ነው ይህ ደግሞ ያሰለቻል
Kelm akotateru algebagnm
Yeneta selam new zare new mayet yejemerku chanelh yeqne malet new kegubaie qana zema new yejemerkut yalefe tmhrt endet new magechew tmrth wedjwalew kemejemerya mayet felge new
ትምህርቱን በቅርብ ጊዜ እንቀጥላለን
ድንግል የሚለውን ተሳስተዋል የኔታ ድንግል 4ፊደል ነው
የኔታ አይደለሁም።
ድንግል 3 መሆኑን በቪድዮ አስረጅቸአለሁ። ሙሉ ቪድዮ አዳምጥ፡፡ ካላመንከት ደግሞ እንዴት 4 እንደሆነ ብታስርደን እንማርበታለን፡፡ በተረፈ ስለአስተያየትህ አመሰግናለሁ
ድንግል 3 ነው ግ ኣይቅቆጠርም
አዎ 3 ነው
አስተካክለዋለሁ
አረ ዘመናዊ እውቀት ከመንፈሳዊ ሲጣመር እንዴት ይጣፍጣል
ቅኔ አዋቂ እንደምታደርገኝ ተስፍ አለኝ።